ፈሪሀ ክፍል 142

  Рет қаралды 413,191

Feriha - ፈሪሀ

Feriha - ፈሪሀ

Күн бұрын

Пікірлер: 366
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
@እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እዚ ፊልም ውስጥ የነ ኢመር እና ፈሪሀ ፍቅር እንደ ላራ አስተዋይ ልጅ ይስጠኝ ደስስትል እርጋታዋ ላራ እንደ አሚር እና የጉልቱም ባል የኢሜር ጓደኛ ደስሚሉኝ ሰዎች ናቸው
@samerahsamerah1728
@samerahsamerah1728 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ምርጦች ኢሚር ፈሪሀ።ስወዳቺሁ
@kareemewolnshet4031
@kareemewolnshet4031 5 жыл бұрын
ላራ ምርጥ ልጅ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ ፈሪሀ ውደ
@zenahzenaa6404
@zenahzenaa6404 5 жыл бұрын
መህመት እሥከ ሚሥትህ ይድፋችሁ ፊሪሀ የኔ ውድ አይዞሽ ያልፋል
@teshemedest6599
@teshemedest6599 5 жыл бұрын
ትክክል
@nebiyata332
@nebiyata332 3 жыл бұрын
አሜን አቦ ይድፋው
@MateBaBey
@MateBaBey Жыл бұрын
ድፍት ያድርጋቸው አብሶ መስቱን ውይይይይ😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@TitiYrwendimu
@TitiYrwendimu 7 ай бұрын
Endene tekatlachihual
@Ffjjg-og2jm
@Ffjjg-og2jm 5 ай бұрын
እደት እደምጠላው እኝክ
@lobabalobaba6499
@lobabalobaba6499 4 жыл бұрын
እና ኢሚር ሲጣሉ ይከፋኛል ፈሪሀ የኔ ቆጆ አይዞሺ ኢሚር አሳዘናችሁኝ ሁለታችሁም እናተ ሰትዋደዱ እጂ ስትጣሉ ማየት አያስደስተኝም ታረቁ ማሬ አችም ድርቅ አትበይ የስዉልጂ ይሳሳታል
@zab544
@zab544 5 жыл бұрын
ኢሚር እነ ፈሪሀ እነ ጉልሶ እነ ለራ እነ አቶ ሌበንት ስወዳች ዉስጤ ነቸዉ
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አይሰሂር ቦርሳየንእረስቸዉ አላለችም ይዘዋለችኮ😁😁😁😁
@madnaizalga857
@madnaizalga857 5 жыл бұрын
የፈሪሀ አክስት ታስቀኝለች የኔ እናት
@MohMoh-je4iz
@MohMoh-je4iz 5 жыл бұрын
Ye feriha akstnwedatalew
@dekorachid4372
@dekorachid4372 5 жыл бұрын
Vxz
@روزه-ق8غ
@روزه-ق8غ Жыл бұрын
ኢምር ብጣዕሚ ኣሕዚንካኒ
@رابياكايدا
@رابياكايدا 13 күн бұрын
ጠላቱን❤❤❤❤❤❤ አላህ ያስፋላችሁ
@HeroHero-kr3uz
@HeroHero-kr3uz 3 жыл бұрын
ማነዉእንደኔየጉልሡምእናትየሚወዳት
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
የኔዉብ ፈሪሀየ ኢሚርየ ፈተና የሚበዛዉ እናተ ጥንዶች ፍቅራቹ የሚያምር ስለሆነ ነዉ እሽ ፈጣሪ የሚወደዉን ነዉ የሚፈትን የእዉነት🙏💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😭😭😘❤❤❤❤❤❤❤
@طويبهطويبه
@طويبهطويبه 3 жыл бұрын
ፈሪሀ የኔዉድ ስወድሺ አይዞሺ ያልፍል
@djvchjc1323
@djvchjc1323 4 жыл бұрын
ኡፎይይይ ኢሚርና ፈሪሀ የእውነት አሳዘኑኝ
@ZahraFatemah
@ZahraFatemah 9 ай бұрын
ወይ ጉዲ ፈረሃ ኣሁንስ ባኣንድ ስህተት እደዛ ትላለሽ እደየ ኣበዛሹው እፍፍ አሜር የኔ ማርርርር ኣይዞህ ❤❤❤
@amiseid-wo5py
@amiseid-wo5py 8 ай бұрын
ውይ ሰሂር መህመት ባልናሚስት ካድወዝይቀዳል አቃጣይ 😂
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይ ማካበድ የኤመርየልጅ አያት ሰራተኞቹ ስለሊነውብር የለኝም ሰጨኝ አትይም ውሸት አያዋጣም እውነት ብዘገይም ትወጣለች 😂😂😂
@Hayat-o5t
@Hayat-o5t 10 ай бұрын
መህመት ሲያናድድ እህቱ አይደለችደ ደደብ ነው አቃጠለኝ ፈሪሀ የሀበሻ ወንድ ቢሆን አስር ጥፊ ይጨምርሻል😅😅
@hawletabdu7231
@hawletabdu7231 4 жыл бұрын
ጎደኛማለት. እደኩራይ. እፍ.
@SemiraSemira-b1t
@SemiraSemira-b1t 11 ай бұрын
ኤሚር እና ፈሪሀ ሳጣሉ ደስአይለኝም😢😢
@abrhamzemene2121
@abrhamzemene2121 11 ай бұрын
Lara yene mirti ewunetegna❤
@seadaseada1836
@seadaseada1836 4 жыл бұрын
አንዳንድ ግዜ መልካም ጎርቤት መኖሩ ጥሩነው ላራ እና እናቶ ለካንሱ ያላቸው አመለካከት
@hbdgfs2138
@hbdgfs2138 3 жыл бұрын
ደስይላልበጣም
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
የፈርያ እና የአምር ወዳጆች ወደ ቤት ጐራ በሉ
@fatimayimam9912
@fatimayimam9912 5 жыл бұрын
ወደማንቤት
@nayimatukie5836
@nayimatukie5836 5 жыл бұрын
ዋው የኔምርጦች ስወደቺ ኢሚር ፈረሀ
@tigeewsanbetorthdox7349
@tigeewsanbetorthdox7349 11 ай бұрын
ይህ ፊልም ልብ የሚሰብር ነው።😔😔😔😭
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
አይ ወንዶች ያረሰቹ አይተየቹም እኔም ልክ እንደታህ በደርጋዉስ ስቲለዉ መታት ያነደል
@aal4746
@aal4746 5 жыл бұрын
ኮራየ ምርጥ ሰው ስወድህ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
መህመት ሊገለኝ ሞክሯል ግን ምንም አላረኩት አለች ሰሂር😂😂 ከኢሚር ብር መቀበልሽን ይሄ ሁሉ ወሸትሽን ቢሰማ እግርግዳው ላይ በሚስማር አጥብቆ ነበር የሚለጥፍሽ😂😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
በሳቅ ልሞት ነው 😁😁🤣🤣🤣
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ሰሂርያጠራቀመችዉን ገዘብ መህመትሰርቆ እዳይከፍለዋል ያኔ ድብልቅልቁ ይወጣል🤣🤣🤣🤣
@ssee5183
@ssee5183 2 жыл бұрын
ክክክ
@Raheema-xe1gx
@Raheema-xe1gx Жыл бұрын
😅😅😅
@djuu4r180
@djuu4r180 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ወደትዳርሽ ተመለሸ ደሞ መልሠሽ አተዋሺ አተወሻሹ አችና ኢሚር እወነቱን እያወራችሁ ችግሩን ተጋፈጡ
@yniyniyniserke2684
@yniyniyniserke2684 5 жыл бұрын
ውይ ሠሂር ምርጥ አቃጣሬ ነሺ ወርኝ ነሺ
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
ሰላም ይገሬ ልጅች ልክ እንደ ላራ አይነት። ግልፅ የሴት ጎደኝ ታማኝ ይደላችሁ ተስማሳይ ጎደኝ ፍጣሪ ይስውረን ።
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማርእውነተኛ ጓደኛጤንነትብቻ ነው ማርርር 😂😂
@halamansour3804
@halamansour3804 5 жыл бұрын
አሜን ማር
@MohMoh-je4iz
@MohMoh-je4iz 5 жыл бұрын
Ates swadsh
@nejatnejat2783
@nejatnejat2783 4 жыл бұрын
ሰላም ወድ😚😚😚
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 жыл бұрын
Amiiiiiiin Ya Ya Allah😃😍
@ሳምነኝየቲጅታላቅ
@ሳምነኝየቲጅታላቅ 4 жыл бұрын
በፍቅር ፈርሃ ውጤትዋ ቀነሰች ኣየ ፍቅር የማይኣድርግ የለም
@SenaitYallew
@SenaitYallew Жыл бұрын
feriha betam akabedsh yikochshal bewala
@ቲቲነኝቲቲነኝ
@ቲቲነኝቲቲነኝ 5 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ አንደኛ ነኝ ውዶቼ እንዴት ናቹ የሃገሬ ልጆች
@hhdhdhxxhdh3426
@hhdhdhxxhdh3426 5 жыл бұрын
ፈሪሀ ዉደ አቃጠሉኚ ምቀኛበዘለብሺ
@Iwo-f2l
@Iwo-f2l 6 ай бұрын
ደግአረገሺፈሪሀ
@maserat1616
@maserat1616 4 жыл бұрын
እንደ፣መህመት፧አይነት፣ወንድም፣ከሚኖረኝ፣ብቻዬን፣ብቀር፣ይሻለኛል
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 3 жыл бұрын
ኢሜረ,,እኔ,ፈረሀ,,ሰይሰዙኑ,በጣምነዉ,,የምወድችሁ
@mahobaahmed2408
@mahobaahmed2408 Жыл бұрын
ፈሪሀ እና ኢሚር ጥላታቾሁ ብዛቱ🙄😢😢
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 5 жыл бұрын
አይ ፈሪሀ የትምህርት ውጤት እየቀነሰ መጣ ስትባል አሳዘነችኝ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
እኔም😢
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
ሰሂር ለፈሪሃ ስትመክር ውሃ ጠጣች ነበር መሆን አለበት 😁
@azizaaf6603
@azizaaf6603 3 жыл бұрын
ውይ ምህመት ና ሠሂረ ድፍት ያረጋችሁ
@emra.aswabemranaswab9368
@emra.aswabemranaswab9368 5 жыл бұрын
ምስኪን አሳዘኑኝ የምር ኢሚርና ፈሪሀ በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ
@zzandh9487
@zzandh9487 5 жыл бұрын
ፈሪሀየ የኔ ቆንጆ እባክሽ ተሳስቶና ተናዶአንዲጥፊ ስለመታሽ ብቻ ትዳረሽን አታፍረሽ ቆንጂት ኢሚረን የመሰለ ባል የትምአይገኝም ኢሚረየ አዲናቂክነው
@ጓልእሮብኦሮባ
@ጓልእሮብኦሮባ 4 жыл бұрын
min litadirigat tadia enatuna erguza huletum yichekachebetwal
@طيبةيمام
@طيبةيمام 5 жыл бұрын
ራላእስከናትሽ ስወድሽ
@gehns9769
@gehns9769 3 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ በአንድ ጥፊ አበዛሽ
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪ አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አይ እናት ይህንን አለባበስ እልሽ ኪኪኪኪኪ
@BamrikaQ
@BamrikaQ Жыл бұрын
ኢሜረ አን ፈሪሀ የለህ ይገዘቹ💜💜💜💜💜💜💟💟💟
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
እኔን የሚገርመኝ የመህመት ፊጭር ፊጭር ማለት😂😂😂ለሊሳ
@MateBaBey
@MateBaBey Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😮😮
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 Жыл бұрын
😂😂😂
@Fuigjc
@Fuigjc 9 ай бұрын
😂😂😂😅
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
ላራ እና እናቶ ሲያስቀኑ ኡፍፍፍ
@SAl-ry9ny
@SAl-ry9ny 5 ай бұрын
ላሩአቤትምላሰምላሰሺይቆረጥ😎😎
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 5 жыл бұрын
አየ ፈሪሀ እሚያስጠሉ አባትና ወንድም ነው ያሉት
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
አይሱን ድፍት አለህ ያርግሽ ፈሪሀ ና ኢሜርን ለመለየትብለሽ የልጂሽን ሂወት አመሰቃቀልሽዉ🐍
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
በጣም😢
@Sifaansifaan-m5d
@Sifaansifaan-m5d 6 ай бұрын
Fery yene konjoositamir❤❤❤azosh❤❤❤❤
@abbaamuraad3628
@abbaamuraad3628 5 жыл бұрын
መገን ምሀመት እሱም የማይረባ ይላል ክክክክክክ
@serafre1536
@serafre1536 2 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ😁😁😁😁
@rozagona5338
@rozagona5338 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@kasuethiolove260
@kasuethiolove260 5 жыл бұрын
የኢሚር እናት የማትረቢ ነሽ ላንቺ ቀላል የሚሆን ነው የመሰለሽ
@zainabmohammed8616
@zainabmohammed8616 4 жыл бұрын
ሁላቺሁንም አድናቂ ነኚ ጠንክሩ
@የሱልሁንእናበስሙልጥራ
@የሱልሁንእናበስሙልጥራ 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ዉድ የ ሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢሜር አፍቃሪዋ ነኝ 👌✌
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 жыл бұрын
የሊባት እረጋታ ደስስስሲልእውነት ወዳወድ ማለትእረጋታ ያለው ነውወይ የፈሪሀምራት የረጎ ዝንብ ነሸ😂😂👎
@tube4689
@tube4689 5 жыл бұрын
በጣም ተመቼኛለይ
@hshsg3751
@hshsg3751 Жыл бұрын
ጉልስም የሆነች ቆሸሸ ነገርነት የሠሒር ምክር ሰምተ በኮረይ ፊት ለአንደ ጢፊ ትደሩወን ተፈርሰለች ትለለች ወይ ረሡወን በበለ ቤቱወ ፊት አወረደች
@hadramohammed8464
@hadramohammed8464 4 жыл бұрын
ውይ ምህመት ወድምስ እደዚህ ከሆነ ሽ አመት ይቅር
@aminajaamal634
@aminajaamal634 2 жыл бұрын
Hi
@Zahra-hn4vv
@Zahra-hn4vv Жыл бұрын
በጣም
@fatumakalid7812
@fatumakalid7812 5 жыл бұрын
Uuufff Fariha abzashiw eziga asqayashiu edi eywadash wiy maree 😢😢😢
@AynlemAynl
@AynlemAynl Жыл бұрын
ፍሪሀ የኔማር ስታሳዝን
@EthioDaily-yt2fy
@EthioDaily-yt2fy 4 ай бұрын
Emir &farh. Love u
@BlenTewodros-m9j
@BlenTewodros-m9j 2 ай бұрын
Lara ayzosh😢😢
@fajarkebeda5794
@fajarkebeda5794 5 жыл бұрын
የምህመት ቅናት ይገርመኛል
@Phoenix40-u7p
@Phoenix40-u7p 3 ай бұрын
ሠሂር ክፉ መሳይ መልካም ሴት ። ተጠቅማ ለመጥቀም ዝግጁ ዱርዬ
@roziemuhammad3967
@roziemuhammad3967 4 жыл бұрын
ሜሜት ማጋኛ ምን አይኔት ወድም ነው አተና ምስት ሰይር የምትባለው ቀውስ እናተ ዱቀቶች
@SadaeHeyru
@SadaeHeyru 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. Feriha
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ስሂር በየህድሽበት ማቃጠር
@KidistShuguts
@KidistShuguts 3 ай бұрын
Ewunet ahe flm feriha ena emri baynoru alketatelm nebr feriha ena emri sitsalu betsam ykefaynal💔💔😭
@sanytuddha-lx9nc
@sanytuddha-lx9nc 3 ай бұрын
Wayyii sahir mirxii aqaxarii😂😂😂😂😂😂😂😂 yii machish
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 жыл бұрын
ኢሚር ግን ታናዳለህ የራስህ ጥፋት አልታይ ብሎህ ገና እኔም እንዳንተ ባደርገው እሳ ላለችህ መታሀት
@mekulove169
@mekulove169 4 жыл бұрын
ፈርሀ የኔ ዉድ❤️❤️❤️❤️
@ethiopiancepolsyoutube6578
@ethiopiancepolsyoutube6578 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፈርሀ የምሄድበት ስሌለኝ ነው አለች ወይ ቤተሰቦቼ አይርዳት
@samirasamira2877
@samirasamira2877 5 жыл бұрын
አሰላምሊኩም ውዲ እህቶች እንደት ናችሁ ማሮች እናቴ አሞብኛል ዱአ አድርጉልኝ
@nokianokia9312
@nokianokia9312 5 жыл бұрын
አላህያሽርልሽ ያረብ
@طيبةيمام
@طيبةيمام 5 жыл бұрын
ዊአልይኩም ሠላም አላህያሽርልሽ ያዊህቴ
@ሱሱእናቷንናፋቂማሚእወድሻ
@ሱሱእናቷንናፋቂማሚእወድሻ 5 жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ እህት
@sueethiopia7104
@sueethiopia7104 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ ፈጣሪ ይማረልሽ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ያድንልሽ ውደ
@ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ
@ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ 3 жыл бұрын
ኢምሪ እና ፈሪሃ ስወዳች
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
@እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 5 жыл бұрын
አንድ ጥፊ ትዳር አያፈርስም ፈሪሀ ተጨማልቃለች እንደ ኢምር አይነት ባል ባገኝ 10 ቤትም ቢሆን አገባው ነበር እራሧ ባጠፋችው ጥፋት ነው ድምር ከሌላ ሴት የተኛው
@kadegahalreqa2459
@kadegahalreqa2459 5 жыл бұрын
እና እሱ አላጠፋም ነው? ባሁኑ ፈሪሀ ትክክል ናት ስለዚህ መቀጣት አለበት
@medinadarge5706
@medinadarge5706 3 жыл бұрын
ተይ ባክሽ
@lovlove4476
@lovlove4476 Жыл бұрын
ጉረኛ ከዚህ በላይ
@makiyamohammed7546
@makiyamohammed7546 5 жыл бұрын
አባት ሬዛ በጣም ጨካኝ ነህ ሲበዛ፡፡በጣም ፈሪሀ ምርጥ ልጅህ ኔት፡፡
@nathitawule9693
@nathitawule9693 2 жыл бұрын
Ewunate new
@madinaalh0sani964
@madinaalh0sani964 2 жыл бұрын
አይ ፍቅር ግን የማይሰብርው ማንን ነው ነቫትኳን ተሰበርኮ ምንም የማይደንቀው ሰው ነበር
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 5 жыл бұрын
ወይኔ ፈሪሀ ድርቀትሺ ሲያስጠላ
@farihalovetati7
@farihalovetati7 5 жыл бұрын
Lemin matahat imer wide taraqu eshi l Love you so much
@bayisetadasaa1303
@bayisetadasaa1303 5 жыл бұрын
Well come fariya 🌹🌹🌹
@umuneg
@umuneg 4 жыл бұрын
ምህመት ምንም ቁም ነገር የለህም
@KsanetBokre-uh5wp
@KsanetBokre-uh5wp 7 ай бұрын
Koray yene mar
@ريمريم-ر9د
@ريمريم-ر9د 3 жыл бұрын
ኢሚርና ፈሪሀ በጣም አስለቀሱኝ
@SelamTe-i4u
@SelamTe-i4u Ай бұрын
ኢሚር የኔ ሚስክን 😢😢😢
@saraslam6564
@saraslam6564 5 жыл бұрын
አይሱን ሰሂር የእሮያ እናት አንድ ላይ ይድፋችሁ
@waynyelamalij1717
@waynyelamalij1717 5 жыл бұрын
ሄ ዋለ አሜን ይድፈቻዉ
@gehns9769
@gehns9769 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@yeshewaswsen1906
@yeshewaswsen1906 4 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ 20016 እያየ ያለዉ ፈሪሀ ኢሚር ስወዳቹህ ❤❤❤
@ሰላምላሃገሬ
@ሰላምላሃገሬ 3 ай бұрын
እኔ 😂😂😂😂 ግን ብዙም አይነፋም
@zainazaina7032
@zainazaina7032 23 күн бұрын
እኔም በ 2017​@@ሰላምላሃገሬ
@መቅደስየወሎልጅ
@መቅደስየወሎልጅ 5 жыл бұрын
ዛሬ ወግ ደረሰኝ 8 ነኝ አይዞሽ ፈሪሀ ሚስጊን ስንቱ ይጮህባታል የኢሚር እናት ግን ፍፍፍፍፍ የናት ክፉ አለው እንዴ
@fatimayimam9912
@fatimayimam9912 5 жыл бұрын
ያማትክፉ አይጣልነዉኮማር
@መቅደስየወሎልጅ
@መቅደስየወሎልጅ 5 жыл бұрын
@@fatimayimam9912 በጣም ውድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
በአማረኛ ውሀ በግሊዘኛ ዋተር በኤሚርናበፊሪሀምሀልየገባሆድይተርተር
@alqua1719
@alqua1719 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
@@alqua1719 ክክክትክክልነኝ
@kadegahalreqa2459
@kadegahalreqa2459 5 жыл бұрын
አወ ይተርተር
@Nሟችነኝለወደድኩት
@Nሟችነኝለወደድኩት 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
@ሰአድወሎ-ከ7ከ
@ሰአድወሎ-ከ7ከ 5 жыл бұрын
እረ በሳቅ ክክክክክክክክክክክክ
@Sነኝ-t5l
@Sነኝ-t5l 4 жыл бұрын
ወየት ትህዳለህይ ብለይ ነው ኮራየ ነገር ልታቄጥር ነው አሀ
@achh6491
@achh6491 5 жыл бұрын
erguza set eske enatwa betam new yemtastelawu
@SumayaJamali
@SumayaJamali 4 ай бұрын
Eemiri ❤❤❤❤ fariyaa
@hayatiihayati4344
@hayatiihayati4344 3 жыл бұрын
ውይ የፈሪሀ ቤተሰቦች ጥምም ያሉ
@አሰናቀችየድንግልልጅ
@አሰናቀችየድንግልልጅ Жыл бұрын
ካራይ ይለያል😍❤
@የማርያምልጅየማርያምልጅየ
@የማርያምልጅየማርያምልጅየ 5 жыл бұрын
የእሜር አፍቃሪ ነኝ
@muluadammoges9576
@muluadammoges9576 5 ай бұрын
ወይዘሮ ነባሀር የድሮ ወይዘሮ ነው የምትመስለው
@ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ
@ሽምኽእዩመዝሙረይድንግለይ 3 жыл бұрын
ላራ ምሪጥ ሴት
@shmsaaaa7433
@shmsaaaa7433 4 жыл бұрын
ዉህእኔፈሪሀ
ፈሪሀ ክፍል 143
39:58
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 410 М.
ፈሪሀ ክፍል 144
39:46
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 461 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 59 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,6 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 141
38:44
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 514 М.
أمير وفريحة  #110
10:18
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,8 МЛН
ፈሪሀ ክፍል 147
39:18
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 712 М.
ፈሪሀ ክፍል 148
39:37
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 634 М.
ፈሪሀ ክፍል 135
39:02
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 440 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,3 МЛН