KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈሪሀ ክፍል 81
40:24
أبطال مسلسل أسميتها فريحة (2011) بعد 11 سنة قبل و بعد Adını Feriha Koydum before and after 11 years
8:02
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
It works #beatbox #tiktok
00:34
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
ፈሪሀ ክፍል 80
Рет қаралды 499,671
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 183 М.
Feriha - ፈሪሀ
Күн бұрын
Пікірлер: 528
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ፈሪሀ ግትርነቷ ደስ ይላል ሀይለኛ ናት ጎበዝ😂😂😂
@ShshayLUL
3 ай бұрын
ግትርናዋ ደረሰ ይለኛል
@MateBaBey
Жыл бұрын
ልክ እንደ ኮራይ አይነቱን ሺሺሺ ቢወለድም አይቆጭ 😊😊😊❤❤❤
@mekdi805
Жыл бұрын
አዳድ ቢደርሰን እድላችንን እንሞክር ነበር😂😂😂😂😂
@heramanheraman411
Жыл бұрын
@@mekdi805 😂😂😂😂😂
@saadahassan6427
Жыл бұрын
@@mekdi805ያ
@AyonalamMhz
Жыл бұрын
@@mekdi805😅😅😅😅
@ሀኒየመዳህኒያለምልጅ
5 жыл бұрын
እናት ዘሀራ በጣም አሳዘነችኝ በቃ እንቅልፉ የሚባል እኮ አልፈጠረባትም በውስጤ ነሽ እህቶቼ ውሸት እንደማይጠቅም በፈሪሀ እንማር ጎበዝ
@ngtu6824
3 жыл бұрын
እሽእንማራለን
@switdswits6156
3 жыл бұрын
ካሱአት ቃጠህ አቺን አይነካሺም የሚፈልገዉ ፈሪሀን
@aellahkerim5119
3 жыл бұрын
ትክክል
@taralema6070
2 жыл бұрын
ኦፍ😭😭
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
በጣም
@ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
3 жыл бұрын
ኮራይ የኔ ልዩ እንዳንተ አይነት ጓደኞ ለምን ሺ አይወለድም ስወድህ
@UserUser-vo1js
5 жыл бұрын
ፍቅር ከባድ ነው በእውነት በተለይ አፍቅሮ ማጣት እና ያመንከው ሰው ስከዳይ እና ስዋሽህ ማየትን የመሰለ ህመም ምን አለ የናንተ ፍልም ነው የኔ ግን አያድረስ ነው ምን አለ ፈጣሪ ታማኝ አፍቃር ብሰጠኝ
@Rነኝየአላህባሪያ-x3q
3 жыл бұрын
አብሺሪ እህትየ ባይጠቅምሺነው ላንች ያለው በሥአቱ ይመጣል
@sarah-dh9ot
Ай бұрын
እኔም ያመንኩት ሰዉ ከዳኝ አለኝ የምለዉሰዉ
@salamyayo6955
2 жыл бұрын
ኮራይ ወሳኝ ሰው ነፍፍፍ ዓመት ኑርልኝ❤👍
@saronayalew9374
4 жыл бұрын
እረ አስታራቂ የለም ወይ በሚለዉ ታረቁልን የኔ ምርጦች Femir
@noora3984
Жыл бұрын
ይታር ቃሉ
@AaBb-of9cp
6 ай бұрын
እናታ ሰደበባት ከታረቀቹ ስልኬን አሰበረዋለው 😢😢
@TareaRere
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@AaBb-of9cp
@اميحيحمدي-ف6ج
4 жыл бұрын
ፈሪሀ ጡሩ አድርገሻል ለካኑሱ ያልሽያት ነገረ❤❤
@mehaleta1348
3 жыл бұрын
ፍራሀና ኢሚር በጣም ይዋደዳሉ ምንም ቢናደድም
@ማሂዘአማሀራሣይንት
6 жыл бұрын
ኢሚር እያበሣጨክኝ ነው ፈሪሀ በጣም ነው የምትወደክ ገዘብክን ሣይሆን አንተን ነው የምትፈልገው እና ፈሪሀ በፊትም በውሸቶቿ ሥትጨንቅ ነበር አሁንም በአንተ ፍቅር እየተሠቃየች ነው እባክህ ተረዳት በቀልክን እርሣው እና
@lkholu7716
6 жыл бұрын
ሀሀሀ ሰሞቶል ያስተካክላል
@የደራልጅነኝ
6 жыл бұрын
mulu Mulalam እኔም
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Kkkkk zara chahow ates gana dagifit tasizshalchi
@taebabintbabataibh3519
4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@khadrakhadra1252
4 жыл бұрын
Amarana ayawuQumiko 🤔🤣😂😂😂
@ህልመኛዋ
3 ай бұрын
የፈሪሀ አከሥት ጉልፊዳን የሠሂር አክሥት እህተማማቾች ናቸዉ መሠል የወሬ ጥማት የወረደቫቸዉ😂😂😂
@sarah-dh9ot
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@Zeyneb7887
Ай бұрын
😂
@mihretalemu1745
2 жыл бұрын
ፍቅር በተንኮል እና በምቀኝነት አይገኝም ፍቅር በእራሱ በፍቅር ነው የሚገኘው አትልፊ ካንሱ ፈሪሃን አስረስተሽ ቦታዋን ለመያዝ አትሞክሪ🤨
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ትክክል😢
@Fsffvvx-ue3no
9 ай бұрын
ኮራይዬ የኔ ውድ እዳተ አይነት ጓደኛ ፈጣሪ አብዝት ይስጠን❤❤❤❤❤
@zahraabdulla784
5 жыл бұрын
ውይ ፈሪሀ አናጫት ክክክክክክክ ወይ ፍቅር
@ቲቲነኝቲቲነኝ
6 жыл бұрын
እስይ ፈሪሃ ለካንሱ ትክክለኛ መልስ ነው የስጠሽት
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Kasu batami etalshalow matirabi
@milonmilon3481
4 жыл бұрын
በትክክል
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ይገባታል😢
@saedaal3595
5 жыл бұрын
አሚር ደግሞ ያካብዳል ሀብት ሀብት ይላል በፍቅር አያምንም
@SofyaKassaw-f6w
5 ай бұрын
ፊልም ነው እኮ እቴቴ😂😂
@AsgedetAsrat-tp8kd
Жыл бұрын
Awnet lemenager ferha Ana zahara Lk Ande Anat Ana lj and lay sihonu Bexam des ylalu siyamru 😮😮😮😮
@saadasaada7667
6 жыл бұрын
እፍ ዛሬስ የማዳም ስራ ሊገለኝነው። አይዞሽ ፈሪሀ የኔውድ።
@hannazaru3520
6 жыл бұрын
Kkkkkk
@ፎዚያ-ገ9ገ
4 жыл бұрын
አረኔምወገቤተቆምጧል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
እኔደሞእቃሰብሬ ስቃዢነዉያደርኩት😭😭😭😭😭አይየሰዉቤትፍፍፍፍፍፍፍፍፎ💔💔💔💔
@mmayfano1297
2 жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378 የኔ ውድ ከሊ ይሰበር
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
@@mmayfano1297 አይየሠዉቤት💔😭
@እሙየየነቴነፍቂ
6 жыл бұрын
ኮራይ ምርጥ ጎዴኛ ነህ
@hiwotgonfa9893
6 жыл бұрын
በጣም
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
በጣምምምም ከሚገባው በላይ ምርጥ
@fatumaabdallah2039
5 жыл бұрын
_በጣም እንድህ ነው ጓደኛ_
@saasaa4646
3 жыл бұрын
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ እዴት ነው የምታዩት እቤ አለኝ?
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
በትክክል ሲጀመር አንስቶ ጡሩሰውነው
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
አይዞሽፈሪሀየ❤❤❤❤❤ለወንድ ቦታአትስጭ
@الال-ر1خ8و
3 жыл бұрын
አይ ወዶቺ ምንም ቢፈጠር መቸም አልተዉሽም እያልክ ነበር :: ለማንኛዉም ገንዘብ ክፍቅር በላይ አዲርገህ አትይ ኢሚር
@KaramDagnl
2 ай бұрын
ኮራይ በጣምጥሩሰዉነህ በእዉነት ፈጣሪ የጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fፊነኝየጃማዋ
Жыл бұрын
በውሸቱም ሥንጨነቅ ከረምን ዴሞ አሁን 😂 ታረቁ በማለት ልባችንን አሸራተታችሁትኮ😂😂
@saadahassan6427
Жыл бұрын
እ😢
@MedTi-jv2wh
6 ай бұрын
እህበጭቀት 😢
@susuhabeshawit2147
Жыл бұрын
ኮራይ ምርጥ ሰው😢😢
@hshsg3751
Жыл бұрын
ኮራይ ጃግና ስትመች ለሑለችንም እንደ አንደ አንተ አይናት ሊብ ለሑለችንም ይስጠን
@ሲኞሪታብለህጥራኝ
5 жыл бұрын
ኮራይ የኔ ልኡል ብልጥ እኮ ነክ
@hayuuseid730
5 жыл бұрын
ካንሱ ኢሚር መቸም አይወድሽም የሆንሽ ጅል ቆይ ሀንደ ልክ ልክሽን እየነገረች በንደት ትገልሻለች😁😁
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ስጠላት ካሱን✊✊✊✊😂😂😂
@romiiabbas9233
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hossenhossen6502
Жыл бұрын
😂😂
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃ ይቅርም
@ጠጄጠጄጠጄመንግስቴይማኔ
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉😂😂
@wosilawosila5715
4 жыл бұрын
የውንት ኩረይ በጣም ተመቸከኛ
@asmaa8749
5 жыл бұрын
እንደ ኮራይ አይነት ጋደኛ አለግን በዚህ ሰአት
@amanuelliginani8160
4 жыл бұрын
አራ በጭራሽ
@saligalbabag1978
4 жыл бұрын
ኣው ኣለ የኔ ጋደኛ ኣለች ❤
@Fፊነኝየጃማዋ
Жыл бұрын
አወ ለምሣሌ እኔ አለሁ😂😂😂
@SilsKar
7 ай бұрын
የለም
@serafre1536
2 жыл бұрын
ኣዲሳ ጋደኘች እያለቀስች ነው 😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😂😱😁
@hayuw7597
3 жыл бұрын
የዘህራ አይነት ጠንካራ እናት አይቼ አላቅም
@Tsinat-n1x
Ай бұрын
Cansu tesfa kurechi emir mechem ferihan aytewatem❤❤❤❤❤
@hjjdhndbhsh9339
3 жыл бұрын
ካሱ አችና ሀሊልብትጣበሱ ሀሪፋነው
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@amiseid-wo5py
8 ай бұрын
😂😂
@muluadammoges9576
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@عارفمطلق-ظ6ذ
5 жыл бұрын
ፈሪሀ አሁንስ አበዛሽው ሂጂ ሢልሽ አተጂም እደ አቺሥ ሌላ አታፈቅሪም እደ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
ያልተያዘግልግልያቃ 💔💔😭😭😭
@BaBa-mr8fp
6 ай бұрын
@@fatumaibrahim5378😂😂😂
@hccc7151
2 жыл бұрын
ላራ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@halewuyaAhmed
7 күн бұрын
ዘህራግን ለፈሪሀ በኡነተኛ ታሪኳ እናቷነቺደ ዮማሰላሉ❤❤
@appuae6948
4 жыл бұрын
ፈሪሀ እውነት ቤተሰቦችሽን አስጎዳሽ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
3 жыл бұрын
ክራይ ታማኝ ጓደኛ ነህ👍👍👍
@birshyekirosafekari7285
6 жыл бұрын
ሀሀሀ እረ በሳቅ ልገለኝ ነው ካንሱ ተስፋ አትቆርጥም
@ቤቲየጌታልጅ
6 жыл бұрын
Pless 81
@sumaiasumaia5376
5 жыл бұрын
berhanni lamma kkkkkk
@zenebechzenebech2040
4 жыл бұрын
👍❤አሚር አበዛዉ አሁንሥ እጭ
@ayke_____ayke
Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አሁንሥ እደዚህ ሁነሽ ከማይ ውሸትሽ ይሻለኝ ነበር ፈሪሀ😢
@SasssHsddf
27 күн бұрын
😂😂😂😂
@manahloshteddesse983
4 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ በተለይ ኣፍቅሮ መለየት
@የሮዛሸጋእናት
3 жыл бұрын
አዚህ ጋር በጣም ሰተት አለው ደረሰየዉ ግን ለምን እናት ቀና ብሎ እንኳን አየያመም በጣም ነዉራ ነው አህህህህ😭😭😭😭😭😭
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
3 жыл бұрын
አይ ካንሱ የህልም ደስታ ትደሰቻለሽ ክክክክክክ
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ሃሃሃ
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
አክስቴ ታኮራፋለች አለኮ 😂😂😂😂ኡመርማር❤❤❤👈
@deeddeed2583
Жыл бұрын
😂😂😂
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@deeddeed2583 😂😂😂
@saadahassan6427
Жыл бұрын
@@fatumaibrahim5378ሃሃሃሃ
@HabtaStil
3 жыл бұрын
Feriha don't be sad and I love you so much 😨😘💗😭😭😢😥😓
@Soyad-k6q
Ай бұрын
እ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ያበደነው😅
@fatumaibrahim5378
2 жыл бұрын
የፈሪሀ አክስት ሰሂር ኩልፊዳን በሳቅ ነዉጦሽ እሚያረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️
@ተከርብቻለሁ
2 жыл бұрын
😂😂😂
@mahbubatube8142
Жыл бұрын
ኢኔ ረሱ ሰሂር ግን ተነደኘለች
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@mahbubatube8142 😂😂😂
@fatumaibrahim5378
Жыл бұрын
@@ተከርብቻለሁ 😂😂😂
@Fፊነኝየጃማዋ
Жыл бұрын
@@ተከርብቻለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@appuae6948
4 жыл бұрын
እሰይ ፈሪሀየ ልኳን ልኳን ነገርሻት
@ktube8920
2 жыл бұрын
ውይይይ ኮራይ ስወድህ አይ ካንሱ ልፊ ብሎሽ
@የሮቢቷቀበጥ
Жыл бұрын
ኸረ 78እና 79 በቋቋቸዉ ነዉ መሥማት አልቻልኩም😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭የተተረጎመ ካለ ሹክ በሉኝ
@ህልመኛዋ
3 ай бұрын
ሠኒምን ቨሌቫን ካንሡን ቨኢሚር አቃጥላ ደፋችልኝ ኡፍፍፍፍ ተመቸችኝ😂😂😂😂😂
@ትግራይትዕወት-ሸ7ሸ
3 жыл бұрын
እባክሽ ካንሱ ከዚ ፊልም ውጪ የት ልደብቅሽ
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ሃሃሃሃ ከእኔ ጋር
@sameraassen3690
5 ай бұрын
😂😂
@FggFghj-p9g
5 ай бұрын
😂😂😂😂
@JuuuiHahsje
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
ይስቃል ግልፍጥ ነዉ አብዷል አላለም ምህመት ያበደዉ በህትህ ነዉ😂😂😂
@MakiHeni-sf7ju
2 ай бұрын
ውይ ካንሱ ከመልክ መልክ የላት ከፀባይ ፀባይ የላት የሆነች ሰፌድ ፊት ስታስጠላ
@ነኢማyoutube-y1z
4 жыл бұрын
ፈሪሀ ለካንሡ በትክክል አቀመሠቻት ይገባትል ግን እዳለችሁ አይፈልጋት ካንሡን አንች ደነዝ ደቆሮ
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
Eko F Nice kanus😂😂😂😂😂😂
@lemlemetay5897
6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እኔ ምታስጠላኝ የፈርሃ ኣክስ ነው ለምንድነው ማትወጣው ከዚህ በት
@fatumaabdallah2039
5 жыл бұрын
_ከፈረ ስስ ነች ቱ_
@natialemualemu7405
3 жыл бұрын
በጣም አሁገና የኔን ቢጤ አገኘሁ ሀሀሀሀሀ
@makiyamohammed7546
5 жыл бұрын
ሀንዴ አለመስማቷደስ ብሎኛል፡፡የበለጠ ታናዳታለች ብትሰማ፡፡ካንሱ እንኳን ደስ አለሽ አንች ጅል፡፡
@wen7060
2 жыл бұрын
ግን ቡሀላ ላይ ታውቃለች እናም ትሰድባታለች
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
@@wen7060 ❤
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ያ❤
@saadahassan6427
Жыл бұрын
አዎን
@መሬምነኝየረሱልወዳጅ
6 жыл бұрын
ፈሪሀ አይዞሽ ውዴ ኢሚር ውዴ እባክህ ተረዳት
@dangolamakahleh2071
6 жыл бұрын
Kansu kkkkkķkkkkkkk
@ፍቅሬስወድክ
5 жыл бұрын
@@dangolamakahleh2071 ከከ
@DestaAchenef
3 ай бұрын
ውስጤ ፈራ ፈሪሀ❤❤❤
@ወለላዥ
Жыл бұрын
እፍፍ ካንሰ ተሳፊ ቀረጨ በቃ ይች አይህንም አሚር የፈሪሀ ብቻ ነዉ
@appuae6948
4 жыл бұрын
አብሮ ኼደ አይኑ ክክክ ኢሜር ሀሀ
@KamilaKamila-mh9sj
23 күн бұрын
ፈሪሀግንካየዋህናትሚስኪንተሰቀየች😢😢😢😢
@noonoo3732
7 ай бұрын
ዑዑኡ ምናለ ፈሪሃ በቩለት ብትበቀለው 😂😂😂😂እሱ በካንሱ።ሲበቀላት😊😊
@MdKmm-k4m
3 ай бұрын
አይ ካንሱ ጅል😏ስታስጠላ😏 የእውነት መቼም ያንቺ አይሆንም ተፈሪሃ ጋር ይታረቃሉ😍😍😍
@addisaddis8701
2 жыл бұрын
ፈሪሃ❤👍
@MihretZeab
Ай бұрын
ፈሪሀ❤❤ ስወደሽ
@فتحيةفتحية-د8ب
2 жыл бұрын
ኮራይ ፍቅር❤❤
@هيفاءهيفاء-ط3ط
Жыл бұрын
አምላኬ ከአስመሳይ ሰወች አንተ ጠብቀን ሰኒም ስታስጠላ ማስመሰልስትችልይድፋሽፈጣሪ
@fatima-653
5 жыл бұрын
ፈርሀ አይዞሽ ማቼም ብሆን ባልቡ ዉስጥ ያላሽው አንች ብቻ ነሽሽሽሽ
@appuae6948
4 жыл бұрын
አይኑ አብሮ ኼደ ኡሜር ክክክክክክክክ
@sarah-dh9ot
Ай бұрын
እሪዛ እንደበሬ እሚጮህዉነገርስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@cifufuugifuguig6271
4 жыл бұрын
ኢሚር በሃብት የምታምነው አንተ ነህ ፈሪሃም ብላለች ተዋት
@Bekabo14
4 жыл бұрын
እች ከንሱነ ሀሌል ብጠበበሱ አርፍ ነው
@hshsg3751
Жыл бұрын
አተፍርም ወይ ከልሱ ምትበለወ የኩለሊት በሽተ አለበት መሰለኝ ፊቱወ በከሜራ የተነፈ ደቦ የመሠለ ፊት እዘ ፈሪሀን እንደ ረሰት አረገለዉ ትለለች ወይ
@SemiraSemira-b1t
Жыл бұрын
ውይይይይ ኢሚር አቃጠለኝ ካሱን እና ሀደን ስጠላቸው
@fatima-653
5 жыл бұрын
ካንሱ እነ ሀንዴ ጋነ ጫርቃቹን ትጥላላቹ ፈርሀ በትልቁ ዉድድድድድድ የኔ ፊቅር
@saarauae7093
5 жыл бұрын
Zara ayzoshi chuhwo achi ba kalalu atishanfimi
@vvv6974
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@hccc7151
2 жыл бұрын
ኮራይ ምርጥ ስው።❤❤❤❤❤
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
6 жыл бұрын
ኩራሄ ምርጥ ጓደኛነህ፣
@fatimayour5191
5 жыл бұрын
ኢሚር አተእና ፈሪሀ በጣምትዋደዳላችሁ ግንእሚቀናባችሁ ብዙነዉ አትስሟቸዉ
@user-ob5lj9sn5j
4 ай бұрын
ልክ እደኮራይ ያለ ጓደኛ ይስጠን❤❤
@hadayaabudalah4591
6 жыл бұрын
ዛሬ መዳም ተቆጥታኛለች ኮሚት አትጣፊ ብላ 81 ላኩልኝ
@mariaibtissam1841
6 жыл бұрын
Hadaya abudalah
@MaryamMaryam-cb9ov
6 жыл бұрын
አይዞሸ ማር ጠንከር በይ ፈጣሪዬ ጥሩ መዳብ ያድረግልሸ ደሞምወዳ አይደለምየምትቆጣሸሲጣን ነው ጸሎት አድረጌማር።
@vsndjdbsnsndn6024
6 жыл бұрын
initi mayununi ok kansu emir ayodishim zimi bayi
@ፊርዶስሰዒድየከላላልጅ
6 жыл бұрын
እንደስልክሽንእንደትአየችው
@wuebanchiethiopia
2 жыл бұрын
እናት:ማለት:ልክ:እንደ:ዛህራ:ነው::ለልጇ:ስትል:ያልሆነችው:ነገር:የላትም::
@ttff-bf8dt
Жыл бұрын
በጣምነውየኔውድድድ
@DeborahAlex-jt6su
6 ай бұрын
Zhara best enat woww❤❤
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ወ3ቀ
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ኮራይ ምን ላርግህ
@kesiraman8745
4 жыл бұрын
ኢፉፉ
@NeverGiveup-yl3qb
6 жыл бұрын
ያለእሱ መኖር አልችልም ትላለች እንዴ በኢሜር ሳንባ ምተነፍስ ይመስል 😏
@mekiamohamemd7265
6 жыл бұрын
ሰለፍቅር የማታውቁ ዝምበሉ
@fatumaabdallah2039
5 жыл бұрын
_ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ_
@alffhsgrgh3928
5 жыл бұрын
አች ጂል ኢሜር የፈሪሀ ነው አትጃጃይ
@zinetamuhammd2463
5 жыл бұрын
Kkkkkk Takikl
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@bettyh6459
5 жыл бұрын
Uuuuuffffff ferihe 🙆🙆🙆serschlat le Kansu
@hiyuzxggi2267
4 жыл бұрын
ኮራይ ካንሱ ኢሚርና ፈርሀ ሰሊም የምር ጭዋታ እውነት እስኪማስለኝ እንባዬ እስከ ማልቅ ውይይይይይይ ጉድ አባ ይመቻችሁ
@degenitkefubezezeminpia1826
4 жыл бұрын
Kuray temechihegn abo yarada leji😍
@ሱሱየናቴምርኮኛ
2 жыл бұрын
ኢሚር ትገርማለህ ፍቅር ብሀብት አይገዛም ዚፍጥ እውነት ዘጊ ነህ
@ابوعلي-ب2ص3ح
2 ай бұрын
Haneda emere setafa ba koraye tatabakache becha saw teremesemese wota 😂😂😂😂😂
@ልእልቲልእልቲ
4 жыл бұрын
ኮራይ፣ምሪጥ፣ስው፣ፍጣሪ፣ይባሪክህ
@ااتتت-ز3و
3 жыл бұрын
ዋዉ ኢሚርየ
@ااتتت-ز3و
3 жыл бұрын
አይካሱ😹😹🙊
@HabtaStil
3 жыл бұрын
Kory goo people 💕💞💘😍💝💖😘
@QalD-og8fd
Ай бұрын
Tilacha ye fikre lela gone new
@kamkamela1770
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እፍፍፍይኢሚርግንአሁንልትለምናትእደዚህለምንታርጋለህአይዞችሁለበጎነው
@ያልተኖረልጂነትበስደትአለ
4 жыл бұрын
ኢሚር አበዛከዉ ይቅርታ አድርግላት ፍቅር በሀብት አይደለም አንቺ ካሱ ዱባ በሰዉ ፍቅር አትግቢ
@samirataju2911
5 ай бұрын
Cory betam turu sew.❤❤❤😊
@AnnoyedBabyTurtles-ze8sh
2 ай бұрын
ዘሀራ ግንመችነው ተኝታ የማያት ሁሌ እንደተጨነቀች የኔሚስኪን
@RozaJafer
6 күн бұрын
😢😢😢😢uuuffff feriha
@Asa-ub3ek
6 жыл бұрын
አቤት ኮሜታተሮች ዛሬም ስራየለምዴ ጉድኮነው
@deeddeed2583
Жыл бұрын
በጣም ጉድ ነው እኔ ተጃጃልኩ በዚህ በፊልም
@asassasa9092
4 жыл бұрын
አይዛሽ ፈርሀ የኔ ወድ እኔለስቃይልሽ ማሬ
@asfghhg3158
6 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ሀንዴ ወይኔ ከንሱን አሽቀነጠሸት አከኬድሽ እራሱ ሌለ ድራማ ነው
@mohamedahemd5290
4 жыл бұрын
እኔ የሰለቸኝ የካሱ ቅዠት።
@saadahassan6427
Жыл бұрын
ሃሃሃሃ
@የህልሜተዋናይ
7 ай бұрын
hahahaha😃
@DM-fi1fj
Жыл бұрын
አይ ኡመር አክሥቴ ታኮራፋለች አለ 😁😁😁😉 ወላ እኔም አልወድ
40:24
ፈሪሀ ክፍል 81
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 474 М.
8:02
أبطال مسلسل أسميتها فريحة (2011) بعد 11 سنة قبل و بعد Adını Feriha Koydum before and after 11 years
قبل وبعد
Рет қаралды 289 М.
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 37 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
38:22
ፈሪሀ ክፍል 89
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 558 М.
39:53
ፈሪሀ ክፍል 79
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 502 М.
39:20
Yefekir Neger - የፍቅር ነገር - ክፍል 2
Yefekir Neger - የፍቅር ነገር
Рет қаралды 628 М.
11:08
Feriha & Emir #38
Feriha - Magyar Szinkron
Рет қаралды 2 МЛН
20:00
#4 Selim and Serra in 20 Minutes - My Left Side
My Left Side - Sol Yanım
Рет қаралды 902 М.
34:53
Zvala se Feriha - 112 Epizoda - Djevojka imena Feriha
Djevojka imena Feriha - Zvala se Feriha
Рет қаралды 1,7 МЛН
10:18
أمير وفريحة #110
أسميتها فريحة - Asmeituha Fariha
Рет қаралды 1,8 МЛН
39:41
ፈሪሀ ክፍል 83
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 704 М.
1:33:07
The Girl Named Feriha - Episode 1 (English Subtitles HD)
The Girl Named Feriha
Рет қаралды 2,1 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 61 МЛН