Ethiopia - ኢትዮጵያ በአባይ ላይ ሌላ ግድብ? ኢትዮጵያ ግብጽን ቅኝ ትገዛለች

  Рет қаралды 176,589

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 204
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሐገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ባለው እና በፈቀደው ሰአት ሀያል ትሆናለች ያኔ ማንም ምንም ሊፈጥር አይችልም የኢትዮጵያን ትንሳኤ ቅርብ ያርግልን 💚💛❤
@diribabekele5118
@diribabekele5118 2 жыл бұрын
We will do it
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ 2 жыл бұрын
እምየ ሀገሬ ከፉሺን አልሠማ ሁሌም ከፋበይልኝ እዉነት ያሸንፋል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💔💔💔
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ግዜው ደርሷል በአለም ላይ ከፍ የምትልበት ነው መድኃኔዓለም መልስ አለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪
@jamalmifta4282
@jamalmifta4282 2 жыл бұрын
P00
@sablewangl5067
@sablewangl5067 Жыл бұрын
ድል ለምዬ ኢትዮጽያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💪💪
@y2ነኝ
@y2ነኝ 2 жыл бұрын
ትንቢቱ ተፈጸመ ዋው!!! ሠራተኛ ከግብጽ በተራችን ይመጣልናል ። ግን እናነተ ኢትዮጵያዊ ያን ሆይ! በእግዚአብሔር ይዣችሃለሁ እነሱ እኛ ልጆች ላይ የሰሩትን ግፍ ... እንዳትበቀሉ አደራ! እግዘብሔር ነው የሚበቀል ግን ታሪኩን ለ ልጆቻን አስተላልፉ / ንገሩ። አመሰግናለሁ። አጋር ለሣራ ሠራተኝነት ከግብፅ መጣች።
@tgamen8670
@tgamen8670 2 жыл бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው እሱ ይበቀል
@tsegayemelese8577
@tsegayemelese8577 2 жыл бұрын
በትክክል ግድቡ የነሱን ምናቸውንም የሚነካ አይደለም ምቀኝነት እንጂ
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 2 жыл бұрын
ዛሬ የተለየ አቀራረብ ነው፣የአገርንና የወገን ጥቅም ያስቀደመ። በርቱ!
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 2 ай бұрын
Yes❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤no more for Egypt❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikiertehurssri59
@fikiertehurssri59 2 жыл бұрын
አቤቱ ሀገራችንን ባርክልን
@Voiceofethiopia28
@Voiceofethiopia28 2 жыл бұрын
ከድምፅህ በተጨማሪ አቀራርብህ እንዴት ደስ እንደሚል አትጠይቀኝ። ማለቴ ለኔ በጣም ደስ ይለኛል ስለሆነም ቀጥልበት።
@agnchewamsalu2965
@agnchewamsalu2965 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሰራተኞች እንኳን አደለንም...ምን አልባት ፈጣሪ ያደላት ፈጣሪ የሚወዳት ሀገር ናት ባልከው እስማማለው...ፈጣሪ ያደለንን ሀብት ጠንክረን ብንሰራና ብንፋቀር ያኔ Uያል ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ መሆን በቻልን ነበር... ግን ግን አንድ ቀን አይቀርም
@እሙከወሎቦረና
@እሙከወሎቦረና 2 жыл бұрын
ከምንም በላይ ጤናና ፍቅር ሰላም ይስጠን ሀገራችን ከፍ ትላለች እግዚአብሔር ይጠብቃት አድነታችንን እሱ ይመልሰው እደዝህ እየተባላን አገር ከፍ ብትል ባትል ምንም ጥቅም የለው !!
@ኩራትሀገሬ
@ኩራትሀገሬ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ይጠብቅልን
@habibhussenmehamedmehamed9245
@habibhussenmehamedmehamed9245 2 жыл бұрын
አላህ ያሳካልን ጠላቶቻችንም ይያዝልን
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 5 ай бұрын
ታራካው ጠላት እያለች ለምን የቀድሞ መሪዎችን መኮነነ አልገባኝም
@woyay2095
@woyay2095 2 жыл бұрын
ምን ግብፅ ብቻ ገና ዉጮችን በሙሉ እንገዛቸዋለን እኛም በኢትዬ ሀገራችን ላይ ተከብረን መዳም እንሆናለን ኢንሻአላህ
@الحمدللهعليكلحال-و2ه
@الحمدللهعليكلحال-و2ه 2 жыл бұрын
ሰውን ለምግዛት አይሁን ምኞታቺን መጀመሪያ እኛ ከመዳም ኩሽና እዲንወጣ ዱአ እናድርግ
@awolmuhamed1875
@awolmuhamed1875 2 жыл бұрын
إثيوبيا 🇪🇹🌷
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 2 жыл бұрын
እንሻ አላህ ሰላምና ፍቅር ከሠጠን አለምን እነበልጣለን እንሻ አላህ ፈጣሪ ከኛ ጎን ነው❤🇪🇹❤🙏🙏🙏🙏🙏😥
@nuredinmossa3600
@nuredinmossa3600 2 жыл бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑ
@yonastadesse275
@yonastadesse275 2 жыл бұрын
ምንዋጋ አለው ይሄ በራሱ ላይ የወገመ ቀላል የማይባል ህዝብ በብሄርና በሀይማኖት ማንም እየተነሳ እየነዳ እያባላው!!!🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@demissiegeneamo6964
@demissiegeneamo6964 2 жыл бұрын
ግብፅን አይዞሽ እያለች አብራ የሚትሰራዉ አሜሪካ ናት!
@anteliverpoolliverpool965
@anteliverpoolliverpool965 2 жыл бұрын
Ethiopia 1gna wow
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 жыл бұрын
ምርጥ አገላለጽ ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹
@mubtg
@mubtg 2 жыл бұрын
መልካም ስራ ኢትዮጵያ 🇪🇹 ሳሊኒ ልጆቻቸውን ለማሳደግ እና ወደ ትምህርት ቤት ለመላክ ጀርባቸው ላይ የእሳት እንጨት ለያዙ ምስኪን ኢትዮጵያውያን ሴቶች በጣም አስፈላጊ ቀን ነው! 😔 ግዙፍና የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ወደ ስር ነቀል ለውጥ የሚያመሩ የዚህ አይነት ቁልፍ ፕሮጀክቶች የበለጠ ኢትዮጵያ ትፈልጋለች....
@yonathanyealala
@yonathanyealala 2 жыл бұрын
ድል ለሀገሬ ለኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@sultannmani4176
@sultannmani4176 2 ай бұрын
ያ መቼ ነዉ እራሳችን ምችለዉ
@gosagona64
@gosagona64 2 жыл бұрын
I love Ethiopia
@kebedegeletu8117
@kebedegeletu8117 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል።።።
@kedjatube9725
@kedjatube9725 2 жыл бұрын
ኢንሻ አላሀ አገራችን ከፍ ትላለች
@emebetworku7294
@emebetworku7294 2 жыл бұрын
አገሬን እንዴት እንደምወዳት የአገሬን ጠላት ያጥፋልኝ
@Obsanmaru
@Obsanmaru 2 жыл бұрын
I am from Ethiopia and my dad all day watch your video today I watch you and your are good I will always watch now
@mehrekashemliszenebe7756
@mehrekashemliszenebe7756 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!
@kalidmohamed9443
@kalidmohamed9443 2 жыл бұрын
እንደዚህ ያለ ዘገባ ስታቀር በጣም እጅግ በጣም ጥሩ ነው እባክዎ ኢትዮጵያውያን የሚያነቃቃ ነው እና ቀጥሉበት Please don't follow massage of TPLF Junta and Shane OLf But follow good Massage of Ethiopia Also Allah or God help and Protect Keep save you Always Fata Daily media
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
welcome 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 2 жыл бұрын
ሰላም ፈታዎች❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊👌👋👋👋👋😍😍😍
@ma9546
@ma9546 2 жыл бұрын
thanks for sharing information feta
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 2 жыл бұрын
አረቦች ሲጀመሩ መሀይሞች ናቸው ግመል ከመጠበቅ ባለፈ ታሪካቸውና አስተሳሰባቸው በቁራአን ላይ የተመሠረተ ነው ።አባይ መነሻውን እንኳን እያወቁ የኛ ነው ድንቁርናቸው ይገርመኛል ብትነግራቸውብታስረዳቸው መነሻውን ብታሳያቸው ,,,,የኛ ነው ይሉሀል
@AliAli-hv4ul
@AliAli-hv4ul 2 жыл бұрын
🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹
@MaMarbager
@MaMarbager 2 жыл бұрын
ፈታዎች እናመሰግናለን - ድንቅ አቀራረብ ነው።
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 жыл бұрын
ኢትዮጲያዬ ከፍ ከፍ በይልን 💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያምጣልን
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 2 ай бұрын
ስድስቱን አገራት እኮ ወደ እኛ በሚያደርጋት ማነው አሜሪካ እኮ ነው
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 жыл бұрын
እውነት ነው ምን ይደረግ ታዲያ እንደ አለመታደል ሆኖ ርስ በርሳችን ያለመግባባታችን ዞረን እያንዳንዳችን ምን ይገጥመናል ብለን ብናስብ ;ብናስተውል በኛ ኢትዮጵያውያንበኩል ብናስብ ብናንሰላስል ትልቅ የ ፈርሃ እግዚአብሔር ህዝብ እንሆናለን እንግባባ ብቻ መግባባት ; መመካከር እና መወያዬት !!! ትልቅ ኢትዮጵያ ሃያል ትሆናለች ና !!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌎🇪🇹🌎🌎🌎🌎🌹
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 2 жыл бұрын
ዬዛሬው መግስት ምን ያርግ
@peter-f7z
@peter-f7z 2 ай бұрын
fata daily : good start
@kemekem1366
@kemekem1366 2 жыл бұрын
መንግሥት በግብርናው ላይ ትኩረት አድርጎ እየሰራ ነው ውጤትም እያመጣ ነው ነገር ግን ግብርናውን አዘምነን በሰፊው ማልማት አለብን የምግብ ዋስናችንን ካረጋገጥን ማንም እጃችንን ሊጠመዝዘን አይችልም እራስን መቻል የልብን ያናግራል ቀና ያደርጋል
@fgghhgtbhh143
@fgghhgtbhh143 2 жыл бұрын
የት ያለ መንግስ አራጂ
@kassahuntanga6077
@kassahuntanga6077 2 жыл бұрын
ያድርገው።
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@temesgendemek8795
@temesgendemek8795 2 жыл бұрын
አዎ ያሳዝናል። ግን ግን "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች". የኢትዮጵያ ነቀርሳ የሆኑት ልሂቃን ነን ተብየዎች የሚናገሩትና የሚሰሩት ሁሉ እያለቀባቸው ነው። የግብፅንም ባንዲራ አምጥተው ባንዲራችሁ ነው ቢሉንም ዛሬ ዛሬ ወጣቱ እየባነነባቸው ነው። አዎ አገራችን ትሻገራለች። ክብር ምስጋና ለሠራዊት ንጉስ ይሁን!!
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 2 ай бұрын
አመልካ ደግሞ ለኛ ጥላታችን ነው ጥላታችን
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 2 жыл бұрын
Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊
@mamushdop4271
@mamushdop4271 2 жыл бұрын
አፋቸውን የምከፊቱት እያሉ ኢትዮጵያ ራስዋን ችላ የጀመረችውን ግንባታ ትጨርሳለች።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 жыл бұрын
ቆንጆ ትንታኔ እናመሰግናለን።
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
የምንለመልምበት ግዜ ደርሷል
@ወሎራያ
@ወሎራያ 2 жыл бұрын
ፈታዎች ከመረጃችሁ አቀራረባችሁ ስወዳችሁ
@jaferomar8566
@jaferomar8566 2 жыл бұрын
Abiyachin YASAKEWAL MELKAMUN HULU LE ETHIOPIA temegnaw
@eyuelatnaw
@eyuelatnaw 2 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ የስንዴ ችግር አለ ኧረ ይደብራል
@muluchokele9357
@muluchokele9357 2 жыл бұрын
Thank you for your beautiful well researched presentation. This shows a good worthy educational truth of moral value, and hard work ahead of all of us. Keep your good work and move forward to motivate the young generations of Ethiopia what the reality of it is.🇪🇹 🙏🇪🇹
@nazdig4551
@nazdig4551 2 жыл бұрын
We have shown that it's OUR DAM, which was our promised-land and future.
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 2 жыл бұрын
ግብጽ እጇን ለሰላም ከዘረጋች ችግር የለውም ፣ንጹህ ውሃ እንሸጥላታለን።
@alemayehushiferaw407
@alemayehushiferaw407 2 жыл бұрын
ፈታ ዴይሊ የቀረበው ተመችቶኛል 😀ግን ደሞ ሁሉም መሪዎች ብሎ መፈረጅ ተገቢ አይመስለኝም ሁላቸውም በጌዜያቸው የተነሱ ተግዳሮቶች ነበራቸው ግን ኢትዮጵያን አስቀጥለዋል (ግን ህውሐት??) : የኛ ትውልድ የሚጠበቅበትን አደራ ማስቀጠል አና የተጀመረውን መልካም ሰራዋችን በመፈጸም የልመና የታሪካችንን ከመዝገብ ላይ በመፋቅ የተከበረችና በሁለንተናዊ የበለጸገች ሀገርን ለመጪው ትውልድ ማስተላለፍ (ማስረከብ )መሆን አለበት ። ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለጠላቶቻችን
@kelifabedir2727
@kelifabedir2727 Жыл бұрын
ጠንከረ እንድንል ነው እንጂ ውነት ለመፈረጀ አይደለም
@dopeman1356
@dopeman1356 2 жыл бұрын
ዘረኝነትን ይዞ ማደግ የህልም ቅዠት ነው::
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 2 жыл бұрын
ግብፆች ማጀጋችንን ካልፈለጉ በአናታቸው ይተከሉ ደግሞም ከተናደዱ አሸዋ ይቆርጥሙ ኢጣሊያኖች እንደሚሉት ከተናደድክ አሸዋ ብላ ይላሉ። እናም በኢትዮጵያ ከተናደዱ አሸዋ ይብሉ። አፈሩ የኛ- መሬቱ የኛ-ውሀውም የኛ ነው መቼስ እረድታን ታውቃለች ስግብግቦች -እራሳቸውን ወዳዶች-ምቀኞች ናቸው። የአንተ የሆነውን ከአንተ ወስዶ ለምን አየሁህ የሚል መልሴ በአናትህ ተዘቅዘቅ እለዋለሁ።
@tsegeabebe2793
@tsegeabebe2793 2 жыл бұрын
ተጠያቂ ላልካቸው ንግግር በግድምድሞሽ ጠብ ያልከውን "ያሁኖቹን ጨምሮ"? make a correction they do a lot more than talking
@danieldesta3426
@danieldesta3426 2 жыл бұрын
እባክህ ሁሌ አንቴ በዚህ ድምጽ ስራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mohammednasruoumer9545
@mohammednasruoumer9545 2 жыл бұрын
wow yezarew moral yeleyal i am proud to be Ethiopian insha alla yetebalew hulu yehonal egna becha fetari yasmaman abo
@anondes1099
@anondes1099 2 жыл бұрын
ሳትሰራ አታውራ!!! ያደኸየችን ግብጽናት።ከሕጻናት ት/ቤት ጀምራ በመመልመልና በመኮትኮት ባንዳ ምሁራንን ቀፈቀፈችብን ከጉያችን እንደ ስብሃት ነጋናጨጭጨቶቹ። ወደፊትም ትቀጥላለችጸ የድህነታችንን ወለል ልጃገረዶቻችንን ለግርድና አሽጦናል። ማነው የፓሻን ልጆች በኢትዮጵያ ላይ ያነገሰው?
@eleleta5821
@eleleta5821 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@henokbeklel1
@henokbeklel1 2 жыл бұрын
አሜሪካ እና ቻይና የሚፈሯት ነው ያልክ ወይስ ጆሮየ ነው?
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ 2 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ
@getachewnekere9029
@getachewnekere9029 2 жыл бұрын
ስንዴን ከገዢነት ወደ ስንዴ አብቃይነትና ላኪነት(ለወደፊቱ) ያስገባን ስርአት ካለፉት ስርአቶች ጋር ማወዳደርህ አግባብ አይደለም።
@abiyethiopia2755
@abiyethiopia2755 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@munahami8691
@munahami8691 2 жыл бұрын
ኧረ ያለፉት መንግሥታት በእምነት በጥበብ ሕዝቡን አስተባብረው በከፍታ አኑረውን ነበር ዘመናዊ ትምህርት ተማርን ያሉ ባንዳዎች የፈጠሩት ችግር ተዳርገናል እንጂ።
@nathanielsolomon8608
@nathanielsolomon8608 2 жыл бұрын
Beautifully said 👏
@Girmatasfaye-l3q
@Girmatasfaye-l3q 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abdulazizkassimahmed8448
@abdulazizkassimahmed8448 2 жыл бұрын
I don't know from where you drive some of these crazy conclusions.
@sirajhassen8802
@sirajhassen8802 2 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ትንታኔ ነው አትዮጵያ እንዳታድግ የሚፈልጉት የውጪዎቹ ጠላቶች ብቻ ሳይሆኑ የውስጦቹ አገር እንሆናለን ብለው የሚያስቡ ክፉ ፖለቲከኞችም ጭምር ነው እኔ እስከሚገባኝ አሁን ባለው የወያኔ ህገመንግትና ካርታ የትኛውም ክልል አገር ሆኖ መመስረት አይችልም ራሱ ወያኔ ህልሙን ለማሳካት በአንድ አመት ብቻ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የትግራይ ወጣቶችን አስፈጅቶ ህልሙ አልተሳካም አይሳካምም ሌላውም ቢሆን ሁሉም ክልል አንደኛው ከሌላው ክልል የግዛት(የመሬት)ጥያቄ(ይገባኛል)የማይል ክልል የለም በዚህ እርኩስ ሀሳብ በሚሊዮን ብቻ ሳይሆን በአስር ሚሊዮኖች ህዝብ አስጨርሰው በመጨረሻም አይሳካም እባክህ ፈታ tube ደጋግመህ ንገራቸው ወያኔ የግብፅ ዋና ጉዳይ አስፈፃሚ ነው ወያኔ የትግራይ ጠላት ነው ትግራይን በፍፁም አይወክልም ኢትዮጵያ እንደትግራይ የደከመችለት ክልል የለም በበጀትም ይሁን በሉአላዊነት ማስከበር፡ለምሳሌ በአድዋና በባድመ ለዘመናት የተገነባውን የትግራይ መሠረተ ልማት በአንድ አመት ራሱ ወያኔ አወደመው ባድመንም ቢሆን ራሱ ወያኔ ፈርሞ አስረከበ ባጠቃላይ ወያኔ ለትግራይም ይሁን ለሁሉም ኢትዮጵያ ካንሰር ነው፡
@solomontesema9201
@solomontesema9201 2 жыл бұрын
አሁን ግን መሪ አግኝተናል፤ከጎኑ እንቁም።
@benona.8367
@benona.8367 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሰራተኛ ስላላት ነው ከውጭ ስንዴ የምታስገባው
@tadelatafeta2247
@tadelatafeta2247 2 жыл бұрын
ገና አንድ ሽህ እንገነባለን እመኑ
@seidtemam9874
@seidtemam9874 2 жыл бұрын
Yuo are rights
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 2 жыл бұрын
ኡባይ ግንድ ይዞ ይዞራል ሞነበር ድሮ ግጥሙ አሁን አባይ መብራት ይዞ መጣ ነው ግን ምን ዋጋ አለው እኛ ከፍተኛ ኢንዱስትሪያቺን ውድ ሁኖ እያለ የግል እኛ ጋ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 2 жыл бұрын
መሳ ሙሳ የተባለው የአራት ቢሊዬን ዶላር ባለፀጋ ሀብታም አፍሪካዊ ንጉሥ በአሥራ ሁለተኛው ክፍለ ዘመን በነበረበት ትይዩ የኢትዮጵያው ቅዱስ ላሊበላ ያነጸበት ዘመን እንዳለ ዓለም ማወቅ አይፈልግም።ምዕራባውያን ሥልጣኔያቸው ከአሥራ ስድስተኛው ስለሆነና ከዚያ በፊት ፓጋን አሕዛብ ስለነበሩ ያደናቁራል።ሌላው ዓለም ትምህርቱ ውስጥ አሳልጦ መማር አለበት።ኢትዮጵያንም ከምኒሊክ በኋላ ሰው መኖር የጀመረ አስመሎ መተረክ የምዕራባውያን ተማሪ መሆናችንን ያሳብቅ እንደሁ እንጁ አፍሪካ ሥልጡን በነበረች ጊዜ አውሮፓ ፓጋን እንደነበሩ አያስቀርም።
@reyanmohammed9360
@reyanmohammed9360 2 жыл бұрын
Tenkara hezeb yemlew laye tertare alegne
@demtok14ok17
@demtok14ok17 2 жыл бұрын
Teabeda ante ነፍጠኛ
@AliAli-hv4ul
@AliAli-hv4ul 2 жыл бұрын
👍👍👍👍☝️☝️☝️
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 2 жыл бұрын
Ewunate naw hagare yetabarakache nabarache sawu atanorache ahuni dagemo jagena mare sitagagon alasara alute eyabaluni abcheye fatare yagezihe fatare lazihe mesikeni hezibegahuni 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 7 ай бұрын
አስመሳይ ሀገር ከሚያምሱት የወሬ ቋት አንዱ አንተ ነህ። ለማያዉቅህ አብቹ ሺ አመት ንገስ
@hsdujddj5735
@hsdujddj5735 2 жыл бұрын
💗💗💚💚💚💓
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
አረ ፈጣሪይርዳት
@CAMIDRCS
@CAMIDRCS 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ colonial character የላትም። የሩስያን neutral position መያዙ ጥሩ ነዉ። በታሪካችን የደረሱብን እንጂ የደረስንባቸዉ የሉም። የአፄ ምኒልክ expansion ራሱ በጣልያን ወረራ ተገደን እንጂ ወደን አይደለም። አገሪቷን ማልማት በእኩልነት ከማንኛዉም ጋር መስራት ነዉ ሚጠቅመዉ give and take ብቻ። ይህ ፓሊሲ ነዉ መቀጠል ያለበት።
@tadessewoldehanna9251
@tadessewoldehanna9251 2 жыл бұрын
We ate not wishing or dreamimg to colonizing Egypt but living in peace in regard by having the use right to the Nile river waters according to international law.That must be our ultimate goal and success.
@Selambehere
@Selambehere 2 жыл бұрын
I agree. It's an unfortunate Phrase they chose there. Although what they are saying is true, apart from the phantasy of becoming an Empire. 🙄 Everyone is afraid from Egypt to USA to China and others that we could become self-seficient, strong African country. With our influence on Africa it would be a game changer for the continent and the world. Which the west will try to prevent with all it has got. In my opinion our focus should be on pacyficing our country, educating our people and building civil society capable of handling democracy, so we won't be susceptible for distablizing tactics, while building a strong army others can't mess with for purely Self defense purposes!! Then the sky would truly be our limit!
@amenamohammed7469
@amenamohammed7469 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤💪💪💪
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 2 ай бұрын
የኢትዮጲያ ሰላም ነዉ የናፈቀኝ ህዝቦቿ በሀገርም በዉጭም በዘረኝነት በሽታ ተይዘዋል ፖለቲከኞቹ ዘረኛ ህዝቡ ዘረኛ እዴት እንደግ
@abayfirstyoutube2380
@abayfirstyoutube2380 2 жыл бұрын
Betam midenk hasab berita wondime beteley yhen hasab Hulu Ethiopian besemaw mirt neber
@ashebirteferi7087
@ashebirteferi7087 2 жыл бұрын
tefitek neber beselam newu fetadaily
@ኢቲዮቢ
@ኢቲዮቢ 2 ай бұрын
ተላት ከትላት ወድያ ያጣጣልካትን ሃገር ዘሬ ደሞ ከፍ ለ ላይክ ሳይሆን አውነት ስለ ሃገር ከልብ ስራ
@oneethiopia3922
@oneethiopia3922 2 жыл бұрын
ስለ ሀገራችን መልካም ነገር መስማት ደስ ይላል። የእኛ ሀገር ግን የሌለንን ነገር እንዳለን አርገን የምናቀርበው ነገር አይመቸኝም። የ 5 ቢሊዬን ዶላር ፕሮጀክት ስለሰራን ሌሎችን ቅኝ መግዛት ካሰብን ሌሎች ሀገሮች ምን እንዳላቸው አናውቅም ማለት ነው። ይሄ ግፅታግንባታ ነው? ራስን መሸወድ?
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 13 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 8 МЛН
Ethiopia - ጫካ ጫካውን!
10:47
Feta Daily
Рет қаралды 281 М.
Please Help This Poor Boy 🙏
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 13 МЛН