Ethiopia - አዲስ አበባም አሥመራም የተገኙት ባለስልጣናት፣ ‹‹ደሞዝ በዶላር ይሰላ›› ዶ/ር ደሳለኝ፣ ድርጅቶች አገር ጥለው ተሰደዱ፣ ግማሽ ትሪሊየን

  Рет қаралды 51,275

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 49
@selfreliance8999
@selfreliance8999 32 минут бұрын
🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷 Eritrea for ever.
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 3 сағат бұрын
ትክክል ! ደሞዝ በዳላር ይሰላ ያለበለዛ ግብር ይቀነስ !!
@habtamueyasu-pl1vu
@habtamueyasu-pl1vu Сағат бұрын
በድጋሜ ግዜውን የጠበቀ ሙዚቃ ነው አሁንም እልቂት ነው
@TamruKassahun-o3s
@TamruKassahun-o3s 48 минут бұрын
አንዴ ሰሜን ኮሪያ አንዴ ደቡብ ኮሪያ ምን አይነት ዜና ነው የትኛው አገር ነው ሠላም አስከባሪው ብሮ
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 3 сағат бұрын
ለነዚህ ሰወች እድገት ማለት ፎቅላይ መብራት ማብራት ነው አደል ሰው በቀን ሶስቴ መብላት አቅቶታል እኮ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 3 сағат бұрын
إثيوبيا ❤
@SisayMisganawu
@SisayMisganawu 50 минут бұрын
በርታ
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 4 сағат бұрын
የንፁሀን ደም እደ ውሀ እየፈሰሰ የኑሮ ውድነቱ እያንገሸገሸን በከተማ እዝብ እየተፈናቀለ አዲሳባ ስላጨበረቀ ኢትዮጵያ አደገች ያስቃል እባክህ ባለቀይ ከረባቱ አትቀልድ በሉልኝ
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Сағат бұрын
ደኩተር ደሳለኘ ጫኔ በርታ ሰምምም ባይኖርም በአለህ አቅም አየተናገርህ ነዉ
@Yemegnu
@Yemegnu 2 сағат бұрын
ለመቃወም እንጂ ለመስራት አልታደልንም ። ምላሶች ሁሉ ለመቃወም ከሚነሱ ይልቅ የሚጠቅመን መስራት ነው ። ቢቻል ተቃዋሚኦች ህዝብ ከመጨረስና ከማስጨረስ አለሁልህ ለሚሉት ህዝብ ልማቱን እንዲሰራ ቢረጋጉና ሰው እረፍት ቢያገኝ ጥሩ ነው።
@ሱፍይንሲይድ
@ሱፍይንሲይድ 2 сағат бұрын
ዶክተረ ደሳለኝ ጫኔ❤❤❤❤
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 3 сағат бұрын
ህሊና የጎደላችሁ ሟርተኞች
@ethiopia4083
@ethiopia4083 3 сағат бұрын
የ ቆሸሸ የበሰበሰ መንግስት ትችት እንደ ሚሳኤል የሚያስፈራው እኔ ብቻ ነኝ ምሁር እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ለመምሰል እየሞከረ የሚዘላብድ መሀይም ላይ ሀገሬ መውደቅሽ 😢 ።
@ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb
@ZemenuMenaleZemenuMenaleMatheb 3 сағат бұрын
የኢትዮጽያ መንግስት የገንዛ ሃገሩን ህዝብ በጦር ጀትና በድራውን እየደበደበ የውጭ ጠላት ጦርነት ቢያውጅበት ከማንጋ ሆኖ ወይም የትኛውን ኃይል አሠልፎ ሊዋጋ ነው ?
@MaxmadMulki
@MaxmadMulki 3 сағат бұрын
አረገን
@yahyaibrahim1582
@yahyaibrahim1582 Сағат бұрын
إثيوبيا
@Tybatube
@Tybatube Сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢
@nuruahmedin5232
@nuruahmedin5232 3 сағат бұрын
ሙዚቃው በትክክለኛ ሰዓት ላይ ነው የቀረበው።የኢትዮጵያ ህዝብ ትዕግስተኛና ቻይ በመሆኑ ነው እንጂ ህዝቡ አሁን ያለበትን ሁኔታ የኑሮ ውድነትን ጨምሮ ማንኛውም የአለም ህዝብ መቋቋም የማይችሉትን ችግሮች ተቋቁሞ ነው ያለው። ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚያስብና የሚጨነቅን መሪ ያምጣልን። አንሚ " ምትበላው የላት ምትለብሰው አማራት " ይላል የሀገሬ ሰው።
@getukassaye9103
@getukassaye9103 2 сағат бұрын
በምድር ከሚያስጠላ ነገር ውስጥ የፖለቲካ አባል በመሆን ብቻ የምትፈልገውን ነገር ስትከለከል መቃወም አለመቻል ነው። የፓርላማው አባላት እንዲህ ነው የሆኑት።
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Сағат бұрын
ሙዜቃዉ በትክክለኛ ሰአት ነዉ የቀረበዉ ከ19 77 አመተ ይልቅ አሁን ኢትጸያ ዉሰጥ አርሀቡ አለ😮
@zewdudaniel6992
@zewdudaniel6992 3 сағат бұрын
ስዳት ይሻላል ከ ሀገር ስቃይ
@SadsD-s3p
@SadsD-s3p 3 сағат бұрын
ብልጭልጭ ነገር ነውደ እድገቱ በፍርሀት የሚኖር ሰውየ
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 Сағат бұрын
It is astonishing to see the government of Ethiopia scoundering the hard earned taxpayers' money on kidding the same people who paid their taxes. Ethiopia has never been in such a dire situation. 😮
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 4 сағат бұрын
Long live to isayas
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 59 минут бұрын
አያፋርም ደሞ ኢትጰያ አደገች አረ ተዉ😂
@አላህአድነው-ኀ1ቈ
@አላህአድነው-ኀ1ቈ 2 сағат бұрын
ህዝብመጨፍጨፉነው።ልማቱ።
@HenokAsfaw-f5d
@HenokAsfaw-f5d 3 сағат бұрын
አረ ሙዚቃው ትክክል ነው የምድር ሲኦል ናት ኢትዮ
@WakOda-z7i
@WakOda-z7i 3 сағат бұрын
Deblosu ante honeh new. Kuchuraaaaa
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ 3 сағат бұрын
ጋለኛ ነውእዴ😂😂😅😅​@@WakOda-z7i
@fekerteh974
@fekerteh974 Сағат бұрын
አሁን ደግሞ የእርስ በርስ እሊቂ ተጨምሮን እያለቅነው
@MogesKahsay-n6l
@MogesKahsay-n6l 4 сағат бұрын
ጭሩ!!!
@Maykstkv
@Maykstkv 2 сағат бұрын
ዉሸት ኢ/ያ በሰላም አሰከባሪነት ስም ገብታ ሌላ ስራ እንደምትሰራ ተደርሶበታል
@MimiGet3450
@MimiGet3450 2 сағат бұрын
6:24 Any officials working for the interest of Tsinfegna group or so called Naftagna needs to leave Ethiopia land. We need a leader who is willing and capable of serving our country not standing by their Fano or nonsenses leave Ethiopia ASAP. And go drive Uber in the states. We don’t need those clowns in Ethiopia
@mesfinadonay2187
@mesfinadonay2187 3 сағат бұрын
ዶ/ር ደሣለኝ ጫንያለው ያልካት አጭሯ ሠውዬ ትንፋክ
@zx9713
@zx9713 4 сағат бұрын
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ💪💪💪💪
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 2 сағат бұрын
👅👅👅
@AlexAlemayehu-es8pe
@AlexAlemayehu-es8pe Сағат бұрын
No
@shewhat438
@shewhat438 3 сағат бұрын
Ahun ehie gazetegna new 😂😂😂😂
@TemesgenMendera
@TemesgenMendera 2 сағат бұрын
DR. Dessalegn, I think you lost your mind, that is why you demand salary's increased interest of USD rate. Please be advised that you better act as a policy maker. Don't keep voicing a layman.
@TassewKumssa
@TassewKumssa Сағат бұрын
ጥርግ ይበሉ ዱሮም ሰበብ ፈልገው ዉጪ ለመውጣት ነው።
@TioumAmha
@TioumAmha 4 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ካርታ ቀለሙ ቀይ መሆን ነበረበት
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 59 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 95 МЛН
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 3 МЛН
ዘመድኩን በቀለ ( ዘመዴ )
𝗦𝗢𝗟𝗔𝗟𝗔 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 1,1 М.
Новости дня | 26 ноября - вечерний выпуск
11:40
Euronews по-русски
Рет қаралды 12 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 59 МЛН