ወጣባት !! እጅግ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( wetabat adis yegeter comedi drama)

  Рет қаралды 34,592

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 39
@weynshetweynshet5169
@weynshetweynshet5169 Жыл бұрын
የሴቶቹ ነገርስ በመጨረሻም ልባቸዉን አራሱት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@janina1807
@janina1807 Жыл бұрын
የምር ምርጥ እኮ ናችሁ በናፍቆት ነው እምጠብቃችሁ❤❤
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
ይሻሙሽዬ የእኔ ቆንጆ የአንቺ ባል ማህተቤ የሽፈራውን እና የመሸሻን ወሬ እየሰማ ነው እንጂ ለስለስ ያለ ሰው ነው!!! በእውነተኛውም ህይወት እንዲህ ያሉ ሰዎች ናቸው እራሳቸው ተበጥብጠው ሌላም የሚበጠብጡት በሉ ወገኖች ትምህርት ይሁናችሁ ሴትም ሰው ናት አህያ አይደለችም ይኸ ሁሉ የስራ ጫና😮😂😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Жыл бұрын
እረበሳቅሆዴነፈረ😂😂😂😂😂
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
አንተ ሽፈራው ምነዋ የፎጣህን ያክል አልከብድ አለችህ እኮ እንደወፍ እኮ ነው ያሽከረከርካት ስለዚህ ሴቶቹ ያደረጉት እርምጃ በጣም አስፈላጊ ነበር እሰሰሰይ ደግ አደረጉ የሚያሰኝ ነው አንከባለው አርበድብደው መልቀቃቸው የትአባታቸው ማተቤ እንኳን ፈራተባ እያለ ነው ሚስቱ አምራ ከያዘችው እንደምትጨፈላልቀው ያውቃል ሽፈራው ግን ካለእኔ ወንድ የለም የሚል ባል ስለሆነ ይገባዋል😮😁ክክክክክ በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ለጥጋበኛ ወንዶች በርቱ👍🙋‍♀️
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 8 ай бұрын
አይ ሻሽየ ከትግስት ጋ ዋው❤
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ዋው እነሻሸ ❤❤😂😂 የታባታቸውን ኧረ ገኝ እሩጥ ሽራው😂😂😂😂😅
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ
@Hነኝሰብስክራይብአርጉራማ Жыл бұрын
ችሎታ ትለያለች አማረኛችሁ ልዩ ነዉ ትክክለኛ ጥርት ያለ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Жыл бұрын
ወይኔ ሰወደቸሁ ሠላማቸሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@KotekotemaTube
@KotekotemaTube Жыл бұрын
የዕንቁም እንቁ❤❤❤
@mdfahim8194
@mdfahim8194 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@teenamedu3121
@teenamedu3121 9 ай бұрын
ሆዴን አመመኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@takyos8190
@takyos8190 Жыл бұрын
አናንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። ለጉማ አዋርድ አጭቻቹዋለሁ። ❤👍
@yunus7860
@yunus7860 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሺፍራሁ
@አሐ
@አሐ Жыл бұрын
ስለምወዳችሁ ደጋግሜ ባየሁት ቁጥር ሽፈራው ይሄ ቁምጣህ ላይ ያንዘላዘልከው ትርፍ ጨርቅ ወይ ቆርጠህ ጣለው ወይ ስፋው ስንፍና ይመስላል😮😮
@janetbeyna4184
@janetbeyna4184 11 ай бұрын
😂
@melkamumekonnen3666
@melkamumekonnen3666 Жыл бұрын
Endiee yiha shiferaw enen beask ligedely ekonew
@JdDJFJfjj-o4p
@JdDJFJfjj-o4p 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SeadaMohammed-c5q
@SeadaMohammed-c5q Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሲኒማ ያላወቃቸው እንቁዎች
@EyaleNiwaeWudie
@EyaleNiwaeWudie Жыл бұрын
ጀግኖች
@burte8255
@burte8255 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
ስወዳችሁ😊❤❤❤❤❤❤❤
@tuba9437
@tuba9437 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
ክክክክ 😄😄😄 የት አባታቸዉ ወንድ የበላይ ነዉ ያለዉ ማነዉ
@AsratEsrael-rc8cn
@AsratEsrael-rc8cn Жыл бұрын
ዐይ ሽፌ አንተ ትለያለህኮ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ Жыл бұрын
ክክክክክክ ይመቻቺሁ
@mulualem5719
@mulualem5719 Жыл бұрын
ሺፌ ሰላማቹ ይብዛ
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እኮንደናመጥችሁ😘😘😘
@saearh8656
@saearh8656 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂❤❤❤❤❤😂😂😂😂😮😮😮😊😊😅😅😅😅😅
@WorkuAyele-c4j
@WorkuAyele-c4j Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 8 ай бұрын
የሻሼ ፖስቸር ተመቸኝ
@eman3582
@eman3582 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉዶች❤❤❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ይሻሙሽ ስወድሽ😜😜😜😜
@ethio1283
@ethio1283 Жыл бұрын
ጣናን ለምን ተዋችሁት
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
ተወኝ ብየሃለሁ! 😱 አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ!!
18:06
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 25 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 118 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,1 МЛН
እንፋታ !! ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ (Enfata Ethiopain New Comedi Vedio)
29:13
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 55 М.
ሚስቴን ለቀቅ አድርጋት !! 🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
15:15
ሲያሻት ተያዘ !! 😁 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
21:27
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 30 М.
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 25 МЛН