Ethiopia - ትራምፕ ከባድ ሚስጥር ሊያወጡ ነው፣ የጌታቸው ጥሪ፣ በትግራይ እገዳ ተጣለ፣ የግብፅና የኢትዮጵያ ጦር በአንድ ላይ፣ ስደተኞች መባረር ጀመሩ

  Рет қаралды 62,476

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 40
@weldebekele-g1j
@weldebekele-g1j 9 күн бұрын
የግብጾች እጅ ነው ኢትዮጵያ መቼም እጅ አትሰጥም
@Solash.Har-l3i
@Solash.Har-l3i 9 күн бұрын
የጦር መሪዎች ነን የሚሉ ሰዎች ከፕሪቶርያው ሰምምነት በፊት አፈር መሰለው ጠውልገው ነበር አሁን ወዝ ሲያመጡ ነቃ ነቃ ሲሉ ጦርነት አማራቸው ከዚህ በኋላ ያው ከአፈር ነው የሚቀላቀሉት እንጂ ምህረት የለም ድል ለኢትዮጵያ
@Eyduhcuj-t8w
@Eyduhcuj-t8w 9 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሃገራችን ❤❤❤❤
@abelmamo4915
@abelmamo4915 5 күн бұрын
Best book to improve self focus.❤
@EdMoh-b7y
@EdMoh-b7y 9 күн бұрын
ግዜው የወጣቱ ነው ሽማግሌዎቹ ሥልጣናቸዉን ለወጣቱ ማስረከብ አለባቸው የሚጦሩበት ግዜ ነው ሽማግሌዎች የሚጦሩበት ዋና ምክንያት አይናቸው አእምሮአቸው ጆሮአቸው ጠቅላላ አካላቸው ስለሚዳከም ነው እነሱ ግን መዳከማቸዉን አያውቁም ሌላ አካል ነው ልወስንላቸው የሚገባው
@ArehamTola
@ArehamTola 9 күн бұрын
Good
@TamratTilahun-g5i
@TamratTilahun-g5i 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Solash.Har-l3i
@Solash.Har-l3i 9 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ ዳግም ወደ ጦርነት ዳግም ወደ ጨለማ ዳግም ወደ ባሰ ጉሰቁልና እንዳይገባ እነዚህ ቆሞ ቀር የሆኑ ያረጁ ጦር መሪነኝ ባዮችን ቅዠት ማሰቆም አለበት ሳይቃጠል በቅጠል
@Maykstkv
@Maykstkv 9 күн бұрын
ግብፅና ሶማሊያ ነወ የተፈራረሙት Strategic partnerships ልክ እንደ አሜሪካና ጃፓን ልክ አሜሪካና አወሮፓ
@dkm1666
@dkm1666 9 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ዶክተር ጄነራል ኮረኔል የማባል ስም በጣም ይበዛል ግን ማናቸውም አይደሉም ሁሉም ደንቆሮዎች ናቸው
@Niceertube-h3v
@Niceertube-h3v 9 күн бұрын
ጀግናዉ ትግራይ ሰራዊት ዛሬ አስፓልቱን መጥረግ ጀምራሃል በቅር ጊዜ ቆሻሻዉን ጥለህ ህዝቡን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሰላም እንደምታሰፍን ተስፋ ተጥሏል እግዚአብሄር ከእናንተ ጋር ይሁን ጠላቶቻችንን ደስ አይበላቸዉ።
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 9 күн бұрын
እግዛብሔር ጦረኛን አይረዳም ይልቁኑ ሰላሙን አምጣልን ማለት ይሻላል
@zx9713
@zx9713 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አንተ ዉጭ ቁጭ ብለህ የጦርነት ነገሪት ጎስም ካለፈዉ አትማሩም ምን አተረፋችዉ ?
@SikoSalo-lf8ns
@SikoSalo-lf8ns 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@kaleyemaryam
@kaleyemaryam 9 күн бұрын
ኢትዮጲያ ውስጥ ብቸኛዋ በራሷ ሰራዊት ምትጠበቀው ሀገር ትግራይ ብቻ ነች
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 9 күн бұрын
ጉረኞች
@kaleyemaryam
@kaleyemaryam 6 күн бұрын
@tigistdesta2335 ጉራ አይደለም ተግባር አሳይተናቸዋል ያለ ማንም እርዳታ መከላከያን የክልሎችን ልዮ ሀይል ማሊሻ ፌደራል ፓሊስ የኤርትራ ወታደር አልቀረም ሁሉም ዘምቶ ዋጋቸውን ሰተናቸዋል ይሄ ጉራ ነው ?????
@zegayetadesse4684
@zegayetadesse4684 9 күн бұрын
ወዳጄ ሆይ ባክህ ምክርን ስማ በዚህ ክፉ ግዜ ለሽቀላ ብለህ የምታስተላልፈው መልዕክት የኋላ ኋላ መዘዝ እንደሚያመጣብህ ማወቅ አለብህ በመጨረሻ የሚዲያ የጦር ወንጀለኛ እንዳትሆን እፈራለው ፡፡ በሬ ሆይ ሳሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ የሚለው ተረት እንዳይደርስብ፡፡
@TsigeDagnewMesfin-jf6yh
@TsigeDagnewMesfin-jf6yh 9 күн бұрын
ትግራይ ውስጥ ምንም የተፈጠረ ውጥረት የለም። የሌለውን ለዜና ብለህ ማቅረብ ተገቢነት የለውም።
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 9 күн бұрын
በትራምፕ ልብ ና አይምሮ ውስጥ ያለው ሁሉ የምታውቅ አትመስልም 😄
@mohamedsualih5498
@mohamedsualih5498 9 күн бұрын
ዛሬ ጫት ቅመሃል እንዴ ?
@teka1528
@teka1528 9 күн бұрын
YOHANNESSEIFU! ANTE ensesa, wisha , yeshermuta, yegered lig zerafe fandya! turnafa, yohannes yefano gazetegna, agabwoch yet nachew! ANTE bukun koshasha! ABIY yeEthiopia, yeAfrica meri!
@Abubaker0099
@Abubaker0099 9 күн бұрын
ቀሸም የኢትዮጵያ ሰራዊት እንኳን ትግራይ ሊረግጥ አማራ ምድርም አይረግጡም
@meseretferede9754
@meseretferede9754 9 күн бұрын
A
@ShimelisAlemayehu-k5q
@ShimelisAlemayehu-k5q 9 күн бұрын
Genre Michael..genre..
@JK-lp6di
@JK-lp6di 9 күн бұрын
አሁንስ ድራማ የሚተረክ ነው የሚመስለው: ያው የተለመደውን የወያኔ ዲጂታል ድራማ ማለታችን ነው::
@ShimelisAlemayehu-k5q
@ShimelisAlemayehu-k5q 9 күн бұрын
Le alem aqeff tiriii.,,Ethiopia yerasuwan chigir meftat atichil8m
@Teyboawlou
@Teyboawlou 9 күн бұрын
ምናለበት እንደኢትዮፎረም እውነተኛ ዜና ብታቀርቡ ለምን ትወግናላችሁ ጌታቸው ረዳ ለፌ/መንግስት ያቀረበው ተፈናቃዮች እንዲመለሱ የውጪ ጦር ከትግራይ እንዲወጣ ነው የግዝያዊ መንግስት ከህውሃት ተወክሎ ነው ፕሪቶሪያ ላይ ተልኮ የሰላም ስምምነት የተፈራረመው ግን ምንም ያስፈፀመው ነገር የለም በስደተኞች ካምፕ ተፈናቃይ እየሞቲ ነው ኢሮብና ዛላ አንበሳን ኤርትራ ጠቅልላ ህዝቡን ጭምር ወስዳለች የተወከለው የግዝያዊ መንግስቱ ያደረገው ነገር የለም እራሱን እንደ ትግራይ መሪ አርጎ ሾሟል የትግራይ የጦሩ ሃይል ውሳኔያቸው ትክክል ነው
@johngoodman2762
@johngoodman2762 9 күн бұрын
I don't understand 68% of our population with no electricity, no clean drinking water and no shelter. But the government of Ethiopia is selling electricity to Kenya, sudan, Tanzania and it also selling electricity to Chinese Bitcoin mining companies. Many people including children are dying with cholera and maleria. We have a government in Addis Ababa who doesn't know its priorities, who can't provide clean drinking water, food and shelter the basic necessities of life let alone stoping the civil war, the high cost of living and the starvation. Instead the government who likes to spend tens of billions of dollars on building government palace and parks just show off the capital city Addis Ababa while the rest of the rest of the country with no sanitation and basic necessities in life.
@AydahisAli-n5r
@AydahisAli-n5r 9 күн бұрын
❤❤❤❤
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Ethiopia - ትራምፕ ስለ ትግራይ…!
11:13
Feta Daily
Рет қаралды 63 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН