Ethiopia - “ሥልጣኔን ለጄኔራሎች እሰጣለሁ”፣ ለብሄራዊ መዝሙር ያልቆሙት አመራሮች፣ ዶክተር ቴድሮስ ከሆስፒታል ወጡ፣ ሶማሊያ ጦሩ ሆድና ጀርባ ሆነዋል

  Рет қаралды 46,981

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@Sudais-y6i
@Sudais-y6i 2 сағат бұрын
ለሀገራችን ሰንደቃላማ ክብር የሌለዉ መከሰስ ብቻ ሳይሆን መወገድ አለባቸው እች ባቄላ ካደረች አትቆረጠምምና,
@YohanseHmi
@YohanseHmi 3 сағат бұрын
እናዝህን አወዘገብ ለኢትዮጵያ ህዝብ ክብር የሌላቸዉ ሰዎች ነቸዉ መወገዝ አለበቸዉ በህግ መጠየቅም አለበቸዉ
@madmalik3720
@madmalik3720 Сағат бұрын
የሀገርን ክብር ዝቅ ሲያደርጉ እግ/ር ክብራቸውን ይጥልባቸዋል፥ በህግም ይይጠየቁ፤ማስረጃ ብቪድዮው እየታየ ነው
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 20 минут бұрын
@@madmalik3720 የትኛው ህግ ነው ሚያስጠይቃቸው?መብታቸው ነው
@antenehyassin5366
@antenehyassin5366 3 сағат бұрын
እራሳቸውን ነው ያዋረዱት
@emru2030
@emru2030 Сағат бұрын
ተንኮለኞች ዐቅማቸውን እስከሚያውቁ ፈተናው ቀጣይ ነው።
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 Сағат бұрын
ኢትዮጵያዊ አይደለንም ካሉ አዳነች እንዳለችው መገንጠል ነው ኢትዮጵያን እየጠሉ መኖር አይቻልም
@mulugetawami-ti8ct
@mulugetawami-ti8ct 3 сағат бұрын
በሕግ መጠየቅ ወንጀለኛ ናቸው
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 4 сағат бұрын
አልነሳ ያሉ ጉግ ማንጉጎች እዛው ማስተኛት ነበረ ። ከኢትዮጵያ በላይ ማንም የለም እነዚህ ሰዎች ህገ መንግስቱን ነው የጣሱትና ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ።
@AaSs-nj2kr
@AaSs-nj2kr 4 сағат бұрын
ድል ለተበዳዮች ሞት ለበደለኞች ሠላም ለሀገራችን
@Goodnews2415
@Goodnews2415 Сағат бұрын
ሰው በጣም መሀይም ሲሆን እንዲህ ነው ወደዱም ጠሉም ተነሱም አልተነሱም ከባንዲራው ስር ናቸው
@AliSeid-v5x
@AliSeid-v5x Минут бұрын
ለሠንደቃ አላማ ያልቆሙ በደቂቃወች ከሀገር ማባረርና ዜግነት መንጠቅ ያሥፈልጋል
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 2 сағат бұрын
ሰላም ❤❤❤
@cryptOmiyaa
@cryptOmiyaa 4 сағат бұрын
Feta daily💪
@JamalEdris-f9e
@JamalEdris-f9e 3 сағат бұрын
ትግራይ😢😢
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h Сағат бұрын
የሐገርን ክብር መንሣት ራስን ከመጣል ይመጣል እነዚህ እንኳን መሪ ተመሪም ሊሆኑ ስለማይችሉ ቢያንስ ለወራት ማረሚያ ቢቆዩ ትምህርት ይሆናል።ደደብነታቸዉ እንዳለ ሆኖ።
@kahsaygebregziabher
@kahsaygebregziabher Сағат бұрын
የኢትዮጵያ ዜጎች ነን ብለን እንድናምን በኢትዮዝጵያ መንግስት የሚደረግብን አድልዎ ማሳያ ነው ያልተከፈለን የ18 ወር ደሞዎዝ ባለመክፈሉ የተፈናቀሉት ዜጎች አለመመለስ መሬታችን አለመመለስ
@nanatefera6610
@nanatefera6610 2 сағат бұрын
እነዚህን ክብረቢስ ሰዎች ለሀገራቸዉም ሆነ ለህዝባቸዉ ያሳዩትን ንቀት መንግስት በቀላሉ መመልከት ያለበት አይመስለኝም
@AbeniBelay-q4l
@AbeniBelay-q4l 2 сағат бұрын
አብይ መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ
@TegegneAbreham
@TegegneAbreham 3 сағат бұрын
ቴዲን እንኳን ለቤቱ አበቃው።
@girmamolla500
@girmamolla500 2 сағат бұрын
ማይናማር ሳይሆን ትክክለኛው ሚያንማር ነው። አማሰግናለሁ።
@DeginehDika
@DeginehDika 4 сағат бұрын
አላማቸው ታወቀ እኮ! እነዚህም ገና አድጎ ትግራይን ከእትዮጲያ ገንጥለን ሀገር እናደርጋት እያሉ ዳግም ወደ ጦርነት ከሚከቱን ምርጫ ቦርዱ እውቅናቸውን መቀማት አለበት በህም መጠየቅ አለባቸው እኔ የቀድሞ ሠራዊት ነኝ ለባንዲራዬ ብዬ ብዙ ዋጋ ከፍየዋለሁ ቤተሰበንም በቴኘዋለሁ በደንብ መታየት አለበት
@wewe5688
@wewe5688 3 сағат бұрын
የመገንጠል መብት አለቻው፡ ህጉ ስለሚፈቅዱ
@hailedaniel8622
@hailedaniel8622 2 сағат бұрын
​@@wewe5688የመገንጠል ፕሮሠሥ ውስጥ ናቸው የትግራይ መንፈሳዊ አካል ተገንጥሏል ምን ቀራቸው? ማወጅ ብቻ ነው
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ 25 минут бұрын
የቀድሞ ሰራዊት ወደር የማይገኝለት የሀገር ኩራት ነው ከዛሬዉቹ ዘረኞች የሀገር ሌቦችጋር አይወዳደርም
@DeginehDika
@DeginehDika 14 минут бұрын
@wewe5688 የእነሱም ሆነ የጠላቶቻችን ስለምጠቅማቸው ሳይሆን የሀገራችን ሀብት ለማቀራመት እንደሚመቻቸው አሳንሶ በታትኖ ማስቀመጥ ነበር ይሄ ደግሞ አይሆን ተስፋ መቁረጥ አለባችሁ ለአጋሮቻችሁ ደግሞ ንገሯቸው!
@اااال-ع9ن
@اااال-ع9ن 3 сағат бұрын
እረሽኗቸው የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ያላከበረ አገር መምራት አይችልም
@amaregebru6560
@amaregebru6560 2 сағат бұрын
The electoral commission should take appropriate measures against these politicians because of the immoral/rude acts they demonstrated against the national flag.
@AbusheAbera-j3d
@AbusheAbera-j3d 4 сағат бұрын
❤❤
@SidraAmin-t5h
@SidraAmin-t5h 3 сағат бұрын
እደነዚህ አይነቱ ነዉ የጦርነቱ ቀስቃሽ በሰዉ ነፍስ የሚነግድ ፖለቲከኛ።
@ራዛtube
@ራዛtube 3 сағат бұрын
እነማን
@abaykebede1857
@abaykebede1857 3 сағат бұрын
Woyane ager afirash new.
@zx9713
@zx9713 4 сағат бұрын
ድል ለፋኖ❤❤💪💪💪
@BehayiluMeshesha
@BehayiluMeshesha 3 сағат бұрын
የት ላለው ፋኖ ነው ?😂 እጅ ሰጥቶ ቤቱ በሰላም ለተመለሰው አትጃጃሉ ነጉማ ::
@TeshaleAbebe
@TeshaleAbebe 3 сағат бұрын
Mot le mehaym jawisaw fano
@Rahawa91
@Rahawa91 3 сағат бұрын
@@BehayiluMeshesha 25,11,24📌
@Rahawa91
@Rahawa91 3 сағат бұрын
@ 25,11,24📌
@zx9713
@zx9713 3 сағат бұрын
@@TeshaleAbebe ቂቂቂቂ ፋኖ ለነፃነት ፋኖ ለአንድነት ነዉ የሚታገለዉ እከክ እንዳተ በሆዱ ተገዝቶ ህዝብን ክዶ ማስጨፍጨፍ አደለም ሞት ለባንዳ ሞት ለብልፅግና ሞት ለአብይ ቡችሎች 👎👎👎👎
@DemereLambore
@DemereLambore 3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jimihune9650
@jimihune9650 4 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ባንድራ በማይውለበለብባት ክልል ውስጥ የሁለት ሰዎች ለብሄራዊ ህዝብ መዝሚር አለመነሳት ምን ይደንቃል ባንድራ ነው የበለጠ ክብር ሚገባው ወይስ መዝሙር በአሁኑ ሰአትኮ ትግራይ ክልል የኢትዮጵያ አካል ናት ብሎ በሙሉ ልብ ለመናገር እማይቻልበት ደረጃ ላይ ነው የተደረሰው የፌዴራል መንግስቱ ክልሉን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር እማይቻልበት ደረጃ ደርሷል ቢባል ማጋነን አይሆንም በቅርቡ አንድ የትግራይ ወጣቶችን ያሳተፈ የህውሀት ተቃዋሚ ሀይል ወደ ትጥቅ ትግል ገብቷል ይህ ደግሞ ክልሉን ወደ ባሰ ውጥረት ውስጥ ይከተዋል ተብሎ ይታመናል አበይት ጉዳዮች ትኩረት ተሰጥቷቸው መፍትሄ እንደመፈለግ ፋንታ ተራ ወሬ ላይ ማተኮሩ ለችግሩ መፍትሄ አይሆንም
@Rahawa91
@Rahawa91 4 сағат бұрын
FANO for Ethiopian freedom 📌
@kariimhajji-y8x
@kariimhajji-y8x 2 сағат бұрын
abiyii
@yeshik3292
@yeshik3292 34 минут бұрын
ከበሰበሰ tplf ምንም ጥሩ ነገር አዬጠበቅም
@mominaamina2263
@mominaamina2263 3 сағат бұрын
አትፍረድባቸው ቆሽሼው ኀው ከተቀመጡበት ዳይፐር ሳይለብሱ መጥተው አረስተውት ለዛ ነው😅😅😅😅
@Tybatube
@Tybatube 3 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢
@KadarAbdi-f5n
@KadarAbdi-f5n 55 минут бұрын
Where is tplf and tdf
@ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
@ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb 3 сағат бұрын
እንደምን አደራቹህ የፈታ ጋዘጠኞች
@amarehappy4392
@amarehappy4392 32 минут бұрын
Kedada Ye Abiy kit atabi
@TeamrMirutsi
@TeamrMirutsi Сағат бұрын
ይበሃል ያ እዩ ኢላስ ድሙ ተኽሒላ ዶ በሉ ወለድና ከምዚ ዝበለ ዘይ እዱብ ነገር እን ትሪኡ ሓቂ ተዝኸው ኣብቲ ኣኼባ ኣይንርከብን ምባል እዩ ነይሩ እምበር ኣብሕቲ ፍቃድ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ኮይንካ እዚ መነወሪ ተግባር መዉቂእካ በትሪ ምቅባል ዶ ኣይኮነን
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 3 сағат бұрын
Those who know about the national flag & anthem give respect decently without being told to do so.Who has changed the previous flag in its form & produced new anthem that is being used still now? Everybody knows,no need to answer .
@gebuayalew1059
@gebuayalew1059 3 сағат бұрын
ከህዋት ምንም አይጠበቅም ይሄ ትንሹ ነው
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 3 сағат бұрын
ቴድሮስ አዳኑ በጣም ነው የምወደው የማከብረው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረክ
@Fikru1948
@Fikru1948 3 сағат бұрын
He is a married person ❗️ What do you mean ❓️
@teka1528
@teka1528 27 минут бұрын
Sele getachew haset were yemetezegeb ante andu neh!
@meraBelachew-bg3vi
@meraBelachew-bg3vi Сағат бұрын
Betornet egrachew tekorto yehonal
@JamesAraga-r1k
@JamesAraga-r1k 3 сағат бұрын
🇪🇹🇿🇦😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 2 сағат бұрын
😢😢😢😢
@JamalSheka-t9b
@JamalSheka-t9b 54 минут бұрын
😢😊😢😅
@DanielJar-l3k
@DanielJar-l3k 4 сағат бұрын
Why do you lie , Getachew doesn't say it.
@ayalewzeleke4039
@ayalewzeleke4039 3 сағат бұрын
One of these hooligans was @ Debre Berhan University. He was accused of sexual harrasment and other evidence based allegations. But due to corrupted leadership of the time, he escaped from being punished.
@amandimisse2339
@amandimisse2339 56 минут бұрын
#EBC WORLD NEWS#BBC WORLD NEWS NOW ETHIOPIA AMAHRA MINES AMHARA AMHARA MINES AMHARA MILTRAY SOLDIER ARMY NOW ETHIOPIA NATIONALITY PEOPLES MILITARY COMP NOW #WILIKTE TRUE NOW ETHIOPIA PM AMAN WINS
@HamerTube-Geez
@HamerTube-Geez 2 сағат бұрын
ለሰው ክብር ሰንሰጥ ለብሄራዊ መዝሙር ይሄን ያህል መጨነቅ ዜና መሰራት ምን አሰፈለገ
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Сағат бұрын
ታላቁ የአማራ ህዝብ ላይመለስ ተነስቷል!!!! ጭራቅ አህመድና አራዊት ሰራዊቱ ይገባል ግን አይወጣትም!!!! ኦነጋውያን እስካሁን ድረስ በንፁሀን አማራዎች ላይ ላደረሱት ጭፍጨፋ እና ግድያ በአስር(10) እጥፍ ይከፍሏታል፡፡ደም በደም ይመለሳል፡፡
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 3 сағат бұрын
የሞተ ንግግር ገታቾው የተባረረ ያለቀ ኣለመነሳት መቢት ኖው
@zufanabraha2824
@zufanabraha2824 Сағат бұрын
ታድያ የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ መዝሙር እንዲዘምርላቹ ትፈልጋላቹ እንዴ 😂😂😂😊
@siltube2735
@siltube2735 4 сағат бұрын
እባካችሁ ደምሩኝኝኝኝኝ😢😢😢 አንዴ ግቡና አበረታቱኝ የኔ ውዶቼ❤❤አመሠግናለሁ🙏😢
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 2 сағат бұрын
ሰዎቹ ታማሚ ከሆኑስ ?መነሳት ያልቻሉ በዚህ ምክንያት ልሆን ይችላል
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 сағат бұрын
ጁባ ላንድ በህግ መንግስት መሰረት ምርጫው አሁን ግዜው ነው ይካሄድ ትላለች የመቃዲሾ መንግስት እንዲህ ዝም ይፈልጋል ልክ በኛ በትግራይና በአዲስ አበባው እንደተደረገው ማለት ነው ትግራይ ምርጫ ስላካሆደች የጨረባ ምርጫ ተብሎ ተዘምቶባት ሚሊዮኖች ሞተው ሚሊዮኖች ተሰደው ሚሊዮኖች ደህይተዋል 28 ቢሊዮን ዶላር ንብረት ወድሟል በሱማሌ ግን አንድ ሰው አልሞተም
@AbduA.du.a.d
@AbduA.du.a.d 30 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 Сағат бұрын
ታላቁ የአማራ ህዝብ ላይመለስ ተነስቷል!!!! ጭራቅ አህመድና አራዊት ሰራዊቱ ይገባል ግን አይወጣትም!!!! ኦነጋውያን እስካሁን ድረስ በንፁሀን አማራዎች ላይ ላደረሱት ጭፍጨፋ እና ግድያ በአስር(10) እጥፍ ይከፍሏታል፡፡ደም በደም ይመለሳል፡፡
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 13 МЛН
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,1 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 8 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 13 МЛН