No video

Ethiopia - እነአቡነ ሳዊሮስ ሲኖዶሱ ፊት ሊቀርቡ ነው፣ ጳጳሳቱን ያሳረፈው ቤት ምላሽ ሰጠ...፣ ይቅርታ የጠየቁት ጳጳሳት፣ አብን ስለሸዋ መግለጫ አወጣ

  Рет қаралды 93,843

Feta Daily News

Feta Daily News

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 100
@AliAli-tj6kk
@AliAli-tj6kk Жыл бұрын
ፋታ እናመሠግናለን ለሐገራችንንና ለቤተክርስቲያናችን እግዚያብሔር መፍትሔ ይስጥልን
@wondessenselashy2190
@wondessenselashy2190 Жыл бұрын
የማንም ማሳጅ ቤት አውደልዳይ ጳጳስ ነኝ ይላል
@Badema1991
@Badema1991 Жыл бұрын
😂😂ማሳጅማ ያስፈልጋቸዋል
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የገሀነም ደጆች አይችሏትም። ፍትህ በማፍያዎች ለሚታረዱ ወገኖቻችን።
@alamal2812
@alamal2812 Жыл бұрын
ፈታወች እናመሰግናለን በሰአቱ ስለምታቀርቡልን ለቤተክርስቲያናችንም ለሀገራችንም የአለም ጌታ መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መፍቲሄ ይስጠን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትክክል አብን የአማራ ክልል መንግስት እግዜር ይይላቸው😥😥😥ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር🙏
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 Жыл бұрын
ፍትህ ለአገር ወዳዱ ለሽዋ አማራ ህዝብ አስተያየት የዜና ቀን ጥቀሱ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚፈጠረው ችግር ጦርነትና የማፍያ ቡድን እንደፈለገ እንዲሆን የመንግስት እጅ 100 % አለበት ።
@user-uh2yl3mk9u
@user-uh2yl3mk9u Жыл бұрын
we have to boycott colorado Hotel!!
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
ፈታየ ብርታ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ እግዚአብሔር ሃገራችነን ሰላም ያድርግልን
@meseretmesi5010
@meseretmesi5010 Жыл бұрын
ሠላምሕ ብዝት ይበል ፈታዩ
@tubetube2195
@tubetube2195 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ ጋዘጠኛ እግዚአብሔር ያክብርህ😍😍😍😍🌺👍
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
ትኩረት ለሸዋ ኧረ ምነው ☝️☝️☝️💚💛❤️
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ትኩረት ለሽዋ እህ አሁንስ በዛ እስከመቸ እልቂት ለቅሶ
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
በኦሮሚያ የኦርቶዶክስ ዕምነት ከባድ አደጋ ላይ ነች። በክልሉ ላሉ ካህናት እና ምዕመናን ደህንነት ሲባል ችግሩ በሰላም መፍትሄ ቢያገኝ መልካም ነው‼️
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
ፋትህከረበናእንጠይቅ😭😭😭💔💔
@yewbdarbahita3422
@yewbdarbahita3422 Жыл бұрын
የቅናት መንፈስ ነዉ የተጸናወታቸዉ
@sewalemengida9336
@sewalemengida9336 Жыл бұрын
ሰው መኖሪያውን ትቶ እንዴት ይሸሻል።የት ለመድረስ የት ለመሄድ?ዘነዘና እንካን ዋጋ አለው ሴቶች አትሽሹ ከትትግራይ ሴቶች ተማሩ ምረሩ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 Жыл бұрын
ሆቴሉን ኦርቶዶክሳውያን እንዳትጠቀሙ
@Maharu7918
@Maharu7918 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😭😭
@ethioislamdaily
@ethioislamdaily Жыл бұрын
ሞት ይሻላል
@lilytesfa7589
@lilytesfa7589 Жыл бұрын
አማራ አያለቅስም 😏
@ethioislamdaily
@ethioislamdaily Жыл бұрын
ደም እንባ ታለቅሳላችሁ
@asmara3973
@asmara3973 Жыл бұрын
ፍሪውች ወጥተዋል ባይ ናቸው እያዩ ነው።
@Godisgood-fk7rq
@Godisgood-fk7rq Жыл бұрын
ወየው ከ20 ቀን በፊት ክፍሎቼ ተይዘዋል
@swedffchhh4725
@swedffchhh4725 Жыл бұрын
እራሰ ወዳድ ህዝብን። ማንም መቶ አያድ ነዉም ማን በሞተበት ማን ሊኖር ነዉ ወጣቱ እዳ የለበትም። ፆታ። እድሜ። ሳይለይ። ይዉጣ። ነፆነት። ከፈለገ። ማልቀሰ የትም። አድርሷ። አያቅም። ከባርነት። ዉጪ
@fsahatsionhabtegabrgebrein5042
@fsahatsionhabtegabrgebrein5042 Жыл бұрын
ለምን ዋሽንግቶንወያኒ ኣትልም ዋሽንግቶን ፖስቲ የወያነ ምድያ መሆኑን ኣታውቅም .
@solomonbelena4404
@solomonbelena4404 Жыл бұрын
@@fsahatsionhabtegabrgebrein5042 pppp
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
አርኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ባሀርዳር ያሉ አመራሮችን ጌታ ሆይ አንሳልን ኡፍፍፍፍፍፍ ተቃጠልን
@user-yf8dc3dn8x
@user-yf8dc3dn8x Жыл бұрын
አርሲማ የአማራ ክልል ባለ ስልጣን ኖች በዬውድ ሆቴሎች ስብሰባ ላይ እያሉ ቡፌ ያሣዱ ሕዝቡ እዬተራበ አንድ ጊዜ ሻርብ አንድ ጊዜ ኮፍያ ያሠሩ በደሃው ገንዘብ ያላግጡ ።🐁🐕😤👹
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
@@user-yf8dc3dn8x 😭😭😭😭😭😭 ለዚህ ለተገፋ መሪ ላጣ ህዝ ጌታ ይታደገዉ እዉነት እኔ ትናት በአጣየ የሆነዉን አይቸ በጣምነዉ የከፍኝ አልቅሸም አልወጣልኝም
@user-yf8dc3dn8x
@user-yf8dc3dn8x Жыл бұрын
@@arsamarsam2222 ፍጡር ለሆነ ሰው በጣም አንጀት ይበላል ከእግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን እን ከነዚህ ሆዳሞች መሪወች ምን እንጠይቃለን።🙏🙏😭😭
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ችግሩ አብይ ነው አማራን ለማጥፍት የሚጥር እባብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ 💔😭😭
@Maharu7918
@Maharu7918 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለምገዳላዉ ሁሉ😭😭
@Amhara782
@Amhara782 Жыл бұрын
ለአማራ በል
@lilytesfa7589
@lilytesfa7589 Жыл бұрын
አልቃሻ ፍትህ አለ ታገል
@TmgGuale.mengis
@TmgGuale.mengis Жыл бұрын
Wey Gud USA Chenquatal Azgarbher Yewqew Men Ande Mimeta🇪🇷🦁🙏
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ፍትህ ለህዝባችን ያረቢ ኑስራህን ያከሪም💔🇪🇹😭😭😭😭
@ethioislamdaily
@ethioislamdaily Жыл бұрын
ቆምጬ
@efreamasefa9312
@efreamasefa9312 Жыл бұрын
@@ethioislamdaily ደቆሮ አራጅ ወዲ ጨናዊት ወዲ ሀሳያስ ሀቱ ሰይጣን
@ethioislamdaily
@ethioislamdaily Жыл бұрын
Min aynet kounkou new. ፍትህ ለ ወሎ ኦሮሞዎች
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
@@ethioislamdaily ጋላ
@moavan7555
@moavan7555 Жыл бұрын
Tigray should be under Esu king 🤴, safety for Ethiopia or baby 👶 Aby 🇪🇷
@rosaj3485
@rosaj3485 Жыл бұрын
Fetari Agerachinin Yibark
@suratn2975
@suratn2975 Жыл бұрын
ወጨጌ ምን ማለት ነው?
@Maharu7918
@Maharu7918 Жыл бұрын
መግስት ይጣያቅ
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 Жыл бұрын
ABIY = Endless War In Ethiopia ! ! ! ABIY = Accountability ! ! ! Justice 4 Ethiopia ! ! ! 😢. ID
@mogesabebe4627
@mogesabebe4627 Жыл бұрын
የዜናቀን ጥቀሱ
@ayinukadebebe460
@ayinukadebebe460 Жыл бұрын
እኮምንሊያረጉእኛንብቻመልሰውሊመሩንእንዳይሉንአርፈውይቀመጡ
@mamotadesse997
@mamotadesse997 Жыл бұрын
አርሥተ ዜና አጠርቢል
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
#ኢላሂ አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታዬ ሆይ ልባችንን #በዲንህና በቀጥተኛው #ረሱል ﷺ መንገድ ላይ አፅናት።☝️ሙስሊሞች ኑ ድናችንን እንወቅ በዘረኝነት እና በጉጥ አንከፋፈል ኑ
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 Жыл бұрын
Aswrwbሁሱበአላህእንደትነዉየማገኝህእኔእኮፈላህዮቱብላይሰንትግዜኮሜትጥፊጥፊአጣሁህወላሂበአላህአይተህአትለፈኝግሩፕህአሰገባኝብዙጥያቄአለኝአማና👌🤲
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
@@toybhmohmmed2132 ፌስቡክ ላይ ነይ በውስጥ ሚሴንጀር
@ethioislamdaily
@ethioislamdaily Жыл бұрын
እዛው ብታስተምር ይሻላል። የ ካፊር ዜና ምን ይሰራል
@yilmatadele8709
@yilmatadele8709 Жыл бұрын
Baqii malis alaachewuu
@selam_lehulum.
@selam_lehulum. Жыл бұрын
ከ20 ቀን በፊት ? ኧረ ዝግጅት
@lubabnassirnassir9394
@lubabnassirnassir9394 Жыл бұрын
ወይጉድ ከመጅልስ ግልበጣ ወደ ቤተ ክርስቲያን ግልበጣ አዱኛ ፈይሳ አደብ ግዛ።
@marthabirhanu696
@marthabirhanu696 Жыл бұрын
ቢቸግርህ ወይም ቢቸግርሽ
@abrahamhayantu5910
@abrahamhayantu5910 Жыл бұрын
ዋሽንቶን ፖስት የወይነ ደጋፊና በአፍሪቃ ቀንድሰላም መሆን አይፈልጉም።
@seyoumnigusie825
@seyoumnigusie825 Жыл бұрын
አባቶችመረፍያ የሚከለክሉ ሰዎች በኦሮሚያ መሬት መረገጨ እንደተጡ
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Жыл бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ከጎናቸው ከሆነ ምን ቸገራቸው
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 Жыл бұрын
የገሀነም፡ደጆች፡የማይችሏት፡ቤክ፡በአብ፡በልጁም፡በእየሱስ፡የምታምን፡ቤክ፡ናት
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ንፁህ የክርስቶስ ወንጌል ላይ ለተመሰረተች ቤተክርስቲያን ነው የገሃነም ደጅ አይችላትም ተብሎ የተፃፈው.! እየለየን እንጂ ጎበዝ ! !!!!!
@ismailhussein6453
@ismailhussein6453 Жыл бұрын
Finfena MN yeseralu gojamewoch ezaw ayechimalqum
@yetwaleyihun8698
@yetwaleyihun8698 Жыл бұрын
Ere,fithi,leamhara,hizib,menew,gifu,beza,meinew,
@samiclick6753
@samiclick6753 Жыл бұрын
ሳዊሮስ ሳይሆን ይሄ አርዬዎስ
@tilahun5421
@tilahun5421 Жыл бұрын
ይሄ መንግስት ግን በሸኔ ንፁሀንን ሲያስጨፈጭፍ ያዲሳባ አማራ ክልል መንገድ ሚዘጋው
@usmankedir4037
@usmankedir4037 Жыл бұрын
ዩቲዩብህን እንደ ትክክለኛ የመረጃ ምንጭ እየተጠቀምንበት ነው ከአማራ ክልል ተወላጅ ላይ የተደረገ ጥብቅ እርምጃ የተናገርከው ሀሰት ነው። ስለዚህ እባክዎን እውነተኛ መረጃ ለማግኘት ይሞክሩ እና ለምን እና ማን ይጠይቁ
@muhammadbadri739
@muhammadbadri739 Жыл бұрын
This is the same wayanee plan to distroy Ethiopia by any mean that mean using Oromo name enough is enough.who creat ABOSHANE wayanee did it to distroy Oromo people and Ethiopia as country.
@ethiokal5607
@ethiokal5607 Жыл бұрын
አቡነ ማቲያስ በጠሩት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳሳት ስብሰባ ላይ ከኦሮሚያ ከትግራይ ከደቡብ ከሲዳማ ከሱማሌ ከጋምቤላ ከአፋር ከሀራሪ እና ከቤኒሻንጉል የሚሳተፍ የለም። ስለዚህ ስብባው የኢትዮጵያ ሳይሆን የአማራ ክልል ስብሰባ ብቻ ነው።
@user-jd2hd8wb9x
@user-jd2hd8wb9x Жыл бұрын
አሁን እያንዳንዱ የአማራ ህዝብ በያለበት አመፅ ማስነሳት አለበት የአማራ አመራር ባዮች በቁማቸዉ የሞቱ በድኖችን ከስልጣናቸዉ በሀይል መንቀል አለብን አማራ በነዚ እንቅልፋሞች መመራት የለበትም ።
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 Жыл бұрын
I'm from kamise all informations are wrong no oneg Shane there The war started by killing One oromo Young Man by special forces of Amhara Allah bless him and bring peace to Ethiopia
@mesfingirmaa3568
@mesfingirmaa3568 Жыл бұрын
ገና የፈጣሪን ስራ ትመለከታላችሁ
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Жыл бұрын
በአጭሩ ለድርድር ሊቀመጡ ነው አትልም? ድርድሩም በመንግስት አስገዳጅነት ማለት ነው።
@juttgee3013
@juttgee3013 Жыл бұрын
Ante adisam yanten mechereshah dersal so long sackers
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Жыл бұрын
ABN too much talk !!!!
@berhanegebreyesushabtu588
@berhanegebreyesushabtu588 Жыл бұрын
ሁሌ አትገቡም እነተባለ በየመንገዱ ከሚያለቃቅሱ ወይ ተደራጅተው መታገል አለበለዚያ እግራቸውን ሰብስበዉ እዚያው መቀመጥ። መሄድ ለተፈቀደላቸው መልዕክቶችን በመላላክ መጠቀም
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru Жыл бұрын
የአማራ አመራሮች ለሆዳቸው ያደሩ ናቸው የነአብይ ኦህዴድ/ሸኔ/ ኦነግ አማራው ላይ እየፈጸመ ያለውን ግፍ ማጋለጥ እንኳን አልቻሉም
@MMm-td4sk
@MMm-td4sk Жыл бұрын
ውትፍ አማራ ሳልቅ ድምጥህ እልም ይላል ሌቦች አብይነ ባአደን ለግዜው ነው እጅ አፈር ይግጣሉ
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Жыл бұрын
Tigrai people you will never get a perfect leader except TDF,the others are merchants,town roomers and lexerious, but TDF has struggled for Tigrai for sixty years in the forest,and also brought Tigrai to stand on foot even also for all Ethiopians with develop and civilization,therefore those spoiling TDF names,they are cheaters,They want to govern Tigrai people under their feet
@zekariasbezu2174
@zekariasbezu2174 Жыл бұрын
ትንሽ ትቀባጥራለህ መሠለኝ እርግጠኛ ሁን መረጃ ስታቀርብ
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 Жыл бұрын
ድሮስ መይቀባጥር አለ ብለህ ነው 😁😁😁
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ያፈንግጡ ልብሳቾው አውልቆው ለምን አዳራሽ ምንፍቅና አይሄዱም ሶው ለምን ይበጠብጣሉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ማንም ውሽታም አይቆምም እግዚአብሔር አይኑን በዛ ኖው አረ አባ ጸጋዝአብ ምን ስላደረጉ ኖው የሚታፈኑ
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
ከኦሮሞ ብሄር የመጣ ጳጳስና ካህን አማራ ክልል ላይ ተመድቦ እንዲያገለግል ሊፈቀድለት ይገባል‼️
@selambelete7500
@selambelete7500 Жыл бұрын
እኛን የሜሸብረን አብይ ነው የኢትዮጵያ ጥላት አብይ ነው
@mdjr.m16tsb25
@mdjr.m16tsb25 Жыл бұрын
yeketemana yechaka shenewoch liqe seyTanu yeOromo abune aryos:abby ahmed:afe gubaeiw znjro: brhanu julie:abebech adanech:jowar mehamed: merara:gudina yeqerun Oromo OLF shntam azawntoch gebisa dedisa qebisa antem feta daily chmr wezterefe: wede nsha megbatna yqrta meTeyeq tegebi neww
@edrisahmed1550
@edrisahmed1550 Жыл бұрын
ቀዳዳ
@ethioselam1105
@ethioselam1105 Жыл бұрын
ምን ሆንክ፤ ራሱን ፓስተር ነኝ የሚለው ዮናታን፤ ሳዊሮስና ዳንዔል ክብረት ስምሪት የሚያገኙት ከአንድ ምንጭ ነው፡፡ መጀመሪያ ሙስሊሙን፤ አሁን ደግሞ ክርስትያኑን፤ ከዚያ ሁለቱንም መቀየር ነው ያለው ፍላጎት፡፡ የፈጣሪን ስም የሚጠራ አይፈለግም - ሀገሪቱን እምነት አልቫ ማድረግ ነው የብልጽግና ግብ፡፡
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН