Ethiopia - ትራምፕ ነገር አበላሹ!

  Рет қаралды 33,300

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@DVMMU
@DVMMU Сағат бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ
@DakyAyal-op9td
@DakyAyal-op9td 3 сағат бұрын
በርታ....
@AnetenehAddisu
@AnetenehAddisu 3 сағат бұрын
ደስ የሚል እርግት ያለ ክባድና ከበርቻቻ የሌለበት የዜና አቀራረብ በመሆኑ ብዙ ጊዜ እሰማሃለሁ ፥ በርታ ።
@YingesuBirchk
@YingesuBirchk 44 минут бұрын
What is difference b/n feta daily & feta daily news?
@DemereLambore
@DemereLambore 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kaschmekonta
@kaschmekonta 3 сағат бұрын
ሥጋ ቁጠር ቢሉት እለ ደመነብስ እንኳን ዓለምን እራሳቸውን ያውቃሉ
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 50 минут бұрын
ምድጃ ቢለዋወጥ ወጥም አያጣፍጥም በደን ሄዴ ትራምፕ ቢመጣም ሁሉ አንድ ነው
@Andnet1157
@Andnet1157 Сағат бұрын
ስለኔቶ አለማወቅህ በጣም አስገርሞኛል።
@AhmedSide-k5y
@AhmedSide-k5y 4 сағат бұрын
ትራምፕ የሚያደርገውን ያውቃል
@madotube3523
@madotube3523 4 сағат бұрын
ምን አገባቹ በሀገራቸዉ የኛ ሀገር ወረኞች እዚሁ የገማዉን ፖለቲካዉን አብኩት
@Eyaasu
@Eyaasu 2 сағат бұрын
ስፔን የብሪክስ አባል ናት አላለም :: እንዴት አድርገህ ነው የተረጎምክልን ? እንግሊዘኛ የማንችል መሰለህ?
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 3 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 3 сағат бұрын
ስፔን ከሜክሲኮጋ ተምታቶበት ይሆናል😂😂😂😂
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 18 минут бұрын
ዛሬ ገና ነው እንዴ ትራንፕ የተሳሳተው ባለፈው ፕሬዘዳንት መጀመሪያ በተመረጠ ጊዜ የጎረቤት አገር የካናዳን መሪ ስም የጠፋው እኮ ነው
@Teyboawlou
@Teyboawlou 4 сағат бұрын
አንድ ተራ ሰው የብሪክስ አባልን ቢጠየቅ ያውቃል የአሜሪካከፍተኛ ባለሃብት ለአራት አመት አሜሪካንን ያገለገሉ ዳግም የተመረጡ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት የብሪክስ አባልን ያለማወቁ ይገርማል
@Badema1991
@Badema1991 3 сағат бұрын
ሰለ ሐገርሕ የቆሸሸ ፖለቲካ ተጨነቅ ስለትራንፕ ከምታወራ። እሱ የሚሰራውን ያውቃል።
@AminatNuru
@AminatNuru 4 сағат бұрын
አቅል። የታለዉ ትራፕ። አርቆ ለማሠብ የተሣነዉ ሺማግሌዉ። ያባላቸዉማ።አሜሪካን ጥሩነዉ
@zablon814
@zablon814 4 сағат бұрын
የራሳችሁን መንግስት አትጠይቁም ሌላ ሀገር ላይ ማተኮር አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ያስብላል
@almazwondimu7328
@almazwondimu7328 4 сағат бұрын
Egna menagaban.
@honey48757
@honey48757 20 минут бұрын
Wooooow! Bricks nations ayakim 😂😂😂😂😂😂😂 Gud Fela Sewyew Eko Negade Sile Politikaw Bizu Ayawkum 🤭🤭🤣🤣🤣
@SamiYatachuhat
@SamiYatachuhat 3 сағат бұрын
ፊርማ ነፍቆታል እንዴ?
@btin1791
@btin1791 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እያለሁ አንድ ጎጃሞች ብቻ የሚቀጠሩበት NGO ነበር: አሁን ስሙን መጥቀስ አልፈልግም:: ለሁሉም ፈንድ የሚያገኙት ከ USAID (የአሜሪካ እርዳታ ድርጅት) ነበር:: አሁን ትራምፕ ለ USAID የሚሰጥ ብር አግዷል:: በ USAID ብር የጠገብክ የኢትዬጵያ ዘረኛ ምን ይዋጥህ😂
@negagetachew974
@negagetachew974 3 сағат бұрын
ትክክል ከደርግ ጊዜ ጀምሮ ጎጃሞችና ኤርትራውያን በአንድ መስሪያ ቤት የራሳቸው ሰው ብቻ ነው የሚሰበስቡ የነበረው ከድኃ የሚሰርቅ ሰው ሞራል የሌለው ነው
@sintayehuleshekitaw8042
@sintayehuleshekitaw8042 3 сағат бұрын
በየቀኑ ስለ አንድ የተምታታበት ግለሰብ የምትዘግቡ ከሆነ የበለጠ የተምታታባችሁ እናንተ ናችሁ። ተንቀሳቀሱ፣ ለንጉስ አታልቅሱ
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 3 сағат бұрын
Alem ymtgerm nech betam ende ngusu aby ena Tramp ymeselu ebdoch snt muhur baltefabet Ager mnem chnklat ylelachew sewoch simeru stay angeth ybetsal
@amanuelkahssay
@amanuelkahssay 3 сағат бұрын
ግን አንተ ምንአይነት ጋዜጠኛ ነህ ማፈሪያ ምንድነው ያለው ቃል በቃል ለምን ለወሬህ እንዲጣፍጥ የሰውየውን ንግግር ትቆራርጣለህ ያሳዝናል የተከበረ ሞያ ላይ ያውም አንተን የሚያክል የትልቅ ሚድያ ጋዜጠኛ እስኪ ስለራሳችን በአግባቡ ዘግብልን አሉ አሉሽ ተወን እሱን እነቢቢሲና አልጀዚራ አያንቀላፉም CNN ሳይረሳ ማለቴ ነው ለአድማጭ ክብር ይኑርህ ዝም ብለን የምንሰማህ መምህራችን አይደለህም ለጥቆማ ነው
@mulatdemewoz1086
@mulatdemewoz1086 3 сағат бұрын
😂😂😂
@yunushajiethiopia1502
@yunushajiethiopia1502 4 сағат бұрын
Trump 😅😅😅
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 3 сағат бұрын
Trump is a big clown 🤡. 😂😂😂😂
@Amhara251
@Amhara251 4 сағат бұрын
የጃጀ ሽማግሌ ገዳም በመግቢያው ሰአት ይረብሻል ድልለፋኖ
@endugezu3963
@endugezu3963 4 сағат бұрын
atanzaza
@DemereLambore
@DemereLambore 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@bada-o4j
@bada-o4j Сағат бұрын
❤❤❤
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Ethiopia - በገዱ ትራምፕ ጉዳይ ሌላ መረጃ!
8:44
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН