KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 117
39:54
ፈሪሀ ክፍል 118
41:11
VIP ACCESS
00:47
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
00:20
ፈሪሀ ክፍል 116
Рет қаралды 701,002
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 185 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер: 727
@Rahma-ov1lu
Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኢሄን ፊልም ዛሬም እሚያየው ❤❤❤❤
@ለይላyouTube-h4g
Жыл бұрын
እኔ የሬ 4አመት ጨርሼ አይቼዋለሁ ግን ዛሬም እያየሁት ነው
@ሳሮንበላይነህ
Жыл бұрын
እኔም
@Fatima-nt6do
Жыл бұрын
Enm
@ያለእናትህወትባዶናት
8 ай бұрын
እኔም
@BbbsBbdd-ds6nd
7 ай бұрын
እኔ
@sasasadf6051
5 жыл бұрын
ኮራየ ምርጥ ሰው ኢሜርየና ፈሪያ እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደናንተ ነው ብዙነገር ተማርሁ
@Soyad-k6q
Ай бұрын
😂😢😢😢
@Soyad-k6q
Ай бұрын
😬😬🙄🙄🙄🙄🙄
@Seadi-o5k
2 ай бұрын
ለ 5 ተኛ ግዜ ደግሜ እያየሁት ነው 😢 ይሄን ፊልም ማነው እደኔ ይሄ ፊልም የማይሰለቸው😢❤
@Firehiwot-b8j
9 күн бұрын
እኔ
@የዱባይዋቀዋጭየወሎዋቀበጥ
5 жыл бұрын
ፈሪሀና ኢሜር ስለታረቁ ደስ ብሎኛል የኔ ውዶች
@cellleba4598
4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@sayedahmada6315
4 жыл бұрын
እኔም
@reyantaju7446
3 жыл бұрын
W2
@xanaanabc5424
2 жыл бұрын
ጥሩ
@merajamanuel391
2 жыл бұрын
@@cellleba4598 ❤❤❤
@makimakiva157
5 жыл бұрын
ፈሪሀ እና ኤሚር ኮራይ ዉሥጤ ናቸዉ
@zuzubintbaba4656
5 жыл бұрын
እኔም😘😘😘😘❤❤❤❤❤👏👏👏
@mmk3065
5 жыл бұрын
ፈረሀእናኤሚረኮራይሰወዳችሁ
@dfuvrfhhfhhdvhhdxhbghh722
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍💘
@khanbaloch3864
4 жыл бұрын
AWE
@khanbaloch3864
4 жыл бұрын
@@dfuvrfhhfhhdvhhdxhbghh722 💜💜💜💜💜💜💜
@salamyayo6955
3 жыл бұрын
ዋው ኮራይ እና ጉልሱም መልካም ጋብቻ❤❤❤👍
@GodanaGona
15 күн бұрын
በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አሉ የሀገረ ሰዎች ሀንዴ
@hossenhossen6502
Жыл бұрын
ፈረሀና ኢሚር እኮን ደስስአላችሁ❤
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
3 жыл бұрын
ደስስስስስ ብሎኛል ፍሪሃየ እሚርየ ፍቕራቹሁ
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
ግልሡምና ኮራይ እንኳን ደስ አላቹ🙏🙏🙏💞💞💞💞😘😘😘💔💔💔❤
@SemiraSemira-b1t
Жыл бұрын
ውይሰሂር እናአክስቶ ገዘብ ሲወዱ😅😅
@nicenasa6733
5 жыл бұрын
ፈሪሀና ኢሚር ሥለታርቁ ደሥ ብሎኛን
@ssddfghhh8975
5 жыл бұрын
ፈሪሀ
@zab544
5 жыл бұрын
እኔም ደስ ብሎኛን
@sameeraalbalooshi8191
5 жыл бұрын
እኔም
@ksaksa9830
3 жыл бұрын
ፈሪሀየ ኢምርየ ሥለታረቃችሁ ደሥ ብሎኛል እልልልልልልልልልል
@lakeweshete7929
5 жыл бұрын
እቺ የማህመት ሚስት ስታናድድ እንደኔ ሚጠላት ካለ ላይክ
@ሂክማያአሏህባሪያሂክማያአ
5 жыл бұрын
እኔበጣም: ታስጠላኛለች
@امينهادريس-ذ2ذ
5 жыл бұрын
ሙዚቃ
@sadaetho3491
5 жыл бұрын
እኔምበጣምታስጠላኛለች
@bintabderehmanbintabderehm2819
5 жыл бұрын
እኔ ለራሱ እሷን ባየሁ ቁጥር ሊያስታውከኝ ነው እሚቃጣኝ
@khanbaloch3864
4 жыл бұрын
ENEmALWEDATME
@wellotube7062
4 жыл бұрын
እንደ ምህመት ሚስት ያለች የኔ ወንድም ባያመጣብኝ እያልኩ ፈራሁ😭😭😭
@Sነኝ-t5l
4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Kkkkkk😂😂😂😂😣😣
@ወለዬዋወሎየፍቅርሀገ-መ7ኰ
4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@khadijahsaaed5431
4 жыл бұрын
ክክክክ
@kadijaa8750
3 жыл бұрын
🤣🤣🥰
@taralema6070
2 жыл бұрын
ምስኪን የኔ ጨዋ የዋህ ኮራይ ለጉልሱም ብሎ እራሱን ችግር ውስጥ ገባ
@mominahabdo4218
5 жыл бұрын
ሙስሊሞችአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ። ሰሉ አለነብይና ሙሀመድ
@rahimahm2618
5 жыл бұрын
ሰለላሁ ዐለሂ ወሰለም
@aleekahusain4679
5 жыл бұрын
walekum aselm wrhmatuly wbrekatu
@saedaal3595
5 жыл бұрын
ስለላሁ ዐለይሂ ወሰለም
@fatimahhussain8767
5 жыл бұрын
Wealakumeselme werhemetulahi weberekatu
@Uae-bl2os
5 жыл бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበርካትሁ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@saadayimer8273
17 күн бұрын
ኮራይ ና ኢሚር ምርጥ ስው ጉልሱም መልካም ጋብቻ መህመት የገገሞች መምህር እኮ ነው እሱ አለ አይደል ይችን ምላስም ሌባ ና ውሽታም ያገባ ዝንጀሮ የራሶዎ መሏጣ አይታያትም አሉ መልካም ትዳር ውዶችየ❤❤❤❤ መልቃም ለቅሶ ሀንደ የሽይጦን ታላቅ እህት😂😂😂
@hannaayman6158
5 жыл бұрын
ፍቅር ማለት እደ ኢሚርና ፈሪሀ ከሆነ ይቅር ከፍቅራቸው ፀባቸው ይበልጣል ፍቅራቸው ያስቀናል ፀባቸው ደሞ ያስጠላል
@fatiyamuhammad4195
5 жыл бұрын
Kkk yekoraye enate aseferechignm
@selammamotube7574
5 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር እንደነሱ ከሆነ ይቅር ብያለው በፍቅር እየተቃጠሉ እሄን ያክል መጣላት መራራቅ በትንሽ ነገር መለያየት ይገርማል።ፍቅር ውስጥ ሰላም መማውራት መነጋገር ያስፈልጋል ሁሌም ኢሚር ነው የሚያጠፋው የሚቸኩለእ ኡኡኡፍፍፍ
@obeobe8532
5 жыл бұрын
ኢሚርኮ የሚቸኩለዉ አጣታለሁ እያለ ነዉ ደግሞ እኔን ካጠገቤ ሳጣት ያለየሌለዉን አድርግ ይናኛል እዳላጣት እፈራለሁ በል በል ይለኛል ብሏል ስለሚወዳትነዉ😜😜😜😜ግንኮ ያስቀናሉ
@اولشي-ر8غ
4 жыл бұрын
@@fatiyamuhammad4195 aaaaaaaaaaàaaa
@maditube8370
4 жыл бұрын
በጥላቻ ውስጥ ፍቅር አለ
@ቅዱሥ..ገብረኤል.አባቴ
2 ай бұрын
ኢምር...&ፈሪሀ..ኩራየ.የኔ..መልካሞች😢😢😢😢😢😢😢
@negestnegest1416
2 ай бұрын
በጣም ፣ኢሚረ ፣ ኩራየ እኔም እወዳችዋለሁ❤❤❤
@eexx2956
2 жыл бұрын
ኢሚርናፈሪሀ በመገናኘታቸው በጣም ደስብሎኛል😭😭😭😭😭😭 ሠሂር ያንሳሽ🤣🤣🤣🤣🤣
@naseematariq2142
2 жыл бұрын
ሠሒርና አትሴን ስሠማ በሳቅ ልቤ ጦሽ ሊል ነዉ😂😂❤
@لمياءالدوسري-ق7ف
Жыл бұрын
😢😢
@bikib4975
4 ай бұрын
እኔሥ ብቲ😂😂
@rahimahm2618
5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሸህሩ ረመዳን በሰላም ያድርሰን ማነው እስቲ የጓጓው 👍👍
@seadatube3587
5 жыл бұрын
በሠላም ያድርሠን
@kamkamela1770
5 жыл бұрын
አሚሚንንንንንያርብማሬ ይበልግናእሮመዶንን
@mominahabdo4218
5 жыл бұрын
አሚንን
@abbaamuraad3628
5 жыл бұрын
rahimah .1month ago አው የኔ ውድ እሮመዳን ከሪም ብያለሁ ኡመተል መሀመድ ውድ ሙስሊሞች
@Fatima-nt6do
Жыл бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤
@susuyoutube7422
5 жыл бұрын
ሁሉት አገኝ ብየ ከነ አንዲም አጣሁኝ አለ መብሬ እናም ሴቶቹ ትምህርት ከሀንደ መውሰድ አትርሱ
@MohammadAli-xz5kq
5 жыл бұрын
👍👍
@MohammadAli-xz5kq
5 жыл бұрын
በናታችሑሠሒርእምትባልልጅአቃጥላልገለይነው፣
@ተምኪንቅመም
5 жыл бұрын
ትክክል
@fanoslakew54
5 жыл бұрын
Kkkk wensh new
@bintabderehmanbintabderehm2819
5 жыл бұрын
ሰህ
@Y9ghicu
Жыл бұрын
ኮራይ እናት በጣም ትገርማለች😂😂😂😂😂😂
@UserUser-vo1js
5 жыл бұрын
ኮራይ በጣም ታዝናለህ እንዳይቆጭህ ለምን አታስብም ትዳሪ ቀልድ አይደለም እኮ ኢሚር ስወድህ
@wenshatwenshat6131
4 жыл бұрын
ስታምሩ
@whereisthelove8844
3 жыл бұрын
Hade slemiyafekrat new be 10 etif gelsum tshalewalech keza sdadeg hade
@TT-lz3sz
Жыл бұрын
Kkkkkkእንደሱ ምከሪውማ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
ከማይወዱት ጋር ጋብቻ መመስረትከባድነውኮራይሚስኪን😢😢😢😢😢አይዞህ❤❤❤
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
የነጉልሱም ህወትና ባህል ክብር የሚሉት እረሳቹዴ ህወትዋ ያበላሽታል የጉልሱም ቤተሰብ
@mihretalemu1745
2 жыл бұрын
ሳሂርን በየ ቦታው ነው ጥልቅ የሚያረጋት😂
@retafikerfiker190
4 жыл бұрын
ሙሽራ የሚመስሉት ኤሚርና ፈሪሀ ናቸዉ ደስ ሲሉ
@طويبهطويبه
3 жыл бұрын
ፈሪሀ ና ኢሚርስለታረቁ በጣምደስብሎኛል 😘😘
@ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ
4 жыл бұрын
አሚር እና ፈርሀ ታረቁ ዋውውው
@ሰላሜነሽድግልመፅናኘዬመል
5 жыл бұрын
ኩራዬ የኔ ምርጥ ስውድክ ጎበዝ ነህ ከሃንዴ ጉልሱም ትሻልካለች
@abdulazizab3780
7 ай бұрын
ሀንዴ በጣም ቆንጆ ናት ❤
@ferihayyy
3 ай бұрын
ኮራይ የኔ ምርጥ ግን እኮ ትዳር ያለ ፍቅር አሠልቺ ሥብሠባነዉ
@Amuki-j6e
Жыл бұрын
Wayne hande yene qonjo ayzosh corain stkori agaba gn essu hulle anchin naw yamiwaddsh❤❤❤❤❤❤
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ልክ እደሠሂር የሆነች አለች የባሌ የወድሙ ሚሥት እሣት የላሠች😂😂😂😂
@ተከርብቻለሁ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ጥናቱን ይስጥሽ😂😂😂😂
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@هيفاءهيفاء-ط3ط የራሧጉዳይ 😁😁
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@Emushewa-og6vm
8 ай бұрын
😂😂😂
@zab544
5 жыл бұрын
ኢሚር ዉድ ፈሪሀ ማሮች ዉድድድድድድድ የማራገችሁ ❤❤❤💔💔💔😘😘
@appuae6948
4 жыл бұрын
እረጉልሱም በረድ በይ ውይይይ ለማልቀስ ችኮላሽ ውዴ
@hjjdhndbhsh9339
3 жыл бұрын
ፈሪሀና ኢሚር ስለታራቃችሁ ደስብሎኛል
@DeborahAlex-jt6su
6 ай бұрын
Hand tekatey esey yeserashwn agenghesh😊
@senaafkir4318
2 жыл бұрын
ታዋቂ ዘመድ 🤣የኔ ቤተሰብ ብቻ የምስለኝ ነበር 🤣🤣🤣
@MaryamMaryam-cb9ov
5 жыл бұрын
ዋውውው ምረጣች እናመሰግናለን ሀገር ሆኝ እኔም ብዙ አፈቃሪ ነበርኝ ሲገረም ያሁሉ ደብዳቤ ትዝ ይለኛል አሁን ሁሉም አግብተው መልካምንሮ እየኖሩ ነው እኔ ግን ሸቃላ ሆኝ እድሜዬን ጨረስሁት አንዳንደዬታስበው ምነው እሺዬ ብይቢሆን እላለሁ ሁሉም መልካም ወንዳች ነበሩ ሀሀሀሀሀ ወይ አሁ ንደሞ በኢንተርኔት የምተዋወቃቸው ወንዳች ድንጋዬ እራስ ናቸው ምንይሻለኛል የኔ አዳምየለም እንዴ ወይስ አገባእያልሁ የመዳብ ምረጥ ዳክተር ሆኝቀረሁ። ሰላማችሁ ይብዛልኝምረጥ የፈሪሀ እና የኢሚርተከታተወች።
@meremendris543
5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ኸይር ይሻልሽ ውዴ
@hanafikr2576
5 жыл бұрын
Ayzoshi ehita enam edachi gni debdab alkebelm
@mekuhusen8412
5 жыл бұрын
ትክክል እኔም
@inestt5308
5 жыл бұрын
Kkkk
@hyattakmel1122
5 жыл бұрын
አይ ሀንዴ አጉል ሰተመፃደቂ የጆሽን አገኘሽ ደስ የሚለው ነገር በተኮሎቿ እንደ አቃጠለችን ከሁለትም ሳተሆን ድራማው ይቋረጣል
@rahmetahmed3635
5 жыл бұрын
በረበኛ እይዉማ 193 ሌላ አግብታ ትመጣለች ከዛ ለኮራየ አገባሁ ብላ ቀለበቷን ታሳየዋለች
@hyattakmel1122
5 жыл бұрын
@@rahmetahmed3635 ውሸቷን እኮ ነው ታድያ
@እማበዱዓሽ
7 ай бұрын
@@rahmetahmed3635ፈሪሀ ትሞታለች እዴ መልሱልኝ ካልሆነ እዳቆም ማየቴን😢
@makdayoutube8387
5 жыл бұрын
ብዙም ደስ አይበልሽ ጉልሱም ....ኮራይ ሀንደይን መርሳት አይችልም ...እና ግራ የገባኝ ነገር የ ሌቫት ወድም ምን ለመሆን እየሞከረ ነው ..አስተያየቱ ግራ አጋባኝ ኮራይ አደይ እድህ በቀላሉ አትፋታህም አተም እሶን መርሳት አትችልም
@ምትኬዩቱብ
5 жыл бұрын
Koraym lij yweldalko ke gulsum
@max-cy4yn
Жыл бұрын
ሳህ
@mahimemaryamlej2295
4 жыл бұрын
ሆ ሲጀመር ይሄ ያለ ነው ስተት በመጠጥ ምክንያት ሳናስበው በስሜን ልንሳሳት ልናረግ እንችላለን ግን እዩልኝ ምን ብዬ ልግለፃቸው የፈሪሃን ቤተሰቦች ያደረገችው ነገር ትምህርት እንዳትማር ምን ያግዳታል ሚስኪን ኮራዬ ሲያሳዝን ኧረ ወደዛ እንድህ አይነት ባህልስ ለራሳቸው ክብር ሳይኖራቸው ስለሌላ ሰው ክብር ያወራሉ ሸምኖች
@Helenhelen-l5d
2 ай бұрын
ኤሚርና ፈሪሀ ሲታረቁ የከራይና የጉልስም ጭቀት ደሞ ጀመረ😢
@ayishaatisha8475
3 жыл бұрын
ላራ ባጣም ታስቃላሽ 😂😂😂😂❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
ስወዳት የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤
@hshsg3751
Жыл бұрын
ሐንደይ መልከም የመቀጠል ግዜ በኮረይተጨወሽበት አሁን ግን በች ይጨወትብሸል የተከተለሽ ኢየለ አቺ ግን የረቅሽዉ ነበር
@ሀናየበዛልጂ
5 жыл бұрын
ኮራይ ማር ነው አብዝቶ ለሰው ይጨነቃል
@saadahassan6427
Жыл бұрын
አዎን
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ሚስኪን ኮራይ አሳዘንከኝ፡፡
@EmbetuEmbetu
10 ай бұрын
ኮርያ ጉልሱሞ🎉🎉🎉
@ashenafigeremew2976
2 жыл бұрын
አይ ሰሂር ከገንዘብ ውጪ ምንም አታውቂም አንዳንዴ ታስቂኛለሽ 🤣🤣🤣
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
2 жыл бұрын
😳😳😂😂😂😂
@ሀዪነኝጢባራሟ
5 жыл бұрын
ሀዴ ሁለቱንም አጣቻቸው ፈሪሀ ነግራሽነበር ሀዴ
@milonmilon3481
4 жыл бұрын
በትክክል
@Ra-jn3ot
4 жыл бұрын
@@milonmilon3481 ፈሪሀ አሥጠንቅቃት ነበር
@aa-kp7ls
4 жыл бұрын
@@Ra-jn3ot እህ እናተምተማሩሤታሤት
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Tekekel😲😥😥😥😥
@aa-kp7ls
4 жыл бұрын
@@mariyamsaikhsaikh3978 አ
@roziemuhammad3967
4 жыл бұрын
😩😩😩ሀቅቃን ሰሂረን የመሠለች ምስት ያመጣብኛል ብየ ፍራው ለወድመ የወድሞቸ ነገር አሳስቦኛል ፍየል ምላስ እኮኖ ያላት ሰህር😩😩😩😩
@Hafea-ec5ev
4 жыл бұрын
ክክክ ወይ ዘድሮ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ማበድሽነዋ
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አይዙሸ 😳😳🥺😂
@ayishaatisha8475
3 жыл бұрын
ኮራይ ።ምርጥ ።ወድሜ ።አይዞህ
@ayishaatisha8475
3 жыл бұрын
ፋሪሃ እና ።ኢሚር ።ዳስስስስስስስስ❤❤❤❤❤❤
@ቅርስነትተክሌቅርስነትተክ
4 жыл бұрын
አይ ሀንዴይ ፈርሀ ነግራሽ ነበር ርሳሽው አይድል
@keryashafi8996
2 жыл бұрын
ጉሉሡም የኔ ቆንጀዉ አዞሺ የኔጣፋጪ አሣዛሺኝ
@YordiYordiGashaw
7 күн бұрын
Melkam Gabicha Koray&gulsun🎉🎉🎉🎉
@KaramDagnl
3 ай бұрын
ጉልሱምና ኮራይ እንኳን ደስአላችሁ መልካም ጋብቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@seenalove6422
5 жыл бұрын
Koraye konjo 😍❤❤👍👍
@hshsg3751
Жыл бұрын
የኮራይ እነት ጀበና ትመሢለለች
@mekiyatube2063
6 ай бұрын
😂😂🤭
@Mነኝከወሎያውምከኮምቦልቻ
5 жыл бұрын
አይ ምህመት ቅናት አሰመሰልከው አኮ እዳታዬነት ወንድም ቢቀሬም አይቆጭም የኔ ውድ ኩልስም ያላወቅሽው ጉድጓድ ውስጥ ገባሽበት ጥናቱን ይስጥሽ
@zainabsaid7394
5 жыл бұрын
Mነኝ ከወሎ ያውም ከኮምቦልቻ ምህረት ቅናት ነው በጣም ልቆጣጠር ይላል
@zainabsaid7394
5 жыл бұрын
ግን አያስቆማትም
@patheriahilwa3979
5 жыл бұрын
117
@fatiyamuhammad4195
5 жыл бұрын
Setasazen
@milonmilon3481
4 жыл бұрын
አረ በትክክል ነሽ
@HasnaMohammed-j1u
3 ай бұрын
Baxam now ya azanku Koray yimachachu😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@mdainahasssiii3885
5 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ ኩራይ ጉበዝ
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
3 жыл бұрын
አይ ኮራይ የራስህን ህይወት ትተህ የሷን ህይወት አስቀደምክ አይዞህ ኮራይ
@mmn8938
Жыл бұрын
ወላሂ አሚርን ሳዬዉ ዉስጤ ይረበሻን😢💔🤣🤣
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ኦኦ
@mekiyatube2063
6 ай бұрын
ጫን ያለው 😂😂🤭
@ለይላyouTube-h4g
5 ай бұрын
ለምን
@ferihayyy
2 ай бұрын
ወደሹዋል😂😂😂
@seblefentaw1642
5 жыл бұрын
ፈሪሀ እምትባይ ልጅ በናትሺ ቢያንስ አጠገቡ ስትሆኚ ስለሌላ ሰው ማውራት ብታቆሚ ፈገግታ ብታሳይው ምናለ ውይይይይይ ስታናድጅ
@mereaa4163
5 жыл бұрын
Sahir betam ewdeshalew
@ttyyufgghh8308
4 жыл бұрын
@@mereaa4163 ።።
@lovlove4476
Жыл бұрын
ኧጭ የናት ሸጋ ዛህራ ብቻ ከዚህ ፊልም መንቃራ ሁላ ይችስ የጠናባት
@hayatademademhayat9022
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk ጎልሱም ላወራችሁ እኔ አፈረኩኝ ክክክክ
@thth9180
4 жыл бұрын
እኔም ማርያምን
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
እኔም🤣🤣🙈🙈
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
መሽኮርመምሽነውአንች😂😂😂😂😂😂
@ጄሪሓፍቲናኦድ
5 жыл бұрын
ይሄ ነዉ የናፈቅኩት የሀዴ እንባ 😂
@zab544
5 жыл бұрын
ዎይ ከንሱ kkkkkkkkkk እብድ ነሽ
@khanbaloch3864
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😌😭😭😭😭😭
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
3 жыл бұрын
😁
@denkenshkadi1840
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mmayfano1297
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ferihayyy
3 ай бұрын
መህመት ማላይበት ወዴት ልሂድ ወይኔ የሤጣን ጓደኛ ነዉ😂😂😂
@ayishayoutube4345
Жыл бұрын
ሰሂር ታስቀኝለች😅😅😅
@Roza-o7n
6 ай бұрын
Me too
@bikib4975
4 ай бұрын
ጥልቅ😂😂😂
@FortoOo-d9p
11 ай бұрын
ሀዴ መልካም እብደች😂😂😂😂
@keryashafi8996
2 жыл бұрын
ፋራያ ናአ እምሪየ አብሮ ማኖር ማጃማራቸዉ ዳሢብለዉኛል
@abdumhhm7702
4 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ጉርሲን
@Mነኝየኤርሚያስእህት
5 жыл бұрын
እውነት ኮራይ ምንም ድራማ ቢሆን አሳዘነኝ የሡን ሂወት ሳያስብ ለጉልሱም ሂወት እንዳይበላሽ በማሠብ እማትፍልገው ጣጣ ገባህ ሀደ የኔ እባው ቅርብ ነሽ እሽ ክክክክክ
@kamkamela1770
5 жыл бұрын
ትምህርትነውማሬ
@Mነኝየኤርሚያስእህት
5 жыл бұрын
@@kamkamela1770 በጣም እንጂ የኔውድ ስት ሠው አለ ለራሡ ደስታ እንጂ ለሠው እማያሥብ እሡ ግን የሷ ሂውት እንዳይበላሽ በኔ ምክንያት አለ እንግድህ ምናልባች አንዳንዶቻቸው ከዝህ ቢማሩ
@kamkamela1770
5 жыл бұрын
የኛገርወዶች ባሁኑግዜብርነውእሚፈልጉት እኛምነቅተንባቸዋልውይይይያርብአግርለዘላለምይኑርልንን
@gehns9769
3 жыл бұрын
መጀመሪያማንተልከስከስአለውሴትያበዛል
@ferihayyy
2 ай бұрын
ምንም እኮ አልጠቀማትም እንደ ሠራተኛ ቤት ጎለታት እንጂ ምን ከሧጋር ሆኖ አያቅም
@FgHi-bx2gl
4 ай бұрын
ዋው❤❤ ኮራይ እና ጉልሱም ደስሲሉ❤❤❤❤
@zab544
5 жыл бұрын
ሠህር አክስት ነገር ያስቃል ዎራኜች ነቸዉ😁😋
@Sameera-mv3md
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጉልሱም
@HawaSaeed-l6l
Ай бұрын
ይሄን ፊልም ማንነው እንደኔ የሚወደው እስኪ 👍👍👍👍👍
@kasuethiolove260
5 жыл бұрын
ጉልሱም እና ኮራይ ፈጣሪ ይሁናቹ
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
አየ ሀንዴ ስትመናቀር ጉልስም አግብታው ቁጭ😂😂😂😂😂😂😂መልካም ጋብቻ ጉልሱምና ኮራይ❤❤❤❤❤❤❤❤ይከብዳል ከማይወዱት ጋር ትዳር መመስረት❤❤❤❤
@wuebanchiethiopia
2 жыл бұрын
ኮረይ:መልካም:ሰው::መቸም:መልካም:ሰው:ፈተናው:ብዙ:ነው::አይዞህ!!
@simretwoldetsadik9021
6 ай бұрын
I love you amir and feriha❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hjjdhndbhsh9339
3 жыл бұрын
ሁለት አገኝ ብየ ሰናዱም አጣሁት አለ መብሬ ሀዴ የስራሽን አገኘሽምስኪን
@ቲቲነኝቲቲነኝ
5 жыл бұрын
ሃንዴ ከነ ደስታየ አዝናለው ኩራይ ደስታ በመጣቱ አዝናለው
@zainabsaid7394
5 жыл бұрын
Atopiya Grils ገና ይሰቃያል
@zenabqa8792
5 жыл бұрын
ሠሂር እምትባይ ሾይጣን ነሽ
@እኔናጨረቃ
3 жыл бұрын
ፈረሀ ና ኢሚር ኮራይ ውሰጤ ናቸው ኢሚር ና ፈረሀ እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደናንተ ነው ብዙ ነገር ተማርሁ ።ምህመት ሴሰጣላ
@Edl-o9w
Ай бұрын
ኣረ ታምራላቹ ኤሚር እና ፈሪሃ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kasuethiolove260
5 жыл бұрын
ኮራይ እና ጉልሱም መጨረሻችሁ የሚያምር አይመስለኝም የምር
@zinetadefa9184
5 жыл бұрын
kasu Ethio love አያምርምኮ ታዳ ማለቴ ሀንዴ በጣም ትረብሻለሽ
@sssaaa625
4 жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗💗💗
@Jojo-z7y4b
Жыл бұрын
የሊባንት ወድም እርጋታው ደስ ሲል
@HaJc-in1yb
Жыл бұрын
ከዘራቸው ነው
@ferihayyy
3 ай бұрын
😂😂😂የምር አረክሹ
@samiasoso9780
8 ай бұрын
ኢሚርና ፈሪሀ ስለታረቁ ደስ ብሎኛል የደስደስ ልጨፍር ነው😮😮😮😮
@mryam1633
2 жыл бұрын
ፈሪሀ እና እሚር ስውዳቹ 🥰❤️
@AyonalamMhz
Жыл бұрын
አይ ሳህር አለቃ ሆነችባቸው በራሳቸው ቤት 😀😀😀😀
@tagesechtesema6195
6 ай бұрын
😂😂😂hande እንዳቃጠልሽኝ ተቃጠይ እሰይ ምነው ኮራይ እስከሞት ስወድሽ ስታሾፍበት ነበር ሁለቱ ወንድ መሃል ሆነሽ ስትጫውቺ በስተመጨረሻ ብቻሽን ቀረሽ ኢሚር ይመችህ ብቻዬን ልትተወኝ ነው ስትለው ከዚህ በኃላም ብቻሽን ትሆኛለሽ አላት❤
@ferihayyy
2 ай бұрын
ትዝ ይልሻል አሁንም ከሁለት ወንዶች ትዝናኛለሽ አለቻት😂😂😂
@Nyama1thkuach-123
11 ай бұрын
💘💘💘💘
@sutotatesfa7379
5 жыл бұрын
Koriyaye korahubk jegnaye neklgn
@tigistbirru4622
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ለባልሽ ድጋፍ እሠጠዋለሁ
@حواءحواء-ث6ه
2 жыл бұрын
ኮራይ ምርጥ ነህ ❤💙💚💞
@እሙሀናንእሙሀናን
4 жыл бұрын
ፈራሀ እና ኢሚር ኮራይ ውስጤ ናቹህ
@mesreticinasho
3 ай бұрын
ፍርህ እና አምር እኔ ኮር ዉስጥ ናችሁ 👌♥️♥️♥️
@EkrOekek
3 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ሀንዴ ተቃጠይ
@رابيهكمال
6 ай бұрын
Ehen filmi mayatt arifnoo❤❤❤❤
@SelamBete
5 ай бұрын
Sehir tesakalsh
@aminabale7346
3 ай бұрын
😂😂😂
@munna5498
5 жыл бұрын
መከም ጭቅጭቅ የበዘበት ፍቅር
@matbosh9929
3 жыл бұрын
ልብን ብድስት ምል😂😂🥰🥰🥰
39:54
ፈሪሀ ክፍል 117
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 684 М.
41:11
ፈሪሀ ክፍል 118
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 569 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:20
😯 Подарила сыну БМВ, но не ожидала такой реакции на машину! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 6 МЛН
36:59
ፈሪሀ ክፍል 115
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 970 М.
1:52:22
ዶቃ ሙሉ ፊልም | DOKA | New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለሜቅዶንያ የሚውል...መልካም መዝናኛ!!!
Seifu Show
Рет қаралды 999 М.
1:37:04
ህጋዊ ድሃ ሙሉ ፊልም | Hgawi Deha | New Ethiopian Movie 2024
Eliana Entertainment
Рет қаралды 2,5 МЛН
39:18
ፈሪሀ ክፍል 147
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 721 М.
39:23
ፈሪሀ ክፍል 109
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 1 МЛН
39:42
ፈሪሀ ክፍል 122
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 743 М.
1:52:22
'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል....መልካም መዝናኛ !!!
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,4 МЛН
38:58
ፈሪሀ ክፍል 156
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 760 М.
1:30:14
ጃናሞራ ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Janamora 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН