ነክሶ ያዘኝ!! ❤ አዲስ ገጠረኛ ድራማ

  Рет қаралды 12,694

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 4 күн бұрын
ትበይን ቢነግሩሽ ቢነግሩሽ አትሰሚ የዋህነትሽን መረዳት እኮ ያስቸግራል
@Alem-p4
@Alem-p4 5 күн бұрын
አይ ትበይን ሲቀርቡሺ መከራ ሲርቁሺ መከራ😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 4 күн бұрын
አይ ትበይን ነገርኛሆሽ😅😅😅😅እኮ
@busyline3833
@busyline3833 4 күн бұрын
አያሌውምርጥሶውነህ❤❤❤😂😂
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 4 күн бұрын
ትበይንና የወድሜ ሚስት አንድ ናቸው😂😂😂
@SXxእመብሪሀንእናቴ
@SXxእመብሪሀንእናቴ 5 күн бұрын
😅😅😅😅ግራ የሚያጋባ ድራማ ለድብርት ትሆኑናላችሁ😂😂❤
@Nway29
@Nway29 5 күн бұрын
ምንም ግራ አያጋባም ከዚህ በላይ አስተማሪ መልእክት ምናለ ???
@MeremEshetu
@MeremEshetu 4 күн бұрын
የኔ ምስኪን አስማረ ያመስኴት ማሽላ አለች ትቆረጥሚ አለሽ አለ እኔን የኔ እናት የምር ግን ላጤነት ለከተማ ሰዉ ቀላል ነዉ ለአርሶ አደር በጣም አስቸጋሪ ነዉ😢አግባ አስማርየ ካላገኘህ እኔም ብሆንእመጣለሁ ምናባቱንስ ላይሞላ😂
@Nway29
@Nway29 5 күн бұрын
የውነት አያሌው የተዋጣለት ምርጥ ካራክተር ነው።መቀለድ:ማሽሟጠጥ:አክሽን አንደኛ ነው። አዩካ ይለያል !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@feradesa9188
@feradesa9188 4 күн бұрын
ወይ ትበይን እሰይ ደግ አደረጉ😂😂😂😂😂😂 አቃጠልሻቸው እኮ😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 5 күн бұрын
አያሌው አፍሺ ስለማያርፍ👍😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የሰውልጅ የሚጎዳ መጥፎ ንግግርነው ያችን ውስጥሺን የሚቅየለም ከምላስሺ የሚወጣውን እንጂ አስማረን እና ይሻሙሺ አስታርቋቸው🙏
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 күн бұрын
እውነት ነው
@ሉባባበሽረ
@ሉባባበሽረ 5 күн бұрын
ትበይን ነገረኛ ልክ እንደወንድሜሚስት ናት ቱቱቱቱቱ😂😂😂
@አሐ
@አሐ 5 күн бұрын
አንቺ ነገረኛ ትበይን ሰውን ለመዘርጠጥ የተፈጠርሽ መሰለብሽ ከአፍሽ የሚወጣው አውቶማቲክ ጥይት የሰውን ቅስም ይሰብራል ምናልባት ግን የጤና ጉዳይ ሊሆን ይችላል😮😮ደግሞ አንድ ቀን ብቻ አይደለም ስትመናቀሪባቸው የነበረው በዛ ላይ ያደረግሽላቸውን እየደጋገምሽ ስትወቅሻቸው ኧረ ስንቱ ኡርዋዋዋዋዋ😮😮😮😮
@user-pr5do9rw8l
@user-pr5do9rw8l Күн бұрын
አእንደ ትበይን አይነት የባሌ ያጎቱ ሚሰት ቁርጥ❤😂😂😂😂
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 5 күн бұрын
ተይ ሲሉሸ አትሰሚትበይን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን
@ነፍሤሆይአቺእግዚያብሄርን 4 күн бұрын
አየ ትበይን የዲራማው ዲምቀት 😂😂😂😂😂
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 4 күн бұрын
አይ አየሊው እረ ምኑን ሰጠህ😂😂😂😂😂
@tigistmesfin7506
@tigistmesfin7506 5 күн бұрын
ይገባሻል ትበይን አበዛሽው😅😅😅😅
@danielgonitie3075
@danielgonitie3075 5 күн бұрын
የትበይን ምሳሌዎች የሚገርሙ ናቸዉ.
@serkeeshete
@serkeeshete 5 күн бұрын
አመልሽ አይመቺ የበቅሎ ፀባይ ሲጠጉሽ በርግጫ ሲርቁሽ ዋይ ዋይ😂😂😂 አይ ትበይን
@HayatEshatu-s5z
@HayatEshatu-s5z 5 күн бұрын
ትበይን አጠፋሺ እንኳንሳይከፉ ክፋቱያንቺሁኖ ለሰው መዳኒቱም መርዙም ሰውነው ከነክፋቱ ሰው ጥሩነው
@tube6497
@tube6497 4 күн бұрын
ትበይን ተይ ብየሻለሁ😂😂😂
@OmarDema-o9u
@OmarDema-o9u 5 күн бұрын
ተስማምቶናል አለ ዳምጠው 😂😂😂😂
@elsefeleke6027
@elsefeleke6027 5 күн бұрын
ትበይን የምትናገሪውን አታውቂ ምላስሽን ሰብሰብ እናድርግ አያሌው ይበልሽ
@hannaabraham3566
@hannaabraham3566 5 күн бұрын
አይ ትበይን አመል ያወጣል ከመሀል ቻይዉ እንግዲህ😂😂😂😂😂
@elsefeleke6027
@elsefeleke6027 5 күн бұрын
አያሌው ትበይንን ትንሽ ከዘራ ያስፈልጋታል ትንሽ ቆንጠጥ ማድረግ ያስፈልጋል ካለ አንተ የሚችላት የለም
@almazhana5932
@almazhana5932 5 күн бұрын
አይ ትበይን ዛሬ ይቅርታ ብለሽ ተጠግተሽ ነገ ትቀየሪባቸውለሽ 😂😂😂
@GuHi-gp2yy
@GuHi-gp2yy 5 күн бұрын
አደኛ ነኝ ዛሬ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌👌
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 4 күн бұрын
አይ ትበይን ደግሞ ዱላ ታነሳና ጭቁሯን አንቄ የባሰ ነገር ይምጣደ አላለችም😂😂ምን ማለት ነው ግን ጭቁር 🤔🤔🤔🤔😂😂😂😂😂😂
@Anshaabdie
@Anshaabdie 5 күн бұрын
አይ ትበይኔ ንክር የሆንሽ ልጅ የኔ ውድ❤
@GgfgYgfdfh
@GgfgYgfdfh 5 күн бұрын
የብርቄ ቤት ዛሬ ፅድት ብሏል ❤❤❤
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 5 күн бұрын
ጎረቤትህን አዛ አታድርግ ፀባችሀንም በልክ አርጉት መታረቅ አለና ብለዋል ነብዮመሀመዲ ❤ ለዚህ ነው
@FathimaFathima-e8g
@FathimaFathima-e8g 5 күн бұрын
❤❤❤
@NathanBaba-gn8kw
@NathanBaba-gn8kw 4 күн бұрын
Ayitibeyin adimake nesh
@JdjDhdh-lx4yg
@JdjDhdh-lx4yg 5 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉😢
@MitinBeweka
@MitinBeweka 5 күн бұрын
አመልና ተራራ አዴነዉ እሚሰራ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂
@KidusDawit-h1w
@KidusDawit-h1w 4 күн бұрын
ብርቄ ግን ክፉ ነች 😳😳
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 5 күн бұрын
ትበይን ስራሽነዉ 😂😂😂😂😂
@GgfgYgfdfh
@GgfgYgfdfh 5 күн бұрын
አለማፈርሽ ትቤ የኔ ወሬኛ ❤❤❤😂😂😂
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወየሁ
@ልጅሰያያባቱ
@ልጅሰያያባቱ 5 күн бұрын
አጭበርባሪ ማለት ትበይን ናት
@AsdAhhgs
@AsdAhhgs 5 күн бұрын
ዳምጠው ይቅረ በላት 😂😂😂
@mistersayed6624
@mistersayed6624 5 күн бұрын
ከይቅርታ በላይ ምን አለ ዳምጠው ምኑም አያምርም ይሻሙሽ ትምጣለት ለአስማረ እባካቹ
@hxjckcucog1959
@hxjckcucog1959 4 күн бұрын
😂ታረቂ🎉
@HaymiAbebe-z9y
@HaymiAbebe-z9y 4 күн бұрын
Tibeyin yezemenu sew 😂😂😂😂
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 5 күн бұрын
አስማረንስ አምጣ ብለሽ አልነበር ምነው እሱን ረሳሽም ነውስ አላኮረፈሽምናነው😢
@mesfinkassahun8772
@mesfinkassahun8772 4 күн бұрын
ትበ ቻል አርግው ገና ይቀርሻል በይሻሙሽ ላይ የሰራሽው ግፍ ገና ይደፋሻል
@emmazero3023
@emmazero3023 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂❤😊😂😂😂❤🎉
@SadSad-d3s
@SadSad-d3s 5 күн бұрын
ዳምጠው ይቅርበላት😂😂😂
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 күн бұрын
ትበይን ይገባሻል ንግግርሽ ገንዘብ እንጅ ሰው እልፈለግሽም ምላስሽ ክፋ ነው
@madina-vv7lo
@madina-vv7lo 5 күн бұрын
አይ ትበይን ክልክል የኔ አስቂኝ😅
@AppGx-fp4yi
@AppGx-fp4yi 5 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😱😱
@AaAa-ed1tl
@AaAa-ed1tl 5 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@محمد-و9ل6ق
@محمد-و9ل6ق 4 күн бұрын
🤣🤣🤣😅😅😅😅
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😅😅😅
@Ake-bp6lj
@Ake-bp6lj 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@Amena-cj8ds
@Amena-cj8ds 5 күн бұрын
ትበይንልዳማናጅራትከዃነውእሰይደግሆንሽአያሌውገራሙንአቺንማንአጣበቀበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉
@tgsts-v3g
@tgsts-v3g 5 күн бұрын
እናተም አትቅበጡ ታረቋት 😅😅😅😅😅
@mrymalhammadi8858
@mrymalhammadi8858 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤
@zelalemabere7146
@zelalemabere7146 5 күн бұрын
አስማረ ግን ወንድሜ ወንድሜ እየመሠለኝ ነው ሲበድልቱም ቂም እየቋጠርኩ ስለሆነ አደብ ግዙ
@አሐ
@አሐ 5 күн бұрын
❤😂🎉❤❤
@AdaneTessema-k9l
@AdaneTessema-k9l 5 күн бұрын
ትበይን ለማህበራዊ ኑሮ አትሆኚም
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ 5 күн бұрын
አይ ትበይን እብድ እና ዘመናይ የልቡ ይወጣለታል አሉ
@SimChance21
@SimChance21 5 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@YonasLake
@YonasLake 5 күн бұрын
ረረከሰሰ
@tuba9437
@tuba9437 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
ኧረ መጣችብኝ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
18:39
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 8 М.
ልሞክተዉ!! 😂 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
22:03
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 11 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Betoch | “ኤኬ ማኛ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 493
29:33
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 106 М.
#መስቀሉን_ይረገጥ? #ዝምታዉ_ለምን_በዛ@NEGASHMEDIA
43:32
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
Awtaru Kebede and Yoseph Ayalew old protestant mezmur 2024
1:17:33
የዘላለም ምህረት Yezlalem Meheret
Рет қаралды 9 М.
ምንኛ ሰለለኝ አዲስ ሙሉ ፊልም(Mingna Selelegn) New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:02:43
ሻተኝ ምርጥ አዲስ ኢትዮጲያን ድራማ(Shategn) New Ethiopian Dirama 2024
40:21
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 56 М.
ውሎ አዳር :- የኛጋቶም እናት እህሎቿን በቆጥ
29:41
መጋኛ መታው!! 😂 አዲስ ምርጥ ገጠረኛ ኮሜዲ ድራማ።
18:09
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.