ስታገቡ ዘመድ እና ጎደኞቻችሁን ይዛችሁ የምትኖሩ ሴቶች ባላችሁን ምን ሁን ነው የምትሉት?/የፖስተር ቸሬ ጥብቅ መልክት

  Рет қаралды 203,219

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

FEVEN KETEMA ፌቨን ከተማ

Күн бұрын

Пікірлер: 444
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)
@solodeba-ql5gs
@solodeba-ql5gs Жыл бұрын
thank you!!ብዙ የህይወት ገጠመኝ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Жыл бұрын
ምን አናደደህ ለሁሉም ጊዜ አለው አትቸኩል በርይሁን :)
@NoorNoor-ti5xm
@NoorNoor-ti5xm Жыл бұрын
😍😍
@user-cs9ec7ro9y
@user-cs9ec7ro9y Жыл бұрын
ፈቩየ ቴሌግራም የለኝም ዋትስ ወይም ኢሞ ልልካልሽ እባክሽ እማካፍልሽ ያስጨነቀኝ ታሪክ አለኝ ፕሊስ መልሽልኝ😢😢😢
@Fre721
@Fre721 Жыл бұрын
Please any idea how to call pater from usa!? I just need some advice
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ያድምጥ:: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጠያቂዋንም እንዲሁም አንደበት የሆነንን ወንድማችንን ክቡር ቸሬን::
@Romana7777
@Romana7777 Жыл бұрын
የአክስት ልጅ / አጎት / ዘመድ ወዘተ ወንዶች በጭራሽ ቤታቹ እዳታኖሩ ሴት ልጅ ያላቹ ሰዎች ። ማለት ሴቶች ልጆቻችሁን ከ ወንድሞቻቹ እና ከወንድሞቻቹ እና ከእህቶቻቹ ወንድ ልጆች ጠብቁ ። እና ደግሞ ከዘበኛ እና ከጎረቤት ወንዶች ሴት ልጆቻችሁን ጠብቁ ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ስው ከቤተስብ እንዳይኖር የሚያደርግ መንፈስ
@Ihope-sr6oe
@Ihope-sr6oe 4 ай бұрын
Kefu tefetro yewga
@ፍቅር-ከ7መ
@ፍቅር-ከ7መ 4 ай бұрын
እኔማቃት አጎቶ አድቤት ሆኖ ሳለ አታሎት አድጋ ተኝተዉ ተገኙ ትክክለኛ መረጃነዉ እናም አብሮ መኖር አስፈላጊ አደለም​@@meseretdibabe8020
@-betesaida8661
@-betesaida8661 4 ай бұрын
ክፉ ሳይፈጠር ይወጋ😅
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 3 ай бұрын
አንት እራስህ ምክር ያስፈልግሀል ሻፋዳ ፓስተር የሚስትህ እህት ውርውር ስትል ውርርርርርርር ካረገህ ጅግር አለ!!ቁረጠው!!
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 Жыл бұрын
እውነትክን ነው ፓስተር ቸሬ እንኳን ጎደኛ ሰው የራሱን ልጅ የሚደፍርበት ግዜ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😢
@nitsuh8222
@nitsuh8222 4 ай бұрын
እንዲህ ያለ ሰው! እኮ ሰው እያልነው እንጅ ሰው አይደለም ስይጣን ነው!
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 4 ай бұрын
​@@nitsuh8222 አሂሄ ግድ የልውህም ብዙ ህሊናቸው የተጎዱ ሰዎች አሉ። አንተ/ቺ ፈሪሃ እግዚአብሄር ይኖርህ ይሆናል ግን ሰው ዛሬ እንዲህ አይደለም።
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
👌👌ድንቅ ምክር ነው በእውነት እግዚኣብሔር ይስጣችሁ ልንጠነቀቅ ይገባናል ዘመዴ ነው ጓደኛዬ ናት ምኔ ነው ምኔ ናት ማለት የለብንም በተለይ ሴቶች ለራሳችን ልንጠነቀቅ ይገባናል !
@seidyasin6736
@seidyasin6736 Жыл бұрын
አቦ ዓላህ ይባርክህ ቸሬ። እውነትም. መምህር ነህ! "ደጄን ክፍት አድርጌ አንቺን ሌባ አልልም" የሚለውን ዘፈን ምረጥላቸው።
@girumanteyigzaw9225
@girumanteyigzaw9225 Жыл бұрын
ፓ/ቸሬ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ፡፡ በጣም አስተማሪም ነው ፡፡ ነገር ግን ባልና ሚስት በመንፈስ እና በትምህርት ዝግጅታቸው ተቀራራቢ ቢሆኑ የተሻለ ሊሆን ይችላላ ብየ አስባለሁ አብዛኛዎቹ እህቶች መስሚያቸው ጥጥ ነው ፡ ዘመድ ካልመውደድ ጋር ያያይዙታል ፡፡ ዘመድ ትዳር አይሆንም ነገር ግን መርዳት በርቀት መሆን አለበት፡፡
@tigelyemam8527
@tigelyemam8527 Жыл бұрын
ፓስተር ቼሬ በአጭሩ ድንቅ ሰው ነህ በርታ ለእውነት እውነትን ብቻ ስበክ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ,, በጣም ደስ እሚል, ትምህርት ነዉ የስተማርከን እናመሰግናለን🙏🙏
@867Tedy
@867Tedy Жыл бұрын
አቦ ፓስተር ቸሬ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ አፌ ቁርጥ ይበልልህ።
@kayruawole511
@kayruawole511 Жыл бұрын
ሁሌም እያዝነነኝ ምያስታምራኝ ሰው ነው ቸሬሬሬ
@user-Nezhia
@user-Nezhia 4 ай бұрын
በነገራችን ላይ እኔ ከእህቴ ጋር አምስት አመት ኑሬ፣ተምሬ፣ሁለት ልጆቿን አሳድጌነው የወጣሁት፣ግን ከባሏጋር አንድም ቀንለሰላምታ ተጨባብጠን አናቅም፣ምክንያቱም እንደእስልምና ዝሙትን አትስሩት ሳይሆን ያለው፣እንዳትቀርቡትነው ያለው።በርግጥ ቧላም በጣም ጥሩና በእምነቱ ጠንካራ ስለነበረ ነው፣እኔም ከአለባበሴ ጀምሮ አደብ አለኝ፣አልሀምዱሊላ ምንም ሳይፈጠር አሁን እራሴን ችያለሁ፣❤❤❤❤
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አለባበስሽ ሳይሆን አንቺ አላህን ስለምትፈሪ ነው ያልማገጥሽው ኒቃብ ለብስው ተሽፋፍነው አቅላቃቸው የሚያስቀና አደበታቸው ከማር የጣፈጠ አላህ የማይፈሩ በሀራም የሚጨማለቁ ብዙ ስራዎችን አይተናል አላህ እኛንም የሽይጣን ፈረስ ከመሆን ይጠብቀን
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ እውነት እውነቷን ነው የሚናገረው እወነት ነው የሰው ልጅ መላእክ አይደለም ሊሳሳት ይችላል መጀመሪያውኑ መጠንቀቅ ያለብንን ነገሮች ማወቅ ይገባናል
@alemtsehayhailu8218
@alemtsehayhailu8218 Жыл бұрын
ተባረክ ትውልድን ለማስተማር ከእግዚአብሔር የተላክ መልካም ሰዉ ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@azebg7176
@azebg7176 Жыл бұрын
አዋቂ ሰውእኔ በጣም ውድድ አርጌሃሎ እግዘብሔር እድሜ ይስጥህ አስተማራ ትምህርት ነው አመሰግናለን ።
@meritamengistu
@meritamengistu Жыл бұрын
እውነት ነው ትላት ዛሬ አይደለም እድሜና ጤና ለፖስተር ቸሬ ስው ሁሉ እዳተ ግልፅ እና ትክክለኛ አመለካከት ቢኖረው ምኞቴ ነው
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr Жыл бұрын
እኔ ሙሢሊም ነኝ ግን ፖሥቸር ቸሬ በጣም የምወደውና የማከብረው የሚያሥተምረውን ትምርት በደንብ ነው የምከታተለው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ድንቅ ንግግርና ምክር...
@867Tedy
@867Tedy Жыл бұрын
ጎበዝ ፓስተር በጣም በጣም ትመቸኝ አለህ። የሁሉንም የወንድን ልብ ትርታ የገባህ ነህ።
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው እማደቅህ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዛብሄር ይባርክህ ❤❤❤
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ማስተዋል ፈረሀ እግዚአብሔር ይስጠን ከባድ ነው 🤔
@gabbys4451
@gabbys4451 3 ай бұрын
በዚህ ዘመን ጌታ አንተን ለትውልዱ ስለሰጠ በእውነት ተባረክ ጥበብ እና ማስተዋልን ይጨምርልህ።
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ብዙ ሰው በንደዚህ ዐይነት ፈተና ውስጥ ነው። በህክምና ሞያ ውስጥ እያለው ብዙ እንደዚህ ዐይነት ጉዶች ይገጥሙኝ ነበር😢
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል በደንብ አርገህ ነው ስለትዳር የምታብራራው ይሉንታ የሚባል ነገር የለህም እንደዚህ የሚያስረዳን ሰው ብናገኝ ድሮ እንዴት አሪፍ ነበር ምንም አይደለም ለዘንድሮ ትውልድ ደርሰህላቸዋል እናመሰግናለን
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 4 ай бұрын
ሰሚ ካለ 😂
@yaredbezaweletaw2457
@yaredbezaweletaw2457 Жыл бұрын
Pastor Chere I love the way how you convey profund truths in a very humorous manner but showcasing the root cause of evey genuine family , super awesome presentation !!
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የምወድህ የማከብርህ ደስ የምትል እያዝናናህ የምታስተምር ወጣት ነህ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ ከነቤተሰብህ🙏🙏🥰🥰 እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ደስ ብሎኝ ነው ምሰማህ
@LamlamWejra
@LamlamWejra 4 ай бұрын
ጳስተር ፌቩ ዘመናችሁ ይባረክ እህቴ የልብሽን ቅንነት ጌታ አይቶት ትዳርሽን እደቀድሞው ያድርግልሽ ፌቩ ጳስተር ያለው ነገር በጣም ልክ ነው የደኩተርዋ ብሎ የተናገረው ታሬክ የኔ አይነት ታሪክ ስለሆነ ጌታ ቢፈቅድ ወደትዳር እያሰብኩ ስለሆነ እህቴ እኔ ጋር ሆና እድትማር እያሰብኩ ነበርና እህቴን እዳላደናቅፋት ስላደረከኝ አመሰግንሀለሁኝ❤
@elsa4
@elsa4 4 ай бұрын
ፓሰተር ቸሪ ሁሌም ሰሰማህ በጣም ነው እምታሰቀኝ።እየሳቅኩ ግን ብዙ ነገር እማራለው አመሰግናለሁ።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Жыл бұрын
እንዴት ሴት እያለ ዝምድና ልጠይቅ ትሄዳለች ወንድ እኮነው ሁልጊዜ ስሜታቸው በየቀኑ አፍንጫቸው ለይ ነው ወንዶች እንደሴት አይደሉም ስሜታቸውን መቆጠብ አይችሉም። ወንድልጅ የማያቀውን ገላ ይናፍቃል በዚህ ሰአት እህቴ ወንድሜ የለም አባት የልጁን ገላ በሚመኝበት ሰአት። አሁንኮ መንፈስ በሁላችን ለይ ሰፍራል አልገባንም እንጂ መንፈስ መንገድ መስሎ ይመራንና እራሱ ቀድሞ ይገሰናል። ከባድ ነው አሁን ሁለት ወልዳል የፈለገ ቢያስፈራራ በህግ መፋታት ትችላለች። በዛለይ እየኖረች ከምትኖር ለልጆቻ የአባታቸውን ማንነት ተናግራ ልጆቻን ሰብስባ ትኑር በሽታስ ማስፈራራቱ ምንም አያመጣም በህግ መፋታት ትችላለች ስለህይወታ ማሰብ አለባት በሽታውስ እህቴ ወደፈጣሪ ፀልይ እንዲነቅልልሽ ወይ ልቦና ይስጠው አቤት ፈጣሪ ስንቱን ቻልከው
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 Жыл бұрын
ትዳር ውስጥ ምንም አይነት ሰው አያስፈልግም የእናቶች ጣልቃገብነትንም ያካትታል ወዶች ብዙ ጊዜ መወሰን ይከብዳቸዋል እናም ፍቅር ሳያልቅ ትዳር ይፈርሳል ጣልቃ ገቦች እባካቹ ተው እግዚአብሔር ይጠይቃችኃል ቃልኪዳን አታስፈርሱ ውጡ ከልጆቻችሁ ትዳር ፓስተር ሀሳብህ እውነት ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ቤተስብ የማይወድ ስው ነው ክፋት ይመክራል እህትማማች እንዳይረዳዳ ወንድማማች እንዳይረዳዳ ውይ በስመአም
@atsedewelde2005
@atsedewelde2005 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸር ጥሩ ትምህርት ነው
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
Very important program ❤️💕. I like Paster Chere's lesson. The connection of spiritual life 💓 and daily life is real life. So thank you 💞
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Жыл бұрын
ፌበንዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ
@aberameshesha941
@aberameshesha941 Жыл бұрын
Pastor chere, you are right and I always appreciate your teaching
@birehanunigusezenebe1943
@birehanunigusezenebe1943 Жыл бұрын
ይሄ ማለት( አህያን ሰጋ ጭነው ጅቤን ንዳ አሉት የሚባለውን ተረት ያስታውሰኛል።)ታረክሽ ያቺን ቤተሰብ ቢጎዳም ብዙዎቻችን እንማርበታለን። እግዜአብሄር አስታራቂ መብትሄ ያምጣልሽ። ፓሰተር ቸሬን እዲሁም አቅራቢዋን አመሰግናለሁ ።
@waldebuusaa6054
@waldebuusaa6054 Жыл бұрын
Pastor Chere, you are a good advisor on marriage. Keep blessed!
@hlinagirma178
@hlinagirma178 Жыл бұрын
በኛ ባህል ውስጥ ያሉትን የግርግር የዘመድ የጓደኛ ጋጋታ በጣም ያለጠላኛል : ወደ ቤታቸው ሰው የሚያመጡ ባለ ትዳሮች በብዛት ጉረኞች ና show off የሚወዱ ናቸው፡ They feed their ego when others are there and watch them. ስለዚህ በደግነት ሰበብ በራቸውን ለሌሎች ይከፍታሉ : ስህተት እስከሚፈጠርም እያሾለኩ ይጠብቃሉ : ከዛም ዘራፍ ብለው ትዳራቸውን ይበትናሉ : ስህተታቸውን ተከዳሁ በሚል ሁሉ እንዲያዝንላቸው ያረጋሉ፡ ዘመድ አዝማዱን ትታ ከባሏ ጋር ትጣበቃላች የሚለውን ቃል አይጠ ቀሙበትም
@BezuneshTsegaye
@BezuneshTsegaye 4 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ይባርክህ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው
@ጌጥየወሎልጅ
@ጌጥየወሎልጅ Жыл бұрын
በምናምነው ሰው እደመከዳትየሚምነገርየለም አሁላይእኳን ባዳ የቅርብዘመድጋመኖርያስፈራል😭
@SofanitSofanit-ol6gt
@SofanitSofanit-ol6gt 3 ай бұрын
በትክክል ጆሮ ያለው ይስማ መሆንም የለበትም ቸረ ተባረክ
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Жыл бұрын
በእውነት ይህን ፕሮግራም ስላዘጋጀሽልን እናመሰግናለን ፌቪ 🥰🥰 እኔ በግሌ ብዙ ትምህርት እያገኘሁበት ነው 🙏🙏🙏
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 Жыл бұрын
yes እስኪ ፖስተርቸሬ እዴኔ የሚአስቀው ፌቪ ስወድሽ❤❤❤❤❤😂😂
@selomonedad9573
@selomonedad9573 Жыл бұрын
Pastor I am orthodox , I love your speech and opinions You are right I ❤ u
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ቆይታ ነበር ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የማከብርህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@fedilamohamed9597
@fedilamohamed9597 Жыл бұрын
ስላም ፌቪይ ስላማችሁ ይብዛልኝ ፖስተር ቼሬ በጣም ነው የማድነቅህ የምትናገርው ሁሉ እውነት ነው ትዳር ክተያዝ ዘመድ አምጥቶ ክማስቅምጥ ቢቅር ነው የምለው ብፊት እቃውማልሁኝ ትዳር ክትያዝ ሁለቱ ብቻ ናቸው አብረው መኖር ያለባችው ብፊት ጅመሬ የማስብው ነው አያስፈልግም ብፈጹም መጨረሻ ላይ የተናገርክው የራሴን ታሪክ ነው ስነት ስው አለ ብዚህ ብዘመድ ቤት ህይውቱ ያልተብላሺ ብቻ አላህ የስተር እኔ ብራሴ የፈልግ ቢቸግሩ ብውጨ እነጂ እቤቴ አምጠቼ ላለማኖር ልራሴ ቃል ግብቻልሁኝ ምክንያቱም አይጥቅመም የጉዳል እነጂ ሁላችንም ችግር ክመድርሱ ብፊት ቆም ብልን እናስብ እህቶቼ
@whiskerplot673
@whiskerplot673 Жыл бұрын
Thank you Pastor, its true.. your teaching is exactly similar to islamic marriage laws.
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 4 ай бұрын
እውነትነው። ባልና ሚስት ትንሽ ግጭት እንኳ ቢኖርባቸው ለመወያየት ነፃነት አይኖራቸውም። ለግጭትም ምንጭ ናቸው። በጣም አስቸጋሪ ነው። ፌቨን ልምድ የለሽም። ዝም ብለሽ አዳምጭ። ትክክል ነው እኔ የ18 አመት ትዳር አለኝ ቤተሰብ አብሮን እያለ ሁሌ የግጭት ምንጭ ነበሩ። ቶሎ ሚስቴን አታልየም ግጭቱን ማቆም አንችልም። ከባድ ነው ነፃነት ያሳጣል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
እህታች ፌቨን ይህ ምክር ለሁላችንም ነው ብታዳምጪው መልካም ነው
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 Жыл бұрын
ቸርዬ እጅግ ድንቅ መልእክት ነው ። በእኛ ባህል ጓደኛ፣ ቤተሠብ ኮተት እናበዛለን ። ባውንደሪ የየየሚባል ነነገር የየለንም። በሌላ በኩል ደግሞ የሱ ዘመዶች ወይም ጓደኞች ቤቷን አጥራ የያዘችን ሴት እንደመጥፎ ሴት ትታያለች።
@seyatube5967
@seyatube5967 Жыл бұрын
አዲሱን ቤት የድሮው አሮጌው ቤት ይበላዋል አለ እኮ 👍 እረግዚያብሄር ይባርክህ የልቤን ነው ያወጣሀው😂
@mebratbelay6966
@mebratbelay6966 3 ай бұрын
Thank you very interesting message ❤❤❤
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ያዳመጠ ሙሉ ህይወቱ ይስተካከላል 100/100!!!
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ፌቨንዬ አይዞኝ!!!ፓስተር ትክክል ነው!!!!መረዳት ያለበት ደጅ ይረዳ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik Жыл бұрын
የባል ቤተሰብ ባልም በትዳር ላይ ጢባጢቤ ይጫወታሉ የብዙ ወንዶች ችግር ሚስት በትዳሯ የመወሰን መብትና የራሷ ፍላጎት እንዳላት ማሰብ አይፈልጉም ትዳር ትርጉሙ ጠፋብኝ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Enem tirgumu tefabign
@mercyadane3964
@mercyadane3964 Жыл бұрын
Yetabatachew fetsmo fit mestet ayasfelgm lemn werk ayalebsum tgachewun meyaz alebachewu
@miyehaile8744
@miyehaile8744 Жыл бұрын
ሚስቶች ናቸዉ እንደዉም ኦህት የእህት ልጅ የወንድም ልጅ እያሉ ሠዉ የሚያበዙት በተለይ ዝምተኛ እና ትሁት ከሆነ ባላቸዉ አናቱ ላይ _ይላሉ
@semret859
@semret859 Жыл бұрын
እኔም ጠፍቶብኛል ዘረማንዘሮቹን አዝዬ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
እረኔም ሂወት ጠፍቶኛል የሱብቻ የኔ ወገኖች እደሰው አይቆጥራቸውም አድ ነገር ካደረኩ ይናጠባል
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Жыл бұрын
ሰላም ኢቪ እኔ ሙስሊምነኝ በጣም ባስተረን በጣም ነው የምወደው ብዙ ተምሬበታለሁ እኔም ውስብስብ ባለ ታሬክ ውስጥ ነው የምኖረው ምክረ ቢሰጠኝ ደስ ይለኛል ሀሳቤን በየት ልላክልሽ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
🤔
@fevenketema
@fevenketema Жыл бұрын
በዚ የቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል ። እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 ( @feven04)
@betelhemseleshi
@betelhemseleshi 11 ай бұрын
እንኳን ጓደኛን አስጠግቶ መኖር ይቅርና ባሎች ከሚስታቸው ሴት ጓደኞች ጋር የሚኖራቸው ቅርርብነት በገደብ መሆን አለበት።
@zewudunegeriguta2676
@zewudunegeriguta2676 Жыл бұрын
ፈበን አሪፍ ትምህርት እግንቻለሁ :በርቺ።
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
ትክክል ሀሳብ ነዉ ወንድሜ👍
@jerusalemhailuabegz5
@jerusalemhailuabegz5 Жыл бұрын
ፌቪዬ ትዳር ውስጥ ሰው በምንም አይነት መልኩ አብሮ መኖር አለበት ብዬ አላምንም ለጊዜውም ቢሆን ምክንያቱም ችግር የሚፈጠረው በደቂቃዎች ስህተት ነው ሁሉንም በተቻለ መጠን ከውጭ ቢሆን ባይ ነኝ
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ በጣም ሚያስፈራ ዘመን ላይ ደርሰናል 😮
@HnanaAlshehhi
@HnanaAlshehhi 4 ай бұрын
አዲስ ገቢ ነኝ ቆንጆ ፕሮግራም ነው ፌቡ) እና ቸሬ) ወዳቸዋለው❤
@fifififi3385
@fifififi3385 4 ай бұрын
ፌቤዬ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም አከብርሻለው ፓስተር በጣም ነው ማከብርህ ❤❤❤
@redagebre5616
@redagebre5616 4 ай бұрын
የዝሙት መንፈስ ስለሆነ አጥብቀን በግላችን መፀለይ አለብን ጌታ ይረዳናል
@enu16
@enu16 Жыл бұрын
እሄ ታሪክ እህቴ ላይ ደርሷል የገዛ የአጎቷ ልጅ ማለት የአጎቴ ልጅ እህቴ በየዋህነቷ በትኩስ ትዳሯ ላይ አብረሽኝ ሁኚ ብላት ከኛም አለያየቻት ትዳሯ ላይም ተፅኖ ፈጠረችባት መጨረሻ ላይ ግን ወንድሙ አግብታ ቁጭ አለች እሄው እስካ ዛሬ በመሃላችን ፍቅር የለም😢 ፖስተር ቸሬ ልክ ነህ
@hiwotsoboka2070
@hiwotsoboka2070 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤fevu sewedewe eko ❤❤❤❤sewedewe eko pastor chere zemenu tebarek
@rebecacraft6537
@rebecacraft6537 Жыл бұрын
Pastor chere yezehe yekefu generation melash in marriage , he is very good consultant. May God bless you.
@universal8534
@universal8534 Жыл бұрын
Thank you it's awesome programs 👍
@hanasiraj2633
@hanasiraj2633 Жыл бұрын
ፌብዬ ይሄ ይገርምሻል የኔ ጎረቤት ወልዳ አራስ ናት ቤታቸው ጠባብ ስለሆነ ባሏ ሳሎን አንጥፎ ነው የሚተኛው ሰራተኛውን አቅፎ ነው የሚተኛው እጅ ከፍንጅ ስትይዘው አላረኩም ብሎ ካደ ችግሩን ቤት ይቁጠረው!!!
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
መጵሀፍ ሽሹ ነው የሚለው የምን መሳፈጥ ነው ችረአቲንግ በጣም አሳከኝ😂😂😂
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እ ውነትህን ነው ወላሂ በእህት በዘመድ
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 Жыл бұрын
Pastor Chernet 100%True, Mane yesemal ...... Ante tenagrehal 🙏
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Жыл бұрын
አመል ፡ ያለበት ፡ የትም ፡ ትኑር ፡ የት ፡ መባለጉ ፡ አይቀርም ፡ ፓሰተር ፡ የባሎችን ፡ ብልግና ፡ እየደገፍክ ፡ ነዉ ፡ ራሱን ፡ መቆጣጠር ፡ ያልቻለ ፡ ሰወ ፡ ለትዳር ፡ አይደለም ፡ ለጉርብትና ፡ አያሰፈልገም ፡ የሚስት ፡ እህት ፡ ወንድም ፡ ለባሎችም ፡ ወንድምናእህት ፡ ናቸዉ
@rashidmuhairi6102
@rashidmuhairi6102 4 ай бұрын
ትክክል ነው እኔም ደርሶብኛል
@YesemayDej-uq8py
@YesemayDej-uq8py 4 ай бұрын
ይኸውልሽ ያላወቅሽው ነገር ሰው ስለራሱ ወሳኝ አለመሆኑን ነው።መፅሐፍ ከዝሙት ሽሹ ይለናል ግን ሌሎች ሰዎች እንዳንሸሽ ካልጠበቁን መሸሽ አንችልም።የአጋንንት ፈተናም ከባድ ነው ነገሮችን ያመቻቻል ከጊዜ ወደ ጊዜ የሰው ልብ ይሸረሸራል።በትዳር ውስጥ ሶስተኛ ሰውን ተባብሮ ማራቅ ወሳኝ እርምጃ ነው።ቅ/ጴጥሮስም ጌታውን የካደው ከማይመስሉት ጋር እሳት ለመሞቅ ሄዶ ለዚያች ላሞቀችው እሳት ጌታውን ሸጠ።እኛም እንዲሁ ነን ከባለቤታችን ውጭ ቤት ውስጥ ያለ ሰው በአካሉ በመመላለስ፤።በንግግር፤።በተለየ እንክብካቤ ያማልለናል ምንም ጠንካራ ብንሆን ተሸርሽረን መውደቃችን አይቀርም።ለወደፊቱ ለምትጋቡ ታላቅ ምክር ነው ፓስተር ቸሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።አንደበትህን እንዲሁ እንዳጣፈጠ ያቆይልን።
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ፌቨን ሰላም ፕሮግራሙ የሚገርም ነው ትምህሩቱ ጥሩ የባህል ልብስም ጥሩ ነው
@enkuyeselase777
@enkuyeselase777 4 ай бұрын
ትክክል ነው እንኳን አብሮ ኖረው አይደለም ቤታቸው ኖረው ጤነኛ አይደሉም አይተናቸዋል ።
@gracejesus5309
@gracejesus5309 4 ай бұрын
Very true. God bless you brother ❤❤❤
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
የብልሁ ዳኛ ፍርድ አራተኛ ክፍል ላይ አለ የጠቢቡ ሰለሞኑ ታሪክ እንደሆነ አሁን ነው ያወኩት የሚያስታውስ ላይክ 😍
@foziakram9858
@foziakram9858 Жыл бұрын
እኔኮ ይሄን ታሪክ መቸ ነው የማቀው እያልኩኝ ነበር ወይስ ተረት አውርተውኝ ነው እያልኩ እራሴን ሳወዛግብ ነበር ለኬ መፀሀፍላይ ነው ይገርማል በዚህ አጋጣሚ አመሠግናለሁ😃
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Жыл бұрын
@@foziakram9858 😍👍
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Жыл бұрын
ilike lamri astawsaew
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬን አከብረው አለሁ በሳል ና ምክንያታዊ ሰው ነው
@mekdestamiru5435
@mekdestamiru5435 Жыл бұрын
Betam adnkshalew pastor chre fetari yitbikeh
@askaldesie4791
@askaldesie4791 Жыл бұрын
በስላሴ ከክፉሠይጣናዋ ዲረጊት ፈጣሪ ይጠብቀን
@salamomg9210
@salamomg9210 6 ай бұрын
ፌበንዬ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ማህተብሽን አንገትሽ ላይ ሳይ ደስታዬ ወደር የለውም❤❤❤❤❤
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
ፓስተረ ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
@hayimetube
@hayimetube Жыл бұрын
ቸሬ❤❤❤❤❤
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው ሀሳብክን እደግፍለው
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
በትክክል💯👍
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
የምስማማበት ሀሳብ እኔም አብሮ መኖር ከራሴም ከሱም አልፈልግም በሩቁ ነጻነት እፈልጋለሁ ጊዜው ጥሩ አይደለም ትዳር 2ሰው እንጂ ቤተሰብ አብሮ መኖር የለበትም
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
ውነቱንነው ወላሂ ሀቁን ነውየተናገረው መዳረሻውን መጠቀቅ አለብን
@yeshewasdenekew
@yeshewasdenekew Жыл бұрын
Thank you offff❤❤❤❤
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ማተብሽ ስታምር እቁዋ እህቴ በርች
@tsegaaje3572
@tsegaaje3572 11 ай бұрын
Ereeee inante sewoch sewu migbaru nw kirstiyan miyasbilewu inji wuchi lay yeminiletifachewu negeroch adelum
@burtuhailu
@burtuhailu 4 ай бұрын
paster chere ewunet betam yemegerm amelekaket aleh.emeberhan tebarkeh.
@brightfeature89
@brightfeature89 4 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው ።
@Usher.Mk77
@Usher.Mk77 Жыл бұрын
❤ Emeyareseres Meleket New Yastelalefew Lemegebaw Sew am Orthodox So Kiber alegn le Paster God belss You 🙏🥰🤙
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 Жыл бұрын
I really appreciate this program and fevenye u too are a good host..pastor gin endeee ye wendum sihitet eko new..he should control himself also.
@GoAsd-u9p
@GoAsd-u9p 4 ай бұрын
እኔ የማውቃት አንዲት ባለ ትዳር ነበረች እና በጣም የሚትወዳትና የሚታሚናት ጓደኛ ነበረቻትና ቤቷ እንደ ቤቷ ነው እና መቸረሻ ለጓደኛዋ አገባት ለሷ ፈትቶ ስለዚህ እውነት ነው😢ይህ ማለት ግን ሁሉም አንድ አይነት ነው እያልኩ አይደለም እና መጠንቀቅ ያስፈልጋል
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እኛ አንድ አንድ ወንዶች ባለጌዎች ነንን🤔 ወንዶች በጌታ ባለጌናትን ከተቻለ እንተው ከልተቻለ እንቀንስ🤜🤛
@selamworku9909
@selamworku9909 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም የሚገርም ትምህርት ካውን በኋላ አልተኛም እንግድነት ወደ ቤተሰብ ጋር ስኤድ ልጁን ይዤ መንቃት አለብኝ ማለት ነው መተኛት አያዋጣኝም አመስግናለው
@bacherjatteni1501
@bacherjatteni1501 3 ай бұрын
Deven; You are a wonderful lady. Why? You are a very honest lady; you never think such ugly staff. May God of Abreham, Isaac and Jacob bless you in the rest of your life. Pastor Cheri; please speak out to these generations who are heading to Abbys kingdom.
@mercyadane3964
@mercyadane3964 Жыл бұрын
Wow chere yene hasab fetsmo kante ga andnewu ene mannm betdar lay alsemam yelben antega ayehut cherash guwadegna eht lemn athonm sidebrat awuka tder
@Gedifewazmeraw3911
@Gedifewazmeraw3911 Жыл бұрын
Great idea. Thanks fevy.
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Жыл бұрын
እውነት ነው ትዳር ውስጥ ምንም ዓይነት ዘመድ አያስፈልግም እዛው በሩቁ መርዳት ይቻላል👍👌
@helen4526
@helen4526 Жыл бұрын
የለመደ ወንድ ሰራተኛም አትምርም ፣ ልጁንም አይምርም ፣ ሰው ስላስጠጋሽ ስላላስጠጋሽ አይደለም እግዚአብሔርን የሚፈራ ባል ይስጠኝ ብሎ መፀለይ ነው ።
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
ትክክል - እህትሽ የራሷ ህይወት ይኑራት አንቻ ሁሌ መኖር የለባትም::
@letekirostadese101
@letekirostadese101 Жыл бұрын
You are a special smart person.
@hanaalemayehu8057
@hanaalemayehu8057 Жыл бұрын
አይ ፓስተር ቸሬ ዘመድ አዝማድ ምናምንንን በውጪ መርዳት መርዳት መፍትሄ እኮ ሊሆን አይችልም ከፈለገ የትም ሊሄድ ይችላል ወይም ልትሄድ ትችላለች ቅሬታ አለኝ. 🎉🎉🎉😢😢😢😢
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 44 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 141 МЛН
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31