Ethiopia - በእድሳቱ የተፈጠረው ምንድን ነው? (ተናግረዋል...!)

  Рет қаралды 22,745

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер: 80
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 8 сағат бұрын
እኔ እንኳ ትክክለኛውን ቅርስ ሳየው በመኖሬ ሁሌም 'የፋሲል ግንብ'ሲባል ያ ነባሩ ምስል በአእምሮ ተቀርጾ ይገኛል፤ይብላኝ ለመጪው ትውልድ!
@selamselam2754
@selamselam2754 8 сағат бұрын
ህዝቡ እኮ ደንዝዘዋል ብቻ የሚል አይገልጠውም:: ድሮ በጣም ያምር ነበር ዉበቱ ከማጥፋቱም በላይ የራሳችንን ታሪክ እንዲቀበር ነው የተፈለገው:: ድንዝዝ ህዝብ!
@melattibebu2555
@melattibebu2555 7 сағат бұрын
Debez
@abalimmu
@abalimmu 6 сағат бұрын
Despite the good work, created to complain, saying ድንዝዝ ህዝብ! come and fight ER slave jawisa
@hanahanan-v2u
@hanahanan-v2u 5 сағат бұрын
danazuwas anchi ye motsh😢
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 сағат бұрын
አርጅቷል እስኪፈርስ ጠብቃችሁ ሲፍርስ ደግሞ አብይ አፈረሰው ለማለት ነው? ይልቅ አመስግኑ መሪያችን ብዙ ለውጥ እድገት ባጭር ጌዜ አሳይቷል።ያውም በተግባር።ያለፉት መንግስታት ያላደረገውን አሳይቷል።ይባረክ።❤❤
@ማሜነኝ-ወ9መ
@ማሜነኝ-ወ9መ 5 сағат бұрын
አይ ሀበሻ እደው ነገር በቀር ሌላ አናቅም እኛ በቀለም ወደኋላ ተመልሰን ጭቅጭቅ ሀበሻ ለትውልድ መርዝ መርጨት ኢጭ ለምን ወደ ጃቫን አናይም እሮሽማን 270 ሽ ሰው አልቆ ስለፍቅር ነወ እሚሰብኩት
@Tayiba4821
@Tayiba4821 5 сағат бұрын
ሁል ጊዜ ማጥላላት አይደከማቹህም ግን
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 5 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@kedamiinfo1
@kedamiinfo1 9 сағат бұрын
ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ኑ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤❤
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 5 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@PeaceWorld-wn2gm
@PeaceWorld-wn2gm 6 сағат бұрын
ሀበሻ በናሃሰ የነበረውን በወርቅ ቢያሸበርቅለት በአርቴፊሻል ነው የተሰራ ማለቱ አይቀሬ ነው
@Kiya1326
@Kiya1326 8 сағат бұрын
በወርቅ ቢታደስም ከሰዎች እንከን ፍለጋ ማምለጥ አይቻልም!
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 2 сағат бұрын
❤አየ አለመታደል ለመስራት ሳይሆን ለሚሰራ መንቀፍ መርገም ነው ይውለቅልን ወሬ
@masterseattlea
@masterseattlea 6 сағат бұрын
When you make any projects UNSCO registrationed building or any things should be approved by UNSCO before make any project. Did ethiopian government follow that or just political propaganda
@yaneterhardsson2914
@yaneterhardsson2914 6 сағат бұрын
እሺ አዋቂው ለምን አጠይቅም ታድያ!!! አፍህን ከመክፈትህ በፊት!!!! የገበርመንቱን 1% የማስብ ጭንቅላት የለህም !!!
@amazingworld2099
@amazingworld2099 6 сағат бұрын
Unsco what about your wife did unsco approved to you 😂
@akitubeb5203
@akitubeb5203 3 сағат бұрын
ለሰራከው ስራ ከተጠያቂነት አታመልጥም።
@አሚአባቴንናፋቂ
@አሚአባቴንናፋቂ 8 сағат бұрын
ማሻአላህ ከዚህ በላይ ምን ይሁንላቹ በጣም ነው ያማረው ትንሽ ሌላ መሰለጂ ምርጥ ሆኖል ከበፊቱ
@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ
@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ 7 сағат бұрын
ሀዛብ ፀረ ታሪክ ቱ
@saede948
@saede948 6 сағат бұрын
ምን ታሪክአላችሁ አረቃም
@አሚአባቴንናፋቂ
@አሚአባቴንናፋቂ 6 сағат бұрын
@@ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ አህዛብ ማለት በመፀሀፍቁዱስ ከጨት ሰርተው የሚያመልኩትን ነው ሶ እኔ አይደለሁም እጨት የምሸከመው ! የጠቋይ ቤት ስለመሰለ ነው ታሪክ የሚመስለው ጀላንፎ
@yemitafere3395
@yemitafere3395 3 сағат бұрын
@@አሚአባቴንናፋቂ sew selamayakew neger eko zim malet yichlal
@kefetatube3338
@kefetatube3338 7 сағат бұрын
ወርቅ ቢያነጥፉላቹሁ ድንጋይ የምትሉ ወች ነው ሰውን የምታመሰግኑት።
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 7 сағат бұрын
መታደሱ ሳይሆን ዩኔስኮ ለምን እንዲታደስ ፈለጉ ያንን እንመርምር የጥልቁ አለም ባለን ቅርስ በአይማኖታችን በብልጭልጭ እያታለሉን ምን እንደሚሰሩ እናስተውል መታደሱን ማንም አይጠላም 🙅🙅🙅🙅
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 5 сағат бұрын
እባካችሁ እግዚአብሔር ያዘዘላችሁን በጀት ወደ አለለት አትመልሱት እየው ብልጥጥ ልጅ አሉ እማማ አልጣሽ እዚችም ጋ እዛም ይህንን ያንንም እያለችሁ ከሌሎች ከተማ ጋር እንንድትተካከሉ ቅብት ሽብርቅርቅ ብላችሁ እስቲ በአልን ደስ ይበላችሁ በጊዜ መጠቀም ይሻለችኋል አለዚየ ግን ድንጋይ ብለው ይጥሉሀል ነው የምልህ ቀለሙ ንጉሡ ቢጫ ቀለም ከየት ያመጡታል ያኔም ቢሆን መሬቱ ላይ የተገኘው ኖራ ነው የቀቡት በጊዜና ዘመናት ርዝመት ምጥን ሽሮ ቀለም ያዘ ያንን ነው ይሁንልን የምትሉ እንዳው በሞቴ አንዳዶቹማ ቀለም ጮሆባችሁ ያውቃል ወይስ ሰው ነው የጮኸባችሁ ወይስ አዚም ዞረባችሁ አንዳንዴ ሰይጣን ከተማ እንዳያድግ ትውልድ እንዳይባረክ ይፈልጋል ይኸ አይነቱ ወገን በፆም በፀሎት ካልሆነ አይለቅም ፈጣሪን መማፀን መጠየቅ ያስፈልጋል ከገባነ ይበቃናል በቸር ሰንብቱ አሜነ
@MesayMesfin
@MesayMesfin 6 сағат бұрын
ከባለሟያ በላይ አዋቂ የምንሆነው ነገር ግርም ነው የሚለኝ😢😢😢
@GaffateGondera
@GaffateGondera 7 сағат бұрын
ታሪካችን አጠፈው ምንአለ😊😊😊
@YtR-z5k
@YtR-z5k 8 сағат бұрын
ያው ሲቆሽሽ እኮ የድሮውን ይመስላል
@ethio777tube9
@ethio777tube9 6 сағат бұрын
የባርንት ምልክት ሊያረጉት ነው ሌላ ምን መስሏቹ ነው
@thapelothabza-hw6uy
@thapelothabza-hw6uy 8 сағат бұрын
ታድሳል ምን አገባችሁ
@hasanmahmud5880
@hasanmahmud5880 5 сағат бұрын
ምን ሌዘርፍ ወ ሌያዘርፍ ነው
@ሉቅማን
@ሉቅማን 6 сағат бұрын
በ ቅርቡ ለኮሪደር ልማት ይፈርሳል ክክክክ አይይሄሰውየ አሁንስአቅለሸለሸኝ
@Lilu10424
@Lilu10424 3 сағат бұрын
This man so called Abiy is like 5yrs old child, I don't understand y he needs shiny staff, this place was an open museum but now🫣
@zeriezerie6069
@zeriezerie6069 6 сағат бұрын
ተቋሚ ተቋሚ ነው ብዙ ይናገራሉ ዝምብላቹ ሥራቹ ሥሩ ነው የምንላቹ ሰላም ለምድረ ሓበሻ ።
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 5 сағат бұрын
ሰው ኮ ሞኝ ነው እግዚአብሔር ወደአንተ አገር ያስመለከተውን የአገር ማሳደጊያ ሲሳይ አትግፋው አዘግይ አጋንት ካንተ ላይ የተገፋ ይሁን አሜን በል ሰልጠን በል ወደ ዲጂት ልትገባ አይል የትም አተመልጥ ይልቁንስ ቶሎ ብለህ አገርህን በፈለከው እስታይል አሳድግ አትነታረክ ጊዜ ይነጉዳል ጊዜ ሀብት ነው በሉ የፀዳው ጌታ እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ይሁን አሜነ
@AbduHTesa
@AbduHTesa 9 сағат бұрын
❤❤❤❤
@MeskiMeski-l3u
@MeskiMeski-l3u 3 сағат бұрын
Whitehouse 🎉
@abebeassefa7888
@abebeassefa7888 7 сағат бұрын
የቅርሱን የቀድሞ ማንነት የቀየረ እድሳት ለምን ተደረገ ለምንስ የዲጅታል የቀለም መለያ ቴክኖሎጂ ለመጠቀም አልተፈለገም ይህን ያክልስ ለምን በነጭ ኖራ እንዲያንጸባርቅ ተደረገ እኮ ለምን ?
@selenasuau2613
@selenasuau2613 5 сағат бұрын
agree
@FissehaMulugeta-z1p
@FissehaMulugeta-z1p 3 сағат бұрын
ለምሳሌ የውድቀታችን ጥግ አንድ ጀነራል በሚኒቴሪ ዩኒፎሩሙ ላይ ተቀፅያ የሚያስቀምጠው 2በሁለት ኢንች የሆነች ጥቁር ጨርቅ እንጂ የተሰውትን ጋዶቹን ለማስታወስ ቀይ አበባ በማን አለብኝነት የመጣ የወያኔ መመሪያ ነው
@KERIMAEDRISAli-t8u
@KERIMAEDRISAli-t8u 9 сағат бұрын
i habesha የምንጠላበት ከጠፋን በቀለም እንጣላለን እንዴ ወይ ኢትዮጵያ እግዚአብሄር አለሽ
@DenekeDarilo-l5h
@DenekeDarilo-l5h 8 сағат бұрын
ምንድነው ሚያጨቀጭቀው እይ የእኛ የኢትዮጵያዉያን ነገር ብሰራም ጭቅጭቅ በይሠራም ጭቅጭቅ እድሰቱን አብይ አሰባ እንጅ ያሰበው ሌላ አለ።እንደ??
@melattibebu2555
@melattibebu2555 7 сағат бұрын
Ehenn hizb mastedader rasun yechale beshita new
@ElliasAbo-n2v
@ElliasAbo-n2v 7 сағат бұрын
Atecu
@KasimAbdela-k1b
@KasimAbdela-k1b 8 сағат бұрын
Our hero leader abichu❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 8 сағат бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉
@Peace-f5j
@Peace-f5j 5 сағат бұрын
Denikoro. You’re a fourth grade drop out.
@kefetatube3338
@kefetatube3338 7 сағат бұрын
የዛገ እና የታደሰ መች ነው የምትለዩት
@Ethiopia1st
@Ethiopia1st 5 сағат бұрын
Seyto eyale meche sew yigbabal
@Kassegntadele
@Kassegntadele 7 сағат бұрын
Ante rasek yehonk werigna nek
@Aza12371
@Aza12371 9 сағат бұрын
ኑ እስቲ እነ ሁሉ አዋቂዎች ቅርሻታቹን ትፉ 😂😂😂😂😂😂😅
@selenasuau2613
@selenasuau2613 5 сағат бұрын
Fasiledes was timeless so one thing i tell you pm abey and ur team.......When you renew vintage thing then u lost ur story😢 i hope you get panish for these nonsense......!!!!!
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 5 сағат бұрын
😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 4 сағат бұрын
Selena, What is do you mean by "a vintage thing? Panish? Or punishment Slow down, sister
@Sani-hl3dy
@Sani-hl3dy 8 сағат бұрын
መታደሡን ማንም አይቃወምም ግን ለምን የቀድሞውን ቀለም አልተጠቀሙም? አብይ ለአማራ ህዝብ ያለውን ንቀትና የታሪክ ቅርሶችን የማጥፋት ስራ ላይ መሆኑን ነው የሚያመለክተው ።
@melattibebu2555
@melattibebu2555 7 сағат бұрын
Abet ewket besmeam
@MdMd-e6j5t
@MdMd-e6j5t 4 сағат бұрын
ጉረኛነህ ቆሻሻ ትወዳላቹ ጠላሁ አሁገና
@ke3086
@ke3086 9 сағат бұрын
first
@abalimmu
@abalimmu 6 сағат бұрын
የዛገ እና የታደሰ መች ነው የምትለዩት Sira Fata daily
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 8 сағат бұрын
ግን እነኝህ ቅርሶች for how long ይዘታቸዉን ጠብቀዉ ይቆያሉ?...እስካለም ፍፃሜ ይቆያሉን?...አብይ አህመድ ጎንደርን በማደሱ ቅርሱን አበላሽቷል!..ላሊበላንም እንዳይደግመዉ ህዝቡ ኡኡኡ ማለት አለበት!..ከስልጣኑ እስኪባረር ድረስ የአማራን ቅርሶች ማዉደሙ አይቀርም!!
@melattibebu2555
@melattibebu2555 7 сағат бұрын
Dengay
@ZedomuReyan
@ZedomuReyan 9 сағат бұрын
እሚገረመኝ ነገር ቢኖር ጦርነትሳያቆሞ መገባቱ ምን ማለትነው
@surafelgetachew200
@surafelgetachew200 8 сағат бұрын
በቅርቡ እንዲፈርስ ነው የቅባቡት
@ሉቅማን
@ሉቅማን 6 сағат бұрын
ክክክ
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 7 сағат бұрын
በድሮን እየጨረስክ ህዝብ ቀለም ቀባሁ ብለህ በአደን ጋር መጣህ አበላሽህ መችም ለአማራ ቅን አስበህ አታቅም
@realm1029
@realm1029 7 сағат бұрын
ከአማራ ክልል ከመጣ ጀምሮ ለአብይ የሚያለቀልቁት ጎንደሬዎች ብቻ ናቸው። ብለው ብለው የሀገር ቅርስ ሲገለበጥ እያጨበጨቡ ነው 🤔
@Tmesgne
@Tmesgne 6 сағат бұрын
ሌላ ምን አማራጭ አላቸው ወደው መሰለህ ተገደው እኮነው😢
@hailesenbetdemeke2365
@hailesenbetdemeke2365 8 сағат бұрын
ተጫወተበት
@melattibebu2555
@melattibebu2555 7 сағат бұрын
Zim bel beg
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 7 сағат бұрын
እበት ነህ ደነዚ አንተ የረባ ነገር ምን ሰራህ
Ethiopia - ትንሹ ራፐር.
11:42
Feta Daily
Рет қаралды 22 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН