Ethiopia - ጃዋር ስለ ለማ መገርሳ፣ እነደብረፅዮን አመጹን አሳወቁ፣ ባንኮች ለምን ታሸጉ?፣ ስለደመወዝ ጭማሪው አዲስ ነገር

  Рет қаралды 43,602

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Пікірлер: 45
@YasinAhmd
@YasinAhmd 3 сағат бұрын
መቼ ዩሆን የኢትዮጵያ ህዝብ በሰላም ወጥቶ የሚገባበት ነገር የሚፈጠረው ያረብ የአላህ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን
@NawaMawa-t5d
@NawaMawa-t5d 35 минут бұрын
አተግንለምለተገፋውአማራ በብዙአትናገርም😮😮
@ዝነኛዋ
@ዝነኛዋ 3 сағат бұрын
መፍትሄ ይፈልጋን የሣዉዲ ጂዋዛት ስርቤት በረራ ቀንሶን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 2 сағат бұрын
ይሄ ጃዋር የሚባል ምስጥ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የጀርባ ቅማልና ደም መጣጭ ነው ። 🎉 ለጡረተኛ ወገኖቻችንስ ምን ታስቧል ድምፅ እንሁናቸው ። 🎉
@firezerkebede8374
@firezerkebede8374 3 сағат бұрын
ይሄ ጊንጥ በቃ ጀመረን ደሞ አይደል እሱን አሁን ማን ይሰማዋል
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 3 сағат бұрын
ጃዋር ከረጅም ግዜ ዝምታ በዃላ ወደ መድረክ ብቅ ያለበት ነገር ምናልባት የኦነግ ሸኔን መቃብር ለመመለስ አስቦ ይመስለኛል። ግን እንደ ወትሮው ሰሚ የሚያገኝ አይመስለኝም።
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 3 сағат бұрын
ለማ ጥሩ ሰው ነው የሸር ፖለቲካ አልፈልግም ብሎ ነው የሄደው
@98fad
@98fad 3 сағат бұрын
ወይ አንች ሀገር!!
@seifini
@seifini 4 сағат бұрын
ጉድ የማያልቅባት ሀገር
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 3 сағат бұрын
መሪዎቻችን ሁሌም የተጠና እርምጃ ሲወስዱ አይታዪም በግልብ ስሜት ለሕዝብ ቃል ይገባሉ ። ለምሳሌ ነዳጅ፣ ወደብ ተገኘ ፣ 300/100 ደመወዝ ጭማሪ ተደረገ ወዘተ ሌሎች የረሣኋቸዉን የተስፋ ቃላት ይደረድራሉ ። ነገራቸዉ ሁሉ ላም አለኝ በሠማይ ወተቷ ማይታይ የሚባለዉ ዓይነት ነዉ ። በዚች አገር የባሠ እንጂ የተሻለ መጥቶ አላየንም ። ወደፊትስ ከዚህ የባሠ ይመጣ ይሆን ። ከዚህ የባሠ አለ እንዴ ?
@wondesendegaga
@wondesendegaga 3 сағат бұрын
የሕውሀት ትግል ለክፍለ ዘመን ነው?
@gmovies8835
@gmovies8835 42 минут бұрын
yebedada lij waaa
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 3 сағат бұрын
ለማያውቅሽ ታጠኝ እንዲሉ ጀዋር ሙሀመድ የአሸባሪነትን ስራ የጀመረና ከ82 ሰዎች በላይ በቄሮ ከ12/02/2012___14/02/2012 ያስጨፈጨፈና የOMN ንን ቴሌቢዥን አቋቁሞ የሽብር ስራ ሲሠራ የቆየ የአረብ ወሀብይ ቅጥረኛ ነው ።በአማራ ደም ተጠያቂ ወንጀለኛ ነው ።
@JosiJosi-o7o
@JosiJosi-o7o 2 сағат бұрын
በታኒ ከሓዲ ፀላኢ ሃገሩ ደብረ ፅንተት ደብረፅዮን
@negagetachew974
@negagetachew974 2 сағат бұрын
ሕወሓት ካብ መጀመርታ ጀሚሩ ኤርትራ ናጻ ትወጽዕ ተባሒሉ ሻዕቢያ ብፍላጥ ቡዙሐት አብ ትግራይ ዝዓበዩ መቦቁሎም ኤርትራዊ ዝኮኑ ተመልሚሎም ካብ ዝአተው ሐደ ደብረጽዮን እዩ ካልኦት መለስ፣ ግደይ፣ መስፍን ሐጎስ 50 ዓመታት ናይ ሕወሓት መራሕቲ ኤርትራውያን እዬም ነዚ እያ ትግራይ ከም ድካማ ዘይረከበት
@YihunBegizew-gz3ux
@YihunBegizew-gz3ux 3 сағат бұрын
ማንም ይሁን የፖለቲካ ክትባት አንዴ ከቀመሰ ለማህበራዊ መርዝነት እንጂ ለአገር ግንባታ አይጠቅምም!!!
@amanuelyilma9762
@amanuelyilma9762 3 сағат бұрын
ፈታዎች ሰሞኑን ምን ሆናቹ.... ጃዋር ትነሳ ጃዋር ተጎለተ ምናምን እያላቹ በየ ሰዓቱ መዘገብ አግባብ አይደለም :: ይሄ ግለሰብ እኮ ኢትዮጵያን ያሳረደ ክፉ የዘረኞች ሊቀመንበር የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ሲያይ ደሙ ሚፈላ..... ለዚህ ተራ አስተሳሰቡ ለጎደለ ግለሰብ ቦታ እየሰጣችሁ ህዝቡን ባታደናግሩት መልካም ነው ክብራችሁን ሚመጥን ስራ ስሩ ::
@rumiyaali3856
@rumiyaali3856 2 сағат бұрын
ህዝብ አሁን የሚፈልገው ሰላም እና ሰላም ብቻ ነው ።ደግሞ ወደ ቁማር አባዜያቸው ሊመለሱ ነው ።
@iyobayele
@iyobayele 2 сағат бұрын
@emanuelgeleryfarag4812
@emanuelgeleryfarag4812 3 сағат бұрын
Jewhar Jewhar eyalachu ataganut!
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 3 сағат бұрын
Abatachn hoy besmaym yemtnorbet smh ykede mengst besemayedehonech edihum bemdr thun
@YonasAndualem-p8w
@YonasAndualem-p8w 3 сағат бұрын
ጥያቄ አለኝ ማለቴ ምንድነው ስለ ፋኖ ብዙም አታወሩም
@Abdushukurwabela-v6j
@Abdushukurwabela-v6j 3 сағат бұрын
ፋኖ ተራ አይዳልል እንዴ
@AshenafLemma
@AshenafLemma 3 сағат бұрын
Fano Mano naw😂
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa Сағат бұрын
ምነው የሃበሻው ሚዲያዎች ስለ ዘሜ ትታችው ወደ ጃዋር ዘመታችሁ
@genenedejene2789
@genenedejene2789 7 минут бұрын
ሀገራችን ሰላም የምትሆነው አዳኝ የሆነውን ጌታ ኢየሱስ አምና ስትቀበል ነው ሰው እግዚአብሔርን ሲያውቅ ሰውን አይገድልም አይጠላም ዘረኛ አይሆንም ሰው እግዚአብሔርን የሚያውቀው እግዚአብሔር በላከው በኢየሱስ በኩል ነው ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ የዘላለም ህይወት ይሰጣል ፖለቲከኞች የተማራችሁ ያልተማሪችሁ ያላችሁ የሌላችሁ ጌታ ኢየሱስ ስለሁላችን ሀጥያት በመስቀል ላይ ከፍሏል ይህን ክፍያ አምነህ ስትቀበል ትድናለል አለዚያ ከነ ሀጥያታችሁ ትሞታላችሁ መጨረሻችሁም ጋሀነም ይሆል ስለዚህ ያ ከመሆኑ በፊት ፈጥናችሁ ውደ ኢየሱስኑ!!
@mohammedmoab9436
@mohammedmoab9436 3 сағат бұрын
ጭማሪዉ ደርሶናል .አትዋሹ.
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 2 сағат бұрын
New agendas that are following one after another from TPLF might be well calculated at this time to disturb the Pretoria Agreement .
@habtamuayalew7342
@habtamuayalew7342 39 минут бұрын
ምን ያደርጋል ደመውዝ መጨመሩ ? ደመውዝ የሚጨመርለትም ሰው ያን ያህል ፍላጎቱን አያሟላለትም ። እንደውም የኑሮ ውድነቱን እንዳያባብሰው ያሰጋኛል ። አንድ ክልል መሪ ባንኮች ለምን ለኮሪደር ልማት ብር አዋጥተው አልከፈሉኝም ብሎ መዝጋት ከአንድ ጤናማ ሰው የሚጠበቅ ስነስርዓት አይደለም ። እንደውም ባንኮች በየዓመቱ ከሚያገኙት ትርፍ ላይ ግብር ለክልሉ እየከፈሉ ተልካሻ ሀሳቦችን በማምጣት ባንኮች እንዲዘጉ ማድረግ በህግ ያስጠይቃል ። ምክንያቱም በቀን ሊያገኙት የነበረውን ወጪና ገቢ ጥቅማቸውን በማሳጣቱ ሊከሰስ ይገባል አለበለዚያ ይቅርታ በይፋ ባለማወቅ የተፈጠረ ችግር መሆኑን ማስተባበያ መስጠት አለበት ። ባንኮችን ምክንያት በመፍጠር ስራ የምታስተጓጉል ከሆነ ክልሉን ለመልቀቅ ይገደዳሉ ። ይሄ ደግሞ የክልሉን የንግድ እና የገንዘብ ፍሰቱን ይጎደዋል በዚህም ምክንያት ባንክ የሌለው ከተማ ኋላ ቀር ይሆናል ፤ የቱሪስት ብዛቱም አሁን ካለው እጅግ ባነሰ ይቀንሳል ።
@HassenAlbesir-k7k
@HassenAlbesir-k7k 4 сағат бұрын
Getachw koshasha nw
@emanuelgeleryfarag4812
@emanuelgeleryfarag4812 2 сағат бұрын
Debubin yebetatenat manew? Wedesiltan lemtat feligo new!
@KeyoKebasa
@KeyoKebasa 3 сағат бұрын
😅😅😅😅
@emanuelgeleryfarag4812
@emanuelgeleryfarag4812 2 сағат бұрын
Yan hula nusuhan hizb aschefchifo, Alisetetim yemil meshaf siasmerk ayafrim?
@saved1580
@saved1580 4 сағат бұрын
ማቴዎስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዚያን ጊዜ ጻፎችና ፈሪሳውያን ከኢየሩሳሌም ወደ ኢየሱስ ቀረቡና፦ ² ደቀ መዛሙርትህ ስለ ምን የሽማግሎችን ወግ ይተላለፋሉ? እንጀራ ሲበሉ እጃቸውን አይታጠቡምና አሉት። ³ እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው፦ እናንተስ ስለ ወጋችሁ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ስለ ምን ትተላለፋላችሁ? ⁴ እግዚአብሔር፦ አባትህንና እናትህን አክብር፤ ደግሞ፦ አባቱን ወይም እናቱን የሰደበ ፈጽሞ ይሙት ብሎአልና፤ ⁵ እናንተ ግን፦ አባቱን ወይም እናቱን፦ ከእኔ የምትጠቀምበት መባ ነው የሚል ሁሉ፥ ⁶ አባቱን ወይም እናቱን አያከብርም ትላላችሁ፤ ስለ ወጋችሁም የእግዚአብሔርን ቃል ሻራችሁ። ⁷ እናንተ ግብዞች፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ፦ ⁸ ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፥ ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ ⁹ የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ብሎ በእውነት ትንቢት ተናገረ። ¹⁰ ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤ ¹¹ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው። ¹² በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው፦ ፈሪሳውያን ይህን ቃል ሰምተው እንደ ተሰናከሉ አወቅህን? አሉት። ¹³ እርሱ ግን መልሶ፦ የሰማዩ አባቴ ያልተከለው ተክል ሁሉ ይነቀላል። ¹⁴ ተዉአቸው፤ ዕውሮችን የሚመሩ ዕውሮች ናቸው፤ ዕውርም ዕውርን ቢመራው ሁለቱም ወደ ጉድጓድ ይወድቃሉ አለ። ¹⁵ ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው። ¹⁶ ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን? ¹⁷ ወደ አፍ የሚገባ ሁሉ ወደ ሆድ አልፎ ወደ እዳሪ እንዲጣል አትመለከቱምን? ¹⁸ ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው። ¹⁹ ከልብ ክፉ አሳብ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ በውሸት መመስከር፥ ስድብ ይወጣልና። ²⁰ ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው እንጂ፥ ባልታጠበ እጅ መብላትስ ሰውን አያረክሰውም። ²¹ ኢየሱስም ከዚያ ወጥቶ ወደ ጢሮስና ወደ ሲዶና አገር ሄደ።
@abaynehmamuye
@abaynehmamuye 4 сағат бұрын
Enesun mamen kebro new
@AsAz-t3d
@AsAz-t3d 3 сағат бұрын
ደብረጺዮን ጽቡቅ ሃሳብ
@ሰዉ-መ4
@ሰዉ-መ4 4 сағат бұрын
ድል ለፋኖ የፋኖ አሽናፊነት በልቡ ያመነሁሉ ድጋፉን መስጠታቸዉ ይቀጥላል
@SanadBh-i8v
@SanadBh-i8v 3 сағат бұрын
የፋኖ ጅን የመታችሁ 2አመት ከእናቱ ጉያ አልወጣ በየትነው ድል የሚመጣው ድል እኮ በቆምክበት እየረገጥክ አይደለም ወደፊት እየተራመድክ እንጅ ፋኖ ገሰገሰ ማለት ትግራይን ኤሮሙያ ክልልን ተቆጣጥሮ አዲስ አበባ ሲገባነው እሰፈሩ ጉሬ ተወትፎ እንደ ቁራ ቢጮህ ንፋስ ብቻነው ይዞት የሚሄደው ገገማትውልድ
@simongrmay9975
@simongrmay9975 4 сағат бұрын
ቮድካቸው ረዳ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከነ ስዩም መስፍን በቅርብ ሳይቀላቀል ኣይቀርም
@estif19
@estif19 3 сағат бұрын
kzbin.info/www/bejne/hnulop14l5JsZ7csi=0sEjQByJ_9BqZnP_
@Fiseha-s6f
@Fiseha-s6f 3 сағат бұрын
በሐረሪ ክልል በሐረር ከተማ የታሸጉት ባንክንጨምሮ የተለያዩ የንግድ ቤቶች ለኮሪደር ባለማዋጣታቸው ሳይሆን ባልተጠናቀቀ ህንጻ ውስጥ በመነገድ እና ህግ በሠጣሳየው ነው
የሁለቱ ኮሎኔሎች አገር፤ የጃዋር መጠምጠሚያ|ETHIO FORUM
21:55
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 90 М.
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН