Ethiopia - ተራራን የናደው እሳተ ጎመራ አዲስ አበባና ደሴ በንዝረት ተናጡ!

  Рет қаралды 76,112

Feta Daily

Feta Daily

Күн бұрын

Пікірлер
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ Күн бұрын
አሏህ ይድረስልን እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ እዝነት ወደ አሏህ እንመለስ የቃሚያ ምልክትነዉ ወድሞቻችንን አሏህ ይድረስላቸዉ
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 2 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Күн бұрын
አሜን
@TigestEndaylalu
@TigestEndaylalu Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ጌታሆይ ይቅርበለን እባካችሁን በየ እምነታችን እንፀልይ አሜን ፫
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
@ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ Күн бұрын
ኣምላክ በምህረቱ ይጠብቀን እንደ ሃጥያታችን እማ ያንስብናል
@AnsaarSharashuwsertnb
@AnsaarSharashuwsertnb 20 сағат бұрын
Phone 2:50 2:51
@KidestAsrat-e5e
@KidestAsrat-e5e Күн бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር በምህረትህ አስበን
@YohanesAsfaw-z6e
@YohanesAsfaw-z6e 2 күн бұрын
መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ 🙏🙏
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele Күн бұрын
የኛ ነው የኛ ነው እየልችሁ የሚተጨነቁት ሀበትም በሆነ ብርም በሆነ የእግዚአብሔር ነው አገራችን በላይ በሰማይ ነው አድሰ አበበ የኛ ነው እየለችሁ ከጌታ እጀ የት ትሂደልችሁ የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነሣ ለኢትዮጵያ❤❤😢😢😢😢😢😢
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 Күн бұрын
ኢትዮጵያውያን ግፍ ሰርተናል በእግዚአብሔር ፊት ደሞች ይጮሀሉ 😢😢😢ገና ካላረፍን ተያይዘን እናልቃለን
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Күн бұрын
አቤቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ መሀረነ ጌታዬ ይቅር በለን ይሁሉ የኛ ሀፂያት ነዉ እግዚኦ የኛ ነገር ዋ መጨረሻችን 😢😢😢😢😢😢
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 2 күн бұрын
በዚህ ጦርነት ፣በዚህ የኑሮ ውድነት፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከተጨመረበት አስቸጋሪ ነው። አላህ ይታረቀን ማለት ነው እንደኛ ወንጀልማ አላህ እንደውም ታግሶናል አላህ ይታረቀን ማለት ነው።አሁን እኛ ኢትይጵያውያን የሚያዋጣን ሙስሊሙም ክርስትያኑም እርስ በርስ ተከባብረን አንዱ የአንዱን እምነት በማክበር ከቁሞ ቀር አስተሳሰብ ወጥተን ኢትዮጵያን ወደፊት ማሻገር ነው የሚያዋጣው። በዚህ አጋጣሚ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች😢😢። አላህ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቃቸው።
@MuluHailu-zd4tm
@MuluHailu-zd4tm Күн бұрын
ኣንተ ስለ ትግራይ የምናገር መብት ማን ሰጠሕ ብውሸት ትግራይን ልማተራመስ የትነሳቹህ ዕረመኔዎች የፈፀማችሁት ዘር ማጥፋት ኣንሶ ኣቡን በሌላ መልክ ልትመጡ ትግራይ ኣትፈቅድም እርማቹህን ኣውጡ ይልቅ የፈፀማችሁት ግፍ ሊቖረቁራቹህ በተገባ
@Betamo11
@Betamo11 Күн бұрын
God mercy on us, as you'r bigger God.
@zeyneba-r6s
@zeyneba-r6s Күн бұрын
ያአላህይቅርበለን
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy Күн бұрын
የሚሰራው ግፍ እሂው ደረሰ ሁሉም ወደእግዚአብሔር እዝጎ በማለት ያስፈልጋል🙏🙏🙏
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 2 күн бұрын
ምናለ ቤተምንግሰት ውሰጥ ያሉትን ነብሰበላ ዱርዬ ባንዳ መሪተብዬውችን ፈልውሀው ቢቀቅላቸው ውሾቻቸውን ጨምሮ እልል ነበርየምንለው መጤማደጋሰካሮች እነዚህ የጠንቋይ ልጆች ያመጡት ቁጣነው የዛፍልጆች የጣዎትልጆች ውጤትይህውነው። ምድረደናቁርትባንዳ ሁሉ የትም ብትሄድ አታምልጥም መጨረሻችሁ ሲኦልነው። ይሄ ወኔአልባ እቃየሆነ ሕዝብ ባርነትን የመረጠ ሕዝብ መጨረሻው ይሄነው።
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Күн бұрын
ለነሱማ ተመቻቸው የኢትዮጵያ ህዝቡም አገሩም ለነሱ ጥሩ መለመኛ ናቸው
@Tewhid-kz7fr
@Tewhid-kz7fr Күн бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ወንጀልማ እንደ ሉጥ ህዝብ ምድርም አለመገልበጡ የአላህ እዝነት ነው ኢትዮጵያ ላይ ያለተሰራ ወንጀል የለም ከትንሽ እስከ ትልቅ ወንጀሎች ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ አላህም የቁጣውን ብትር ሊጀምር ይመስላል
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Күн бұрын
እሳተጎመራውእንዲመለስንስሀመግባት❤
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh 13 сағат бұрын
ያአላህ ሀገሬን .....
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen Күн бұрын
አሁንም የንፁሀንን ደም ተበቀልልልልልልል... ፈጣሪያቸው ሆይ !!!
@shewetbogale8026
@shewetbogale8026 Күн бұрын
እውነት ነው ቁጣ።ነው።።።የሚስራው።ግፍ።ቀላል።አይደለም።ሚመርን።ጼሎትና።ፀሎት።ብቻ።ነው።እግዜኦ።ማህረነ።ክርስቶስ
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 Күн бұрын
Selhm. Tigiray. ☝️🙏✔️💊✔️
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 Күн бұрын
አላህ ሆይ በእዝነትህ ያረብ ወጀላችን ሞልቶ ፈሠሠ ያረብ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 21 сағат бұрын
ቤተመንግሰቱን በናደው የደሃ እንባ ነው ውሰጥ ለውሰጥ የሰሩት ቤተመንግሰቱ በተደርመሰባቸው የደሃ እንባና ደም ነው እግዛብሄር አዝናል 😢😢😢😢
@vgevg7084
@vgevg7084 Күн бұрын
እውነትነው,የኛሥራነው አላህምህረቱን,ያውርድልን
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 Күн бұрын
የተሰራው ግፍ የፈሰስው የደሃ ደም ፀባወት ደረስ የሚያሳዝነው አሁንም የዳሀው ሰቃይ ነው
@Akliluhaile-fw5wv
@Akliluhaile-fw5wv Күн бұрын
መተቱስ ዘረፋው ዝሙቱ መሥቀሉ በተረገጠ በ 10 ሰአት ልዩነት የጀመረው
@yohanishabite
@yohanishabite Күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤በግፍ የሚፈሰው ደም በከንቱ አይቀርም❤❤❤❤
@RobelTemesgen-h4k
@RobelTemesgen-h4k Күн бұрын
ፍኖ የሚሰራዉ ወንጀል ቢሆንስ ብልፅግናም ጭምር
@Abuhibatube4281Islamic
@Abuhibatube4281Islamic 2 күн бұрын
اللهم سلمنا وسلم ديننا
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 2 күн бұрын
ሀይማኖት የሚጠብቅልህ ሳትኖር ነው እንዴ
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ Күн бұрын
አሚንንንን
@dkm1666
@dkm1666 Күн бұрын
እግዚአብሔር ሃይማኖትን አልፈጠረም
@EshetuAsnake-b1j
@EshetuAsnake-b1j Күн бұрын
የድንግል ልጅ ሆይ ለበደልንህ ነጠር ይህ ሁሉ ያንሳል ነገር ግን ስለእናትህ ብለህ ሐገራችንን ጠብቅ
@JemailAhmed-i1f
@JemailAhmed-i1f Күн бұрын
የመሬት መንቀጥቀጥ እየተረጋጋ ነው መሬቱ ተንፉሷል አልሃምዱሊላህ ለበጎ ነው ፊንደታው ወደ ልማት ፈጣሪ ልቀይሪልን ይችላል
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 Күн бұрын
አላህ ይድረስልን የወንጀል ብዛት የአላህ ቁጣ መጣ😢
@tadleayalew267
@tadleayalew267 19 сағат бұрын
የንፁሀን አማራ ደም ገና በኢትዮጵያ ላይ ብዙ መከራ ያመጣል
@አሊያ
@አሊያ Күн бұрын
እናታለም ዴሴ አላህይጠብቅሽ
@ZaenabZaenab-z3u
@ZaenabZaenab-z3u Күн бұрын
አላህ ሆይ በእዝነት ያረብ
@ZeharaMohammed-l4d
@ZeharaMohammed-l4d Күн бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን ያረብ
@አሚነኝወሎየ
@አሚነኝወሎየ Күн бұрын
የአላህ 😢😢
@Minewshewa-p8y
@Minewshewa-p8y Күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን ።😭😭😭
@IdrissReshid
@IdrissReshid Күн бұрын
ወደ እዉነት ተመለሱ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Күн бұрын
ፈታየ የኔአስተዋይ
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 Күн бұрын
እግዚ ማሀረን ክርስቶስ በምህረትህ ጎብኘን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@iamfree347
@iamfree347 Күн бұрын
እግዚአብሄር በምህረቱ ይከልለን እንጂ የኢትዮጵያውያን ሃይማኖተኝነትስ አይተነዋል ኢትዮጵያ ለህዝቧ ምድራዊ ሲኦል ሁናለች እግዚአብሔር ይማረንእንጂ
@ሀኑን
@ሀኑን Күн бұрын
"ኢዛ ዙልዚለቱል አርዱ ዚልዛለሀ ወአህረጀቲል አርድ አስቃለሀ ወቃለል ኢንሳኑ ማለሀ" አላህ በቁርዓኑ ተናግሯል ሱበሀንአላህ""መሬትም በሀይል መንቀጥቀጥን በተንቀጠቀጠች ግዜ በውስጧ የያዘችውንም በተፋች ግዜ ሰዎችም ምን ሆና ነው ባሉ ግዜ""
@mtolla5767
@mtolla5767 Күн бұрын
Very tough time for Ethiopians..I am sorry we are really in troubling situation
@AseBerta
@AseBerta 14 сағат бұрын
አሄሄሄ!
@HagosAklom
@HagosAklom Күн бұрын
ቤታችን ብዙ ቦታ ተሰነጠቀ አደጋ ያመጣብን ይሆን እባካችሁ የምታውቁትን መረጃ ንገሩን 🥺🥺🥺😢😢😢✝️✝️✝️🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@onlymine4294
@onlymine4294 Күн бұрын
ተሰነጠቀ ማለት አደጋ አለው ተጠንቀቁ መንቀጥቀጥ ካላቆመ
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 Күн бұрын
ኸረ ተሰጠቀ ማለት የቤቱ የመቆም ሀይል ተመቷል ማለት ነዉ:: ድጋሚ መንቀጥቀጥ ቢከሰት ይፈርሳል:: ቶሎ ያንን ቦታ አስጠግኑት! ወይ ዘወር በሉ ለጊዜዉ! እግዚአብሔር ያድናቹ🙏🏻
@FatumaBashue
@FatumaBashue Күн бұрын
ማንምሰዉአትረበሹስልጣኑየፈጣሪእንጅበሠዉአይድለምኦፀንተንዱአናፆለትብቻየመጣነገርአይቀርም❤❤❤።።
@MekonnenTamene-g1m
@MekonnenTamene-g1m Күн бұрын
የአዲስ አበባን ቤተ መንግሥት አጠገብ ያለውን ፍልውሃ ተጠንቀቁ አዲስ አበቤዎች ከአፋር ክልል ነው መሬት መንቀጥቀጡ ፍልውሃንም ከግንዛቤ ውስጥ ማስገባቱ መልካም ነውና ጠንቀቅ ይበጃል
@berhanuaberha
@berhanuaberha Күн бұрын
የእግዚአብሄር የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ ትላንትና ታይታል ይህ የመጨረሻው መጨረሻ ነው ይሄመሬት የኔ ነው ውጡ እያላችሁ የሠውን ልጅ ደም ያፉስሳችሁ የመሬቱ ባለቤት ይህው ሊፉርድ ምልክት አሳይታል ይሄ ዘረኛ ትውልድ ሊጠፉ የመጨረሻው ደዎል ተደውላል ልብ ያለው ልብ ይበል።
@abebawtesfaye-m5m
@abebawtesfaye-m5m Күн бұрын
ደ/ብርሃንም ለሊት 9:50 አካባቢ ተከስቷል፡፡
@ethiodire8953
@ethiodire8953 Күн бұрын
በዚህ ከቀጠለ ያስፈራል በቃ ይበለን
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 Күн бұрын
ይህ ሁሉየንፁሐን የሰው ደም ውጤት ነው:: ሁላችንም በፅሞና እንፀልይ :: በመረት ; በዘር; በሐይማኖት ስንጨቃጨቅ; ስንገዳ ደል ይህ መጣ:: የነገር ሁሉ ፈጣሪ እያለ አልሰማንም ወገኖቼ እንዳንጠፋ እንፀለሰይ::
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Күн бұрын
ምን አለ እግዚር ቤተመንግስቱን ቢገለብጠው ለብልፅግና ደስተዉ ነዉ ለህዝብ የማያስቡ ድንገዎች ስለሆኑ
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 Күн бұрын
የትክ ቶክ ውጤት ነው
@megibandualemgobena2958
@megibandualemgobena2958 Күн бұрын
ደብረ ማርቆስ ከተማ ታህሳስ 25/2017 ከሌሊቱ 9:53 ላይ ለ3 ጊዜ የመሬት ንዝረቱ ተከስቷል
@Eid.Rejabo
@Eid.Rejabo Күн бұрын
Yallha.maren😭😭😭😭😭
@kapitessema1824
@kapitessema1824 Күн бұрын
ንሥሃ፡ግቡ፡ገዢው፡ሌላ፡ወራሽ፡ሌላ፡ፍርድ፡ቤት፡ሲቀርቡ፡ያለ፡ምንም፡እፍረት፡የነሱ፡ሃጥያት፡ለሌላ፡ይተርፋል፡ገዢዋ፡እኔ፡ያል፡እፍረት፣ጋዜጣ፡ላይ፡ፍርድ፡ቤት፡የእናንተሃጥይት፡ለሌላ፡ተረፈ፡ሽጧ፡ብሏ፡ይሄ፡ነው፡ወራሽ፡ቮልካ፡ትወርሻለሽ፡ጌታ፡ቅርብ፡ነው፡ወሪሽ፡😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@AkmolHabose
@AkmolHabose Күн бұрын
አለሀ ይጥቅን
@Welqaithumera
@Welqaithumera Күн бұрын
ይሄማ አቢይ አሕመድ በኢትዮ ሕዝብ ላይ እያደረገው ያለው፡ የእርሥ-በእርስ የሰው እልቂት ፡ መፍቻ ያለው ፈጣሪ እርምጃው እየወሰደ መሆኑን ያሣያናል ።
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ Күн бұрын
አላህ ነጃ ይበላን የደሀው ህዝብ ደም ነው
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Күн бұрын
የዘመኑ መሀይም መሪዎች እና ባለስልጣናት የመንግስት ተብዬ ችለኝነት ቁጣው ማስጠንቀቂያ ነው ቢገባችሁ😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ንጹሀንን ጠብቅ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Күн бұрын
ሀላችንም በየሀይማኖታችን ሀፅያታችን ይቅር በለን እነበል ወገን አብይ የስልጣን ወበር ላይ ከወጣ ጀምሮ የፈሰሰው የንፁሀን ደም እደሰም አቅልጦ ሊያጠፋንነው
@Gebrat254
@Gebrat254 Күн бұрын
ለቡ መድሀኒዐለም ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት እስንከ አስር ሰአት ድረስ መንቀጥቀጡን አስተውለናል ፣በጣም ፈርተን ነበር፣
@hayatmohamed9820
@hayatmohamed9820 Күн бұрын
አላህ ያጥፋን ሰው እደበግ እየታርደ
@DoudouOui
@DoudouOui Күн бұрын
🎉
@adugnamelesse7869
@adugnamelesse7869 Күн бұрын
ይኸ ጉግማንጉግ መንግስት እንዲህ አይነት ምአት አመጣብን ምአት ይምጣበትና
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 Күн бұрын
ፆምፀሎት ታታቹ ለቃቹ ውጡ አፋርና አካባቢው ወደ አዲስአበባ ግቡ
@yemanekidane9147
@yemanekidane9147 Күн бұрын
tigray Jonathan
@OmarAhmed-e6t
@OmarAhmed-e6t Күн бұрын
ይህ የተፍጥሮ ሳይሆን ሴራ የምእራቢያዊያን ሴራ ነው ኣፋር ኣካባቢ ከ30 ኣመት በፊት ብዙ ይባል ነበር ክልሉ የበለጸገ የተፈጥሮ ሃብት እንዳላት ይወራ ነበር ለዚህ ሳይሆን ኣይቀርም ለዚህም ከመሬት በታች ሃይለኛ ቦንብ እያፈነዱ ሳይሆን ኣይቀርም ጠርጥር
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Күн бұрын
ግፍ በዛ የንፁሀን ደም ቤት ይቁጠረው
@tesfatesfa6003
@tesfatesfa6003 Күн бұрын
የስት ወጣት ደም የፈሰሰባት ሃገርና የግፍ ጥግ የበዛባት ሃገር ናት አረ ገና ምን አይታቺሁ
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 Күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉😢😢🙏🙏🙏🙏
@Hassentube38
@Hassentube38 Күн бұрын
ይህ የአገዛዙ ሥራ ነው
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Күн бұрын
ንሰሀ እንግባ
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw Күн бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ግፍ ስለበዛነው የመሬት መቀጥቀጥ የተከሰተው
@successfashion7798
@successfashion7798 Күн бұрын
ደሴ ምንም የለም ከባለቤት በላይ ያወቀ ቡዳ ነው አሉ
@Wagaga-kz3ux
@Wagaga-kz3ux Күн бұрын
ጡታቸውን እና ታፋ ጸጉራቸውን እያሳዩ አስተማሪውን የአስተማሪው እና የጎረምሳ ተማሪን ሀሳብ የሚሰርቅ የሚያማልል አለባበስ በተፈቀደ ሀገር በስርአተ እንደሰውልጅ ስርአት የሚለብሱ. ሂጃባቸውን የሚለብሱ ሙስሊም ተማሪዎችን የሚያገል ስርአት እና ተምች ህዝብ ባለበት ሀገር ድህነቱም የፈጣሪ ቁጣውም እስከ ቂያማ ቀጣይ ነው.
@hassandw9180
@hassandw9180 Күн бұрын
Ya Ormo Politica inkon maret manktket lele yamtel ادعو الى الله الرحمة في عبده
@Weygize
@Weygize Күн бұрын
ከላይ ብልጽግና ከታች መሬቲቱ ይኸው ይንጡናል በዘመነ ከንቱ፤
@abreham.m
@abreham.m Күн бұрын
አአ የኦሮሞ ነች ትሰጠን ብለው ለሀገራዊ ምክክር ያቀረቡ ማፈሪያ አካላት ምን አሉ
@samicom4875
@samicom4875 Күн бұрын
Even God doesn't want abiy Ahmed the is the truth
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Күн бұрын
😢😮
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Күн бұрын
ለአብይ ያርገው
@GergaraNadi
@GergaraNadi Күн бұрын
Abarsa
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Күн бұрын
የትኘው መንግስት ነዉ የህዝብ ስቀይ ተመልክቶ ውሳኔ የሜሠጥ
@JemalHussen-w3i
@JemalHussen-w3i Күн бұрын
ደሴ ያልከዉ ዉቨት
@romar7984
@romar7984 Күн бұрын
😢😢😢😢
@surefiel
@surefiel 19 сағат бұрын
የመሬት ፖለቲከኞች የት ናቱሁ መሬታቹሁ እየጠራቻቹሁ ናት።
@birhanjommy
@birhanjommy Күн бұрын
እርስ በእርስ የሚተላለቅ የሚገፋፋ ግፍን ልማዱ ያደረገ ሕዝብ
@AsmiKiros
@AsmiKiros Күн бұрын
Abato marine yekerbelen gethawhoye
@هاني-ط8ص
@هاني-ط8ص Күн бұрын
ያአላህ አንተ እርዳንንን
@HussainHussain-gj2gt
@HussainHussain-gj2gt Күн бұрын
የንፁህ ህዝብ ላይ የሚደርሰው ደም መፈሰስ ገና ፈጣሪ በፖለቲኮኞች ላይም በላ ያወርድባቸዋል
@gbrook5775
@gbrook5775 Күн бұрын
Professor atalay,tenetanehen akumena endet endemikom ruk yaluten abatochehn teyk!!!
@Shalom-lp8vy
@Shalom-lp8vy Күн бұрын
Jesus is the way the truth and the life.
@HadraWale-l7s
@HadraWale-l7s Күн бұрын
ከባድ ነው ኧረ እንዲያውም ሌሊት ሲሆን ይብሳል።ጉዳችን ነው ።አሏህ ይድረስን እንግዲ ምን ይባላል ።የሸሀዳ ሞት ይግጠመን እንጅ ምን ይባላል።ጦርነት ሸሽቸ መጣሁ አሁን ደግሞ .....
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 Күн бұрын
የፈሰሰው የሰው ደም ነው በላ ያመጣብን
@GenetPender
@GenetPender Күн бұрын
Tigray lay sew yesraw gefe hatyat beza
@HadraWale-l7s
@HadraWale-l7s Күн бұрын
ፍየል ቤት አካባቢ በጣም አለ እባካችሁ አትርሱን
@thomywub2317
@thomywub2317 Күн бұрын
🤔
@Romangemstones777
@Romangemstones777 Күн бұрын
Ante gen yet neh enfi yemtasakekn😢
@lekidusyared6072
@lekidusyared6072 Күн бұрын
እሳተ ጎመራ ፍንዳታ ተከስቷል ሚለው ስህተት መረጃ ነው!የተከሰተው የፍል ውሃ ፍንዳታ ነው!!
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni Күн бұрын
እነ አብይ
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН