በሴቱ ብሷል !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Ethiopian New Comedy Drama) 2023

  Рет қаралды 85,868

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@zematube1219
@zematube1219 Жыл бұрын
ዋውው 🙏🙏🙏🙏🙏የሚገርም ነው ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም ወንዶቹ ኮራሁባችሁ 👍👍👍👍🙏🙏🙏
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Жыл бұрын
Its so blessing to hear that.
@zematube1219
@zematube1219 Жыл бұрын
እውነትም በሴቱ ብሷል😂😂😂😂😂 ገራሚ ርእስ ነው 👍👍👍
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
እውነት😂😂
@takyos8190
@takyos8190 Жыл бұрын
ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋልና ትእግስት ይስጠን። እነዚህ ሁለቱ ትልቅ ሀብቶች ናቸውና።
@bezalealem854
@bezalealem854 Жыл бұрын
እናተ አዝጎች። የኛን ሰፈር ነው ያስታወሳችሁኝ።ሀሀሀሀሀሀሀ ይመቻችሁ
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
አቤት ይቅር ስትባባሉ በጣም ነው ደስ የምትሉት።
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ
@ኪያየማሪያምየወግዲልጅ Жыл бұрын
ሴት ያመጣዉ እሳት አይበርድም ይባላል ለካ እዉነትነዉ😂😂😂😂😂
@ወይእናትሀገሬአስተዋይጠፋ
@ወይእናትሀገሬአስተዋይጠፋ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@امريانإنساءاالله
@امريانإنساءاالله Жыл бұрын
አደኛነኝ እውነትነዉ ባሁኑ ሳአት ጓደኛማለት የማይታይ እሾህነዉ
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 Жыл бұрын
በጣም ያስተምራል ውዶች ሁለ ነገራችሁ ያምራል ቁም ነገር ተዋቶላችኧል በርቱ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ
@ሀገሬክብሬነሽዜድ Жыл бұрын
👍👍👍👍😁😁😁ደስስስስ ይላል በርቱማሮቼ
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
አቤት ሴት ነገር አናበርድም ትምህርት ያልው ነው❤❤
@aleminewabebe718
@aleminewabebe718 Жыл бұрын
I like all. Thank you!
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj Жыл бұрын
Ewdacwalw❤❤❤❤❤❤
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
ተባረኪ ትበይን
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Жыл бұрын
ክክክክክ ለጠብ ቀጠሮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ShenkutFullStackMastery
@ShenkutFullStackMastery Жыл бұрын
Thank you !
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
በአካል ሳላውቀው በርቀት የወደድኩት አያሌው ዝንግሪርን አሁን ጠብቀው ሊመታው ነው?
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
ይቅር ስለ እግዚአብሔር ጥሩ ነዉ
@janina1807
@janina1807 Жыл бұрын
አይ ትበይን❤😂😂😂
@ssuu4227
@ssuu4227 Жыл бұрын
አንዳንድ ሴቶች ነገር ያበርዳሉ አንዳንዶቹ ዴሞ እሳት ይለኩሳሉ ልክ እንዴ ብርቆ አይነቶቹ
@asyasPromotion
@asyasPromotion Жыл бұрын
Waw 😂😂😂😂😂 it is so funy ilove u guyz
@naimhassan4754
@naimhassan4754 Жыл бұрын
😅😅😊
@bezalealem854
@bezalealem854 Жыл бұрын
ይመቻችሁ ምርጦች
@werkuaderaw9807
@werkuaderaw9807 Жыл бұрын
እያለው ጡሩ አርጋሃል
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል ይላሉ አንቺ ነሽ
@GetahunTolossa
@GetahunTolossa Жыл бұрын
Tikikil
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 Жыл бұрын
ደግ ሚስት ታስታርቃለች ክፉ ሴት ታጣለች አይክፋት ትበይን አንበሳ ነች ድሮ ጎረቤታሞች ሲጣሉ ውሃም አይቀምሱም እስከሚታረቁ ድረስ ትበይን ወንዳታም ትበይን ወንዳታም የጠብቀው ሚስት ሰይጣን ቀላቢ ናት !!!
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
እውነትም ክፉ ሴት ነገር ተባብሳለች
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
1,000,000 susbscriber ; tebie yewaza.
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
በናትሽ ብርቄ ምነው ጥሩ አስተዋይና ታጋሽ ነበርሽ ምነው ዛሬ ነገረኛ ሆንሽ
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Жыл бұрын
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ማለት በቃ..?
@engidateshale9521
@engidateshale9521 Жыл бұрын
እረ ብርቄ ቀዝቀዝ በይ
@frewbirhanu9618
@frewbirhanu9618 Жыл бұрын
tveyen, tebe waza ....ewodachhualhu
@jeonhan5486
@jeonhan5486 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅
@kedirali7846
@kedirali7846 Жыл бұрын
ሽንታም
"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024
20:32
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
"በጥይት ሳይሆን በእሳት ነው የማቃጥላችሁ"
32:22
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
Ethiopian music collection 70s/80s
45:09
Addis EThio
Рет қаралды 46 М.
Мамаша, по чём? 🤣🤣🤣 #shorts #сваты
0:48
Кадушка Доброго Кино
Рет қаралды 3,5 МЛН
Америка... #shorts #фильмы #топ
0:59
KINO ELITA
Рет қаралды 4,1 МЛН