🔴 የምንመካበት መስቀል || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket 2017

  Рет қаралды 18,320

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

እንመካበት ዘንድ የምናመሰግነው
እናመሰግነው ዘንድ የምንመካበት
+++ መስቀል ይህ ነው +++
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

Пікірлер: 175
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan 8 сағат бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። ስትጀምሩ Like እና Share እያደረጋችሁ ብትጀምሩ የእግዚአብሔር ቃል ለብዙ እህት ወንድሞች ይደርሳል ! ሃሳብ አስተያየታችሁን በ comment እንቀበላለን።
@DaniDanik-x4l
@DaniDanik-x4l 8 сағат бұрын
@@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan tyake lemeteyek ketechale yfekedlegn
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሃኑ መስቀል ✝️ በሰላም ቡጤና አደረስን አደረሳችሁ እግዚኣብሔር ይመስገን🙏🏾 አሜን ✝️ ለመስቀለ፡እግዚእነ ፡ኢየሱስ ፡ክርስቶስ ።ዘተቀደሰ በደሙ ክቡር መስቀል ሓይልነ✝️🙏🏾 መስቀል ጽንዕነ ✝️🤷 መስቀል ቤዛነ መስቀል መድሓኒተ ነፍስነ 🧎አይሁድ ክሕዱ ንሕነስ አመነ ፡ወእለ አመነ በሓይሊ መስቀሉ ድሓነ 👉🔴💒✝️💠🎇🕯️🍁🙏🏾🤷🧎❤️💛🤍🩵🌱☘️🌿🌾🌴🍒🍇🌹🌺💐😍✨💫🍃🕊️🕊️🕊️
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 сағат бұрын
🤲⛪️👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏🏻⛪️🤲አሜን🤲
@MimoGabriel
@MimoGabriel 5 сағат бұрын
​@DaniDanik-x4l I don't know why they are not willing to respond to questions. I wish there was a way to ask questions.
@Hawe-v2k
@Hawe-v2k 4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehh
@antenehh 8 сағат бұрын
እርስዎን መምህር አድርጎ የሾመልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ
@geremewTadele-uj2qi
@geremewTadele-uj2qi 7 сағат бұрын
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 8 сағат бұрын
በመሰቀሉ ያመናችሁ እንኳን ለ ብርኀነ መስቀሉ አደረሳችሁ ።
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
@MYFILESVIDEOS-ss5ey 19 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን 💖✝️💖
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 8 сағат бұрын
አባ አባታችን እንኳን አደረሶት አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ እንቁ መምህራችን ፀሎቶት አይለየን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፈጣሪ አሜን
@AbayMengistu-yt2dz
@AbayMengistu-yt2dz 8 сағат бұрын
መሰቀል ኃይላችን ነዉ እንኳን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን አባ እንኳን ደና መጡ ልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@GizalewMesfin-hz1iv
@GizalewMesfin-hz1iv 8 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን።
@desalegnabiye7408
@desalegnabiye7408 8 сағат бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን “የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።”
@DaniDanik-x4l
@DaniDanik-x4l 8 сағат бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 8 сағат бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሶት አባታችን ❤❤❤❤
@asdfzxc5343
@asdfzxc5343 8 сағат бұрын
Amen🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@BemnetShearw
@BemnetShearw 8 сағат бұрын
አባ እድሜ ይሰጠወት ትምህርቱ ሂወቴ ቀይርቱል በአካል ለማግኝት ያብቃኝ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 8 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችው ለብርሀነ መስቀሉ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 8 сағат бұрын
በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲❤️❤️🎉🎉
@MequanintDesalgn
@MequanintDesalgn 7 сағат бұрын
መስቀል ኃይልነ መስቀል ቤዛነ መስቀል ጽንነ መስቀል መድሐኒተ ነብስነ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የዛሬ አመት ሁላችንም በሰላም ያድርሰን አሜን።
@birtukangetu
@birtukangetu 8 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ? አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kinferufael1321
@kinferufael1321 8 сағат бұрын
መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም መሠረተ ለቤተክርስቲያን! 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@HagosAklom
@HagosAklom 7 сағат бұрын
ኦርቶዶክሳውያን እንኩዋን አደረሰን እልልልልልልልልል ለአባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 8 сағат бұрын
መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነዉ
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 сағат бұрын
🤲⛪️👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲
@Samuel-3838
@Samuel-3838 3 сағат бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና ብዕድመን ጥዕናን ይሓልኹም፡ እንኳዕ ናብ ብርሃነ መስቀል ኣብጻሓና ኣሜን፡ መስቀል ሓይልነ መስቀል ጽናዓትና መስቀል ቢዛና መስቀል መዳሓኒና
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay 8 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Etse1616
@Etse1616 Сағат бұрын
*የአንድ ሰው ነፍስ መጥፋት የሚያሳስባችሁ ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ ችግር ውስጥ ነኝ የአባን ስልክ*💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@senaitaraya2589
@senaitaraya2589 7 сағат бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና በረከትኩም ኣይፈለየና ፡
@AselefZergaw
@AselefZergaw 8 сағат бұрын
አባታችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደርሶት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 4 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤✝️🙏
@Geni2105
@Geni2105 8 сағат бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️
@ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
@ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ 6 сағат бұрын
❤እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን❤
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 8 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏አባታችን እንኳን አደረሳችሁ🙏⛪️❤️✝️
@RMetica
@RMetica 6 сағат бұрын
የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን 🙏 የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ........ አባት እንኳን በሰላም መጡልን ቡራኬዎት ትድረሰኝ ባለሁበት ሀገር 🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የቃሉ ባለቤት በቸርነቱ ይርዳን 🙏 የመስቀሉ ሀይል በሁላችንም ላይ ፀንቶ ይደርብን 🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን የኛ ትጉህ አባት አሜን ፫🙏🙏🙏
@aberhamsemerer341
@aberhamsemerer341 5 сағат бұрын
በፀሎት አስብን አባ። ወልደ ሜካሄል እባላለው።
@abugida794
@abugida794 8 сағат бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
@winermulugeta2363
@winermulugeta2363 8 сағат бұрын
sound quality!
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 сағат бұрын
🤲💒👏ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏💒🤲
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 сағат бұрын
🤲⛪️👏🏻እንኳን አብሮ አደረሰን👏🏻⛪️🤲
@AmenK-r3o
@AmenK-r3o 7 сағат бұрын
Kale hywetn yasemaln Abatachn,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemuDemlash
@TemuDemlash 8 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@MYFILESVIDEOS-ss5ey
@MYFILESVIDEOS-ss5ey 37 минут бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይዎት ያሠማልን አባታችን እንኳን አደረስዎት ለክብረ መስቀሉ ✝️እድሜዎን ያረዝምልን💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏💝👏
@ZeinaRababah
@ZeinaRababah 5 сағат бұрын
❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለብሪሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤አደረሰን❤❤❤
@martamarta7193
@martamarta7193 Сағат бұрын
እግዝያብሔርይመስገን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባችን ቃለህይወትያሰማልን በድሜበጤና ያቆይልንፀጋውን ያብዛሎት በፀሎት አሱቡኝ አባቴ ወለተሚካኤል
@ggg-275
@ggg-275 Сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤
@Frewe771
@Frewe771 32 минут бұрын
በመስቀሉ ያመናችሁ እኳን አደረሳችሁ አደረሰን የሠላም የፍቅር ዘመን ያረግልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💐💐💐
@ሕልናዩቱብ
@ሕልናዩቱብ 4 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች መልካም ብዓል ቃለ ህይወት ያሰማዕልን አባታችን🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@stc6291
@stc6291 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይዎት ቃለበረከትን ያሰማልን ለመላዉ ህዝበ ክርስቲያን እኳን ለብረሐነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤
@aronabfj8454
@aronabfj8454 Сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እንኳን ለብርሃን መስቀሉ አደረሰን ✝️✝️✝️
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 6 сағат бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቅል በሰላም አደረሰቸሁን አደረሰን ወጋኖቼ አባታችን ቃለ ይህውት የሰማልን ❤ቃለ ይህውት የሰማልን ❤ቃለ ይህውት የሰማልን
@okom6307
@okom6307 Сағат бұрын
የመስገን ዓመላኬ አባን የሰጠን አባታችን እንኳን ዓደረሶት ዓደረሰን ቅለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 сағат бұрын
አሜን መስቀል ሀይላችን ነዉ መስቀል ቤዛችን ነዉ መስቀልየነፍሳችን መዳኛነዉ አሜን እንኳን አደረሳቸህ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
@AdeyGa
@AdeyGa 6 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችው ውድ ኦረተዶክሳዊያን አባ ቃለህወት ያሠማልን ያገልጌሎት ወመነወትንያረዝምልን🙏🙏🙏
@BeniolMasresha
@BeniolMasresha 51 минут бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ፨እግዚአብሔር ይመስገን፨!!!
@FgFh-uj4eu
@FgFh-uj4eu 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይዎት ያሠማልን አባታችን✝️✝️✝️💒💒💒
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 2 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አባታችን በእውነት እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selamtiube
@Selamtiube 58 минут бұрын
አባ እንኳን ደህና መጡ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አባ ሁሌም ይምጡልን የምትሉ በላይክ
@weleteslase
@weleteslase 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ 3 сағат бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳቹሁ✝️ ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎ
@MasaretMulu
@MasaretMulu 3 сағат бұрын
እኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@merimeri3210
@merimeri3210 38 минут бұрын
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
@Setna1312
@Setna1312 2 сағат бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን። ቡራኬዎ ትደረግልን።
@AlmazHabtamu
@AlmazHabtamu 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ ከነ ቤተሰቦቼ አሜን
@frehiwothaile4900
@frehiwothaile4900 6 сағат бұрын
እንኳን ለመስቀለ ብርሀኑ አደረሶት ክቡር አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@በአምላክደቢባ
@በአምላክደቢባ 4 сағат бұрын
እንኳን ለመስቀለ ብርሀን አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤
@alemalem7462
@alemalem7462 7 сағат бұрын
አባታችን እንኮን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሶት ቃለሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጦት🙏🙏🙏
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 3 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeDebela-j4w
@DerejeDebela-j4w 5 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በሕይወት በፀጋ ይጠብቅልን ተክለ ማርያምን በፀሎት አስቡኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 сағат бұрын
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ አባታችን
@firehiwotmelike
@firehiwotmelike 2 сағат бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታች በእውነት እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ቸሩ አምላካችን በመስቀሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊትያን👏👏👏
@tayeabogemeda
@tayeabogemeda 7 сағат бұрын
የክርስቶስ በተሰቦች እንኳን ለብርሐነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አሜን
@zena4992
@zena4992 5 сағат бұрын
እረሰወን የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ይመሥገን ቃለ ሂወት ያሠማልን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 сағат бұрын
ቃለሕይወት ያሰማዕለነ አቡነ ❤✝️ መስቀል ኃይልነ መስቀል መድኀኒተ ነፍስነ መስቀል ጽንዕነ ❤
@Asar-s4x
@Asar-s4x 3 сағат бұрын
እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ አባታችን❤❤❤
@ElsaAbil
@ElsaAbil 3 сағат бұрын
መስቀል ሀይላችን ነዉ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን ያመነዉም እንድናለን ድነናልም ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@tsigiekonjo4886
@tsigiekonjo4886 2 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን እንኩዋን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሥዎት በዚሕ ዘመን እርሶን ሠጥቶናል እግዚአብሔር ይመሥገን ።
@MeseretMekuria
@MeseretMekuria 6 сағат бұрын
አበታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤ውዶችዬ በቅንነት ደምሩኝ
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 2 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን🎉🎉🎉🎉🎉
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 сағат бұрын
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደርሰዎ አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባ ይፍቱኝ ቡራኬዎት ትድርሰኝ ።
@sayedahmada799
@sayedahmada799 4 сағат бұрын
መስቀል ድል መንሻችን ነዉ 👏እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤
@DawitAsheme
@DawitAsheme 4 сағат бұрын
አባታችን ቃለሒውትን ያሰማልን መንግስቱን ያወርሰልን በቤቱ ያጽናልን አሜን
@belachewmamo323
@belachewmamo323 2 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መስቀል ኃይላችን ነዉ ❤❤
@suuyyy4150
@suuyyy4150 4 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MeseretGezmu-kz9tk
@MeseretGezmu-kz9tk 5 сағат бұрын
አባታችን እንኳን አደረስዎት ከማህበረ መነኮሳት ጋር
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 Сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🙏🙏 በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሄር ሰብስቦ በሰላም ለሀገራችን ለደጁ ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🤲💚💛❤️ 💒💚💛❤️ በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Asar-s4x
@Asar-s4x 2 сағат бұрын
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን አባቶቼ እህቶቼ ወንድሞቼ ዛሬ ከመኝታዬ ከተኛሁበት አልጋ እንደ ሁልጊዜ ተነስቼ መራመድ መንቀሳቀስ አልቻልኩም አሁንም አልጋ ላይ እንደተኛሁ ነኝ ወለተ ሥላሴ እያላችሁ አስቡኝ 😢😢😢
@SelamNega-d9z
@SelamNega-d9z 7 сағат бұрын
ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ 🙏❤️ ቃለ ሂውትን ያሰማለን አባታችን ፀጋውን ይብዛሎት በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 5 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን መልኳም በአል ይሁንላችሁ
@tamrattaye7848
@tamrattaye7848 23 минут бұрын
አባ ማስተማር ብቻ አይደለም ችግር ላይ ላሉ ወገኖቻችንም ድምፅ መሆን ያስፈልጋል አሜራ ክልል በአሁን ሰአት ቀሳውስት የቆሎ ተማሪዎች ህፃናት አዛውንቶች ችቦ ሸጠው የእለት ጉርሳቸውን ፍለጋ የወጡ ልጆች ገበሬዎች በእርሻቸው ላይ እያሉ በጭካኔ በድሮን እየተቃጠሉ እየሞቱ ነው ስለነዚህም ድምፅ ሁኑላቸው ምንም ዋጋ የለውም እግዚያብሄር እግዚያብሄር ብንልም ወገኖቻችን በናዚ እየተጨፈጨፉ
@ፈንትሽቲዩብ
@ፈንትሽቲዩብ 4 сағат бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን በሙሉ እንኳን ለንርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለዎት በዚህ ዘመን እርስዎን የመሰሉ አባት ማግኘት መታደል ነው
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 Сағат бұрын
አባታችን እንኳን አደረስዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 6 сағат бұрын
መስቀል ቤዛ ነ መስቅል ሀይልነ አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 сағат бұрын
አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ቃለ ሕወይት ያሰማልን አባታችን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@meherat938
@meherat938 7 сағат бұрын
መስቀል መድኃኒትነ ነፍስነ:: አባታችን ይፍቱኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ እንክዋን ሰላም መጡልኝ እንክዋን አደረሶ አባቴ በመስቀሉ ላይ ክርስቶስ ጥልን ገድሎልናል እንክዋን ደስ ያለን እንክዋን አደረሳቹ አደረሰን በቸርነቱ::
@ሀብታምአለባቸው
@ሀብታምአለባቸው 2 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HannaGetachew-k7l
@HannaGetachew-k7l 6 сағат бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@sdgs6877
@sdgs6877 4 сағат бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን አሜንንን አሜንን አሜንን አሜንን አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@FentaneshAyliegn
@FentaneshAyliegn 3 сағат бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@zelalemfisseha4237
@zelalemfisseha4237 6 сағат бұрын
በመስቀሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ።
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 3 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የከርሞ ሰው ይበለን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለብርሃነ #መስቀሉ በሰላም አደረሰን #መስቀል ኃይላችን ነው #መስቀል ቤዛችን ነው #መስቀል የነፍሳችን መዳኛ ነው #መስቀልን መመክያችን ነው። በቅዱስ #መስቀሉ ለምናምን ከክፉ ኹሉ ይጠብቀን #የመስቀሉ ፍቅር ይደርብን❤ የአመቱ ሰው ይብለን ቸሩ ፈጣሪያችን። በእድሜና በጤና ያቆይን ውድ አባታችን❤
@amrankan6115
@amrankan6115 5 сағат бұрын
ለዚች ስዓት በቸርነቱ ላደረሰን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ቃል ህይወትን ያሳማልን ክብር አባታችን አባ ገብረ ክዳን ግርማ መምህራችን
@DesalegnDebebe-kk2vw
@DesalegnDebebe-kk2vw 6 сағат бұрын
አባታችን እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ
@Salam-m7u
@Salam-m7u 6 сағат бұрын
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@tamirathusen7848
@tamirathusen7848 5 сағат бұрын
እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ አደረሶት አባታችን
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 9 МЛН
በታዋቂዉ ባለፀጋ ቤት ምን ተፈጠረ?@NEGASHMEDIA
41:35
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,9 М.
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 332 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 862 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН