Ethiopia - ካማላ ሀሪስን የጣሉት ኢትዮጵያዊያን፣ ትራምፕ አላገጡ፣ የአዲስ አበባው አድማ፣ በጦርነት የጠፉት ንቦችመጡ፣ ''ግድቡ አደጋ ላይ ነው'' ግብፅ

  Рет қаралды 150,333

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 11 сағат бұрын
ትራንፕን የወደድኩት ግብረ ሰዶማውያንን አስወግዳአለሁ ባለው ድንቅ ሃሳብ ነው።!!!
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p 10 сағат бұрын
ዉሸት ነው vot ለማግኘት ነው
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 10 сағат бұрын
@yemaryam-b5p ሊሆን ይችላል የነሱ ነገር አስተማማኝ አይደለምና!
@betiadis
@betiadis 9 сағат бұрын
​@@yemaryam-b5p ያደርገዋል! አድርጎትም አሳይቶናል!!!
@seniduabebe7000
@seniduabebe7000 8 сағат бұрын
it is a lie
@yonas9945
@yonas9945 8 сағат бұрын
@@seniduabebe7000 he’s
@kebronakililu9613
@kebronakililu9613 6 сағат бұрын
ጥሩ ነው ምምህራን መመገብ እይደለም ሌላም ቢደረግላቸ ጥሩ ነው ደሞዝም ይጨመርላቸው፤ቤትም ይስጣቸው ለብቻቸው በየስፈራቸው ስርቪስም ይመደብላቸው የገባቸዋል❤
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 сағат бұрын
ልምደኛው ትራምፕ😂😂😂😂፣ I like that😂😂😂፣
@Seble7
@Seble7 10 сағат бұрын
እናመሰግናለን ኢቶ አሜሪካውያን እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን
@yonas9945
@yonas9945 8 сағат бұрын
Amen amen
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 5 сағат бұрын
Amen
@bsquadtvworld
@bsquadtvworld 13 сағат бұрын
🌟ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢
@bsquadtvworld
@bsquadtvworld 13 сағат бұрын
💚💛❤
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 7 сағат бұрын
አይዞኝ በምን ልርዳክ from Texas
@bsquadtvworld
@bsquadtvworld 7 сағат бұрын
​@@solomonbelay3273በጣም አመሰግናለሁ ሰሌ🙏
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 12 сағат бұрын
አደጋ ላይ ያለው ግድቡ ሳይሆን እግዚአብሔር እሳት አንድዶ የሚያጋያት ግብፅ ነች ትንቢተ ሕዝቅኤል 30:8_29 ኢሳያስ 19:1_25
@kikibetty1506
@kikibetty1506 4 сағат бұрын
መምህራንን መመገብ ማለት ለቀጣዩ ትውልድ አስተማሪ ማለት ለማኝ ፣ ተመፅዋች እና ለቤተሰብ መምራት ብቁ አለመሆን ማለት ነው። ክብር ያለው ሙያ ተዋረደ። በግሌ በጣም አዝኛለሁ።
@medi574
@medi574 9 сағат бұрын
ግም ለግም አብረ አዝግም ነው 2 ለ አንድ አላማ ነው ሚሰሩት መልካም የ ጭለማ ዘመን በንሰሐ እንመለስ በፀሎት በርቱ
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 6 сағат бұрын
ትራምፕም ቢሆን ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሚበጅ አይመሰለኝም ለአውሬው ሥርአት ለ666 እንደሚሰራ ተናግሯል መፀለይ መንቃት ያሰፈልገናል በሐይማኖት መፅናት
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 2 сағат бұрын
እሪግጠኝ ነኝ ለዚህ ሀሰብ ማረጋገጫ የለም.
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 13 сағат бұрын
በ7ቱ ግዛቶች ያሉት ኢትዮጵያውያን ቁጥር ንገረኝና ወሬህን ልመን ።ትራምፕ ለአሁኑ መንግሥት ጥሩ እንደሚሆኑ ነው የሚገመተው ።ሁሌም እኛ አደረግን ማለት የለመዱ የአሜሪካንን ምርጫ ውጤት አስለወጥን ሲሉ ከወያኔ የተማሩት መሆኑ ነው ።
@SerkalemTilahun-k8x
@SerkalemTilahun-k8x 2 сағат бұрын
አሀ ፋኖ ሀገር ሲያጠፋ አሜሪካ መደገፍ አለበት ሲጀመር በጣም የሚገርም ባርነት ነዉ አሜሪካ አትርፊኝ ሀሀ
@demissiekebede22
@demissiekebede22 7 сағат бұрын
አበሻ እንግሊዝኛ አይሰማም ነው ፋታ በለው😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 сағат бұрын
መሬት መንቀጥቀጥ የበዛዉ እሳተ ገሞራ ሊፈነዳ አስቦዋል ማለት ነዉ :: ሰው ሆዱ ከተረበሸ እና ከተንጓጓ ቀጥሎ ተቅማጥ እንደሚከተለው ማለት ነዉ ::
@aneshamood6033
@aneshamood6033 12 сағат бұрын
አብዛኛው ኢትዮጵያን እና አረብ አልመረጠም ሰለዚህ ምንም ማድረግ አልተቻለም በብዛት ወጣት ትንሸ ሳይል ወንድም ሴትም ጥቁሩም የመረጡት ለዛ ነው ትራም ኮርቶ ያለፈው ግን ማንም ይሁን ማን ይምጣ የአሜሪካ መንግሰት ለሃገራቸው ቅድሚያ ነውና ሁሉም አሁን ወረቀት የሌለው እራሱን አዘጋጅቶ ወደ ሃገሩ መግባት ነው ለዛ ነው ሰው የመረጠው እና ለሰራ ሰለዚህ ጥሩ ሰርታችሁዋል ሁላችሁም እንኳን ደሰ አላችሁ በመመረጡ ❤❤❤❤❤
@veracity8968
@veracity8968 11 сағат бұрын
We voted Trump !!! Long life to him
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 10 сағат бұрын
ደምረኝ ትክክል
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Well said. Yegna Ethiopiawian yalterdaw neger. Still huletegna zega mehonun yiresana dimise yisemal bilo yasibal. Kehagerachew guday belay yemiyaskedimut negerm diplomacy yelem. Hulishim Asylum, visitor, illegals be ready. Begeza ejachihu new yemeretachihut esu demo Native yemifeligut #1 plan immigrants maswotat & mekenes mekelkel new yadergilachewal.. tezegaju affected yemithonu Ethiopian
@Fikru1948
@Fikru1948 11 сағат бұрын
Thank you Ethiopian❗️ 🇪🇹❤️ 🇪🇹
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 10 сағат бұрын
የትምህርት ትምህርትማ ሴትዮዋ secular knowledge alone doesn't help any humanity. Spirutual knowledge as well as secular knowledge brings wholistic knowledge. This is how balanced knowledge is achieved.
@belzel5251
@belzel5251 12 сағат бұрын
በአሜሪካ ስንት ኢትዮጵያዊያን ድምፅ እንደሰጡ በቁጥር ግለፁና ተፅዕኖውን አሳዩን ።
@GetachewSolomon-sb5qz
@GetachewSolomon-sb5qz 9 сағат бұрын
Chenqelat yemibal alfeterebachewm
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Yemin tesino new mitaworow. Hizibu rasu yikebelewal meri bichawn ayiwosinm America. Senet, House yemibal aserar ale
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 3 сағат бұрын
ተመስገን የትግራይ ንቦች መመለስ ትልቅ ነው ንብ ሂወት ናት ንብ ከሌለችሂወት የለም😊
@segudemissie415
@segudemissie415 8 сағат бұрын
Keep up the good job tks.
@TesfayeAdane-t3n
@TesfayeAdane-t3n 9 сағат бұрын
እውነት ነው
@HALELUYA62
@HALELUYA62 2 сағат бұрын
ምርጫ ማለት እንደዚ ነው wow
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 7 сағат бұрын
መምህራን በደንብ መመገብ አለባቸው በእውነት !!!!
@solomongezachew
@solomongezachew 10 сағат бұрын
ጉድ ነው "ጠላትህ ጎርፍ ሲወስደው እንትፍ ብለህ ጨምርበት!" ይህን "ጠላትህ ቢራብ አብላው" ከሚለው ሰማያዊ መልዕክት ጋር ሲተያይ ሰይጣናዊ መርህ እንደሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል።
@ethiopiayene5039
@ethiopiayene5039 9 сағат бұрын
yes we did!!!!. I vote President Trump.ከበጣም መጥፎ መጥፎ ብለናል ለውጥ እንጠብቃለን ከ President Trump
@seniduabebe7000
@seniduabebe7000 8 сағат бұрын
You wish
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Hope, hope. He can't have right to change anything. The people had to change their ideology. The family supports this, too. He doesn't have the power to do magical change. This is the way he took advantage of it from the people who rejected the same marriage, and he used you. The have a civil right to live to choose in America. Trump can't do anything about it. He is fooling you
@yonas9945
@yonas9945 7 сағат бұрын
መምራን ምግብ ለስራ 😂😂😂 በጣም ያሳፍራል ውድቀት !!
@BerkteSebsiba
@BerkteSebsiba 3 сағат бұрын
Only you're right
@TewldebrhanTafese
@TewldebrhanTafese 11 сағат бұрын
Yes, "Never ever again Democrat Administration for USA people. God bless Trump&USA
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Bc of ?😂
@HedoHassan-x5q
@HedoHassan-x5q 8 сағат бұрын
Great
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 13 сағат бұрын
ፈታደሌ ግን ድምጽ መሆን አታቁም😢 ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢 ፍትህ ለአማራ ለንጹሀንንንንንንን ኧረ መንግስት ይውረድልንንንንን
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 13 сағат бұрын
አማራ አማራ አማራ ምን ጉዶች ለመንደራችሁ የምታለቅሱ ባዶ ጭንቅላቶች አማራን ወለጋ ገብቶ የጨረሰው ለአራት ኪሎ ስጣን ብሎ ፈሳሙ ፋንዶ ነው አሁንም ተማሪ እንዳይር ሀገር እንዳትለማ በጫካ ገብቶ ህዝቡን የሚያገላታው ፈሳሙን ፋንዶ መምከር ወደ ሰላም እዲመጣ ማገት መድፈር ባለሀብቱን ገንዝብ አምጣ እያ የሚያግቱትን አባቶች እርቅ ብለው ሲይቋቸው በአደባባይ እየገደሉ አንበርክከው በአደባባይ ሲያዞሩዋቸው የት ነበራችሁ ለአራት ኪሎ ስልጣን ማልቀስ አይጠቅምም
@AhmedAlii-q9m
@AhmedAlii-q9m 10 сағат бұрын
ፍትህ እና ማንግስት ይዉረድ አብሮ አይሄድም 🤣
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 10 сағат бұрын
@AhmedAlii-q9m ቤታችሁ መከራ ይግባና የሰው እንባ ይግባቸሁ☝️
@NaemaKamal-s6d
@NaemaKamal-s6d 10 сағат бұрын
መንግስት ህግ ማስከበር ለይ ነው አተላቀቅስ 😂😂 ​@@ሶልያናየሸዋልጅ
@21youzer
@21youzer 9 сағат бұрын
መንግስት ህግ እያስከበረ ነዉ አርፋቹ ተቀመጡ 😂😂😂😂
@MustafaAhmed-mc6kn
@MustafaAhmed-mc6kn 13 сағат бұрын
ኢትዮጵያውያን ሃሪስን ጣሉ 😂 ሳክስ የተከተበ ህዝብ😂 አሁን ደሞ 30ሺ ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ነብስ ግቢ ነብስ ውጪ ላይ ናቸው በትራምፕ እንዳይባረሩ😂
@hanhn7623
@hanhn7623 13 сағат бұрын
እና.ዜግነት.ካለው.በምርጫ.ይችላሉ
@ኮስትር7358
@ኮስትር7358 4 сағат бұрын
ባይደን የተባለ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳ ያስቀመጠው አምባሳደር እርባና ቢስ ሰው
@amanuelkidane168
@amanuelkidane168 12 сағат бұрын
ትራምበ እንደ አትዮጵ ያ የመሰሉ በልመና የምነሩ ወራዶሽ መንግስታት ጥሩ አይደሉም
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 10 сағат бұрын
Wholistic knowledge means God's fearing people gives way for love and not hatred.
@solomonwolde1113
@solomonwolde1113 7 сағат бұрын
የትራም መምጣት ለአብይ መጥፎ ነዉ ምክንያቱምዲሞክራት ግብረሰዶም ስለሚደግፉ አብይም የግብረሰዶም ደጋፊ ስለሆነ ትራንፕ ይሄን ስለማያምን አብይ መቀለድ አይችልም
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Kkkkk Y trust Trump. He achieved his goal done & he can't change anything by himself. The people, Senate,. The Supreme Court is So powerful than Trump in America.. you are thrilled & good luck
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 12 сағат бұрын
congregation trap❤❤❤❤
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 12 сағат бұрын
ጠብቁ ትራምፕ ከድሞክራቲ የባሰ መከራ ነው እሚሆነው ምክኒያቱም ትራምፕ አባገነን መሪ ነው ህዝብን የሚጨቁንእና የሚጨፈጭፍ መሪ አፍኖ የሚይዝን መሪ አይቃወምም እንደውም ይደግፋቸዋል ይወዳቸዋል ካማላ ትሻል ነበር
@nebybi5421
@nebybi5421 11 сағат бұрын
ይሄ ሠው ሠራሽ መሬት መንቀጥቀጥ መንግስት በተከለው ሣታላይት መከታተል አለበት
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 7 сағат бұрын
አንደኛው እኔ ነኝ
@omariumari1202
@omariumari1202 12 сағат бұрын
የምታወራው ለይተህ እወቅ በአማራክል ምክንያት ካማላ ተሸነፈች ??
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Kkkkkk
@segededemissie3505
@segededemissie3505 34 минут бұрын
ወይ ግዜ ....? ይገርማል ! ያማል ! አንድ የትውልድ ቀራጭ ምሁር እንዲህ ....? መሆኑ....?
@abeMe1234
@abeMe1234 6 сағат бұрын
Tikeldaleh ende? DC, Maryland and Virginia.... Camela won.
@abeMe1234
@abeMe1234 6 сағат бұрын
Many ethiopian s live in dc Maryland and Virginia but camela won. This means they supported her.
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 4 сағат бұрын
በዜናህ ላይ ኢትዮጵያውያን፣ኤርትራውያን፣ሶማሌ፣አረቦች፣ሁሉንም ዜጎች በሚኖሩበት አካባቢ ,CA ,MD,VA, ሁሉም በሚኖሩበት ቦታ ትራምፕ አላሸነፍም።በDMV አካባቢም ያሸነፍት ሀሪስ ናችው።
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 8 сағат бұрын
A lot of babies in the womb will be saved. Time to take responsibility.
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 4 сағат бұрын
ቤተሰቦቻቸውም ይመገቡ
@mintelendido9085
@mintelendido9085 8 сағат бұрын
ይመገቡ
@jemalmidia_982
@jemalmidia_982 3 сағат бұрын
ለመምህራን ሰርቢስ ቢጀምርላቸውለግብፅ ውሀወ ልቀቁት ነው።
@Ishownosniper
@Ishownosniper 5 сағат бұрын
ኢትዮጵያዊያን ደምፅ ሰጡ አልሰጡ ለውጥ አያመጡም ብዙ ኢትዮጵያዊ ያን ያሉበት ስትቴ ደግሞ አሸንፋለች😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Ethiopiawi tezegaju guzo AA. Trump yemejemeriya ekidu Asylem, visitor overstayed minamin maswotat new!!
@samig1932
@samig1932 8 сағат бұрын
Ethiopians most of them they live around DC & DC is always vote democratic please don't exaggerate about Ethiopians influence in the vote
@Kiya1326
@Kiya1326 13 сағат бұрын
ብለህ ተጽናና!!
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 9 сағат бұрын
Abiy Ahmed is a killer 💀
@DestalemKessete
@DestalemKessete 5 сағат бұрын
Now îs good dr water
@rayaasse9815
@rayaasse9815 12 сағат бұрын
ቱሪናፋ
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 10 сағат бұрын
Does that constitution admits and admire the creation of the LORD God???
@habteabgabriel1700
@habteabgabriel1700 7 сағат бұрын
It’s not only Ethiopian vote that made change in the election. It’s a combination of all immigrants including Eritreans that made a dent to determine the positive change. The most important votes came from whites and Latinos that played a great role in this elections.
@saved1580
@saved1580 13 сағат бұрын
ሉቃስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ቃሉን ሁሉ በሕዝብ ጆሮዎች በጨረሰ ጊዜ ወደ ቅፍርናሆም ገባ። ² አንድ የመቶ አለቃም ነበረ፤ የሚወደውም ባሪያው ታሞ ሊሞት ቀርቦ ነበር። ³ ስለ ኢየሱስም በሰማ ጊዜ የአይሁድን ሽማግሎች ወደ እርሱ ላከና መጥቶ ባሪያውን እንዲያድን ለመነው። ⁴ እነርሱም ወደ ኢየሱስ መጥተው፦ ይህን ልታደርግለት ይገባዋል፤ ⁵ ሕዝባችንን ይወዳልና ምኵራብም ራሱ ሠርቶልናል ብለው አጽንተው ለመኑት። ⁶ ኢየሱስም ከእነርሱ ጋር ሄደ። አሁንም ወደ ቤቱ በቀረበ ጊዜ የመቶው አለቃ ወዳጆቹን ወደ እርሱ ላከ፤ አለውም፦ ጌታ ሆይ በቤቴ ጣራ በታች ልትገባ አይገባኝምና አትድከም፤ ⁷ ስለዚህም ወደ አንተ ልመጣ እንዲገባኝ ሰውነቴን አልቈጠርሁትም፤ ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል። ⁸ እኔ ደግሞ ከሌሎች በታች የምገዛ ሰው ነኝ፥ ከእኔም በታች ወታደሮች አሉኝ፥ አንዱንም፦ ሂድ ብለው ይሄዳል፥ ሌላውንም፦ ና ብለው ይመጣል፥ ባሪያዬንም፦ ይህን አድርግ ብለው ያደርጋል። ⁹ ኢየሱስም ይህን ሰምቶ በእርሱ ተደነቀ፥ ዘወርም ብሎ ለተከተሉት ሕዝብ፦ እላችኋለሁ፥ በእስራኤልስ እንኳ እንዲህ ያለ ትልቅ እምነት አላገኘሁም አላቸው። ¹⁰ የተላኩትም ወደ ቤት ተመልሰው ባሪያውን ባለ ጤና ሆኖ አገኙት።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 42 минут бұрын
እፍረተ ቢስ የተኛውን የስዋ ፈጣሪ ነው ....? ፈጣሪ ያለችው...?
@AmareShimalis
@AmareShimalis 12 сағат бұрын
Ethiopians Ifulational in American Vot !!
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 10 сағат бұрын
ምንድነው የምትለው በውጭ ያለነው ዋናውና ዋነኛው የኛና የልጆቻችን የወደፊት ህይወታችንን ትውልድና አለምን እየበከለ ስላለው ይህንን የጾታ መብታችንና የጋብቻ ስርታችንን ሆንብሎ እምነታችንን ከምድር ላይ ለማጥፉት በተቃራኔ በግልጽ በአደባባይ እየሰሩ ስላሉ ነው 😭😭😭
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Man, yisemashal. Americans berasachew guday keld ayawukim enditinerchi neber temerete aleke. Ahun Kal yegebaw & yemiyasasibachew anchi yemitiyiw guday ayidelem. Immigrantin block madreg sira new hulum Native yemifeligew. Asylem, Visitor overstayed, illegal cross boarding tolo liyaswota the 1st 100 days after election goal yihe new.. engidih sorry affected lemithonu tezegaju!!
@Zapp77777
@Zapp77777 8 сағат бұрын
Donald Trump on the Ethiopian Renassance Dam: _“It’s a very dangerous situation because Egypt is not going to be able to live that way... And I said it, and I say it _*_loud and clear-they’ll blow up that dam._*_ And they have to do something.”_
@Tybatube
@Tybatube 13 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢😢😢
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 5 сағат бұрын
Enesuma be Trump libareru yichilalu lelochun teyiki ere
@shhshsj5832
@shhshsj5832 2 сағат бұрын
ግብፅ አባይ ወንዝ ኡይመለከታትም ምን አገባት ጠብታ ውሀ የማትሰጥ መቀበል ብቻ ነው በአባይ ወንዝ አባል እኮ አይገባትም
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 9 сағат бұрын
ምግብ ለሥራ የመምህራን ምገባ ደሞዝ ከመጨመር ፖሥታ መመገብ ይቀላል
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 10 сағат бұрын
አሁንኮ ሃሪስ ብትመረጥ ለስደተኛ የተሻለ ነበር አሁን በአሜሪካ ከሃያአምስትሺ በላይ ኢት/ያዉያን ይኖራሉ አሁን ግን ትራም ይመረጥ ሃርሽ ትመረጥ አይደለም ማለት ያለብን ማነዉ ለስደተኛ የተሻለ ነዉጂ የትራም ስራ ወደአገራቸዉ መባረር ነዉ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
@demismuktar
@demismuktar 12 сағат бұрын
አብይ=666. ❤😂❤
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 13 сағат бұрын
አሰጨርሰ እንጂ ይኢ ሮቦት የህይወት ተቃራኒ ሰርቶ ወርደ የተሻለ መግሰት ይመጣል ማለት ዘበት ነዉ ግን አይያወጣ ህግ ማዉጣት ከባድ ነዉ
@Merry927
@Merry927 13 сағат бұрын
አይ ግብፅ የዘፈን ዳርዳሩ እስክሳ ነው ። ግብፅ አታስቢ ግድቡ ምንም አይሆንም
@RobelHeriko
@RobelHeriko 9 сағат бұрын
ዝም አትላትም ምኞቷን ነው የምታሟርተው እንዴ እቺ ሟርተኛ ለኛም ቀን አለን
@adeytube6750
@adeytube6750 8 сағат бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ሁሌም በራስ ከመቆም ይልቅ እንትና ይደግፈናል እንትና ያበድረናል እናም እከሌ ቢመረጥ ሚሉት ነገር😂😂😂😂😂
@solomonbelay3273
@solomonbelay3273 6 сағат бұрын
ቅንጡ ቤተመንግስት ከሚገነባ ትራንስፖርቱን አያዘምንም
@እሬቱነኝ
@እሬቱነኝ 11 сағат бұрын
በል በል ፈታ ደሞ ኢትዮቹ ናቸው የጣሉት እዳጨርሰው አለ ፋሲል
@sewmehonethiopia8419
@sewmehonethiopia8419 11 сағат бұрын
ከእንደዚህ አይነት ውርደት ያጋለጠን /የዳረገን ብልግና ስሙ እስከዘላለሙ የሀፍረት ይሁን መምህር እንደተማሪ ሲመገቡ አሜን ብሎ ተቀብሎ ይባስ ብሎ አሪፍ ነዉ ከማለት የበለጠ ውርደት አለ ::ተማሪ ከእና...
@hanhn7623
@hanhn7623 13 сағат бұрын
ባይደን..የሞተ.በቁሙ.ካማላ.ከመሳቅ.ውጪ.ምንም.አታቅ
@zerihunodda2202
@zerihunodda2202 10 сағат бұрын
አሃ! ኢትዮጵያዊያን በምርጫው ተፅዕኖ ነበራቸው? 😜😜😜የፋንዲያ ጉዳይ ድጋፍ ስላላገኘ ከማላ እንድትሸነፍ የኢትዮ አሜሪካን ድምፅ ተፅዕኖ ነበራቸው? ሳቅቼ ሞትኩ!!! We just follow the flow!!! ትራምፕ ከአሜሪካ ውጭ ላለው ማንኛው አለመግባባት ጉዳዪም አይደለም!!!We shall see...👀👀👀 በውጭ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ዘውውው ብለው ይገቡ የነበሩት ይልቁንም ዲሞክራቶች ነበሩ:: በሰሜኑ ጦርነት ለጁንታዎቹ ምን ሲያቀብሉ እንደነበር እናስታውሳለን!!!ዪክሬን አፈር እንድትበላ ያደረጉ ዲሞክራቶች ናቸው:: ሪፐብሊካን በተለይም ትራምፕ focusሱ አሜሪካ እና አሜሪካ ላይ ብቻቻቻ ነው....😂😂😂
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 12 сағат бұрын
ትራምፕ RH 2000 ህግ አውጥቶ ኢህአዲግን ከስልጣን ያባረረ ነው ::
@jemalreda4391
@jemalreda4391 13 сағат бұрын
ቡፋ 😂
@Abdi36
@Abdi36 10 сағат бұрын
ኤለን መስኪ ምን አለ
@KidianD
@KidianD 11 сағат бұрын
Native Americans are the red Indians.Not the white americans thank you.
@MartaKahssay
@MartaKahssay 12 сағат бұрын
እኔንም አነቃንቆኛል
@ZedTefera-k6y
@ZedTefera-k6y 12 сағат бұрын
በሲመንስ ፊልም ትራንፕ ፕሬዳንት እንደሚሁን ሰርተውታል
@mitkusilesh
@mitkusilesh 8 сағат бұрын
ጋዜጠኛው ዘገባህን አደንቃለሁ ። የትራምፕ የመመረጥ ጉዳይ ግን በግሌ ለኢትዮጵያውያን አይበጅም ፤ እንዳውም ለአምባገነኑ እና ጄኖሳይደሩ አገዛዝ ልጓሙን የፈታ ነው ፤ አማራውያን ዲያስፖራዎች አንድም ቀን ሰልፍ ሳይወጡ ባይደንን መውቀስ የለባቸውም ። የትግራይ ዲያስፖራ ጆባደን ተፅዕኖ እንዲያሳድር አድርገዋል እናም ለአማራ ዝም የሚልበት ምክንያት ይኖራል ብዬ አላስብም ። ትራምፕ አፍሪካ ጠል ነው ።
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 8 сағат бұрын
Georgia wesagn nebr esun teshenefech Virginiam wesagn nw....Thank you Diasporas egnas sewyew kabede koyetual. Jorown yezo wede dereder yametalenal. Ye wendemamachoch mot yabekal
@PeaCe-e1e
@PeaCe-e1e 12 сағат бұрын
አሜሪካ ያለሽ ስደተኛ ሻንጣሽን ዝግጁ!
@charblsaba5452
@charblsaba5452 7 сағат бұрын
ኖ ትራፕ አይመራም ምትመራዉ ካማላ አሪስ ናት ከ3ወር በዋላ ታያላቹ::!
@Ishownosniper
@Ishownosniper 5 сағат бұрын
ዝም ብለህ ትቀደዳለህ አረብ አሜሪካዊያን ትራምፕን አይደግፍም
@wa-yb6nc
@wa-yb6nc 10 сағат бұрын
This is totally liy
@WandimagegnWelde
@WandimagegnWelde 3 сағат бұрын
አረበናትህ ጠፍተው የነበሩት ንቦች ወደትግራይ ተመልሰዋል የተባለው ያኔ በሰሜኑ ጦርነት ከወሎ እስከነቀፎው ንቦቹ ተዘርፈው ነው አሁን እየተመለሱ ነው ሲባል ያሳዝናል ምነው የዘረፍናቸው ንቦች አሁን ማር በብዛት እያመረቱልን ነው ምነው አላሉም?
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 11 сағат бұрын
የመምህራን ምገባ ? ሞት ይሻለዋል ለደካማው መንግስት ቱ
@girmagetachew9757
@girmagetachew9757 13 сағат бұрын
ታዲያ ትራምፕ ኖበሉን ይቀማልናል ማለት ነው ተገላገልን ማለት አይደል
@hallelujah9090
@hallelujah9090 12 сағат бұрын
ተሰምቶ የቀዘቀዘ ዜና እያወራህ"ይዘነዋል" የምትለው ነገርስ😂😂😂
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 10 сағат бұрын
አንበሳ ጋዜጠኛነክ ብሮ
@RahmaDubai-um9ed
@RahmaDubai-um9ed 12 сағат бұрын
ከማል ሀሪስ ወንድ ነው ሴት ግን 😂😂😂😂
@ebrovry8890
@ebrovry8890 12 сағат бұрын
Zemtew new😅😢😢😅
@RahmaDubai-um9ed
@RahmaDubai-um9ed 12 сағат бұрын
ውሀ ቀጠነ ሰው ጤፉ ድጋሜ ተመለሰ አይ ትርፕ 😅😅😅😅😅
@محيالدينعبدالله-ب6غ
@محيالدينعبدالله-ب6غ 12 сағат бұрын
የኔም ጥያቄ😂😂
@fraser3899
@fraser3899 12 сағат бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮👎🏾
@TeshomeAdugnaw-n4s
@TeshomeAdugnaw-n4s 5 сағат бұрын
zm bilachew ezihm ezam tilekakimuna ezih metachew tinefunalachew. ethiopian edet new camalan emitilut
@BerkteSebsiba
@BerkteSebsiba 3 сағат бұрын
No difference selcha kelkelo
@eyobgezai243
@eyobgezai243 8 сағат бұрын
Fesam
@birkineshadere8141
@birkineshadere8141 7 сағат бұрын
Y
@vivaviva4164
@vivaviva4164 11 сағат бұрын
Feta ena abel birhanu ye abiy ahmed aqatariwoch
@birkineshadere8141
@birkineshadere8141 7 сағат бұрын
9 0:06
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 13 сағат бұрын
Top speech of kamila harison
@shewhat438
@shewhat438 7 сағат бұрын
Zimbel endiet nen minayew erasachin 😂😂😂😂
ትራምፕና ኢሳያስ ፤ ኤርትራና አሜሪካ|ETHIO FORUM
21:34
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 80 М.
//በስንቱ/ /Besintu "አሽሙር"
42:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 32 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 134 МЛН