Fasil Demoz - wubetu Israel - ፋሲል ደሞዝ - ፋሲል ደሞዝ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)

  Рет қаралды 332,677

Ethiodor - ኢትዮዶር

Ethiodor - ኢትዮዶር

Күн бұрын

Пікірлер: 727
@mesfintesma6289
@mesfintesma6289 2 ай бұрын
ፋሲል ደሞዝ በጣም እወድሀለሁ አድናቂህ ነኝ ከእስራኤል
@negawalle2962
@negawalle2962 2 ай бұрын
ምን አለበት ብተወስዱኝና ሀገረ እግዚአብሔር እስራኤልን ባያት ተባበሩኝ እስራኤል ጎንደር ነው የሚመስለኝ በጣም ነው የምወዳት እንደጎንደር
@robeltamirat6112
@robeltamirat6112 2 ай бұрын
Yihe achbrbari sewye ale
@GoogleElectronics-xv8sn
@GoogleElectronics-xv8sn 2 ай бұрын
እስራኤላውያን ሰልፍ አልወጣችሁም
@Desalegnabate-p9m
@Desalegnabate-p9m 2 ай бұрын
እኔም እወድሻለዉ
@DessieMulat
@DessieMulat 2 ай бұрын
አስመልጠኝ
@gismebelete4496
@gismebelete4496 2 ай бұрын
አንጋፋው ተወዳጁ ሙዚቀኛ ፋሲል ደሞዜ እነዚህን እግዚአብሔር መርቆ የፈጠራቸወን ሁለት ሃገሮችና ህዝቦች የአንድነት ታሪካቸውን በሙዚቃ መልክ መግለፅህ በጣም እናመሰግናልን ሁለቱንም ሃገሮች እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቸው ፋሲል እድሟና ጤናውን ይስጥህ እንወድሃልን በርታ ወንድማችን
@tikdemhailu783
@tikdemhailu783 2 ай бұрын
ጎበዝ እናመስግናለን ቤተ እስራኤሎች ኑርልን🙏🏿
@WagnewAtinafu
@WagnewAtinafu 2 ай бұрын
Take me
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 2 ай бұрын
የአርባያ በለሳ ተወላጁ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያውዩ አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከእስራኤል❤
@abeduteddy9349
@abeduteddy9349 2 ай бұрын
አርባያ❤
@yeshitladebebe7721
@yeshitladebebe7721 2 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ::ሰላምታየ ከደደሀ በለሳ 👍
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 2 ай бұрын
@@yeshitladebebe7721 ሰላም ሰላም ያገሬ ሰው ደሜ ሰላምህ ሰላማችሁ ይብዛ ፣በግል ባዋራህ ፍቃደኛ ትሆንልኛለህ ?
@yeshitladebebe7721
@yeshitladebebe7721 2 ай бұрын
@@menilkwasse3386 ፈቃደኛ ነኝ የምኖረው San Francisco CA. ነው አንተ Israel ነህ?
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 2 ай бұрын
@@yeshitladebebe7721 አው እስራኤል ነው እምኖረው ፣የጠየኩት ምክንያት አገር-ቤት ኢትዮጵያ መስሎኝ ነው ፣በለሳ ሰለወይና አቦ ነው ተወልጀ ፣በ፲፪ አመቴ ወደእሰራኤል የሄድኩት ፣ ያስደጉኝ ጎራቤቶቸና ጓደኞቸን ለመጠየቅ ነው ፣በጣም አመሰግናለሁ ባለ/ህበት/ሽበት ሰላምሽ/ህ ይብዛ ለትውልድ ሃገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን❤️
@azemerawchanie8324
@azemerawchanie8324 2 ай бұрын
ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው እናከብርሀለን እንወድሀለን ትውልድ እና ሀገርን ያስተሳሰረን ስሜት ገላጭ እውነተኛ ክርስቲያኖች እና እየሩሳሌም ባለ ታሪክ መሆን መታደል ነው ፍሲል እንወድሀለን ።
@shekurmolla3266
@shekurmolla3266 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ethiopian & Israel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 2 ай бұрын
ሀቀኛው! የዋህው!ገራገር እና በማንነነቱ የማያፍር በሀገሩ ወግ እና በህል የሚኮራ ድንቅ የጎንደሩ ተወላጅ የማራው ኮኮቭ ህዝብ ሳይነቃ የተዋጋ ጀግና ሰው ነው ፍሲል ደሞዝ እንወድህ አለን
@mihretiefikadie1374
@mihretiefikadie1374 2 ай бұрын
SHALOM FASILO
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን እኔም እስራኤል ነኝ ከዘፈኑ የበለጠ የስራኤል ባዴራ ሳይ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም በጣም ደስ ይለል❤
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 ай бұрын
ውስደኝ በማርያም
@DessieMulat
@DessieMulat 2 ай бұрын
ይመችህ
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 Ай бұрын
እውነት ነው እኔም እንባየ ነው የሚመጣው ሳየው ገና ባንዴራውን
@demekeyeshewes
@demekeyeshewes 2 ай бұрын
ፋሲልን የምቶዱ በ like ግለፁልኝ❤❤❤
@Vke1320
@Vke1320 2 ай бұрын
❤❤❤
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
አባቢ የኔ መልካም የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤ እሱን ማይወድ ማሃይም ብቻ ነዉ😢😢
@OmerMohammed-j3w
@OmerMohammed-j3w 2 ай бұрын
እወደው ነበር ግን አሁን ዘረኛ ነው ። ሢቀጥል ከእሥራኤል ጎን ነው
@TamiratDesta-h5z
@TamiratDesta-h5z 2 ай бұрын
እና እስራኤል ወገናችን አይደለም ለዛውም ጎንደሬዎች ቤተ አምሀራወች ነን
@FjkGig-r9b
@FjkGig-r9b 2 ай бұрын
@@OmerMohammed-j3w ገደል ይግባ ስለ እስራኤል የሚያገባኝ ነገር የለም በለው ---አምሐራ ትግል ላይ ነው
@Israelmedia2025
@Israelmedia2025 2 ай бұрын
תודה רבה פסיל דמוז ,ፋሲል ደሞዝ እናመሰግናለን❤
@bzuyumulu
@bzuyumulu 15 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
@TamiratDesta-h5z
@TamiratDesta-h5z 2 ай бұрын
ሀገሬ ጎንደር ወገኔም ጎንደር ዘሬም ከአማራው እስከ እስራኤል አይዞህ ወገኔ በአማራ እና በእስራኤል ላይ የተነሳው ጠላት ይጠፋል እና ጠፈዋለን በህብረት በርታ ፋሲል የህዝብ ልጅ
@אסתרפרפרה
@אסתרפרפרה Ай бұрын
טוב תודה🎉🎉🎉
@lyueli4686
@lyueli4686 2 ай бұрын
Forever Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱Israel❤❤❤❤
@agetanehayana
@agetanehayana 2 ай бұрын
ፋሲል እግዚሐቤር ዕድሜና ጤና ፀጋ ይስጥህ ለዘላለም ኑርልን כולהכבוד לך 🇮🇱💪
@yingesalemnih5070
@yingesalemnih5070 2 ай бұрын
ፍሱካው በጣም በጣም እድሜና ጤና ይስጥልን አንድነታችንን በዘፈን ስለገለፅህልን እጅግ እጅግ ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ሰው የፍኖ ጀግና ናልን እስራኤል እባክህ
@YordanosBilew
@YordanosBilew 19 күн бұрын
live for long on life
@AlemuWanaw
@AlemuWanaw Ай бұрын
ፋሲል የአማራ ቀኝ እጅ እወድህ አለሁ
@Zeda-c1w
@Zeda-c1w 2 ай бұрын
ዘንድሮ አለ ነገር(አረሱት) የምንግዜም ምርጥ የትግል ዘፈን
@adebabaygebre
@adebabaygebre 2 ай бұрын
ፋሲልዬ እንወድሃለን❤❤❤❤❤ትችላለህ🎉 ሰላም ለእስራኤል🎉 Pray for Israel the holy land❤
@AymenMola
@AymenMola Ай бұрын
Anchi yeshermuta lij enatahi tbeda
@EnamirtMulualem
@EnamirtMulualem Ай бұрын
የምወድሕ💃💃💃💃❤️❤️
@Dawitferede-w8h
@Dawitferede-w8h Ай бұрын
Fassil Demoz mekasha min malet new kegonder university S.A negn
@reaction3550
@reaction3550 2 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፋሲል I hope አንድ ቀን አንተን የሚመጥን ግጥም እንደምሰጥህ🙏❤️🇮🇱
@TsehaynehAnmaw-jt8mr
@TsehaynehAnmaw-jt8mr 2 ай бұрын
ፋሲል የህዝቡ አንቂ እንቁ ነህ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@tinsaeZeethiopia
@tinsaeZeethiopia Ай бұрын
Fasil Demoz our hero
@therelaxedguys1557
@therelaxedguys1557 2 ай бұрын
ፋሲል ኑርልን ።የእስራኤ አማራዊም ይመቻችሁ
@פנטהוןקסטה-ג4מ
@פנטהוןקסטה-ג4מ 2 ай бұрын
We ✡️
@EtsubmolaMola
@EtsubmolaMola 2 ай бұрын
Hy
@EtsubmolaMola
@EtsubmolaMola 2 ай бұрын
Selam
@ybeser
@ybeser 2 ай бұрын
❤❤❤❤ፋሲል የምግዚም ምርጥ ዘፋኝ 🎉🎉🎉🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@Zeleke-l1c
@Zeleke-l1c 28 күн бұрын
የማትታደስ ነገር ፋሢልየ
@GoogleElectronics-xv8sn
@GoogleElectronics-xv8sn 2 ай бұрын
የኔ ጀግና የ ወልቃይት አባት , አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም። ግን ብዙ አትዘግይ ህመማችን ሁሉ በዜማ ንገረን==========❤❤❤
@פקדופקדו
@פקדופקדו 2 ай бұрын
ፋሲል በጣም እንወድህ አለን በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ እስከቤተስብህ ድረስ።❤❤❤❤❤
@Asse-FA
@Asse-FA Ай бұрын
ፋሲልየ የኔ አማራየ
@etegu2806
@etegu2806 2 ай бұрын
ቤተ እስራኤላውያንን ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር ጸንታ እንድትኖር ከሌሎች ብሔረሰብ ጋራ ያልተናነሰ ልዩ አሰተዋጽኦ አድርገው ኢትዮጵያን መሰርተዋል እንዳለመታደል ሁኖ ግን ተገቢውን እውቅና እና ክብር በመንግሰት ሆነ በኢትዮጵያ ህዝቦች እሰካሁን ድረሰ አላገኙም ።
@hanam3589
@hanam3589 2 ай бұрын
I’m Israel 🇮🇱 and Ethiopia love you too
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 2 ай бұрын
No 🇪🇹 amara💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@EthioMuller-v8z
@EthioMuller-v8z 3 сағат бұрын
የመጀመሪያ፣እርበኛችን፣ፋስል፣ኑርልነ፣እንወድሀለን፣
@זאודיטודסטה
@זאודיטודסטה 2 ай бұрын
ፋሲል በጣም ግሩም ሙዚካ እንወድሀለን ከእስራኤል❤❤❤❤
@bantedesta
@bantedesta 26 күн бұрын
ፋሲልየ ሽህ አመት ነርልኝ
@alayoalayo478
@alayoalayo478 2 ай бұрын
ዋው ዋው 👏👏
@ትግሰትዩቱብ
@ትግሰትዩቱብ 2 ай бұрын
ፋሢሉ እድሜህን ያርዝመው 🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏
@AlelignTehome
@AlelignTehome 2 ай бұрын
አንበሳው ፈሲል ደሞዝ የአማራው አርበኛ ማንም ሳይነቃ የነቃ ጀግና የአባቶች ልጅ በዕድሜ በፀጋ ቆይልን
@bazezewderebe
@bazezewderebe 2 ай бұрын
Betam yetele sew neh eko fasil demo enedema ena tena yeteseteh lezelalem kefu ayekah israel hulam aneten lemekebel ayekefatem bedeseta new metekebel thanks bro
@שיפון-ד5ל
@שיפון-ד5ל 2 ай бұрын
ፋሲል በጣም አድናቂህነኝ ሁሌም ተውዳጅ ድምጽነው ያለህ❤❤❤
@למלםדסטה-ש6ל
@למלםדסטה-ש6ל 2 ай бұрын
Fasil Damoz, you are just a great singer, you felt us, the whole house of Israel loves you, God will protect you and the State of Israel and Ethiopia, Amen and Amen💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZemenuKebede-ym5mn
@ZemenuKebede-ym5mn Ай бұрын
ፋሲል ደሞዝ በጣም እንወደህክ አለን እናከብርህ አለን🎉🎉🎉❤❤❤
@aytsha
@aytsha Ай бұрын
ደስ ሲል
@ማንጠግቦሽገቢያው
@ማንጠግቦሽገቢያው Ай бұрын
ዋውው ፋሲል የኔ ጀግና ስወደው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@TedlaAlemaeyu-gm9pk
@TedlaAlemaeyu-gm9pk 9 күн бұрын
ፋስል በጣም እንወድሐለን
@MequantDesise
@MequantDesise 2 ай бұрын
ፋሲልየ ስወድህ ሺህ አመት ኑርልን ጀግናችን❤️❤️❤️❤️❤️
@JosefBelay
@JosefBelay Ай бұрын
Fasil yefano yemaberetacha kererto, akraralet !!!!
@YetegegneshAschalew-gh8lf
@YetegegneshAschalew-gh8lf 2 ай бұрын
ዎውውውው ምርጥ ስራ መልካሙን ሁሉ እመኝልሐለሁ ወንድም አለም ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@dawitmuche19
@dawitmuche19 2 ай бұрын
አንጋፋው ፋሲል ደሞዝ ክብር እና ጤና እድሜ ይስጥልን❤
@YENEHABESHAHD
@YENEHABESHAHD 2 ай бұрын
פסיל דמוז האגדי, אין עליך. תודה רבה על השיר הקצבי והמדהים. מי שאוהב את פסיל לייק, עם ישראל חי !!
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 ай бұрын
Love you so much our brother 😢🇬🇧🇲🇱🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@דוויתביינסאי
@דוויתביינסאי 2 ай бұрын
ፋሲልዬ ውድ የሆንክ ድምፅ መረዋ እንዴት ልባችንን በመለው እስራኤል እንደነካህን እግዚአብሔር የልብህን መልካም ምኞት ይስጥህ እንወድህአለን ፋሲል ደሞዝ ምርጥ ተወዳጅ ነህ የእስራኤል አምላክ ይባርክህ ❤❤❤❤❤
@TesgayGirmay
@TesgayGirmay 2 ай бұрын
ውቢቷ እስራኤል ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@yossibiru-sx3vm
@yossibiru-sx3vm 2 ай бұрын
אין אלך פסל ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🖕👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@get-hu1bo
@get-hu1bo 2 ай бұрын
ፋሲል ዘፈንህ ሁሌም ትርጉመ ብዙ ነው::
@debasmekuanent
@debasmekuanent 2 ай бұрын
Fasil fasil
@binjagav2053
@binjagav2053 2 ай бұрын
Love it !!!!!
@NegaKeleb-r6x
@NegaKeleb-r6x 2 ай бұрын
ፋሲልዬ የእስራኤል አምላክቀርውን ዘመን ይባርክ
@דסיםמולא
@דסיםמולא 2 ай бұрын
ፋሲል ደሞዝ የኛድምፀ መረዋ ለዘላለም ኑረልን
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
እስኪ ላግኝሽ ኢትዮጵያዬ የኔሞንሟናዬ ውቢት ኢትዮጵያዬ የእኛ ሀገር የለሽም ወደር ሀገሬ ኢትዮፕያ በጣም እወድሻለሁ በእግዚአብሔር ሀይል መጥቸ አይሻለሁ 🎉
@LacLacc-v4p
@LacLacc-v4p 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውው
@ברכהאלמה-ה2מ
@ברכהאלמה-ה2מ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፋሲል ድምጽ የጎንደር አማራ። የኢትዮጵያንና። የእስራኤል ህዝብ ስንሰለቱ እንዳይበጠስ የሚያደርግ ትልቅ ሙዚቃ ነው።
@HabetamShanko
@HabetamShanko 2 ай бұрын
ፋሲሎ የኛ ጀግና በርታልን💚💛❤️
@angawnurlign2175
@angawnurlign2175 Ай бұрын
Edme likehen mehayim. Lijoch almetadelachew
@HeዊTesፉ
@HeዊTesፉ 2 ай бұрын
ኑርልኝ ❤ወድሜ 😘😘😘ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍
@זוודיהביטאו
@זוודיהביטאו 2 ай бұрын
Fasil deg sew egzabher ybarkh
@Bursaa-k9p
@Bursaa-k9p 2 ай бұрын
ፋሲል እኮ በጣም ነው ምወድህ ኑርልኝ እሰከ ዘላለም ❤️❤️❤️❤️
@ErmakiVlogs
@ErmakiVlogs 2 ай бұрын
ለአሜሪካም መዝፈን አለብህ ይቺን የተባረከች ሀገር ማመስገን አለብህ ❤❤❤
@TasefayeMarekos-h1y
@TasefayeMarekos-h1y 2 ай бұрын
ሽአመት ኑርልኝ
@EsubalewTakele-y7i
@EsubalewTakele-y7i 2 ай бұрын
❤❤❤❤fasil the king of traditional music and voice of his nations ❤❤❤❤
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 2 ай бұрын
It is my opinion, Ethiopian and Israel are great deeper in historical and regional, it have common mutual interest. However staying together by any things for ever. Long lives Ethiopia and Israel.
@SerkalemWorku-j7r
@SerkalemWorku-j7r 21 күн бұрын
Fatiyee baxamii akarialluu Nurillinii
@ጠብቀው
@ጠብቀው 2 ай бұрын
ፋሲል እድሜህን ያርዝመው ፈጣሪ አሪፍ ስራ ነው አርበኛችን ይመችህ አቦ🙏🙏🙏🙏
@FikreSelasiébezabih-oj9vc
@FikreSelasiébezabih-oj9vc 2 ай бұрын
Ethiopia my country you have all my love proud to be africa
@tadeleWere
@tadeleWere 2 ай бұрын
‏יפה מאוד איזה שיר יפה ‏אוהבים אותך חיים שלנו
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
አዎ በጣም ደስ ይላል ግን እስራኤል የምትባል ሀገር አማራ ነው የሚኖርባት ???? አላቅም ነበር ውስዱኝ በኔ ውጭ ልያት❤
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 2 ай бұрын
​@Tamesgenእኔንም በወስዱኝ Dagen
@BadmanReal
@BadmanReal 2 ай бұрын
Most here from amara reagion but olso tigray and South Ethiopia ​@@TamesgenDagen
@טגהלאקה-ת4נ
@טגהלאקה-ת4נ 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ כול הכבוד לך פסיל דמוז.
@לאהטנסה-ש6ט
@לאהטנסה-ש6ט 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፋሲልየ ትለያለህ ምርጡ አኢ/ያዊውኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DemekeYeneget
@DemekeYeneget 2 ай бұрын
በሆድ ስለወደቅ እንጂ ለኢትዮጵያ ቤተስራኤላዉያን እሔ ግጥም አይመጥንም ኢትዮጵያ ቤተስራኤላዉያን ከንጉሰ ዳዉይት ሰለሞን አፄ ሀይለስላሴ ምኒሊክ ድረስ በእዉቀታቸዉ ያገለገሉ ብዙ አሻራዋችን ያሳረፉ ትልቅ ህዝቦች ነን የነደረጀ ደገፋዉ ሚዛቃ አድምጥ ቤተስራኤሎች የኖሩበት ምድር ብዙ ታሪክ አለዉ
@AnuLove66
@AnuLove66 Ай бұрын
መሀይም አለ ሞጣ😊😊
@lidiyalove5683
@lidiyalove5683 2 ай бұрын
ፋሲሎዬ ምርጥ ሰራ ነው ❤❤❤❤❤
@መለሰ-ፀ5የ
@መለሰ-ፀ5የ 2 ай бұрын
ፋሲል እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@ምህረትተገኘአሰ
@ምህረትተገኘአሰ 2 ай бұрын
በርታ አርበኘየ ማንም ባልነቃበት ጊዜ ዋጋ የከፈልክልንን መቸም አንረሳው አረሱት አረሱት የመተማን መሬት ያውም የኛን እጣ እነሱ ምን ያርጉትከኛ ሠው ሲታጣ
@קלמומספין
@קלמומספין 2 ай бұрын
ዋው ደሥ ሲል ኑርልን ፋሲል
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 2 ай бұрын
እኔ እስራኤል ነኘ ሞጣ ቀራኒወንን እና ፋሲልን በጣም ነው የምወዳቸው
@Cr7dv7
@Cr7dv7 2 ай бұрын
ስለ ፋኖ አንድነት እና አማራ ዝፈንልን ጀግናችን👌🙏
@fentahunmekashaw4178
@fentahunmekashaw4178 Ай бұрын
ለኩሩ ጎንደሬ እስራኤላዊያን ሲያንስባቸዉ ነዉ ምክንያቱም በእናታቸዉ ጎንደር ፈፅመዉ ስለማይደራደሩ። Peace for my Gondar.
@TibebMediaEthiopia
@TibebMediaEthiopia 2 ай бұрын
ፅዮናዊ ፅንኛው ፋሲል
@RedetWorku
@RedetWorku 2 ай бұрын
ኢስራኤል ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤
@gashawalelegn4704
@gashawalelegn4704 2 ай бұрын
ፌሲላችን በውነት ቃላት አጠሁልህ ፈጣሪ የድሜ ባለጠጋ ያድርግህ አባታችን ፋሲል❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@alemtsehaytadesse9389
@alemtsehaytadesse9389 2 ай бұрын
ፋሲል አድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልነረ
@Halenabera
@Halenabera 2 ай бұрын
ያዝ እንግድህ ❤️❤️❤️❤️👌👌🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬💋💋🌹🌹
@SisSis-e2h
@SisSis-e2h 2 ай бұрын
My fasil💪💪
@EniysheDemewoz
@EniysheDemewoz 2 ай бұрын
ፋሲልየ ሽህህህህህህህህህህህ አመት ኑርልኝ
@mekuriawalemu1494
@mekuriawalemu1494 2 ай бұрын
Fasil you are unique and like you too much!!!!
@Tigst-p7q
@Tigst-p7q Ай бұрын
ፋሲል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@TiiiG1
@TiiiG1 2 ай бұрын
Love Israel ❤❤❤
@zufanalemaw4256
@zufanalemaw4256 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል💚💛❤️
@EtsubmolaMola
@EtsubmolaMola 2 ай бұрын
Hy Selam
@טליוונדמו
@טליוונדמו 2 ай бұрын
❤❤❤❤ אוהבת פסיל
@Ethiopiayou
@Ethiopiayou Ай бұрын
ፋሲል አንበሳው ❤❤❤❤❤
@MelkamuTgabe
@MelkamuTgabe 2 ай бұрын
Norelen fasilachen
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
YIGZAW BELAY NON STOP #1 Ethiopian Music 2023_2024
13:32
ይግዛው በላይ_ Yigzaw Belay Official
Рет қаралды 148 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН