ፕራንክ ነው 😧 - አዲስ አስቂኝ ኮሜዲ

  Рет қаралды 29,745

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@antenehalehegn1
@antenehalehegn1 10 ай бұрын
የበለጠ እንድንበረታና በተሻለ አዝናኝ ስራ እንድንመጣ ድጋፋችሁን #ሰብስክራይብ በማድረግ ግለፁልን😍🔥
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 10 ай бұрын
በርቱልን ትዝታወቻችን እንወዳችኃለን❤❤
@amtiamti-st9vi
@amtiamti-st9vi 10 ай бұрын
እንወዳችኋለን❤❤
@fanotube6056
@fanotube6056 10 ай бұрын
በርቱ ዋው ነው ጥሩ ትምርትአለው
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 10 ай бұрын
ሰብስክራይብ ሲያንሳችሁ ነው ውዶች በጣም ዘና ፈታ እያደረጋችሁን ነው ቀጥልበት ❤❤❤❤
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 10 ай бұрын
❤❤❤
@wedikirosvisibleallyoutubc8590
@wedikirosvisibleallyoutubc8590 9 ай бұрын
ምራክ ኣላለም ኣየ ገጠር ሠው ሁሉም ነገራቹ ጣፋጭ❤❤❤😂
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ 10 ай бұрын
😂😅😅😅😅እናተ ሰወች አቦ ኑሩልን 😢😢በስራ ድክም ብለን በፈገግታ እረፍት ትሰጡናላችሁ❤😂😊😊
@UmamAbdu-pc9tt
@UmamAbdu-pc9tt 10 ай бұрын
በጣም
@hasatpice9198
@hasatpice9198 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም ቤተሠቦች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ አጀብ እናተ አያልቅባችሁ🤣ይህ ፕራክኮ ስቱን አስቆጥቷል የገጠሩሠው የኢትዬ ወንድ አጠናግሮ የሚጥለው በጥፊ🤣ባቻየሁ ተቆጣች🤣አይ የከተሜ ልጅ ሞኝ አደረጋችሁ አይ አያሌው ሣቁ ደስ ሲለኝ በርቱ👍👈🌹🌹
@merhaba9036
@merhaba9036 10 ай бұрын
ዛሬ ሰብስክራይብአዴረኳችሁ 😂😂😂😂 እናተ ባትኖሩ ከመዳም ስራ ጋር ድብርት ይገለን ነበር😂😂
@fgggtrrr6601
@fgggtrrr6601 9 ай бұрын
ኧረ በሳቅ የለሁም ወላሂ የሳኩበት ሆደ ቆስሏል😂😂😂😂😂
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 10 ай бұрын
በድንጋጤ የሚገኝ ገንዘብ አለ አይ አያሌው😂 ስወዳችሁ❤
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ
@አለምየማርያምልጅ-ቈ2ዠ 10 ай бұрын
ውይ አሁንማ ሱስ ሆናቹህብኝ ይመቻቹህ❤❤❤❤ጠብቀውይምጣየምትሉ
@abebabarihun
@abebabarihun 8 ай бұрын
አዎይምጡ❤❤❤❤❤
@abdulazizNurye
@abdulazizNurye 9 ай бұрын
ማሽአላህ ቀጥሉበት
@Ayal19
@Ayal19 10 ай бұрын
ይሄ ፕራክ በጣም ነው የምጠላው ያደባድባል በተለይ ገጠር አይታወቅም ደግነቱ ትወና ነው
@almemals
@almemals 10 ай бұрын
እንደ አያሌውና ትበይን የሚችል ማንም የለም ዋው በተለይ አያሌው
@zelalemmengistu7049
@zelalemmengistu7049 10 ай бұрын
አይ አጊያሌው ፍቅር እኮ ነው❤😂😂
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
በቃ በቃ ለዛ አጣችሁ!ፕራንክ- - - -?ቅሌት ቅሌት!ጥጋብ ነው ሁሉንም የሚያረጋችሁ
@theeaglefeather
@theeaglefeather 10 ай бұрын
ሁላችሁም ትወና ትችላላችሁ ,የ አያሌው አነጋገር በጣም ነው የሚመቸኝ🥰🥰🥰
@emu4249
@emu4249 10 ай бұрын
ክክክክክክክክ ወየው ልቤ በሳቅ ሞትኩስወዳችሁ እኮ ተሎ ተሎ ልቀቁልን እሽ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 10 ай бұрын
ድምቀቶቼ. ሱሶቼ. የኔ. ልዩ. ስወዳችሁ. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayuyemamila
@hayuyemamila 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አያሌዉ ገያዛሬ ከልቡ ሲስቅ አየሁት😂😂😂❤❤❤❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 10 ай бұрын
አረደዛሬው ዘናብዬ አላቅም😂😂😂😂😂ቆዩሉን ❤❤❤❤❤ድካሜ ለቀቀኝ😂😂😂
@alemayehuwoldesilasie
@alemayehuwoldesilasie 10 ай бұрын
በጣም አስቀያሚ ሥራ ኢትዮጵያዊነትን የማይወክል የሰይጣን ሥራ መሆን መደረግ እደሌለበት ደግማችሁ አሳዩ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 10 ай бұрын
የገጠር ሰው በድንጋጤ ይሞታሉ እነሱ አይችሉም. የኔሚስኪኖች
@ayenulumaye3387
@ayenulumaye3387 10 ай бұрын
ያያሌው ቁምጣ አስታወሰኝ ያባቶቻችንን😅😅😅
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 10 ай бұрын
የገጠር ሰውን ያስቀይማል ይሄ ፕራንክ የሚባል ለከተማውም አይሆንም።
@ZZZ-f1t
@ZZZ-f1t 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም በጣም ምርጥ አስተማሪ ድራማ በርቱልን ❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍
@assefagemeda3278
@assefagemeda3278 10 ай бұрын
ከከተማ የመጣ ሰው ገጠር ለሚኖር ማህበረሰብ ማድረግ የማይገባውን ነገር ስለሚያስገነዝብ እኔ በአስተማሪነቱ ነው ያየውት ጥሩ ማስተማሪያ ነው
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 10 ай бұрын
ከተማም ውስጥ መደረግ ያለበት አይደለም !ምን ይደረግ ?ከሠለጠኑት ሰዎች መልካም ነገራቸውን አንወስድም
@assefagemeda3278
@assefagemeda3278 10 ай бұрын
@@nanaayalew2349 ትክክል ነው ተቀብያለው
@ZainabSaeed-d9q
@ZainabSaeed-d9q 10 ай бұрын
ኧረ ትበይን ደልገን አላለችም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Mirfa-jk9ui
@Mirfa-jk9ui 10 ай бұрын
እዳባ ጎሹ ቤት አቁመዉ እየመረጉ የምን ፕራክ ነዉ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@danielguadie7852
@danielguadie7852 10 ай бұрын
ኽረ አዩሻን ሸልሙልኝ😂😂😂
@ምንተክቼልርሳህ
@ምንተክቼልርሳህ 10 ай бұрын
😂😂😂😂ወይ ምራንክ ተመቼኚ😂😂❤❤😊
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube 10 ай бұрын
ትበይን በሥበቡ ልብሷን ቀየረች ተመሥገን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danltsb
@danltsb 10 ай бұрын
ሻሽ እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ሻሽ ዋዉዉዉዉዉዉ❤
@ksaksa2315
@ksaksa2315 10 ай бұрын
ብራክነዉ አላለም😂😂😂😂😂
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 10 ай бұрын
ወይ መጃጃል። የገጠር ሰው እኮ በልጁ እንዲህ ነው የሚጃጃለው።
@Greatasmo901
@Greatasmo901 10 ай бұрын
የትወና ጥግ አንደኛ ናቹህ😊
@FwtTry
@FwtTry 10 ай бұрын
Ahya hula edakatelachuhun tekatelu nftegawech
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 10 ай бұрын
አስደነገጠው😂😂😂❤❤❤አይአያሌው😂😂😂😂
@user-ki9rr8nc7j
@user-ki9rr8nc7j 10 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰ደስ ስትሉ 🤭🤭
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 10 ай бұрын
እናት አፍር በበላሁ ድራሽ በጠፍዉ ትላለች የገጠር ሰዉ የዋህ እኩ ነዉ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 10 ай бұрын
የኔዉደ ተበይኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 10 ай бұрын
ማነው እደኔ የባቻየሁን ድምፅ የሚወድ❤❤❤❤
@NefesaWasse
@NefesaWasse 10 ай бұрын
ትበይን ዛሬ ልብስ ቀይራለች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahemahussen7980
@rahemahussen7980 10 ай бұрын
አረ በሳቅ😂😂
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 10 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂ውዶቼ ❤❤❤ኑሩልን❤❤❤❤
@fanotube6056
@fanotube6056 10 ай бұрын
ወይ ፕራክ😅😅
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 10 ай бұрын
ወይኔ የዛሬው በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@rahemahussen7980
@rahemahussen7980 10 ай бұрын
ይመቻችሁ የምር😂😊
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 10 ай бұрын
ከከከ😂😂
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 10 ай бұрын
እሚጠናወተው አላለችም ትበዩ😃😃😃😃
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 10 ай бұрын
Tbkwe amtulen 😂😂
@ሀዩHaUቶብ
@ሀዩHaUቶብ 10 ай бұрын
ኧረበሳቅ😂😂😂😂
@rahemahussen7980
@rahemahussen7980 10 ай бұрын
እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂
@Hfdfv-n8z
@Hfdfv-n8z 10 ай бұрын
አደኛነኝ❤
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 10 ай бұрын
በጠም በእወነት በጠም ጥሩነው በርቱ ሸር ላይክ አትርሳ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🙏
@mekuriawassefa353
@mekuriawassefa353 10 ай бұрын
አረ ይመቻችሁ ፈታ አደረጋችሁኝ
@flkraddes
@flkraddes 10 ай бұрын
የሳቄ ምጮች❤❤😂😂
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 10 ай бұрын
በርቱልንን❤❤
@weynshetweynshet5169
@weynshetweynshet5169 10 ай бұрын
የዛሬዉ የተለየ ነዉ ወይኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 10 ай бұрын
ተመስገን በሰበቡ ትበይንን ልብስ አስቀየርካት😂😂😂
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 10 ай бұрын
ውድድድድድድድ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@RozanuryeSeid
@RozanuryeSeid 10 ай бұрын
ስወዳችሁ❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 10 ай бұрын
የኔዉዶችየ እናተ ባትኖሩ በምን እዘናና ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 10 ай бұрын
እር ጎራዉ 😂😂😂😂😂😂😂አይሻሼቶ
@אבבהאבבאו
@אבבהאבבאו 10 ай бұрын
አታጋኑት። በጣም
@AaSdd-f5d
@AaSdd-f5d 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@JamilaJamila-iv1km
@JamilaJamila-iv1km 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-ki9rr8nc7j
@user-ki9rr8nc7j 10 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እዮሜ እምታመጣዉ ነገር 🤣🤣🤣🤣😊🥰🥰🥰🥰
@dana-o3g
@dana-o3g 10 ай бұрын
ምራክ😂😂
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂ክክክክክክክክክክ
@AsdAsd-kz3nu
@AsdAsd-kz3nu 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 10 ай бұрын
ጭራሽ ገጠር ፕራክ 😂😂😂😂😂😂😂
@eedd5379
@eedd5379 10 ай бұрын
አቁመው መርገውኝ አለች😂😂😂
@ነገንበተስፍእንጠብቅ
@ነገንበተስፍእንጠብቅ 10 ай бұрын
አይእኞሜ ተውጂ😂😂😂😂😂😂
@rahelcellfie9673
@rahelcellfie9673 8 ай бұрын
እኔ በውድቁ በተነሰሁት ብር ይክፈላል ውይ
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 10 ай бұрын
ፕራክ ማለት ይሄነዉ በጣምነዉ የሳኩት 😅😅😅
@Hayutiwolloyewa
@Hayutiwolloyewa 10 ай бұрын
እናንተም ጀመራችሁ ይሄን ፕራንክ 😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 10 ай бұрын
እዮቤ😂😂😂ይለያልየዛሬው😅😅😅
@Rahmikassaw
@Rahmikassaw 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ❤
@SALAMA-c4s
@SALAMA-c4s 10 ай бұрын
ሱስ ሆናችሁብኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@እሙዩስራ-ሰ6ዠ
@እሙዩስራ-ሰ6ዠ 10 ай бұрын
😂🎉😢😮
@የሴቷፈኖ
@የሴቷፈኖ 10 ай бұрын
እየበላሁ ነበር ትንአስባላችሁኝ😢 አይይይ ብራክ🤣🤣
@Zamzam-z7l
@Zamzam-z7l 9 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@zelalemasefa9261
@zelalemasefa9261 10 ай бұрын
አረ ጠብቀዉን አምጡ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 10 ай бұрын
ከከከከከከከከከ አይ ትብይን😂😂😂😂😂
@agereeageree8190
@agereeageree8190 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤ውዶችዬ
@rahemahussen7980
@rahemahussen7980 10 ай бұрын
ነፈርኩ😂
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ
@ስደተኛዋ-ነ6ጘ 10 ай бұрын
እደ አባ ጎሹ ቤት እየመረጉ😅😅😅😅
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@aliyeeyeewaalaa7717
@aliyeeyeewaalaa7717 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@habtamukebede887
@habtamukebede887 10 ай бұрын
tebikew yet hedo new?
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
@ጎጃሜዋየዘሜእህት 10 ай бұрын
የወንድ የለሽ😅😅😅😅😅😅😅
@fafitube4259
@fafitube4259 10 ай бұрын
😅😅
@alamfeey1977
@alamfeey1977 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@sikosilo8413
@sikosilo8413 10 ай бұрын
😂😂😊😅😮
@قناتيمقفلهقناةابوكلب
@قناتيمقفلهقناةابوكلب 10 ай бұрын
❤❤❤ልሳቅወይስላልቅስ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@gdhghh2290
@gdhghh2290 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube-vg1ss
@tube-vg1ss 10 ай бұрын
😁😁😁😂😂😂😂
@djhddjhdhhshdhnd5835
@djhddjhdhhshdhnd5835 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@salemysambel7507
@salemysambel7507 10 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች እኮ ናችህ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 10 ай бұрын
😂😂😮😊
@mdminhaz7579
@mdminhaz7579 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 9 ай бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@BsnHep
@BsnHep 10 ай бұрын
😂
ዛሬ ተዋረድን !! 🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
19:20
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
ያበደች አራዳ 😍 - አዲስ አስቂኝ የገጠር ኮሜዲ
17:44
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 38 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 20 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,6 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 20 МЛН
መሸሻ ተገረዘ 😂
20:10
SORA ENTERTAINMENT ( ሶራ ኢንተርቴይመንት )
Рет қаралды 8 М.
ሴቶች አስገድደው ... 👆😱  - አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ
16:56
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
አጫውቶሽ ያውቃል!! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
25:19
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 14 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 20 МЛН