Ethiopia - ‹‹ለህዝቡ ረፍት ለመስጠት ነው›› ጠቅላዩ፣ የአስመራው ቃል ኪዳን ወጣ፣ በራያ ቄሶች በወታደር እየተጠበቁ ነው፣ መንግስት ስለ ኤርትራ

  Рет қаралды 59,309

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 181
@yohanishabite
@yohanishabite 21 минут бұрын
ኤሪትራዊያን ፍቅርና የሆነ ህዝብ ነው።
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 2 сағат бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ይሁን
@knopeace
@knopeace 2 сағат бұрын
ድል ለመስከረሞች
@HussinSaide
@HussinSaide Сағат бұрын
​@@knopeaceመስከረሞች ደሞ እነማናቸዉ
@WXY7007
@WXY7007 2 сағат бұрын
ሰለምና ፍቅር ለኢትዮ አንድነት ፋጣሪ ያርግልን
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 2 сағат бұрын
የምን አንድነት
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 сағат бұрын
ለማንኛውም ኢትዮጵያችን ሠላም ትሁንልን ሌላውን እንደ አመጣጡ ማስተናገድ እናውቅበታለን ።
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 Сағат бұрын
በትክክል
@HalimaHelima-rm8bk
@HalimaHelima-rm8bk 3 сағат бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ወፍቀን አላህ ሄይ ያርብ።
@BekelechiDembi
@BekelechiDembi Сағат бұрын
ፈጣሪ እውነት ሁሉን ተቀባይ ሆና እግር ስደተኛን ተንከባክባ እንዳላኖረች ዛሬ ተመልሰዉ ጠላት መሆናቸው ያሳዝናል።ፈጣሪ እትዮጵያን እጁን ዘርግቶ ይጠብቃታል። ያድናታል
@cityeyob3169
@cityeyob3169 Сағат бұрын
Viva Eritrea my beautiful and blessed country long life for our hero Wedi Affe we love you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷
@BdbbBbsb-th9tm
@BdbbBbsb-th9tm 2 сағат бұрын
ሰለምና ፍቅር ለኢትዮጵያና ለወንድም ኤረትራ ህዝቦች ይሁን
@trussom647
@trussom647 2 сағат бұрын
እዉነት ነዉ ያልከዉ ሰላም ለሁለቱ ህዝብ
@senamami4216
@senamami4216 Сағат бұрын
የነሱ ጥላቻ ወንድም አያስብልም። ከግብፅ በላይ ሆኑብን
@robimassawino
@robimassawino Сағат бұрын
@@senamami4216 እና እኛ ላይ ስታሴሩ ቆመን እንያቹህ
@HussinSaide
@HussinSaide Сағат бұрын
​@@robimassawinoክክክክክክክክክክክ አላህ ያብጀዉ እግድህ 😊😊
@senamami4216
@senamami4216 Сағат бұрын
@@robimassawino የት ጋር ነው ኢትዮጵያ እናንተ ላይ ያሴረችዉ?? 🤔 ኢትዮጵያዊ ሆነው ስለ ኤርትራ ኪፉ የምያወራ 1/20ኛ አታገኝም ፡ ግን የማገኛቸዉ ኤርትራውያን በትንሹ 4/5 ኛ ስለ ኢትዮጵያ ኪፋት ያወራሉ። እኛዉጋ እየኖረ ማለት ነው ። ጅብ እየተባለ ከ አሰብ የተፈናቀለ እራሱ በናንተ ደረጃ ጥላቻን አይሰብክም።
@hekmahekmmma9538
@hekmahekmmma9538 2 сағат бұрын
ግብፅ የፈለገችው ጋር ሂዳ ብትበጠረቅ እኛ ማንንም አንፈራ::!!!!
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Сағат бұрын
ሂድና ባለጊዜ ብቻ ተዋጋ፤አያገባንም💯🙏
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Сағат бұрын
ሂድና ባለጊዜ ብቻ ተዋጋ አያገባንም💯👈
@Abush-g8b
@Abush-g8b Сағат бұрын
እናንተ እነማን ናችሁ ባለ ጊዜዎች
@HappyDivingBoard-tf4ks
@HappyDivingBoard-tf4ks Сағат бұрын
aye gurachhu yet endemiyadersachhu legize entewew
@HayatAsefa-g4m
@HayatAsefa-g4m Сағат бұрын
​@@samiahmed7353ድ ድቁርናሽን ዘረኝነትሽን ነው የሚያሳየው መከላከያው ላይ ያሉት 70% አማራ አትዮጰያዊ ናቸው የአማራም የኦሮም የትግሬ ዘረኞች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ ወይ ያጥፋቹ አሜን
@geralegas47
@geralegas47 3 сағат бұрын
እኛ ኤርትራዉያን እንካን ከኢትዮጵያ ጎሮቤታችን ከማንም ሃገር ይሁን ሰላም ነው የምንፈልገፍ ፖለቲካ ዉሸት ነው ሰላም ሰላም ሰላም ፈጣሪ ስጠን።
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 2 сағат бұрын
የፖለቲካ ነገር ሆኖ እንጂ ወደብስ ቢሆን ከኤርትራ ወንድሞቻችን ብንጠቀምና እነሱም በኢትዮጵያ ገብተው ቢጠቀሙ ከወንድሞቻችን የበለጠ ነገር የለም ።
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 Сағат бұрын
ወድማቾች አይደለንም እንደናተ ካሃዲ የለም ዶሮን ሲያታሉላት ኪሲንግ ነቀሏት አሉ​@@derbewhailu7085
@RobelNegasi-c4b
@RobelNegasi-c4b Сағат бұрын
😂lehasi eritrawi ay konkan
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 Сағат бұрын
@@geralegas47 እውነት ነው ግን ምንይደረግ ፖለቲካ የሚባል ብሽቅ ቁማር በመሃላችን ገብቶ በጠበጠን ኡፍፍፍፍፍፍ
@geralegas47
@geralegas47 3 сағат бұрын
ሰላም ለኤርትራ ሰላም ለኢትዮጲያ እግዚኣብሄር ኣዉርድልን ።
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 2 сағат бұрын
ኢትዮዽያ የምትባለው ኢምፓየር በቃላት ስንላችሁ በደስታ ነው❤
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 сағат бұрын
በጥባጭ በውስጥም በውጪም በውስጣችን አለ
@be-liever
@be-liever 2 сағат бұрын
​@@Trendy-nd9ho ውሾች ስለጮሁ አንበሳ አይደነግጥም 😂😂😂
@be-liever
@be-liever 2 сағат бұрын
@@Trendy-nd9ho ኢትዮጵያ ኤርትራ አይ ደለችም 😂🤣
@Amhara251
@Amhara251 2 сағат бұрын
ድልለፋኖ
@Lionpsaj
@Lionpsaj Сағат бұрын
You are stupid
@sarajoh313
@sarajoh313 2 сағат бұрын
🇪🇷❤️🇸🇴❤️🇸🇩❤️🇾🇪🙏🙏
@Lionpsaj
@Lionpsaj Сағат бұрын
No baby care
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 32 минут бұрын
አረብ ለኢትዮጵያ አርፎ አያውቅም። ጥፋተኞቹ እኛ ነን። ችግሩ በዘር በመከፋፈላችን ነው። ጌታ አንድ ያድርገን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ።✌️✌️✌️✌️✌️
@NegashGmedhin
@NegashGmedhin 2 сағат бұрын
ታሪክ እውነቱን ያውጣው ! የትግራይ መሬት በደቡብ አለውኃ ፤ ሰሜን ደግሞ ዮሃንስ መተማ ነው ። ለዚህ ሐቅ ወደ ትክክለኛው ቦታ ለመመለስ በመረጃም በማስረጃ እንዚህም በታሪክ እና በአለም ጂኦ ፖለቲክስ መነሻ በማድረግ እንቅስቃሴ ይደረጋል ።
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 сағат бұрын
ድል ለአማራ
@Lionpsaj
@Lionpsaj Сағат бұрын
Sanf atehun
@Yayu-c1t
@Yayu-c1t 3 сағат бұрын
ኤርትራ ለጥቅሟ ስትል ከማንም ጋር ግንኙነት ማረግ መብቷ ነው ከ ኢትዮጵያ ጋር የሚያያዝ ነገር ያለው ኣይመስለኝም
@NAraya-nt5xw
@NAraya-nt5xw 2 сағат бұрын
Exactly
@LulsegedMerid-i9u
@LulsegedMerid-i9u 4 минут бұрын
ሸክስፒርን አስታወስኩ ዓለም
@mesfinmengistu436
@mesfinmengistu436 3 сағат бұрын
the time is difficult for Ethiopia.
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Сағат бұрын
No difficulties to Ethiopia .God is with those encircled by enemies and joules politicians from Egypt,Eritrea and Somalia.We know peoples in these states are good friends with great blood tie with Ethiopian.
@mitikutekle-sy6oi
@mitikutekle-sy6oi 2 сағат бұрын
ግብፅ ምትችለን ቢሆን ኖሮ ከሱዳን ጋር በጋራ በሱዳን በኩል መምጣት አይቀርባትም ነበር!? መውጣት መውረዱ የህዝባቸውን አቴንሽን ለማስቀየር ነው።ግብፅ የዛተችው ሁሉ መጣፊያው ቢቸግራት ነው!! ፖለቲካን ለማያውቀው ህዝባቸው ይጋቱት።
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 2 сағат бұрын
ኡሱዬ ከግብፅ ይልቅ ከኢትዮጵያ ህዝብ በደም ተሳስረሃል አባቴ ታሪካዊ ስህተት ሰርተህ የዕድሜህ ፍፃሜ እንዳይሆን ለራስህ ፍራ።
@sarajoh313
@sarajoh313 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 2 сағат бұрын
ኣእምሮ ካለህ ጨቅላው ኣቢዩ ለምን ኤርትራን ይክዳል። ውለታው ክህደት ከሆነ ምን ፋይዳ ኣለው ከከሃዲ ግኑኘት። የሌላ ኣገር ሉኣላዊነት መድፈር መዘዝ ኣለው።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 сағат бұрын
ኢሳያስ ቤተሰቦቹ ለዚሁ አጀንዳ ሰሜን ላይ የተተከሉ መስሪ ነው።
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 Сағат бұрын
ዜሮ ዲፕሎማሲ ፣ ዝምብለህ መለፍ አይደለም እንደናተ ካሃዲ የለም
@robimassawino
@robimassawino Сағат бұрын
የናንተ መጨረሻ እንዳይሆን ፍሩ እንጂ ኢሱ ማ የምስራቅ አፍሪቃ ንጉስ እንደሆነ ኣትርሱ እንጂ ይልቅኑ በከሀዲ መሪዎቻቹህ መጨረሻቹህ እንዳይሆን ጸሎት ኣድርጉ ።
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 3 сағат бұрын
ሆርን አፍሪካ የ ዉግያ ዞነ ተቅይራ ኣለሽ በ Dr. ኣቤይ ኣሕመድ ምን አለበት አንድ የተማረ ሰው ከፍሎም ቢሆን አማካሪ ብቆጥሩ ሃገር ለመምራ ኣይደል አንዲት ትንሽ ከተማ መምራት አይችልም ህጻኑ መሪ 😢😂😢
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 Сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Banda besbesebu ye Ethiopia lejjoche
@SeleshiGetachow
@SeleshiGetachow Сағат бұрын
እኔ እሱን አላምነውም ጉድ ነው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ነገ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁናሉ ።
@አጋይቱታደሠ
@አጋይቱታደሠ Сағат бұрын
🎉🎉
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 49 минут бұрын
የማትረቡ ህዝብ: በድንቁርና የሞላ ህዝብ: 80 ዓመት የኣመሪካ ገረድ በመሆን ጨፈጨፋቹን: ገረዶች የተሰጣቹን መሬት ሳታለሙ የስው መሬት ስትናፍቁ! ለማኞች 20 ሚልዮን መሆን የነበረብን እናንተን ለመጠበቅ 5 ሚልይን ሆነን ቀረን
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 сағат бұрын
የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስህተት ኤርትራንም ሱማሌንም ከእጃችን አወጣ በአለም አንድም ግአገር እውቅና ያልሰጣትን አገር እውቅና እንሰጥሻለን ብለን ጎረቤቶቻችንን አጣን ኤርትራንም ድንበራችን ቀይ ባህር ወደባችን አሰብ ብለን አስደነበርናት ተቃዋሚዎቻ በአዲስ አበባ እየመከሩ ነው እሳም ለህልውናዋ ከግብፅ ተጠጋች ወደብ በሰላማዊ ውይይት በጋራ ጥቅም የሌላውን ሉአላዊነት ሳይነካ ማምጣት እንጂ በሃይል የሚሆን የለም
@seadi5
@seadi5 2 сағат бұрын
የክልሉ መንግሥት እኮነው ህዝቡን ወደጦርነት የከተተው አላህያሳውና ሰላምጥሪይላል አላህሰላምያሳጣውና
@EE-em8gg
@EE-em8gg Сағат бұрын
Ayeee people of Eritrea demo.lemetaw hulu mechefer aynefam.i always thought you had pride and confidence.
@selfreliance8999
@selfreliance8999 Сағат бұрын
🇪🇷💪🇪🇷💪🇪🇷 for ever.
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Сағат бұрын
እባክህ አዲሱን የሪይል እስቴት መመሪያ ተመልከት።
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 2 сағат бұрын
የዝንጀሮ መንጋ ምድረ ሜንጫ እርር በል
@Abrahammalese
@Abrahammalese Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@makiyamakiya5356
@makiyamakiya5356 Сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖
@Fikru1948
@Fikru1948 Сағат бұрын
Tamrat Geleta - Asbelan ⚠️
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 36 минут бұрын
የለማኝ ስብስብ!!!
@abebe7532
@abebe7532 Сағат бұрын
Yesew ‼️ Egna kehligste tebalte Wedaj Alba Ethiopia honalech Webber Wender eşyalı Mekomeya Kubat’a New ‼️😭
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 3 сағат бұрын
አይ የብልፅግና የውጪ ጉደይ ሚንሥቴር እሥከመቼ ነው ግመል ሰርቆ አጎንብሦ የሜሄድ ብሂል የምትጠቀሙት ? ያሣዝናል ።
@FatiMak-lj3ck
@FatiMak-lj3ck Сағат бұрын
ሌላው ህዝብ እረፍት አይፈልግም አረሁሉነገር አቁሙ ለህዝቡ ሠላም ሥጡ እናቶችን አባቶችን አታሥለቅሡ ህዝቡንም ቤቱን አታፍርሡ ለልማትም ካላችሁ በካቤባችሁ ሠርታችሁ መሥጠት ሥንት ነገር አለ እናንት ለናንተ ብቻ እንደሚመች አታርጉ ህዝብ አይዘንባችሁ ቤት ሥታፈርሡ ሥንት ነገር ነው እምትበትኑት የእምነት ቤቶችን የልጆች ትምርትቤትን እድርን አረሥንት ነገር ደረታችሁን የነፋችሁ ባለሥልጣኖች ሥረአት ያዙ ልክይኑራችሁ
@FequerAdmas
@FequerAdmas 2 сағат бұрын
ትነግ እያለች ሰላም ኣያገኝም የትግራይም ሆነ ያማራ ሕዝብ😢😢😢
@siymergn
@siymergn 3 сағат бұрын
ደብረ ፅዮን ምን አስቦ ነው የሚበጠብጠው ሰላም አይሻለውም
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 сағат бұрын
ቃል አቀባዩ ምን ያውቅና
@samuelwondimu1811
@samuelwondimu1811 2 сағат бұрын
ለግብፅ የተገባ ቃል ኪዳን ይመስላል።
@Eri-AfroMedia
@Eri-AfroMedia 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ እኛን ለማጥፋት አገሮች እየሰሩ ነው ትላለች። መሬት ላይ ኢትዮጵያ ራሷ ሌላ ሉዓላዊ ሀገር የሆነችውን ሶማሊያን ለመበተን ከአንድ ክልል ጋር ስምምነት አድርጋለች። እስኪ አስቡት ጎረቤት ሀገር "ከአማራ ወይም ከኦሮሚያ ክልል ጋር ቡናን ኤክስፖርት ለማድረግ እና ለማትረፍ ማእከላዊ መንግስታቸው የማያውቀው ስምምነት አድርጌያለሁ" ብትል? ለማንኛውም ኢትዮጵያ ለወደብ ስትል ችግር ውስጥ ልትገባ ትችላለች።
@Tybatube
@Tybatube 2 сағат бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ😢
@Welse1965
@Welse1965 Сағат бұрын
የእህያ ባል ከአበሳ ኢትዮጵያ አያድንም ።
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 3 сағат бұрын
አይ ሐገሬ ፈጣሪ ያስበን
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 сағат бұрын
።።።።😢ዝ ።😮ንቅለ ተከላ 😊
@KefelegnBayou
@KefelegnBayou 32 минут бұрын
<a href="#" class="seekto" data-time="966">16:06</a> የፓርቲያቸውንም ደንብ የማያውቁ ትግራይንም መምራት የማይችሉ የህወሀት የፓርቲ አመራሮች ደካማነትን ያሳያል
@samiahmed7353
@samiahmed7353 Сағат бұрын
LONG LIVE ESSAYAS AFEWERKI BRAVE AFRICAN LEADER KING 👑 OF 🌍 AFRICA 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fatmahfatmah7663
@fatmahfatmah7663 2 сағат бұрын
የቻናሉ ስም ፈታ የምታሰማን መከራ ነው ሁልግዜ
@HussinSaide
@HussinSaide Сағат бұрын
እሱ ምን ያርግ እመሬት ላይ ያለዉነዉ የሚናገረዉ
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf 2 сағат бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ የራያ ተወላጁ ጌች አማራ ስለሆነ የትግራ ፕሬዚዳንት መሆን አይችልም ይሉህና ራያ ደሞ የትግራይ ነው ይሉሀል እርስ በእርሱ የሚጣረስ ነገር ነውኮ የገጠመን ጎበዝ
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 Сағат бұрын
መሰሪነታቸው: ሌብነታቸው ማለቂያ የለውም መቼም አይታመኑምና ከፌደራል መንግስቱ ጋር ጠንክሮ መስራት ያስፈልጋል.
@Mekonnenbelay-rf2pf
@Mekonnenbelay-rf2pf Сағат бұрын
@@mealatdemessie5939 ፌደራል መንግስት አለዴ? ሴት ደፋሪዎቹ የቆሻሻው አብይ አሕመድ ወታደሮችጋ?
@SenaitTesfay-b9m
@SenaitTesfay-b9m Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤edmen teenan yhabka fetari WEDI AFOM JINA🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤❤❤❤
@wingloong7091
@wingloong7091 Сағат бұрын
Ye Turk Ena ye italian 🇮🇹 Ashker.
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 3 сағат бұрын
እና ምን ይጠበስ ታዲያ??? ኢትዮጵያን እስካልነኳት ድረስ ለምን ተቃቅፈው አይተኙም ከፈለጉ ኢትዮጵያ ምን አገባት? ወንድ የሆነ ይንካት ያን ጊዜ እሳቱን ያዩታል።
@rrts-f7w
@rrts-f7w 3 сағат бұрын
ጎሽ ተባረክ
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce Сағат бұрын
ስለምን ሰላም ነዉ የሚወሩት የመከላከያ ጀነራሎች አማራን ወይም ፋኖን የምናጠፋበትን ስልት አቅደን አስልተን ኦፕሬሽኑን ጀምረናል ብለዉ የለዴ በተደጋጋሚ ቢሉም ያሁኑ የተለየ እደሆነ ነግረዉናል እሲ እናያለን የገባዉ የሚወጣ ከሆነ
@mesraklisanework5446
@mesraklisanework5446 2 сағат бұрын
የተላጠ ሎሐሟ መልሶ አይላጥም ኢሱ ጥርሱን እንጅ የልቡን አይሰጦም እሪፈረደም ነው ለእኛ የሚበጀን የትግሬ ግምጃ ቤት የጎጁ ስጋ ቤት የጎራጌ ቁልፍይዥ የይፋቴ ዳኛ ከንቱ ልፋቴ ነው
@picocino
@picocino 2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ የሚል ስም ተረስቶ ኤርትራ ነው 😂😂ኣይ ኣገሬ ጀግና🇪🇷🇪🇷💪
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 43 минут бұрын
ኢትዮጵያ የምትባል መኖር የለባትም! እስራኤልን ኣምላክ እንዳደረጋት 10 ኣገር ትሆናለች
@HassanHassan-rn8kz
@HassanHassan-rn8kz Сағат бұрын
በቃየሚወራውሁሉሰለግብጽአስመራሶማሊያነውምንድንነውእኛኢትዮጵያውያንፈሪሆንማለትነው
@AminoBos
@AminoBos 37 минут бұрын
Ashkeroche dar lay nw mikemetut.
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 2 сағат бұрын
Eritrean made one of the best decisions to work with Egypt and Somalia.Eritrea tried to work with that immature childish and layer Ethiopian prime minister but it is difficult to work with him no stand at all.God bless Eritrea 🇪🇷🙏🇪🇷
@aregahailu2487
@aregahailu2487 2 сағат бұрын
Ya true
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 сағат бұрын
If it didn't work for Somalia and Sudan in the past I wonder how it is going to work for Aar tera..Believe me this time Eritrea's map will change forever !!...
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Сағат бұрын
War mongers.
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l 33 минут бұрын
የፔንጤና የሙሰሊም ጀርባ ፈሰ
@mesfinweldai
@mesfinweldai Сағат бұрын
ፈታ ዴይሊ ነው ወይንስ ብሶትና ሰቆቃ ዴይሊ??? ፈታ የሚለውን ቃል ትርጉሙን አስጠፋህብን እኮ
@DanielASmamaw-l7k
@DanielASmamaw-l7k Сағат бұрын
አይ እዚ ምሰኪን ህዝቢ
@ananiahagos
@ananiahagos Сағат бұрын
❤ 13:05
@Eritrose1991
@Eritrose1991 2 сағат бұрын
The Eritrean government is carefully monitoring the wrong path Ethiopia and its government are taking. Next, it is expected that Eritrea will close its airspace.
@tigtig8146
@tigtig8146 2 сағат бұрын
አፍሪካ ውሰጥ ያሉ መግሰቶች መንግት ከሌላ አገር ሲመጣ ህዝብ ( ዘፋኝ )አምጥተው መገድ ላይ ያሰጨፍራሉ ።
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 2 сағат бұрын
ማንም ቃል ኪዳን ቢገባ የኢትዮጵያ የእግዚአብሔር የቃልጰኪዳን ሀገር ናት ምንም አያመጡም የህን ሰዉበላ ስርአት ብቻ ከምድራችን ያንሳልን🙏
@mehariasmerom2814
@mehariasmerom2814 Сағат бұрын
ይሄን ተረት ተረት ተወው ምድረ አምቃባጭ በ ሃገር ችኅ የፈለገውን ናረጋለን
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 2 сағат бұрын
ለግብፅ ብሎ መፍረስን አዲሱ ልጅ ኤርትራ ብርቅ ሆነበት እንጂ ሱዳንም ሶማሊያም ያውቁታል።👍
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo Сағат бұрын
ትናንት እኛም ቃል ክዳን ገብተን ነበር ያው ነው ለሁለት ቀን ነው 99%
@YituSibehat
@YituSibehat 2 сағат бұрын
ይሰማል ጨቅላዉ
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 37 минут бұрын
ስንት ግዜ መንግስታቹ መቀየር ኣለብን! ብንቀይር ብንቅይር በፍጹም ኣትሰሙም! የኣመሪካ ገረዶች! ኣሁን ደሞ የዱባይ ገረዶች! መሬትህን ለምን ኣታለማም በዱባይ ምድረበዳ ተልከህ ኤርትራን ልትወራት! እሰያስ እምቢ እያለ ንው እንጂ በ ኣንድ ቀን ኣስር ኣገር ማድረግ ነው!
@HalleSaale-b2j
@HalleSaale-b2j 2 сағат бұрын
Egzabhier Amlak ke Ethiopha gar newu . yekfat mkrachewun wederasachewu ymelsewal .Egzabhier Amlak bezufanu lay newu .
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 3 сағат бұрын
ETHIOPIA SHERMUTA TE MICHAEL HAMER KARPIT LEZELALEM TWDEM
@be-liever
@be-liever 2 сағат бұрын
@@fasiltesfamichael6535 No No ኤርትራ ናት ደሃ ሻርሙጣ 🤣🤣😂😂 የቆረቆዘች አርትራ
@NardosHailu-z4w
@NardosHailu-z4w 3 сағат бұрын
Abiy tekatel chalew
@kaoficoffee618
@kaoficoffee618 2 сағат бұрын
Ehite ዶ/ር አብይን እንኳን እናንተ አሜሪካም አልቻለችው ሰውየው ይከብዳል ነው የምልሽ አትልፋ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነው trust me my dear
@destagebrehiwot4556
@destagebrehiwot4556 Сағат бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp Сағат бұрын
አንድ ወቅት አብይ ዶ/ር እንደዚህ ነበር
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Сағат бұрын
የእውነት ኤርትራ ከግብፅ ጋር አብራ ለመስራት የግብፅን መሪ ሲቀበሉ ----- እልልልልልል ብለው አልሲሲን ሲቀበሉ ማየት 😢😢😢 የኤርትራ ህዝብ ዝም ብለው ተባበሩ? ከሱማሌና ከኢትዬጵያ ማን ለኤርትራ ይቀርባል? ጉድ ጉድ በማለት 😅
@saved1580
@saved1580 3 сағат бұрын
ዘካርያስ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ስለ እስራኤል የተነገረ የእግዚአብሔር ቃል ሸክም ይህ ነው። ሰማያትን የዘረጋ፥ ምድርንም የመሠረተ፥ የሰውንም መንፈስ በውስጡ የሠራ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ² እነሆ፥ ኢየሩሳሌምን በዙሪያዋ ላሉት ለአሕዛብ ሁሉ የመንገድገድ ዋንጫ አደርጋታለሁ፤ ደግሞም ኢየሩሳሌም ስትከበብ በይሁዳ ላይ እንዲሁ ይሆናል።
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 22 минут бұрын
Have you seen new clip from Abiy Ahmed claims LAMU seaport Kenya 🇰🇪 which says Oromo owns and will be back to Ethiopia 🇪🇹?
@ኑሮበገጠርTube
@ኑሮበገጠርTube 3 сағат бұрын
ቃል ኪዳን እኛም ጋ ያውም በቀለበት ታሥሮ ነበር ግን ቃል ይፈርሳል 😂 ሀበሻ ሀበሻነው ለግብፅ አሳልፎ አይሸጠንም መብታቸው ነው የውጭ ግንኙነታቸውን ማጠናከር አትጫጩ
@MehamedHusen-m7n
@MehamedHusen-m7n 3 сағат бұрын
Kizenam Minew kezenj
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 45 минут бұрын
በደናቅርት የመላ ሃገር በገነት ኩጭ ብሎ ረሃብተኛ! ከ ዱባይ ምድረበዳ የሚለምኑ: ለማኞች ዛሬ እግዚኣቢሄር በቃ ብለዋል! ኣሁን ገዜውን ደርሰዋል እንደ ኣምባሻ ካልተበተናቹ እኛ ኤርትራን መኖር ኣችልም
@Abush-g8b
@Abush-g8b 2 сағат бұрын
ፋኖኖኖኖኖየየየየ
@Lionpsaj
@Lionpsaj Сағат бұрын
Susak
@kidestababo8115
@kidestababo8115 2 сағат бұрын
Fikrachun yasenalachi 😂 egzahabher gen ejuni weda Ethiopia yezargal Ethiopia lazelalem tenur
@mohammedbeshir8355
@mohammedbeshir8355 3 сағат бұрын
ዋናው የኢትዩጵያ ጠላት የኤርትራ መንግስት ነው በቀጣይ ግብፅ እና ሱማሊያ ሱዳንም አመች ጊዜ አጥታ እንጅ ልትወጋን ትፈልጋለች መንግስት እነዚህ መሰሪወችን በአይነ ቁራኛ መመልከት አለበት
@BrightHope-HorizonMedia
@BrightHope-HorizonMedia 2 сағат бұрын
ሰነፍ። የኢትዮጵያ ጠላት መሪዎችዋና ኤሊቶችዋ ናቸው።
@NAraya-nt5xw
@NAraya-nt5xw 2 сағат бұрын
hahahah mehayem yes Abiy telalake. Stop killing Amhara.
@ZalalemTesgera
@ZalalemTesgera 2 сағат бұрын
ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቑጫ
@mikiyasalemu3907
@mikiyasalemu3907 2 сағат бұрын
Egebet ye ethiopian dekama gon takalchlezihem new eygebach yemtkefafeln betekarani ethiopia sel gebes dekama gon menm atakem
@asfawabebe9035
@asfawabebe9035 59 минут бұрын
Birds of the same feather fly together.
@kidestababo8115
@kidestababo8115 2 сағат бұрын
Hahaha
@tesfayghebru9262
@tesfayghebru9262 36 минут бұрын
ኢትዮጵያ መበተን ኣለባት! በገጽ መሬት ኢትዮጵያ መኖር የለባትም!
@birukisrael985
@birukisrael985 28 минут бұрын
ጀዝባ 😂
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 23 минут бұрын
አባይ ግድብ ክነፍርስ ደቅኽን ናብ ሳዋ ለአኻ ከምዝበሃላ ተረዲኡወን ዶ ይኾን ?
@yohannes4558
@yohannes4558 3 сағат бұрын
በኢትዮጵያ ልጅ ኣቢይ (ብልጽግና) በእሳት መጫወት ፡የኣለም ህግና ባለማስከበር ፡የሃገሮች ልእላውነት መጣስ ፡ መጨርሻው ኣያምርም። የቆጥኑ ኣወርድ ብላ ፡ የብብትዋን ጣለች እንደተባልው ነው የሚሆነው!!!፡ በተጨማሪ ሱማሊ ከግብጽ ጋር ወታደራዊ ስምምነት ቢደርግ የሚስገርም ኣይደልም።
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 Сағат бұрын
ጥሩ ነው የኛም ሉአላዊነት ይከበር ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል ነች አስገንጣዎችም አንዷ ሶማሊያ ነች
@عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و
@عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و 2 сағат бұрын
አብይ ይቀዝናል😂😂😂😂
@RobelNegasi-c4b
@RobelNegasi-c4b Сағат бұрын
🇪🇬🇪🇷🇸🇴💪👉🇪🇹😆😆
@KemalGeleto-i5y
@KemalGeleto-i5y Сағат бұрын
ትግራይን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል በግንባር ቀደምትነት የሚትቀሳቀስ የትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ⛪ከአንድነት ይልቅ መበታተን መምረጥ ያሳዝናል
@GamachuBeyena
@GamachuBeyena 50 минут бұрын
Ethiopia is now encircled by foes hostilities induced environments. Tigray war's dead wrong national miscalculation by Abiy ahmed ali. The internal civil rights war's active in motion. ENDF has weakened by internal war's nevertheless. Egypt by 3000 years superior in mighty military forces inside Somalia Republic. Abiy Ahmed Ali regime willfully has exchanged a wedding vows ring inside public domains policy. Eritrea, regime. Shabia has divorced premier regiem meddling in Tigray. Ethiopia at cross roads engaged in politics of self-destruction by the infant's mindset toddler boy with dirty wet diapers from Bashashaa town.
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 3 сағат бұрын
የራያ ህዝብ ታርካዊ እና ቋሚ ጠላት የሀሆነው ትህነግ በራያ አላማጣና አከባቢዋ ኢያደረሠው ያለው ጀምላ ጅንሳይድ ሳይበቃው በትህነግ የተቋቋመው ራሡን የትግራይ ስኖዶስ ነኝ ብሎ መንበረ ሰላማ የተባላው የተሃድሶ መናፍቃን ስብስብ ከአሸባሪው ከትግራይ ታጣቂዎች በመተባበር በራያ አብያተክርክትያናት ካህናትን በመግደል ንዋያተ ቅድሳትን ነድያነሙዳያትን በመዝረፍ ዘርፈ ብዙ መከራ እና ስቃይ አጠናክሮ ቀጥሏል። የራያ ህዝብ ለዝህ ነውራም አሸባሪ ሓይል ተሸክሞ የምሔድ ህሐልና እና ስብእና የለውም። ራያ የአሸባሪ ሃይል ይሁን ይህ የተሃድሶ መናፍቃን መቀበሪያ ኢንጂ መጨፈሪያ አትሆንም።
@ZalalemTesgera
@ZalalemTesgera 2 сағат бұрын
ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቑጫ
@FequerAdmas
@FequerAdmas 2 сағат бұрын
ትነግ እያለች ሰላም ኣያገኝም የትግራይም ሆነ ያማራ ሕዝብ😢😢😢
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
21:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 32 М.
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 13 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 60 МЛН
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,5 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
ነዳጅ የሚነግዱት ባለሥልጣናት፤  የተቀጣጠሉ  እሳቶች|ETHIO FORUM
19:30
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 1 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
9:05
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 13 МЛН