ሃይሚ ጆሊ ጁስ ስለግል ህይዎቷ . . . 10 ዓመት ሆኖኛል እናቴን በአይኔ ካየዋት haymi with Fegegta React

  Рет қаралды 244,774

Fegegita React

Fegegita React

Күн бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaR...
SUBSCRIBE: / @fegegitareact

Пікірлер: 273
@FegegitaReact
@FegegitaReact 2 жыл бұрын
የሃይሚ ቻናል 👉kzbin.info/door/5j1r1kKBTmC10oxcFgz6Lw
@lifeisbeautiful7037
@lifeisbeautiful7037 2 жыл бұрын
ሀይሚ እንዴት ደስ እንደምትይኮ 🥰 🥰 🥰ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ❤️❤️❤️
@etigirma2479
@etigirma2479 2 жыл бұрын
ሀይሚ ተጫዋችነትሽ ግልጽነትሽ በጣም ደስ የሚልና እድሜቸውን ለሚደብቁ ኢትዮጵያ ሴት አርቲስቶች አርአያ ነሽ በርቺ ፈጣሪ ልጅሽን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን አሜን
@akalone1339
@akalone1339 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ እዉነት ነዉ የምልሽ ከድሮ ጀምሮ የድርብ ወርቅ ልጅ ነዉ የምትመስይኝ የነበረዉ እረኛዬ ላይ የምተዉነዉኅ አማማ ቸሬኅ እጅግ በጣም ነዉ በኔ እይታ የምትመሳሰሉት
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 2 жыл бұрын
I swear to go god I just comment!! She looks exactly her ( dereb werk) you have good eye @ Ak Alone!👍🏾
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 2 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ቁርጥ አንድአይነት ናቸው! ለዛውም እኔ በድርብ ወርቅ እድሜ ስትደርስ ልክ እሷን የምትመስል ይመስለኛል
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እምወድሽ በምክንያት ነው የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር ልጂሽን ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@melatdesta9825
@melatdesta9825 2 жыл бұрын
ልጀ ልጀ ስትይ እራሴን ባንቺ ዉስጥ አየሁት ልጅ ስንወልድ ሂወታችን ትርጉም ይኖረዋል የእዉነት መኖር እንጀምራለን ሰላምሽ ይብዛ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሜን 🙏እመቤቴ 🙏ሁሌም ደስታሽን ታብዛው የኔ ፍቅር 💝እሷ ትጠብቅሽ 🌹🙏
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
የኔ ማር እመቤታችን ከነ ልጂሽና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ።
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናትናልጅ ናፍቆት 😔 እግዚአብሔር ለአይነ ስጋ ያብቃችሁ የኔ ሳቂታ
@tsigeredamengsitu9091
@tsigeredamengsitu9091 2 жыл бұрын
ሀይሚ የኔ ዘመን መልካም ሰው ዘመንሽ ይባረክ ስለእድሜ አትጨነቂ ከዘመኑ ጋር መሄድ ነው
@addisalemabebe9848
@addisalemabebe9848 2 жыл бұрын
በመብርሀን ስም ስወድሽ አይጣልብሽ ሳይሽ የልጅነት ትዝታወቼ ከች😂😂😂 በጣም ደስትያለሽ❤❤ ድርብወርቅን ትመስይኛለሽ በነገራችን ላይ ስታረጂ እሷን የምትመስይ ይመስለኛል😂😂❤
@meditube9150
@meditube9150 2 жыл бұрын
ስለ እድሜዋ ስትናገር ምንም አትሸማቀቅም ሰይፉ ላይ ስትናገር አቦ ይመችሽ ፈገግታሽ ብቻ ይማርካል የኔ ውድ
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
ልደብቅ ብትልም እኮ የማይሆን ነው ብዙዎቻችን በእስዋ እድሜ እና ከእስዋ ያነስን ጆሊ ጁስ እያለች ስታስተዋውቅ እናውቃታለን
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅር በጣም ነው ምወድሽ አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ከናትሽ በሰላም ያገናኝሽ😍😍😍😘
@selamawitharegwoine6153
@selamawitharegwoine6153 2 жыл бұрын
በጣም ተጨዋች ነሽ ግልፅ ነሽ እራስን መሆን ላልሽዉ ደግሞ እኔም በአንቺ ሀሳብ እስማማለሁ በርቺ ይመችሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 2 жыл бұрын
U r remind me of my childhood..😍❤️ tv ጎረቤት ነበር የማየው የልጆች ክፍል ግዜ ስትደንሱ ደስ ብሎን ነበር የምናያቹ አይ ጊዜ
@senaitadugna6690
@senaitadugna6690 2 жыл бұрын
ብዙ አርቲስቶች አስተያየት ሲሰጡ ሲያስተሉ አንቺ ግን በጣም ጣፋጭ ነሽ
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅ ላይክ።።።።።
@kalkidantadelo9768
@kalkidantadelo9768 2 жыл бұрын
እንደ አንች አይነት ጠንካራ እና አስተዋይ ወጣት እናቶች ያብዛልን
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 2 жыл бұрын
በጣም እጅግ በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ሁሌም ሳቂልኝ
@rahelwale2
@rahelwale2 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ የእውነት ሰው ነሽ እኮ ይመችሽ❤️❤️❤️
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የልጅነት ፊትሽ እኮ እራሷ ናት ❤ፈገግታሽ 👌እረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጅሽን ቁምነገር ያሳየን ❤🙏🌹
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
የኔ ማር ግልፅነሽ ስወድሽ ልጅሽንና እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🙏የምግብ ምርጫሽ ልክ እንደኔ 🍅ስወድ ከስጋ በላይ ሑሌ የማይሰለቸኝ😘
@helutube9275
@helutube9275 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ነሽ አትጠገቢም ሃይሚዬ 🥰
@desstadessta
@desstadessta 2 жыл бұрын
በቃ ፅድት ያልሽ ሴት💖
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ኡፍ እምዬማርያም ስትይ ደስስትይ
@kalkdan5721
@kalkdan5721 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ የኔ መልካም ምንም ማስመሰል ጉራ የየሌለብሸ ልዩ ሰዉ በማያልቀዉ ዉድድ ነነዉ ምናረግሸ 😍😍😍
@soulwave888
@soulwave888 2 жыл бұрын
Yene konjo, I love your energy betam!! You have such a positive outlook on life and you're such a free-spirited person❤
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ደሞ እድሜያቺን አንድ አይነት 😍😍😍😘😘😘😘
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
መች ተናገረች
@messymeesy4350
@messymeesy4350 2 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832ካስፈለገህ ሰይፉ ላይ ገብተህ ሹፍፍፍ ክክክክክ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@zuzumohammed7832 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@messymeesy4350 ደምሪኝውዴዋ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
የኔ 💝💝💝💝ፍቅር ሃይሚዬ 💝💝💝የኔ ፈታ ስወድሽ ❤❤❤❤ልጅሽን እመቤቴ ትጠብቅልሽ 🌹🌹🌹ሳቂታዬ 💝
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 жыл бұрын
ዋው እምወድሽ ምርጥ ሤት ነሽ ልጅ እያለው ያንቺን እኩል እየዘፈንሽ ስትደንሺ አቤት ደስታችን ይገርማል ወደሁዋላ መለሽኝ የኔ ቆንጆ ልጅሽን እመብርሀን ታሳድግልሽ❤❤❤❤
@lucybelay1414
@lucybelay1414 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ቆንጆ እንደዚህ ተጫዋቸ ነሽ በርቺ ውዴ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
የኔ ጄኔሬሽን በመሆንሽ እኮራለው 💝
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 2 жыл бұрын
she is so positive and free girl
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 2 жыл бұрын
እኔም 10 አመት ሆነኝ እናቴን ካየው በሰላም ያገናኘን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እኔም አስር አመት ሆነኝ አላህ በሰላም ያገናኘን
@simbo9685
@simbo9685 2 жыл бұрын
Amen
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
እኔ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 2 жыл бұрын
እኔም 4 አመት ሆነኝ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 2 жыл бұрын
Oh ! Yebeg tera /kera Bulgaria lig. Adegesh leleg bekash thank God!! Enateshen leza new long time yalayehuat. Balachebet Geta yetebekilesh beselam lemegnaget yabekacheu!! Yemewedew beteseb neber besefere your mom was so strong . Good bless you and your family my beautiful!!
@chuchuyimerali2933
@chuchuyimerali2933 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች ቀለል ያለች
@hanahanicho1929
@hanahanicho1929 2 жыл бұрын
ሀይሚ ስወድሽ ፈታ ያልሽ ነሽ😍😍😍
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ይሄ የእድሜ ጉዳይ እኔ ላይ ብቻ ነው መቁጠሩን ያላቆመው አልሀምዱሊላህ እኔ 52 ደርሷል።
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 2 жыл бұрын
እኔም 100 አመቴ
@user-bs6wu6rx5x
@user-bs6wu6rx5x 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h ማሻአላህ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h 😂😂😂አብሮ ይስጠን 150
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 2 жыл бұрын
@@user-fc6ds3jy8h አይገርምም እኔ ደግሞ 105 😑
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ኮንፊደንስሽ 👌👌ኡፋ ❤❤ውስጤ ነሽ ሁሉም እንዳንቺ ልጅ ከስራ በላይ ነው ያሳድግልሽ መሐተብሽ ❤yes እምነት ከምንም ብላይ 👌ቤተሰብ 👌አሜን ይመስገን እንኳን ተረፍሽ 🙏እውነት ነው እራስን መሆን ከምንም በላይ ዉጤቱ 👌ልክ እንደኔ ፈሪ ሆኛለው 🥲
@addisalemabebe9848
@addisalemabebe9848 2 жыл бұрын
በመብርሀን ስም ስወድሽ አይጣልብሽ ሳይሽ የልጅነት ትዝታወቼ ከች😂😂😂 በጣም ደስትያለሽ❤❤
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 жыл бұрын
ስወዳት እድሜዋን በኮንፊደንስ እምታወራ😍😍😍
@helenfiker4916
@helenfiker4916 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከተወለደ በሃላ ፈሪ ያደርጋል
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
በጣም በፊት ምንም አይመስለኝም ከወለድኩ በዋላ ግን ህይወቴን ስሳሳላት እኮ
@hiyewttube
@hiyewttube 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ግልፅ እና ደስ የምትይ ሰው ነሽ
@afomiafomiyafie1962
@afomiafomiyafie1962 2 жыл бұрын
ወይኔ ቲማቲም እኔም እወዳለሁ 🥰🥰
@genetsiyoum8786
@genetsiyoum8786 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅሽ ይደግልሽ የኔ ቅን
@zetsikume9259
@zetsikume9259 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለች """"ልጅ የእግዚያብሄር ስጦታ ነው ግን በሁሉም ቪድዮ ላይ ልጄ ልጄ ትላለች እንዴዬ ለፈጣሪ ስጪ አይንሽን አንሺ ጥሩ አደለም እኔም እናት ነኝ ።ምክር ነው
@emmeradv1
@emmeradv1 2 жыл бұрын
ሃይሚ ጎበዝ በርቺ የከቤ ልጅ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 2 жыл бұрын
ሀይሚ ስወድሽ ልጂሽን ያሳድግልሽ
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
ሀይሚ በጣም ደስ የምትይ ግልፅ ተጫዋች ነሽ ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ይጠብቅሽ ።
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 2 жыл бұрын
She Look like exactly like dereb werk ( emama chernet)!!!!!!!
@addisgirma6255
@addisgirma6255 2 жыл бұрын
Yene gobez Berchi Egezihaber lijeshenm betena yasadigilesh konjo🙏
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ ፈታ ያልሽ ልጅ ነሽ
@wosenhabtamu5404
@wosenhabtamu5404 2 жыл бұрын
ውዴ ልጅሽ የወደፊቱ የኢትዮጵያ መሪ ነው ሚሆነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@saharasalih5399
@saharasalih5399 2 жыл бұрын
በለው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@edomzelelew1762
@edomzelelew1762 2 жыл бұрын
አረ ምን በወጣው
@ashikakeyredin36
@ashikakeyredin36 2 жыл бұрын
የቀይ ቀበሮ ቂጥ ትመስያለሽ አለኝ እሱ ምን ሲያረግ ነው የቀይ ቀበሮ ቂጥ ያየው😂😂😂😂😂
@tlove1775
@tlove1775 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፅጌ ፈገግታ ይቅረቡ የምትሉ ላይቅ 🙏👸🤴
@elsaelsa25
@elsaelsa25 2 жыл бұрын
ዳኒ ፅጌን ይወዳታል ግን ፍቅሯን ስለገለፀችለት ራሱን ማየት ጀመረ😂😂😂😂😂😂😂
@koketiii4830
@koketiii4830 2 жыл бұрын
Anfalgem ba yotub eraschenene yasmamute yebakanale
@mayawowwwwwmaya6490
@mayawowwwwwmaya6490 2 жыл бұрын
በትክክል መኖር ለልጅ ነዉ
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 2 жыл бұрын
ሃይሚዬ ውድድድ ነው የማደርግሽ የእኔ ወርቅ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
Hami embeta kidest dengel mariyam tetebekesh lijeshenm tasadegelsh🥰🙏
@chobelaw1344
@chobelaw1344 2 жыл бұрын
She's so cute and funny.
@eskedaralemu781
@eskedaralemu781 2 жыл бұрын
የኔ ውድ 1ኛ ነሽ ትለያለሽ ❤️❤️❤️❤️🥰
@samsafegacho4956
@samsafegacho4956 2 жыл бұрын
ሃይሚ ትዝ የሚለኝ የጆሊጁስ ማስታወቅያ ላይ ነው እሱን ለማየት እጠባበቅ ነበር ዳንስሽ አይረሳኝም ይመችሽ!
@kalkdan5721
@kalkdan5721 2 жыл бұрын
የያለንን አባት ጎግል አድርገን ደረረስንበት ሀይሚዬ የኔ ቅን መልካም ሴት አይገርምሽም በጣም እድለለኛ ነዉ አንችን ከመሰለ ሴት ልጅ ማግኘቱ ምወዳት ፎንቃዬ ፋርያት እያለ ሲቀባጥር አንችን የመሰለለ ቁጭ አርጎ አወረድኩት ደም ጋደኛ ተብየዉ የቤተክርስቲያን ልጅ ነዉ ምናምን እያለ ያሽቃብጥለለታል ድንቄም የቤተክርስቲያን ልጅ
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
የትኛው ነው
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@na-uu5or ደምሪኝውዴዋበአላህ
@na-uu5or
@na-uu5or 2 жыл бұрын
@@fatumawase ok
@freweynileake9438
@freweynileake9438 2 жыл бұрын
Liju erasu kurt esun
@hayatnesro4167
@hayatnesro4167 2 жыл бұрын
@@na-uu5or እዚ ላይ የተለቀቁትን ቪዶ ላይ ፈልጊው 2ሆነው የቀረቡት አንዱ ፀጉሩ ድሬድ የሆነው ዘፍኞች ነገር ናቸው አፍሮ ምናምን ነው ሚባሉት
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከመውለዴ በፊት ለምንም አልጨነቅም ነበርእኔም በፊት አሁን ጥፋትኳ ላጠፋ ሥል ልጄን አሥባለሁ
@user-zu9sv6qw1v
@user-zu9sv6qw1v 2 жыл бұрын
ዳኒ እና ፅጌን አቅርብልን
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከልጅ በላይ. ምንም የለም ልጅሽን ተንከባከቢ
@betelehemhalefom3653
@betelehemhalefom3653 2 жыл бұрын
Jegenit beyeshalhu positive amelkaket yalat 🥰❤️🥰
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
ሀይሚ ፍቅር ነሽ ባጭሩ🙏🙏🙏
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 жыл бұрын
ለምን አላቃትም አይ እኔ ፈታ ያለች ትመስላለች🤗ቴክቶኳን ንገሩኝ ውዶቸ❤
@thewarrior2308
@thewarrior2308 2 жыл бұрын
Miss julyjuice
@tigistkassahun280
@tigistkassahun280 2 жыл бұрын
Miss jolyjuce
@ethiomarvel3511
@ethiomarvel3511 2 жыл бұрын
fegegitawoch hulem endesua ayinetuan gabzulin🙏🙏🙏
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 2 жыл бұрын
የፈለገ ንፋስም አለብኝ ብለሽ ብታምኚም የ 90ስ ልጅ መሆንሽን ለዛሽ ይመሰክራል ለማንኛውም በርቺ
@salemkaleb8865
@salemkaleb8865 2 жыл бұрын
I went the same elementary school magic carpet with her and her sister she was shy back then .... every time i see her she put a smile on my face love her energy...
@nadiyayimmae682
@nadiyayimmae682 Жыл бұрын
Me too her sister also my batch
@abjosi7589
@abjosi7589 2 жыл бұрын
I always wish to see you and hug you Haymiye ❤❤❤ when I see u I go back to 90s & I remember all my childhood.
@mahi1749
@mahi1749 2 жыл бұрын
Haimi, sera seteshign eko - been profiling the single dudes on Fegegita and i am guessing the following - Kalab Mulugeta, Mafi Leul, or Nati ? Wuyyy tell us already, dying to know who got to be lucky enough to win Ebdit's heart !
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 2 жыл бұрын
ጆሊ ጁስ ነፍሴ ነው😀😀
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ስትመቺኝ ግልፅ እዲነውእራስንመሖን እኔም እዳንቺ ነውባሕርዬ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ስወድሽ !!
@kaltefera2091
@kaltefera2091 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምድሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 2 жыл бұрын
የምር ትለያለሽ 🥰🥰🥰
@hddjdbjdjddj8117
@hddjdbjdjddj8117 2 жыл бұрын
እወነትሽ ነው ሰውየምኖረው ለልጆ ነው
@fatihajimmasanyiihaacaluu1872
@fatihajimmasanyiihaacaluu1872 2 жыл бұрын
በቀጣይ meski menge. 🙏
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
በርቺ ምርጧ 👍👍👍
@tiruyasfaw5327
@tiruyasfaw5327 2 жыл бұрын
ስወድሽ 90ናዎችንማ አድምቀሽልናል
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ እንኳን ወልዶ ለመሳም አበቃሽ።
@ethiopialove2125
@ethiopialove2125 2 жыл бұрын
Wallh yaa Direbe warek.liji masalsheng temasasalalachu
@appapp918
@appapp918 2 жыл бұрын
Menem ayenet videyosen ayechea alwkem gen emeyea mareyam seteyeidessss alesen
@fundisha4life
@fundisha4life 2 жыл бұрын
ምርጥና አዳዲስ የሆሊውድ ፊልሞችን አጭር ታሪክና የፊልም መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ።
@hermelaheri9972
@hermelaheri9972 2 жыл бұрын
Yene fiker minale Hulume artist endanche feta bile berchilene wede
@solfaye7848
@solfaye7848 2 жыл бұрын
ጎበዝ ሴት👏🏿👏🏿👏🏿
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 жыл бұрын
መልኩ ግን ቲክቶከሩ ጉዋደኛሽን ይመስላል ልበል 🙄🙄🙄🙄🙄
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ግልፅ ነሽ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 жыл бұрын
ሀይሚዬ ስወድሽ እኮ💝
@mahleteshetu2930
@mahleteshetu2930 2 жыл бұрын
ድምፅሽ ሲያምር የትልቅ ሰዉ ነው ሚመስለዉ😁
@tiyabekele8908
@tiyabekele8908 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ🥰🥰🥰
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 2 жыл бұрын
እኔ ገና ዛሬ አለሁሽ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወይ "ጆሊ ጁስ????😁👍” አ ይ ረ ሳ ም ል ጅ ነ ት🌺♥️👍
@medutube1257
@medutube1257 2 жыл бұрын
ዩሀና ነዉ የልጅሽ አባት🙄
@meme-pf1xf
@meme-pf1xf 2 жыл бұрын
Hi Himi we used to go to a same school Magic carpet i was your sister class Esate you were so tiny and so quite. Please say hi to esate
@tiftyaletaem6699
@tiftyaletaem6699 2 жыл бұрын
She is such vibe🤣🤣🥰🥰🥰
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
መልካምነት መልካምነት የህይወት ስንቅ ነው/ "በሰጠሀው መጠን ትቀበላለህ" መልካም ሰው መልካም ህይወት ያገኛል መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል መልካም ሰው ደስታን ያገኛል መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል መልካም ሰው የተራበን ያበላል መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው ወዳጄ ሆይ የመጠሪያህን ጊዜ አታቅምና በደልን አትፈፅም
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН