Ethiopia - ደፂ ጉድ የተሰሩበት ቀን ቁጭት…..!

  Рет қаралды 109,680

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 58
@AlbeshirMohammad
@AlbeshirMohammad 22 күн бұрын
በሁለት ዝሆን ትግል መሀል የሚጎዳው ሣሩ ነወ እና የትግራይ ሕዝብ መንቃት አለበት ልጆቹን ከ50አመት በላይ በጦርነት የአታለች የወላድ መሀን መሆን የለባትም መፍትሄው የትግራይ ሕዘብ 🖐️እጅ ነዉ ።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 22 күн бұрын
እሚያሳዝነው እነሱ ጨዋታው ገና አልገባቸውም። ግን ገበሬው ህዝብ ያሳዝናል፣
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 22 күн бұрын
በቤተሰብ መካከል አንገባም ...ሰላም ለኢትዮጵያ, ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ! እርስ በእርስ ከመገዳደል አዕምሮአችን ይፈወስና በፍቅር በመተሳሰብ 2017ዓ.ም ያኑረን!
@ALEMAE.
@ALEMAE. 22 күн бұрын
የግምት ምን ሊሆን ይችላል በሚል ዜና መስራት የገቢ ምንጭ ሆኗል ።
@salihabdulkadirhussen3962
@salihabdulkadirhussen3962 22 күн бұрын
አሁን እያንዳንዱ የትግራይ ልጅ ሰላም ይፈልጋል ። ሰላም ለኢትዮጵያ ✌️✌️✌️✌️❤❤❤
@abebakebede1270
@abebakebede1270 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይግስፅህ።
@Ye2068
@Ye2068 20 күн бұрын
ያ ኣዲሱ ዘጋቢው ኣቀራረቡ ፈጽሞ ደስ ኣይክም። ፈታ መስማት በጣም ነው ደስ ሚለኝ። ይህ ከመጣ ጀምሮ ግን.....፧
@D.Ephraim
@D.Ephraim 22 күн бұрын
Selam le hagerachin❤❤❤
@ZinetMekonen-m9s
@ZinetMekonen-m9s 22 күн бұрын
ሠው የጁን አያጣም
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr
@GiGtirgumfilmGiGAbdudi-wq7xr 22 күн бұрын
አረ ጉድ ትገጣጥመው የለ ወይ ጉድ😱😱😱
@user-bl4lr7pg8y
@user-bl4lr7pg8y 22 күн бұрын
Down TPLF
@user-tf9ef6ic4t
@user-tf9ef6ic4t 22 күн бұрын
አሁን ምን ለመሆን ነው እንዲህ መንቀዠቀዥ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 22 күн бұрын
ትግራይ ምነው ተገንጥለው በተገላገልን😢😢😢ችግሮች ናቸው
@habeshayihonal5749
@habeshayihonal5749 22 күн бұрын
ባክህ ነሀሴ 7 ና ነሃሴ12 ብለህ አስተካክለው ስለምን ሐምሌ ነው ምታወራ?
@JesusLord-h9v
@JesusLord-h9v 22 күн бұрын
I appreciate this analysis. You touched everything, including the underlying cause for animosity between those two TPLF groups and the consequences that followed.
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 22 күн бұрын
ፍሬ ከርስኪ የመረጃ ቅንብር!!
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 22 күн бұрын
ማንንም ከአንደኛ ክፍል ያላለፈን ዶክተር ዶክተር ባላችሁ ስትጠሩ አይሰቀጥጣችሁምን?????????
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 22 күн бұрын
በአማራ ሆዳም አመራሮች ሲስቁ በራሳችዉ ደረሰ
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 22 күн бұрын
ድል ለፋኖ 🎉🎉🎉🎉
@dawit8576
@dawit8576 22 күн бұрын
ኮተታም ወያኔም አልቻለም
@user-gy2px7wn8l
@user-gy2px7wn8l 22 күн бұрын
ሽቀላም ሊሚት አለው ፈታ በሉ😅
@Fitsum-el6kq
@Fitsum-el6kq 22 күн бұрын
የሃሳብ ልይነት ነዉ እንጂ ? ትግራይ ግጭት አይሰራም ።
@gheberemskelbereket1368
@gheberemskelbereket1368 22 күн бұрын
የናንተ ጥላቻ የታወቀ ነዉ ለዘለአለም አለም አይተዉም አለም እሰከሚያበቃ
@habtamuHabb
@habtamuHabb 22 күн бұрын
Betting their own work against themselves
@user-ry7mw6gg8p
@user-ry7mw6gg8p 22 күн бұрын
Salaam la kushitig only
@ከአበውአንደበትkeabewandebe
@ከአበውአንደበትkeabewandebe 22 күн бұрын
Ethio forum. ❤
@remedanamino
@remedanamino 22 күн бұрын
ልብ ወለድ ቢሆንም ያሳምናል
@ZinetMekonen-m9s
@ZinetMekonen-m9s 22 күн бұрын
😮
@aemyay5169
@aemyay5169 22 күн бұрын
Never forget that it's Hiwat (tplf) that left Ethiopia landlocked, given 1000s acres of fertile land to Sudan, left Ethiopia penniless, destroyed Amharas' and Afars' infrastructures, that incarcerated, t0rtured and m*ssacred countless number of Ethiopians, mostly Amharas and Afars. And also that raised and groomed the current butcher of Amharas and EOTC members. 33 years of h*ll on earth. Weyinae wegenochye!!🙏😭
@ALEMAE.
@ALEMAE. 22 күн бұрын
በየግምት ምን ይሆናል ብሎ ዜና ተሰራ ። አይ። ፈታ ዴይሊ የቁጭ በሉ ትንተና።
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 22 күн бұрын
While the Holy spirit dwelling in us he is the one who is in charge and guiding us in all spiritual warfare. we have been living in this spirit world, I realized that no specific time and selected verses of the bible to engage the war.(that is belongs to religious groups)
@GML90-b7r
@GML90-b7r 22 күн бұрын
ህወሃት በጥራትና በቆራጥነት እራሱን ያለአንዳች ጥርጥር ማጥራትና ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት በቅንነት ሰርቶ ህዝብን መካስ አለበት ።
@negagetachew974
@negagetachew974 22 күн бұрын
ሕወሓት 27 በኢትዮጵያዊያን 50 ዓመት በትግራይ ሕዝብ ተደጋጋሚ ዕድል ተሰጥቶት 0/100 አግኝቶ የወደቀ ችሎታ የሌለው ቡድን ነው። የትግራይ ውድቀት ከብልጽግና፣ ሻዕቢያ ቀጥሎ የሚጠየቅ ቡድን ነው።
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i 22 күн бұрын
ለምን ስለ አሸንዳ አትዘግብም?
@dinfotech1
@dinfotech1 22 күн бұрын
Tish ❌❌❌
@user-ry7mw6gg8p
@user-ry7mw6gg8p 22 күн бұрын
Afar simple oromo we are 1
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 22 күн бұрын
አንተንም ይበሉሃል ያን ጌዜ አማራላይ አፍህን የከፈትክበት ትዝ ይበልህ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 22 күн бұрын
ጌታቸው እረዳ አማራ ክልል የምናወራርደው ሄሳብ አለ ያልክበት ፓርቲ አሁን አንተ ላይ ያወራርዱብሃል ወያኔ ማለት ድመት ናቸው ድመት ወልዳ ትበላለች ወያኔም እንደዛው
@abebamail3599
@abebamail3599 22 күн бұрын
Ye Gubaeewu merzm atakach newu
@FiresewGirma
@FiresewGirma 22 күн бұрын
እባቦች
@AmsaluBelay-k7z
@AmsaluBelay-k7z 22 күн бұрын
Getachew thinks tigray politics is a joke let's see the magic he want to do with out federal govt.intervention.good luck...
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 22 күн бұрын
Yemigermew endet ande dirigit twekayoch liko sende ketefereme buhala aye dirgitachinin afrsachu new ke pritoria yetemelsachut ??? Yechere poletica betam yedebiral 2milion hizb letefabet torenet.🙈
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 22 күн бұрын
አየ የቆምጬው አምላኪዎችና ቅሪተ የፋሽሽቱ ደርግ እንደዚሁም የመካኑና ፍሬ አልቦው የኢህአፓ ልጆች የሽንፈታችሁ መካከሻ እንዲሆን ፀሎታችሁ ህወሓት ከምድር ገፅ ጠፍቶ የትግራይ ህዝብን ረግጦ ለመግዛትና ክፉ ቅናት ስለ አለባችሁ ሌት ከቀን ቅልባችሁ በህወሓት ላይ ነው ። ግን ለምን በድህነትና በኃላቀርነት በድንቁርና የዓለም ጭራ የነበረ ህዝብ ድህነት ነው ጠላቴ ብሎ በአጭር ግዚ በሁሉም ሴክተሮች እጅግ ፈጣን እድገት ላመጣና ሰላምና ልእላዊነቷን ከፍታ ያደረሰ ወርቅና ወደር የለሽ ድርጅትና ህዝብ ፋንድያ ነው ብሎ በጠላትነት መፈረጅ ኢሰብኣዊና ክሕደት አይሆንም ?? ቀን የሰጠዉ ቅል ድንጋ ይሰብራል ነውና ሃቁን መጥቶ ህሊናችሁ እስኪያ ቃጥላችሁ ቀጥሉ በዘረኝነት ያበዳችሁ ቅሪተ ናዚዎች ??? አሁን እጅጉን በዛ !!💀😡👹👺🤮🤮🤮
@derejemabate9309
@derejemabate9309 22 күн бұрын
Jegnawun ena techekuno yemayawkewen ye Tigray hizb netsa enawetalen bilew hizbun be chiger tebesut. Ligochun chereswachew enatochun aslekeswachew. Esayas betorinet lemegdel ke michelew belay hizb ascheresewal. Sad
@ከአበውአንደበትkeabewandebe
@ከአበውአንደበትkeabewandebe 22 күн бұрын
Tigray tefaqren tewadenn ennoralen tekatel
@serawitmekonnen6381
@serawitmekonnen6381 22 күн бұрын
ህወሓት መቼም አይደከምም ። አይደለም የኢትዮጵያን የቀጠነው ብሎም የአፊሪካ ፖሊቲካ ስበት ማዕከል ስለመሆኑ ህጸን አያጠውም ።
@dawit8576
@dawit8576 22 күн бұрын
ወረኛ እኔም ከትግራይ ነኝ ከዚህ በላይ ምን ያዋርዱን
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 22 күн бұрын
እኔ የሚያሳዝነኝ ለነሱ ስልጧን ለነሱባጀት ሲሉ የድሀዉ ልጅማለቁ አሁንም እዳያስጨርሱት እፈራለሁ የምር ምነዉግን ይህንን የበላይነት በየቦታዉ ቢያጠፋልን ንፁሀኑ አርሶአደሩ ህዝባችን ቢኖርበት በሠላም እህህ እኔየሚዋጉትናቸዉየሚገርሙኝ 😢​@@dawit8576
@user-yn6lp2wv4j
@user-yn6lp2wv4j 22 күн бұрын
ቡዙ ኣትደሰቱ ትግራዋይ ለጊዜው እንጂ ወደነበረበት ይመለሳል ለምን ስለራሳቹ ጥሩ መንግስት ኣታወሩም በቃ ትግራይ የናንተ ኣይደለችም
@dawit8576
@dawit8576 22 күн бұрын
ወረኛ እኔ ተጋሩ ነኝ በቃ አዋርደውናል
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 22 күн бұрын
መሰንማነትነዉ ኢቶብያዉይነዉ በቃ ምንአይነትነገርነዉ ኢጭ
@eldanatilahun2554
@eldanatilahun2554 22 күн бұрын
ግማሽ ክፍለ ዘመን ችግር እንደፈጠራችሁ ጥርግ በሉ ነቀዞች።
@konjosara5547
@konjosara5547 22 күн бұрын
THE LAND IS FOR GOD poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@EluZkerya
@EluZkerya 22 күн бұрын
Konjo u are lier northerns hate & degrade others ethnicity specially tegarus are selfish & robbers sorry 2 say this word. I am an ethiopiaian.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
Ethiopia - ሥለ ግብፅ ወረራ የተነገረው
8:27
Feta Daily
Рет қаралды 60 М.
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,6 МЛН