Ethiopia - ዶ/ር አብይ ፑቲንን በብርቱው እየተማጸኑ ነው! | እባክህ …….ይሳካል?

  Рет қаралды 76,379

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 191
@haregtegegne-ih8dm
@haregtegegne-ih8dm Жыл бұрын
እናመስግናለን ጅግናው ፑቲን
@gedafig5009
@gedafig5009 Жыл бұрын
በስንዴ እራሳችንን መቻላችን ትጠራጠራለህ እናንተህ ዘጋቢሆች በአገራቹ ላይ ታሟርታላቹ የኛ አገር ጋዜጠኛ ለአገሩ ምቀኛ ብቻ ነው እነዴ ምን የሚሉት ማሟርት እና ምቀኝነት ነው
@tsiignehaberra5799
@tsiignehaberra5799 Жыл бұрын
Kenyan president brought a true African voice to the table. Bravo!
@Lee2005-w5v
@Lee2005-w5v Жыл бұрын
አይዞህ ተብሎ ነው እጂ አፍሪካ ላይ የማይደፈር ንግግር የሚናገረው ወደድንም ጠላንም የአፍሪካ አለቃ አፍሪካዊ አይደለም
@tsiignehaberra5799
@tsiignehaberra5799 Жыл бұрын
@@Lee2005-w5v እኔ ያደነቅሁት ሀሳቡን ነው የአፍሪካ ኅብረት ሊያነሳው ይገባ የነበረ አሳብን ማንሳታቸው ነው። በዚያ ላይ የምር አንስተውት ይሁን የእንግሊዝ የእጃአዙር ቅኝ ተገዢ እንደመሆናቸው የሩሲያን አዳራሽ ባዶ ለማድረግ ተልከውም ከሆነ ወደፊት በምናየው የተመሳሳይ ጉባዔ ወቅት የሚመልሱትን አይተን እናውቃለን ብዬ አስባለሁ። እንደኔ እንደኔ ግን ለዚህ ጉዳይ ጠንካራ ድምጽ ማሰማት ያለበት ኅብረቱ ነው። እንኳን እንዲህ ላለው ከእንድ አገር ጋር ለሚደረገው ጉባዔ ቀርቶ በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ እነኳን በኅብረቱ ብቻ ለመወከል መሟሟት ነበረባቸው። ወይም አለባቸው። ምክንያቱም በነጠላ ላለመሸማቁቅና ላለመቀጥቀጥ በጋራ ከመቆ በቀር አማራጭ የላቸውም። አፍሪካን መወዳጀት የሚሻ ይህን አቋም ለቀበል ሊገደድ ይገባዋል ።
@AlganeshSeostao-hv3hy
@AlganeshSeostao-hv3hy Жыл бұрын
አብይ ለማኙ ሞትህን ያሳይን ደል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤💪💪💪💪
@Yfdbkg
@Yfdbkg Жыл бұрын
መጪው አመት ላንራብ እንችላለን ኢንሻ አላህ የሚረዝቀው አላህ ይረዝቀን ይሆናል አታስቡ ጀግና ሩቶ 👍💪
@ybeltalredie-y2m
@ybeltalredie-y2m Жыл бұрын
አላህ ወርዶ አይዘራው የዘራሀውን ይባርካል እንጂ
@mahaalsunna1214
@mahaalsunna1214 Жыл бұрын
ፕርዝዲያንት ፑቱን ሽ አመት ንግስ ❤️❤️❤️ አየ አብይ የታዋርደ መሪ እግዚአብሔር በሄድህበት ሁሉ ያዋርድህ
@DeressaFufa
@DeressaFufa 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነቶ ጋሪ ከሆነ አይሳካም እንደምያሳካ እናቀርባለን ❤❤❤
@zegelilatube
@zegelilatube Жыл бұрын
የንፁሃን አምላክ አብይን ይፋረድልን!
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ስንዴ አምርታ ኤክስፖርት እስካደረገች ድረስ ሩሲያ የስንዴ እርዳታ መጠየቁ ምን አይነት እብደት ነው። ዝናብም አዘንባለሁ ብለውን ነበር። የሚናገሩትን ነገሮችን የሚአመዛዝን ጸሃፊ አዘጋጅቶ ቢአነቡት ሳይሻል አይቀርም። እስካሉ ድረስ መቼስ ምን ያደረግ። እግዚአብሔር ብልህ መሪዎች ይላክልን።
@christiannewcreation4112
@christiannewcreation4112 Жыл бұрын
William Ruto is a legend! am proud of him 👑 Pan African 🇨🇬
@ALMAZ964
@ALMAZ964 Жыл бұрын
እሰይ ፑቲን ቆፍጣና❤ 🌺🌺🌺😘😘😘😘😘✝️
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Жыл бұрын
Abiy Ahmed, Orthodoxen, Abiy kalakebre❤ Putin ayeflgem! Orthodoxen, bezer mekefafel Ayejonem !! Ande Sinodos Ande Tewahdwo!!!!!!! Poletikegna Hayemanot meleyayet Alebet!!!!!!!
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የኬንያው መንግስት በጣም ትክክል🙏🙏
@zeriezerie6069
@zeriezerie6069 Жыл бұрын
እስከ መቼ ነው አገራችን በረዲኤት የምትኖር ለምን ሠርተን አርሰን አንበላም ።
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 3 ай бұрын
አረ እኔም አለው ፐቲን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ የጠበቆት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmamo3835
@tigistmamo3835 Жыл бұрын
ለማኝ መድኃኒትዓለም ይንቀልክ ወርደክ አዋረድከን ጨቅላ
@Kalewold-bg8hz
@Kalewold-bg8hz Жыл бұрын
ውርደታችን በዛ!!!
@woro2000
@woro2000 Жыл бұрын
አንድ አታክልተኛ አገር እየመራ ሌላ ምን ይጠበቃል?
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
ገና ሀገር እንዳዋረደ አይቀርም ምን ምክኛት ቢደረደር የንፁሀኑ አምላክ ስለሚፈርድ ነው ቆሌ የራቀው ጠባብ😡😡😡
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 Жыл бұрын
የትኛው ክብርህ ነው::short memory የወረረን ህዝቦች::
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 Жыл бұрын
@@hunlacheesebgaze1757 የፃፍከውን መልሰህ አንብብና!!!!!!ለኮሜት አቅማዳም ስትደርስ ተመለስ ጨ
@beautychannel8299
@beautychannel8299 Жыл бұрын
ስንዴ ለውጭ እንሸጣለን እያለ ሲያቅራራ የነበረው ለማኝ ሁኖ አረፈው፣ ያ
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Жыл бұрын
በገዛ አፉ እዳገባ በሉኝ አይ አብይ ልመና ይሳካልኛል ለምኜ አላጣም ሲል አልነበር ጀዝባ
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 Жыл бұрын
Eritrea will give us sinde
@jete285
@jete285 Жыл бұрын
Hahahaha so funny
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
አያስፈልግም ስንዴዉን ለኦነግ ሸኔ ነዉ ሚሰጠዉ
@tilahunassefa5404
@tilahunassefa5404 Жыл бұрын
የዕርዳታ ስንዴ አስፈጭታ እየላከች እንዴት እርዳታ ይደርሳታል
@ephrempetros604
@ephrempetros604 Жыл бұрын
ታዲያ የትኛው ነው ትክክል የጠቅላዩ ስንዴን በአመት ሶስቴ ማምረት ወይስ ለምኖ ማጣት የትኛው ያዋጣል?
@HAWI-SO
@HAWI-SO Жыл бұрын
You are right , being self sufficient is unmatched. But where is the wheat produced three times a year in reality is the question.
@ephrempetros604
@ephrempetros604 Жыл бұрын
@@HAWI-SO አንደኛ የእንደዚ አይነት ውጤቱንና ትርፉን ለማወቅና በአይን ለማየት ብዙ መፈተን ይጠይቃል ለምሣሌ በአመት ሶስቴ ማረስ ማለት በአስር አመት ሰላሳ ግዜ ማለት ነው የዚን ውጤት ለመየት የግድ ሁሉም ክልሎች በአመት ሶስቴ ማረስ አለባቸው በግዴታ ሚሽናቸው መሆን አለበት ከዛ በአይን ይታያል ነገር ግን ጠቅላዩ በተወሰነ ቦታ እነደሚቻል ያረጋገጡበትን ኤክስፒርመንት ካላየን ማለት ይከብዳል የመንግስትን ለመቅመስማ በዚ ግዜ ከሀገሪቱ ችግር አንጻር ስድስት ሰባት አመት ይፈጃል በጋራ ሲኮን ነው ጥሩ ውጤት በሁለት አመት ውስጥ ማምጣት ይቻላል የፒፕሉ የሚገርመኝ ምን ስላለን ነው የተከለከልነው አላለም ጠቅላዩ ሙከራቸውን ስላሳዩ ነው የሚል አነበብኩ ይሄ ጉልበት ስሰታ ነው
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Жыл бұрын
"ሲፈጀኝ በማንኪያ፣ሳይፈጀኝ በእጄ.."
@yusufomer657
@yusufomer657 Жыл бұрын
ወንድሜ ከስንዴ ልመና ሐሳብ ተላቀቅ አብይ ለሀገሩ የሚጠቅማትን ስምምነት አድርጎል
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 Жыл бұрын
ሩቶ 😍
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
በወጉ በልቶ ያልጠገበን ህዝብ በቂ የስነልቦና እና የእዉቀት ትምህርት ያላገኘን ህዝብ በቂ የኑሮ ድጋፍ እና በመሳሰሉትን ለሰዉ ልጆች መሰረታዊ የማንነቱ አስፈላጊ ጉዳዬችን ላላገኘ ሕዝብ ስለ አገራችን እና ስለ አለም ሁኔታ ማስረካት ዋጋ የሌለው የፖለቲካ ጨዋታ ነው አለቀ ።
@andabet
@andabet Жыл бұрын
ስንዴ ላኪ ነኝ ብሎ የለ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ስላም ያውርድው
@andromedacassiopiea
@andromedacassiopiea Жыл бұрын
የኬንያ ሩቶ አንድ ነገርማ አለ 👌👏👏👏👏👏
@asratgutema3066
@asratgutema3066 Жыл бұрын
ጠንክረን ከልሰራን አንደ ሌሎቹ ዝቅ ብንል ቅር አይልም ጭቅጭቅ አቁመን እንሥራ እንሥራ
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 Жыл бұрын
አቤት ውርደት
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 Жыл бұрын
የኬኒያው መሪ ልክ ነው ግን !ሩቶን ሲአይኤ ይደፋዋል ይህ ለሴራ ፓለቲካ ነው።
@eyasulule3308
@eyasulule3308 Жыл бұрын
ይቅር የተባለ ዕዳስ ለምን አልጠቀስክም ሌሎች ምድያ የሚናገሩትን
@mlkaelzewdie9323
@mlkaelzewdie9323 Жыл бұрын
Bravo MR President Ruto
@ethiomedia2023
@ethiomedia2023 Жыл бұрын
የሆንክ የልመና ሱስ ያለብህ ነው የሚመስለው እርዳታ አለተቀበልክም ማለት እራስን መቻል ለሚፈልግ እየጣርክ ነው ማለት ነው!
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
👍👍👍👍
@JamalAyalew-d1k
@JamalAyalew-d1k Жыл бұрын
ደግ አባቱ ሆነ
@ስላም-ከ4ፀ
@ስላም-ከ4ፀ Жыл бұрын
ከልመና ስንዴ ገና ዶ/ር አብይ ይገላግሉናል አታልቅሱ ሩቅ አይሆንም ስንዴ ለሌሎች የምንረዳበት ጊዜ።
@BiftuRegasa-w5t
@BiftuRegasa-w5t Жыл бұрын
ባለመቀበሉ እኮራበታለው
@wudewude1743
@wudewude1743 Жыл бұрын
በመለመኑስ ?
@doit-o2c
@doit-o2c Жыл бұрын
ተሰጥቶት አልቀበልም አለ አይደለም እኮ የተባለው ለምኖ ተከለከለለለለለ
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl Жыл бұрын
​@@doit-o2c😂😂😂
@amicheonline1238
@amicheonline1238 Жыл бұрын
​@@doit-o2c🤣
@shalom1_
@shalom1_ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Жыл бұрын
አብይ ገና ምን አይቶ በየተ አገር ልመና ይገባዋል ኢትዮጵያ ሕዝቦች ግፍ ይከተዋል
@GM-hr6wx
@GM-hr6wx Жыл бұрын
ስንዴ እንደወረታ ተቀብሎ መምጣት ውርደት እንጂ ክብር አይደለም።
@fawasgh
@fawasgh Жыл бұрын
ወራዳአላህያዋርድህሁሌምአብይ
@mohsir6664
@mohsir6664 Жыл бұрын
ቢማፀንስ ምን ሀጢአት አለው ለሀገር እስከጠቀመ ድረስ!!' ይህ እኮ የሀገር ጉዳይ ነው፡፡ በርግጥ እኔም ብሆን በአብይ አመራር ላይ ጥያቄዎችና ጥርጣሬዎች አሉኝ ፡ ቢሆንም ግን የሩሲያውን የአፍሪካ ጉባኤ ጉዳይ የአ ብይ የግል ጉዳይ ብቻ ተደርጎ መወሰዱ አግባብ አይመስለኝም፡፡
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 Жыл бұрын
አብይ ስዴ ወደውጭ ላኩ እያለ እዴት ይሰጠዋል ይኸ ወራደ የሆነ መግስት😢😢😢
@milliontessema7480
@milliontessema7480 Жыл бұрын
አቶሚክ ኤሌክትሪክ ኢኒርጂ ከሆነ የግዜ ጉዳይ ነው ሊሆን ይችላል ። ይህ አቶሚክ የኢነርጂ ጥያቄ በዚህ መንግሥት ብቻ የተጠየቀ አይደለም። በደርግ በኢህአዲግም የተጠየቀ ነው ወደፊትም የሚመጣ ማንኛውም መንግሥትም መጠየቅ ያለበት አገራዊ ግዴታ ነው። ኢነርጂ የአንድ አገር ከሰው ኃይል ቀጥሎ ትልቁ የእድገት መሣሪያ ነው መሠረትም ነው።
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Жыл бұрын
በስንዴ እራሳችንን ችለናል የስንዴ እርዳታ አንፈልግም ብለው በመደስኮራቸው እርዳታው ሊሰጣት አለምቻሉ ራሽያን ሳይሆን የሚያስወቅሰው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ነው::የነገን እያዩ ማውራት ብልህነት ነው::
@HAWI-SO
@HAWI-SO Жыл бұрын
Putin is not a Joke.
@Muslimuhamza
@Muslimuhamza Жыл бұрын
Ruto is right
@natinaelhabte8426
@natinaelhabte8426 Жыл бұрын
ፑቲን ጀግና ነህ
@geja2809
@geja2809 Жыл бұрын
wow
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 Жыл бұрын
ሀገራቸውን በዶላር የሸጡ እንደናንተ አይነት ዩቲበሮች ናቸው የመሪያችንን ድንቅ ስራዎች ጥላሸት የሚቀቡት
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከስንዴ እርዳታ ተገላግላ ራሷ ማምረት ጀምራለች አያስፈልጋትም
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp Жыл бұрын
እኛ ምን አታነው ሚሰጠን እና ኤርትራ ማሬት ያለቻውም😂😂😂😂😂😂😂😂
@selamlehulum7768
@selamlehulum7768 Жыл бұрын
ምክንያቱ እኮ ግልፅ ነው ምክንያቱም አብይ ለአሜሪካ መቀመጫውን ገልቦ በሉኝ እያለ ከራሺያ ምን ይጠብቃል
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
ام زعلان علي. ووقبل الحربكيفي
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 Жыл бұрын
Pm dr.abiy my hero prime minister
@sissybekele3465
@sissybekele3465 Жыл бұрын
Are aysetat zemnachenen senlemn norn ahunem meche new kelmena yemnewetawe arr ooo kelemna awetan getaway 😢😢
@dilamomarkos3663
@dilamomarkos3663 Жыл бұрын
Feta ahunese betam eyedeberkegn new
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 3 ай бұрын
ይህ አረመኔ በንጹሐን ደም የሰከረ፣ ነፍሰገዳይ፣ በስልጣን ጥማት የናወዘ፣ የሰው አውሬ፣ እንዲህ በየሔደበት ተዋርዶና ተንቆ ሲመለስ ማየት እንዴት ደስ ይላል፣ ከዚህስ የበለጠ ደስታ ይገኛል፤ የውርደት ሞቱን ያሳየን።
@zizi-y1f
@zizi-y1f Жыл бұрын
ቱ ውርደት 😂😂😂😂
@yirgalemnigusse-em7je
@yirgalemnigusse-em7je Жыл бұрын
ፑቲን ቅቤ አጠጣን ብራቦ !
@serkalemshibeshi4921
@serkalemshibeshi4921 Жыл бұрын
ይሄ ለማኝ ሀገራችንን አዋረዳት እዛው አሜሪካንን ይለምን ለማኝ
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 Жыл бұрын
ለማኝማ ያብዬን ለምዬ መሰለ::
@abab8180
@abab8180 Жыл бұрын
ምንድነው ምትቀደደው
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
ወረኞች
@abathunpaulos
@abathunpaulos Жыл бұрын
ጥሬ ነህ መች ነዉ የምትበስለዉ ? ኢትዮጵያ በስንዴ ራሷን ችላለች ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
የብልጽግና የፕሮቴስታት ወንጌል ነው ሀገሬን ለዚህ ያበቃ የምራብያዊያኖች የዉሸት ወንጌል በኢሀዲግ ዘመን አስገብተዉ እግዚያብሄር ሀያል ሆኖ ሳለ ጠላቶች ዋሹበት የህይወትእና የሀይል መንፈስ ነበር የተቀበልነው ጉልበታሙን የእግዚያብሄር ሀይል ያቃለለ የብልጽግና እና የሀሰት ወንጌል ከምድራችን ጥርግርግ አርጎ ያጥፋህ የእግዚያብሄር ሀይል ለሞተዉ ህይወትን የሰጠ የክርስቶስ እየሱስ ሀይል ነው
@tigistmamo3835
@tigistmamo3835 Жыл бұрын
ትናንት ስንዴ ወደ ውጪ ላኩ ያለው ጨቅላ ዛሬ ስንዴ እየለመነ ነው 😂😂😂😂😂😂 አቦ ያፈሰሰከው የንፁሃን ደም በሔድክበት የቅልልክ ቅሌታም
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Жыл бұрын
Sende eyezeran newe enkuan legna le export beki eyale sifoker Ĺezih yemselgnal! Yasazenal, dehawe gen berehab yalekal😢 Teffe becham ayebekam gebrewn Madaberia eyenfegu endegena lemebteh teyek tebelo gebrew yetaseral yegedelal😢😢😢😢😢
@shegyeshegitu1363
@shegyeshegitu1363 Жыл бұрын
Atomiku kerto minale sinde bileminu
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
هم الي يحفضون الباب الاترجع بثشي
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
مشروع ..كسب حلال زرق خلا
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Жыл бұрын
ፑቲን ለማ መርዳት እንዳለበት መቸ ይጠፈዋል ይሄ ከብት አሶ አሳነሰን
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
انا اي قومة البقلاه وسلام البقلاه
@AberaAbrews
@AberaAbrews Жыл бұрын
በልመና መኖር እንደ መብት ነው አይደል አምታዩት ሞራላቹ
@Freedomizes
@Freedomizes Жыл бұрын
ለሕዝባችን በትክክል እንደማይደርሰውም፡ ራሻ ታቃለች፡ ቢሰጠው ይሸጠዋል ከዛ መሳሪያ ይገዛበታል።
@chalkao5071
@chalkao5071 Жыл бұрын
Ruto is the only one on right track! For the rest of the leaders who visited Russia, the world claims the leaders visited for FOOD. What a shame! Good thing PM Abiy has not gone for FOOD, but for share of technology. One thing African nation must know is that hunger cannot be prevented by food donations, but by putting our golden resources to good use such as diversifying climate friendly farming, and putting everyone to work. At any given day in Africa, there are more eaters than producers, and hunger cannot be tackled when the math balance is not right.
@bethlehemworku1214
@bethlehemworku1214 Жыл бұрын
Putin ❤❤❤❤❤ king of the world.
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n Жыл бұрын
ለምን ትዘባርቃለህ? 49 አገራት ተሳትፈዋል። 17 ብቻ አይደሉም።
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
الود في المخبر رضي
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
البقلاه حلا
@abdurazak6629
@abdurazak6629 Жыл бұрын
የተፈራረሙትን ከአስር በለይ ውሎችን አልሰማህም እንዴ በዲፕሎማሲ ቋንቋ ከእርዳታ በላይ ነው
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
شكري بجت
@gedafig5009
@gedafig5009 Жыл бұрын
አብይ ስንዴ ሊለምን አልዬደም ዝምብለህ አትጀባጀብ ወሬህን ቅደድ
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
يكمل وبس
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Жыл бұрын
Egzbher Anta Darslen Ebkeh
@bethlehemworku1214
@bethlehemworku1214 Жыл бұрын
Putin ❤❤❤❤❤ mert meri nw enkuan yehenn koshasha mengste aledgfe medgfem yelebtem mnm ayent erdata lezihe tera sebsbe erasu yehe yemote mengste chegrun yewetaw .
@saminegn__1492
@saminegn__1492 Жыл бұрын
አፍንጫውን ይላስ ይሄ ሰው ገዳይ በውሸት ስንዴ ላክን ብሎ ውሸቱን ሲነዛ አሁን ልመና😂😂😂
@TirngoNegesse
@TirngoNegesse Жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ለማኝ እና ከሐዲ መሪ
@endalkgate1100
@endalkgate1100 Жыл бұрын
አታሽቃብጥ ምን የምታቀው ነገር አለ ና ነው።
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Жыл бұрын
አብይለልመናለዴም እራሳለምናትመጣለች እሩስያአይደለም ስዴ አይደለም ወድሂወታቸውን ገብርዋል እሩስያውያን ለኢትዮጲያ ከኛጋርታዋድቀዋል ሞስኮታሪካዋ ጋዳችናት
@tsegayeayele5352
@tsegayeayele5352 Жыл бұрын
ወትሮም የእርዳታ ስንዴ ወደ አካባቢያችን ድርሽ ብሎ አያውቅም ምክንያቱም ብዙ ኮራብሽን ala
@solomonbekele4199
@solomonbekele4199 Жыл бұрын
ምን እያላቹ ነው ሊለምን አኮ አለሄደም ስንዴ መቀበልን እንደ ትልቅ ድል የምታወሩት በጤናቹ ነው?አብይን እኮ ና ያለው ፑቲን ነው እረ እየተስተዋለ
@endrismohammed3204
@endrismohammed3204 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ለልመና አንደኛ ነኝ ብሎ ነግሮን የለ ይችንማ ይዞ እንደሚመጣ አልጠጠርም ።ያው ኦሮሙማን ወታደር አስታጥቄ እንደፈለኩ እፈነጫለሁ ሲል ለትንታጎቹ ፋኖ ይሠጡታል።።
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
الستر
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Jilajili utuber sinda alitesetemi bile talekisalehi inda yelemagi liji
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
الي في المخبز
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
الترجع بش
@ybeltalredie-y2m
@ybeltalredie-y2m Жыл бұрын
አስባችሁታል ዊሊያም ሩቶ የኢትዮጵያ መሪ ቢሆን እሂን ህዝብ ይዞ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Жыл бұрын
Sende new ...
@cvvc2455
@cvvc2455 Жыл бұрын
في المخبز
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 47 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
Celine Dept
Рет қаралды 19 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 47 МЛН