ፈታ አሠራር

  Рет қаралды 2,721

zyneb Tube

zyneb Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@tewahedohaymanote2819
@tewahedohaymanote2819 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ደስ የሚል አስራር ነው ሞያ ተሰቶሻል በርችልን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን በአዳድስ ስራዎች እንጠብቃለን ሀገራችንን እግዚ አብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን እግዚ አብሔር ያድለን 😍😍😍
@hayatyalahebareyaYUBE
@hayatyalahebareyaYUBE 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ሠላም ለቤትሽ ሰላም ለሀገራችን የኔባለሞያ በጣም የሚያምር በጣም የሚጣፍጥ አሠራር ነው ካቺ ብዙ ነገሮች እንጠብቃለን በርችልኝ የኔቅን የምወድሽ ደሥ የሚል አሠራር ነው አብረን እደምናድግ ተስፋ አለኝ ባላህ ተስፋ አይቆረጥም የኔውድ ማሻላ ማሻላ መልካም የረመዳን ወር ተመኘሁልሽ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amesginalew wude
@emuhayte
@emuhayte 2 жыл бұрын
ዋሊኩም እሰላም ውርህመቱ ላለ ወበርከቱ በርችልኝ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባርክ✅😍🌹
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amen Amen Emuye
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ የኔ መልካም እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋውውውው በጣም አሪፍ የሆነ የምግብ አሰራር ይዘሽልን የመጣሽ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልሽ መልክ ስጠኝ እጅ ሞያ ከጎረቤት ይባባል ወደሽና ፈቅደሽ ሞያሽን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን ።ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ለናት ሀገራችን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amen amen amesginalew EMA
@belayneshefeqer367
@belayneshefeqer367 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዘልኝ የኔ ውድ በርችልን የኔ ባለሙያ ♥♥♥♥♥♥♥
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
ዋው በርቺ እኔም ደምሬሻለሁ ታዳ አንቺም መደመርሽን በተራሽ እኔን አደራ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ይኔ ባለሙያ ትስለም የዲስ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amen Amesginalew
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላለ የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽልኝ ማማየ ውዴ እግዛብሔሪ ይመሥሰገን ውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔው እህት ማሻላ ማሻላ የኔውድ በጣም ነው የሚያምሪው እወነት በጣም የሚያምሪ አሠራሪነው ውዴ እጂሽ ይበረክልኝ የኔ መልካም እህት በሪችልኝ አውናት የምራል የኔ ባለሙያዋውው አገራችንን ሠላም ያድረግለን የኔውድ በሪችል በጣም የሚጣፋጥ አሠራሪነው አውነት ያምራል
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
inqan dena koyeshig Ema Amesginalew
@saratefera3852
@saratefera3852 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሺ አሪፍ ነው የኔ መልካም ስላካፈልሺን እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እረመዳን ከሪም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ያድለን ከመጣብን መቅሰፍት ሁሉ እግዚ አብሔር ይሰውረን 😍😍😍
@tube-tx4zy
@tube-tx4zy 2 жыл бұрын
አሠላም አልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት ዘይነቤየ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆንጆ ዋውውውውውው ማሻ አላሀሰ እጅሽ ይባረክ የምር ባለሙያ ነሽ እኔ መቸም ንኸን ነገስ ሞክሬው አላውቅም ሲያነሡብኝም አልቺልም ነው የምላቸው እነሡ አልፎ አልፎ ያጨማልቃሉ
@heavenhopetv3697
@heavenhopetv3697 2 жыл бұрын
4 tamsak done Very good 👍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Thank You
@tadelechtube
@tadelechtube 2 жыл бұрын
ዋውው ቆንጆ አሰራር ነው ወድጄዋለው የኔ ባለሞያ ኛሚ ነው በርቺልኝ ጠንክሪ የኔ መልካም እህት😍😍😍😍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amesginalew Esha Allah
@ኡሙአብበክርሚዲያ
@ኡሙአብበክርሚዲያ 2 жыл бұрын
አስላምአለይኩምእንዴትነሽ።ዋዋዋወውማሻአላህ።ውዴበጣምያምራል።ፆሜንልታጣፍነበር
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Walekum Selam Amesginalew
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
እሙ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ በርቺ በተረፈ
@ginalynventura7662
@ginalynventura7662 2 жыл бұрын
Hi selam zenab masha allah mera kuweyssi tane mera sewie gemate ok 👌👌👌👌👌👍👍👍💝💝💝💝
@ኡሙአብበክርሚዲያ
@ኡሙአብበክርሚዲያ 2 жыл бұрын
አህለን
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
Ginalyn እኔ ደምራለሁ በተራዬ ደምሩኝ
@mersa12
@mersa12 2 жыл бұрын
አሰለማልኩም ወረህመቱሊላህ ወበረከቱ መሸአላህ መሸአላህ ብል አፍየ እህት በርችልኝ 🌷🌷🌷🌷🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🍦🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Walekum Selam Werahmatulahi Weberkatu Amen
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
መርሣ ሰላም በርታ ደምሬሃለሁ እኔም ደምረኝ
@tube20134
@tube20134 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው እያሳየሽን ያለሽው እጂሽን ይባርክልን እውነት ይሄን ምግብ ሰርቼ አላቅም ለመስራት ዝግጁ ነኝ ይሄን እያየሁ እሞክራለሁ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amesginalew Ema Mokirew Betam Konjo Feta New
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ዜድየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ማሽአላህ የሰራሽው ሰላጣ ቆንጆ ነው የምወደው ምግብ ነው ይስለም የዲክ ያው ከረመዳን ጋር ስራ ይበዛል የምግብ ሙያ ደግሞ ጥበብ ነው በርቺልኝ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
walekum Selam Werahmatulahi Webrkatu Amesginalew Zuzuye
@ሰብለጌቶቶ
@ሰብለጌቶቶ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለምያ እህት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ 👍👍❤️
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amen Amen
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
ሰብሊዬ በርቺ አንቺም እኔም ደምሬሻለሁ በተራሽ መደመርሽ እንዳትረሽኝ
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
አላህ እጅሽን ይባርከው በርቺ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amen Amen Amesginalew
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
ሰላምሸን ይብዛ ውድ እህታችን እንካን በሰላም መጣሸ ሞያሺ ሞያሺ ይታይልሺ አቤት ሞያ ብሎ ዝም በጣም ገብዝ ነሽ እማ ዶሞ ካንቺ ከዚህም የበለጠ ነገር እዘሺልን መተሸ እንደምንማር ሞያ ተስፋ አለኝ በተረፈ ስትቀሪጪ በደብ አድርገሽ እያሳየሸ ሞሆነ አለበት እናም በርችልኝ ውድ ውድድድድ❤❤❤🍀🍀🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@tube96779
@tube96779 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና የሰስጥልኝ እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ ጎበዝ ነሽ ውዴ የሀረብ ሀረር ሴት በሁሉም ሙሉነች እህቶቻችን ጎበዞች ናችሁ እህታችን ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከዚህም በላይ በቅንነት እየተሳሰብን ከተደጋገፍን ሁላችነም ካረብ ቤት ስራ ወጥተን ለራሳችን መኖር እንጀምራለን ቅንነት ካለ በውስጣችን ህይወትም ቀላለሰ ትሆንልን አለች በጣም ያምራል ዋውውውውውውውውው ተባረኪ እምወድሽ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amen Amen Amesginalew Awo ewnet New Ehta
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
ደምሬአለሁኝ ደምሩኝ
@ዜድቱዩብ-ገ9ኰ
@ዜድቱዩብ-ገ9ኰ 2 жыл бұрын
Aselamu.walekum.zyneb.indete.neshi.masha.allah.betam.arife.new.berchi
@midiyoutube
@midiyoutube 2 жыл бұрын
ሠላም ብያለው ማአሻአላህ በርቺ
@midiyoutube
@midiyoutube 2 жыл бұрын
ቤተ ሠብአድርግኝ አርጌሻለው ሀቢቲ
@jannat6375
@jannat6375 Жыл бұрын
የኔዉድ በጣምአመሰግናለሁ ዛሬ ያቺዉ እያየሁሰርቼ ሲጣፍጥ ማዳሜ በጣምወደደችዉ💚💚💚👏
@zynebtube3600
@zynebtube3600 Жыл бұрын
AMESGINALEW
@hageratube8338
@hageratube8338 2 жыл бұрын
ሰላም ዘነብዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔባለሙያ ቤተሰብ አርጊኝ
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም እየበረታችሁልኝ ነው
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ደምሬ አለሁ በተራ እኔንም ደምሩኝ
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 2 жыл бұрын
ሠላም ጤናይስጥልኝ እንደምነሽ ዜናብ እኔ አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የኔልዩ የኔ ባለሙያ ሙያሽኮ ውይይይይይይይይ ባልሽ ታድሎ እኔ እድርሽነበር ፋቃድሽ ቢሆን የዛሬ ልጆች መች እሽ ትሉና😥 ፋቅር እሚባልነገር እያለ እኔማ ሁሉነገር ዞጂጂት አድርጌ እደዛነበር ያሠብኩት እጂሽ ይባርክ ምርጥነው
@intutube
@intutube 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
awlekum Selam
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
Intu ደምሬሻለሁ ዲድሪኝ
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
Egazeyabehare yemasegan lehagerachen selam fekare andenat yadelan amen ehitachen betam arefe vedio new gobezze enamesagenalen keberalen betam arfe megab new yemetaseraw kebatelan enamedgenalen betam aref new wuwu fetoshe betam adenakeshe negn berachelan WUWU ehitachen betam arefe vedio new 💞💞💞👍👍👍👍
@zynebtube3600
@zynebtube3600 2 жыл бұрын
Amesginalew wude
@nesrutubeh7937
@nesrutubeh7937 2 жыл бұрын
Yeselam ደምሬአለሁ በተራ እኔንም ደምሩ ሁላችንም ድምርር አድርጋለሁ ተያይዘን ማደግ ነው
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
ፈታ በርደጄን ለእራት
11:38
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 39 М.
ሬስቶራት እስታይል ፈታ ወረግ አነብ
8:06
tema ethio tube
Рет қаралды 4,4 М.
በድጃን ፈታ  አሰራር
9:17
ወይኒ ዩቱብ woyni tube
Рет қаралды 1,3 М.
ሙሰጋ አሰራር
16:52
fozii Yenus
Рет қаралды 13 М.
ሁለት አይነት የዝኩኔ ምግብ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 13 М.
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН