የቴዲ አፍሮ ሀዲስ እኛጋ አይሰራም! የአላህ ጀነት ውድ ናት! ኡስታዝ አቡ ሀይደር

  Рет қаралды 278,212

Fillaah Tube

Fillaah Tube

6 жыл бұрын

Пікірлер: 2 000
@Zahra-vj7ii
@Zahra-vj7ii 6 жыл бұрын
የቴዲ። ሀድስ። ለኛ። አይሰራም። ነአም። አተ የእስላም። ዘበኛ። አሏህ። ይጠብቅ
@sadddali1599
@sadddali1599 6 жыл бұрын
የቴዲ ሀዲስ እናጋ አይሰራም የኛጀግና አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@sadddali1599
@sadddali1599 6 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@Asd-qv4hx
@Asd-qv4hx 6 жыл бұрын
አሚንን ያርብ
@dhuhaalzayani698
@dhuhaalzayani698 6 жыл бұрын
ቴዲምንብሎአወራእኔአላየሁትምያወራውንካላቹላኩልኝባላህኡዝታዜየአላህጥበቃአይለይህ
@mackyyesuf7694
@mackyyesuf7694 6 жыл бұрын
የኢስላም ዘበኛ አላህይጠብቅህ
@user-xh5dh8xv2r
@user-xh5dh8xv2r 6 жыл бұрын
እቅልፌን ትቼ ነው ኮሜንት አንድ ባንድ ያነበብኩት በጣም ትገርማላችሁ ክርስታን ወገኖቻችን አላህ ሂድያውን ይስጣችሁ ቴዲ አፍሮ ስለፍቅርም በሉት ስለ ሀገር እዛው ተከተሉት እኛ መመራችን ስለ ፍቅር መመራችንም ቁርአን ነው
@sisayregassa4877
@sisayregassa4877 6 жыл бұрын
የአሊፍ ራድዬ አፍቃሪ ነኝ enatesh tebeda
@user-mf8yv8vc7x
@user-mf8yv8vc7x 6 жыл бұрын
ሳህ አቺም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖት አይሰራም የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@sarahussain4837
@sarahussain4837 6 жыл бұрын
ሁስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ትክክል የቴዲ ዘፈን እኛ ሙስሊሞች አንጠቀመበትም ምክንያቱም እኛ አእመለ ሳሊህ አላህን የሚፈራ ካልሆነ ባላህ ያላመነ ለኛ አልተፈቀደልንም ሁስታዛችን ጀዛ ከላህ ብልከይር አላህ ከጠላቶችህ ይጠብቅህ ሁስታዛችን አላህ እድሜህን ይጨምርልህ
@Rahma-vz6qe
@Rahma-vz6qe 6 жыл бұрын
ትክክል የኛው ውድ ጀግና አተ እኮ ለኛ ትልቅመድረሳ ቤታችን ነው ሀቂቀተን አተ የጀግኖች ጀግና አላህ ባለህበት ይጠብቅልን
@minayebabalij8059
@minayebabalij8059 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ እኛም ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
@tekestt9185
@tekestt9185 5 жыл бұрын
ሰያጢን00000000000
@user-uf9hd7yf1u
@user-uf9hd7yf1u 4 жыл бұрын
አሚን
@laurancethamsanqa2106
@laurancethamsanqa2106 4 жыл бұрын
አሚንንን
@foziyabadirutube2916
@foziyabadirutube2916 4 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያራብብብብብ
@user-og8zk4gk9t
@user-og8zk4gk9t 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ነው ትምህርቶች ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ ረጅም አድሜ ከጤና ይስጥህ ያረብ መሰሎችህን ያብዛልን
@foziyafoziya2807
@foziyafoziya2807 6 жыл бұрын
ኡስታዝ አብሀይደር አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ
@ebrahimoumer8707
@ebrahimoumer8707 4 жыл бұрын
Allah yitabikaw
@tinagnewgobeze3825
@tinagnewgobeze3825 3 жыл бұрын
ሰአወ
@rahme8539
@rahme8539 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ♥ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም♥ እስልምናችንኮ አልሀምዱሊላህ ከምንም።የጸዳ ነው በተውሂድ ኑረን በተውሂድ የምንሞት አላህ ያድርገን ጀዛካላህ ኸይረን ኡስታዝና
@saadahasan6803
@saadahasan6803 6 жыл бұрын
جزكﷲ خير
@Zahra-vj7ii
@Zahra-vj7ii 6 жыл бұрын
Rahma Ad አልሀምዱሊላ
@ruhitruhit7556
@ruhitruhit7556 6 жыл бұрын
ጀዛኩመላህኸይር
@alamjawal5222
@alamjawal5222 6 жыл бұрын
ጀዛከአላህኸይርኡሰታእነባረከላህፉ
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኢሻአላህ ያረብብብብ አላሀምዱሊላህህህህ ያርብ
@bintendris4188
@bintendris4188 6 жыл бұрын
jezakillah heyern ኡስታዝ የኞ ጀግና በአለህበት አላህ ይጠብቅህ የአንተን አይነት ጀግና ያብዛልን ያረብ እኞም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@albashirahmed5145
@albashirahmed5145 5 жыл бұрын
Kadeja
@noranuro5530
@noranuro5530 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሙሥሊምላደርገኘጌታአልሀምዱሊላ
@turkeisasdf3610
@turkeisasdf3610 5 жыл бұрын
አይ አተ ሰው ጉድ እኮ ነህ እውቀት ብረሀን ነው ይሉሀል ይህ ነው።እህቶች ልጆቻችንን ወድሞቻችንን እደ ኡስታዞች እዲሆኑ እንጣር እደት ደስ ይላል እውቀት ሲኖር እረቢ ዚድኒ ኢልም
@user-md6mu2hk1m
@user-md6mu2hk1m 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ አንተ ሂዳየ ስጠን አገራችንንም ስላም አስፍንባት የድንም ጥላ አስራፍባት አንተ አይቼግርህም ከሼረኞች አንተ ጠብቃት ሀበሻን ቤተስቦቻችን አዴራህን ያረብ ኡስታዜ የኛ ጀግና የኢስላም ዘበኛ አሏህ ይጠብቅህ አምሳያህ ይብዛልን !!!!
@kalabahemed7159
@kalabahemed7159 6 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አሚን ኡስታዝዬ በዱአ አደራቹን ሁላቹሁም ከባድ ሀጃ አለብኝ ለአላህ ብዬ ወዳቹሀለው ወስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@hrjhdjjd8354
@hrjhdjjd8354 6 жыл бұрын
Amina Fethi አላህ ሀጃሽን ያሳካልሽ አች ከባድ አልሽው እንጅ ለአላህ አይከብደውም አብሽሪ ዱአ አርጊ
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 жыл бұрын
Amina Fethi اللهم افرج الكربها
@ramkisan3303
@ramkisan3303 6 жыл бұрын
Amina Fethi አላህ ይጠብቅህ
@kalabahemed7159
@kalabahemed7159 6 жыл бұрын
አሚንን ሁላቹም ጀዛኩሙላህ
@user-jr4ij5of7i
@user-jr4ij5of7i 6 жыл бұрын
Amina Fethi yitimoh abat ostaz allah edmeken irzmw
@user-pg1gi2un8v
@user-pg1gi2un8v 6 жыл бұрын
ብርቅየው አላህ ይጠብቅህ የአኼራ ወድሜ እውነት ተናጋሪ።።።።።።።።።።።
@shok123shokreih6
@shok123shokreih6 6 жыл бұрын
አለህ ይጠብቀ ቀጥተኛውን መገድ ይምረን
@halemayaseen1313
@halemayaseen1313 6 жыл бұрын
مرحبا
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Tekekel yahabebi estazeni الله yetebeqehe doa aregolg wegenoch kebade haga albege megoten asaketo kesedet ager kebeteseboche beselame edagenagege
@dfhggh133
@dfhggh133 5 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሀቢቢ የኔ ኡስታዜ አላህ እዳተ ያለ ልጂ ያርግልኝ ልጄን ያረብ ሀቂቃ የኛ ሻማዎች ስማችሁን ዘረዝሬ አልዘልቀውም እደው ውዲ ስራችሁን አሏህ ይቀበላችሁ ያረብ እኛም በሰማነው ተጠቃሚዎች አሏህ ያዲርገን ያረብ አሚን ♥
@fozibintAhmad
@fozibintAhmad 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ ኢስላምን ይሠጠን ጌታ ምስጋና ይገባው ለአላህ ሱባሀኑ ታአላ አልሀምዱሊላ የኢስላም መኖርያ ጀነት ናት የካፊሮች መኖርያ ናት ዱንያ
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 6 жыл бұрын
እንደው አፌ ቁርጥ ይበልልህ ውስታዝ ትምርትህ እኮ ውስጤ ነው አላህ ይጨምርልህ ያረብ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@user-vi3sc4yt9q
@user-vi3sc4yt9q 6 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን እፈልጋለሁ አልሀምዱሊላ
@jamalnasir75
@jamalnasir75 6 жыл бұрын
منى حبشي
@fedelaf2725
@fedelaf2725 6 жыл бұрын
@@jamalnasir75 n
@zeynebbintseid8576
@zeynebbintseid8576 6 жыл бұрын
ጄዛኩላሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ በሙሉ ኡስታዞቼ ያረብ አሚን
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
እውነት ነው አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኖቴ የሚለው ለህይወት ወይም ለትዳር ሳይሆን ለሀገር እና ለትብብር ነው ♥ወአለይኩም ሰላም ♥ወረህመቱላሂ ♥ወበረካትሁ♥
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ማነው ያለው በይ? ሆ ብንጋባም አድ
@zmzmmohamed1475
@zmzmmohamed1475 6 жыл бұрын
ኡስታዜ የኔ ጀግና አላህ አምሳያህን አበርክትልን ያረብ ኡስታዜ ጀዛክላልኸይረን
@user-ql3oy5ce8d
@user-ql3oy5ce8d 6 жыл бұрын
Mashe allah ostaza allah yetbkhe allah endat ayentun yabzalen yarrb ketetgniawen yemeran
@hellobubble8536
@hellobubble8536 6 жыл бұрын
ኡስታዜ ከጨለማ አለም ወደ ብርሀናማው ጎዳና የመምጣት ሰበቤ ነህ ውድድ
@mahbubaahmed6790
@mahbubaahmed6790 6 жыл бұрын
የኛው ጀግና አላህ ይጠብቅህህ እዳተ ያሉትን አላህ ያብዛልን ንግግርህ ወላሂ ልብ ነው እየገባ ልብን የሚነካው አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ውድ ኡስታዜ አብ ሀይደር አላህ ባዱኒያ ስኬትን በአኼራ ጀነትን ይወፍቅህ ያረብ እድሜህን ያርዝምልህ ያረብ ብረህመቲክ አተው ከክፉ ነገር ጠብቀው
@ggyjhhkjh432
@ggyjhhkjh432 4 жыл бұрын
እኔስ ምላርግህ አቡ ሀይደርርርርርር ስወድህ ከኔ በላይ አላህ ሱበሀነው ታአለ ይውደድህ የሙስሊሙ ጀግና ።።ሀቅነው የቴድ አፍሮ መዝሙር እኛጋ አይሰራም አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ يارب يارب ያረብብብብብብብብብብ አሚን
@ummahmoudUm
@ummahmoudUm 4 жыл бұрын
ኢ ወላህ
@fyuhgyuff6782
@fyuhgyuff6782 6 жыл бұрын
አላህ ይጥብቅህ ኡስታዝይ
@rahemarahema8784
@rahemarahema8784 6 жыл бұрын
Wusatazi. AlHa. Yyabkaha.
@user-zv5pj7ob8d
@user-zv5pj7ob8d 6 жыл бұрын
Fyuh Gyuff ውድ ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝመው አልሃምዱሊላህ ምስሊም ያደረገኝ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@alamalam8874
@alamalam8874 6 жыл бұрын
Fyuh Gyuff ኡስታዥአህይጥብቅህያርብ
@rahimarahima8112
@rahimarahima8112 6 жыл бұрын
ጀዛ ከላ ኸይር ኡስታዝ
@mekiadetamo1771
@mekiadetamo1771 6 жыл бұрын
Masa allha eusetaza
@astagfirullahastagfirullah2398
@astagfirullahastagfirullah2398 6 жыл бұрын
ኣላህ በ እቅፉ የጠብቅህ ኣላህ እድሜክን ያርዝመው jzk!! (S,a,w)
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የተመቸረኝ ምክር አልሀምዱ ሊላህ በትክክል የገለፅከው ጀዛከላህ ኸይረን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@mohamedabdullah6831
@mohamedabdullah6831 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዲህ ያለ ዘፈንም አለ?? እኔ አልሃምዱሊላህ ከልጅነቴም እንኳን የቴዲ አፍሮን የቴዲ መላጣዉን አዳምጬ አላቅም ምንም ዘፈን በቁም ነገር ሳልረዳ አረጀሁ አልሃምዱሊላህ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ተላቀሻል
@user-il3yk4vn2b
@user-il3yk4vn2b 4 жыл бұрын
ተድለሽ ማር ኢኔስ ተበለሽቼለው
@zahrahzahrah3368
@zahrahzahrah3368 4 жыл бұрын
@@user-il3yk4vn2b አላህ ይመልስልሽ ሀቢብቲ ሙዚቃ ልብ ያደረቃን ሓድስ እናዳምጥ ኢሻአላህ
@semmar7679
@semmar7679 4 жыл бұрын
Manew tedi melataw
@bgdghffg5989
@bgdghffg5989 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ታድለሽ እኔስ አዳምጥ ነበር
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 6 жыл бұрын
ወዓለይኩምአሰላም ወሯሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ። ወጀዛከአሏሁ ኸይረን ወንድማችንና ውዱ ኡስታዛችን አሏህ ያቆይህ፣አሏህ ዓፍያህን ሰጥቶ አሏህ ይጠብቅህ። ብዙ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በቴዲ አፍሮ ፍቅር ተለክፈዋል። በተለይ በተለይ ... ሙስሊም ሴቶቻችን እህቶቻችን በጣም፣ እጅግ በጣም፡በጣም ... የዚህ ካፊር አዝማሪ ፍቅር ተጠናውቶኣቸዋል።
@user-ev4sq9zb1w
@user-ev4sq9zb1w 6 жыл бұрын
ኡሰታዝየ እዳተ ያለ አላህ ያብዛልን የኛ ምረጥ ሰው ወድ ልጂ ከወለድኩ ሳዲቅ መሀመድ ነው እምለው እዳተ እውነተኛ ለዲነል ኢስላም አገልጋይ ልጂ አላህ እድሰጠኝ በዱአህ አትረሳኝ ኮሜቶች ደም ነው አምታፈሉት ለነገሩ ከዝብ ማረ አይጠበቅም ።
@susususu7200
@susususu7200 6 жыл бұрын
ትክክልነው ኡስታዝ ዘፈኑየኛን ዴንአይመለከትም
@user-yx4yw5vx5c
@user-yx4yw5vx5c 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ እድሜናጤና ይስጥልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ የኢስላም ጀግና
@user-xu9iu5vt7l
@user-xu9iu5vt7l 6 жыл бұрын
ኡስታዜ JZK አላህ ቀናውን መንገድ ይምራን በአሁኑ ግዜ የነብዩ (ሰዐወ) መንገድ ተትቶ የታዋቂው ሰው ፈለግ መከተል ሆነዋል አላህ ይጠብቀን
@tegesttegest3207
@tegesttegest3207 6 жыл бұрын
ኢንሸሀላህ እኔንም አላህ ቀኝ መንገድ እንደመራኝ አላህን የሚፈራባል ይስጠኝ
@alexalex-mf6zu
@alexalex-mf6zu 6 жыл бұрын
amin tg
@radyi9591
@radyi9591 6 жыл бұрын
Tegest Tegest Inshallah hobii Abshir marrr
@endrisadem3398
@endrisadem3398 6 жыл бұрын
Tegest Tegest
@hikmamifta7904
@hikmamifta7904 6 жыл бұрын
ኢሻአላህ ኡስታዝ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ እናተንም አላህ ይጠብቅልን
@ffhthj2801
@ffhthj2801 6 жыл бұрын
ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን የኔ ውድ የዲን አባቴ ለአላህ ብየ እወድሀለሁኝ ከኔ በላይ አላህ ሰ,ወ ይውደድህ አላሁም ሶሊ ወሰሊም አላ ሙሀመድ (ሰ ,ዐ, ወ ) ጀዛከ አሏህ ኸይር ኡሰታዝ
@user-lv4jv3rb2d
@user-lv4jv3rb2d 6 жыл бұрын
ሳህ፡ለወድ ብዬ ሀይማኖቴ፡ስቀይር ታየኝ ለዛዉም እሥልምና😢😢
@user-ys1sv5fs3s
@user-ys1sv5fs3s 6 жыл бұрын
ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ እኔ ስለድኔ ሳላውቅ ክርስቴያ ልጅ ወድጀ ለ5 አመት በወጀል ፍቅር ወስጥ ቆይቻለሁ ግን አሁን ባሳለፍኩት ውስጤን በጣም እየወቀስኩኝ አሁን ሀራሙን ሀላሉን ለይቸ በእምነቴ ለመፅናት ቁሚያለሁ
@blackstone07
@blackstone07 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቅሽ ።
@user-by3dd9ve9x
@user-by3dd9ve9x 4 жыл бұрын
ጀዛከላህከይር ኡስታዝ ዱንያ ወላአኬራ የኛጀግና
@cggh8488
@cggh8488 6 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡሀይደረዬ አላህ ይጠብቅህ ያአላህ አንተንነ መልክተኛው ከተዘዙት አድረገን። ያረብ በኢስሏም አፅነን በኤራም ከነብያቶች ከሹሀደውዎች ከሰድቆች አድረገንንን የሀዩ የቀዩ ያረሂም የራህመን ያሀዱድ ያከሪም የፋተህ ያራዘቅ ያሷመድ ያልወህድ ለተጨነቁ ሁሉ አላህ ይፋረጀቸው
@user-sq9ir1tq1x
@user-sq9ir1tq1x 6 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ እኛም በንሰማ የምንሰራበት ያድርግን
@rahmaam1662
@rahmaam1662 6 жыл бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ውድ የሆናቹ የአላህባሬያዎ እንዴት ናቹ ለሁሉም አልሀምዱሊላህ እንበል በቀንም በማታም ሙሥሊም ላደረገን ጌታ ኡሥታዝ ጀዛኩምላ
@user-ls7ud3gj9b
@user-ls7ud3gj9b 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ
@fatoumamhammed439
@fatoumamhammed439 6 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኽይር ዉዶኡስታዝና አላህበሠማነዉ ተጠቃሚአላህያደረገን አላህመጨረሻችንያሰሜርልንያረብአሚን
@umsaabirrhmah431
@umsaabirrhmah431 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ ال ደጀ
@ahmedabosara86gmail.comahm95
@ahmedabosara86gmail.comahm95 6 жыл бұрын
umsaabir rhmah h
@user-my8jm7xp7d
@user-my8jm7xp7d 6 жыл бұрын
አላህ እውቃትን ይጫምርልህ ኡስታዜ
@tadesearegawiy6377
@tadesearegawiy6377 6 жыл бұрын
የአላህ በሪያ ናኝ ሀስቢ አላህ ወንእማል ወኪል ws wr wb skren
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Lemetesadebo seweche hsebonellahe wenimel wekellllll
@shopkube9394
@shopkube9394 6 жыл бұрын
ዉዱ ኡሥታዝ የኡማው መብራት አላህ ይጠብቅህ መሠሎችህን ያብዛልን ያርብ እንዳተ አይነቱን ሺ(1000ይወለድ
@user-eq3ge7uh2u
@user-eq3ge7uh2u 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡሀይደር አቤት ስወድህ በቃ ጀግና ነህ አንተን እኮ የሚያክል ለእምነቱ ጀግና አላየሁም አላህ ይጠብቅህ እርጅም እድሜ ይስጥህ
@harakatrak9529
@harakatrak9529 5 жыл бұрын
እናንተ ለምትሳደቡ ትንሽ አይከብዳችሁም አረበአላህ ሸም እፍረት ይያዛችሁ አኡዙቢላህ😭😭
@user-rg3hh2kv6t
@user-rg3hh2kv6t 4 жыл бұрын
ሥድብ አደለም አርቲሥቱ ቴዲ ለተነካነዉ ተሣሥተሻል ምክርነዉ ዲንሽን አወቅ
@gggh8051
@gggh8051 4 жыл бұрын
ቢነካስ አሊም ወይም ኡስታዝ መሆኑነው?
@sarassdd6113
@sarassdd6113 4 жыл бұрын
ዉላሂ አላህይዳ ይስጣችሁ☝😭
@alemmoha110
@alemmoha110 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቲሁ። ማሻላህ። እኔድስ ብእስልመነኤ እነ ብውስታዞቼ። እጀግ በጣም እኮራለሁ። እስላም አድርጎ ይፍጠርኝ አላህ። መስጋነ እነ ጥራት ይግባው ♥♥♥♥ አሚንንንን አላሁም አሚንንንን ።
@user-ix9nf8wt3u
@user-ix9nf8wt3u 6 жыл бұрын
Alem Moha አሚንንንንንንንንን
@ethiopia5335
@ethiopia5335 6 жыл бұрын
ኡዝታዜ አቡ ሀየረደር አሏህ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኚ እዉቀት ላይ እዉቀትንም ይጨምርልኚ ያረብ ኡዝታዞቸ ባላችሁበት ሠላማችሁ ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልኚ አሏሁመ አሚን ያረብ ካፊሮች አሏህ ቅኑን መንገዲ ይምራችሁ አሚን
@user-ky3lc5ey3o
@user-ky3lc5ey3o 4 жыл бұрын
ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን ረኺም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@alemmoha110
@alemmoha110 6 жыл бұрын
ባሌንም ሳሊህ አሚር። ♣♣♣እንዲያርግልኝ። ዱዋ አድርጉልኝ። ሙስሊም እህትነ ውንድሞቼ። ብዱዋ አድራቹ.♥♥♥
@badriabadria2122
@badriabadria2122 6 жыл бұрын
Alem Moha ኣብሽሪእህት
@user-fu4ls9kd5e
@user-fu4ls9kd5e 6 жыл бұрын
ያረብ አላህ ሳልህ ያድርግልሽ ሁላችንንም ሷሊሆች ያድርገን
@bekebeke7186
@bekebeke7186 6 жыл бұрын
Alem Moha አላህ ያርግልሽ ያረብ
@kubramuha5767
@kubramuha5767 6 жыл бұрын
@user-xz1zu8lj4s
@user-xz1zu8lj4s 6 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ኸየር የኡዝታዝነ
@naimahamza4224
@naimahamza4224 6 жыл бұрын
ጀዛህአላህኸረኡሲታዛናአላህይጠብቅህ
@amerahamer6664
@amerahamer6664 6 жыл бұрын
ጀዛህ ከአላህ ኽይር አላህ ይጨምርልክ ኡስቷዝ ለአላህ ብየ እወድካለሁ
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689
@skuriyabintmiftahyhhjbggfj5689 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሳህ ጀዛአከላህ ኡስታዝ አላህ በሰማንው የምንተግብር ያድረገን ኢሻአላህ አሚን
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 6 жыл бұрын
ወላሂ እኔም አንዲካፊር. መጋባት እንችላለን ብሎ ፋዘርን ሲጠይቀ ው ፋዘር ነጃሳ ብሎመለሰው ይሄንሙዚቃ ሁልጊዜይልክልኝ ነበር ሊያከፍረኝ ነበር አልሀምዱሊላህ ያረብ እውቀትንጨምርልኝ ያረብ በዲኔ የምፀና ሁረላይን ሴቶች ጋር መዲበኝ
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
ፋጡማ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር እውነትትሽ ነው ማሬ አብሽሪ
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 6 жыл бұрын
hayat mekonene Alhume ini asalukiel afiya እውነቴን ው. ግን እዲሜላባቴ ከሰተልኝ. በዛው ጥርግ አለ. አባቴን ለማታለልነበር. ፋዘር ደሞ ብዙያቃል. ከሰተልኝ አፈርይብላና በሰአቱባገኘው አንገቱን እለውነበር ይሄ እንጨታም
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
አልሐምዱሊላህ ሀቢበቲ አላህ መጨረሻችንን ያሥምርልን እንሻአላህ
@user-bu9ms5xe7t
@user-bu9ms5xe7t 6 жыл бұрын
hayat mekonene Alhume ini asalukiel afiya አሚን አላሁማአሚን
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 6 жыл бұрын
ፋጡማ ሀሰንወሎየዋደሴ ፍቅር አሚን እንሻአላህ
@zadzad9017
@zadzad9017 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@Alanood_1406
@Alanood_1406 4 жыл бұрын
ጀዛህህየቀረረ
@user-xv3bi1nm1n
@user-xv3bi1nm1n 6 жыл бұрын
አሚንን ያረበል አለሚን. ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ. እኛንም አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን.
@madenajamal5141
@madenajamal5141 6 жыл бұрын
S. A. W ኢንሻ አላህ መጨረሻዬን በዲኔ ምሞት አርገኝ አሚንንንንን ያረብ ኡስታዝ አንተንም አላህ ይጠብቅህ
@fatuma2334
@fatuma2334 5 жыл бұрын
ኡስታዝዬ አሏህ ይጠብቅ አሚን አሚን
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 6 жыл бұрын
ኡስታ አብ ሀይድር እኔ ጥያቄ አለኝ መቼነው ስል ጁሀድ የምታወሩት በዚህ ሰአት ሙስሊም እያለቀነው ሙሀደራብቻ ምን ዋጋ አለው የሙስሊሙ ኡማ እያለቀነው እየሞትነው ቁርአን ይተቃጣለ ነው ቁርአን ሀፊዞች እየተገደሉ ነው ግን ለምን ስልጂሀድ አተነሳሱም አታወሩም ጂሀድን በዱአ ታለባብሳላችሁ ግን ለምን ወላሂ አዝንኩ በጣም
@firreshid1820
@firreshid1820 4 жыл бұрын
Men lemalet new
@mohammedaman2798
@mohammedaman2798 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡ ሀይዳር ጃዛ ካላቢከይር ኣለሀ ይጣቢቅሊን
@user-xp9xr8kj5g
@user-xp9xr8kj5g 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ እዉነት በንግግር ያስታዉቃል አላህ እድጣፍጥ ያረገዋል ኡስታዜ አተ የኢስላም አለይታ የኢስላም ዘበኛ ላላህ ሰጥተንሀል እሱ ከሰዉ ከሸይጥዋን ይጠብቅህ ስላታ እገል ጥፈት አማረኛ የለኝም ኡስታዞች እደት ስስት እደምልላችሁ ሳዉደኩም አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ያይናችን ፕሌኖች ዉሸት አሜት እማይጥማችሁ ኢስላም ሲነካ አለን እምትሉ ያአላህ ለሁሉም ምስክር ነህና አተ ጠብቅልን መሰሎቻቸዉንም አብዛልን ያረብብብ
@user-qr2io8ys4e
@user-qr2io8ys4e 6 жыл бұрын
አቦ ኡስታዝ እንድህ ንገርልኝማ እኔ በኮመንት ብናገር ቀንተሽ ነው ተባልኩ አላህ ይህድና
@marifaassen7863
@marifaassen7863 4 жыл бұрын
ምን የሚል ነው አላቅምናነው
@hdjxjfhjdjsbdnjdnfjfjjd8929
@hdjxjfhjdjsbdnjdnfjfjjd8929 6 жыл бұрын
ኡስታዝአላህይጠብቅህ፣እኔምዳይልጅእነድወልድ፣ዱአአድረጉልኘ፣ያረብብብብ
@mdww1979
@mdww1979 5 жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ ጀዛኩመላሁ ኸይር ኡስታዜ
@asfghhg3158
@asfghhg3158 6 жыл бұрын
ጀዘኩም አሏህ ከይራን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ ለእኛም አሏህ ሂደያ ይስጠን ያረብ በረህመትክ
@aminatabdu8520
@aminatabdu8520 5 жыл бұрын
አባውኡስታዝየ ርጅም እድሚ እናጤና ይስጥልኝ ኡስታዜየ አላህ ይጠብቅህ.
@reemyousef8248
@reemyousef8248 6 жыл бұрын
Wl wr wb ጀዛክ አላህ ኽይርን ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያርዝምልኝ
@ghd7014
@ghd7014 6 жыл бұрын
ኡስታዜውድድድድድድድድድድ
@salehmuhamad3971
@salehmuhamad3971 6 жыл бұрын
ሰላም አለይክ ኡስታዝ አላህ አፊያ ይስጥህ አላህ መልካሙን ስራህን ይቀበልህ ያከራ ወንድሜ ሰላምን ተመኝሁልህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ አላህ በዱኒያም በአኬራም ባድ ያርጋችሁ ኡስታዜ ያአላህ ሙሀባ አተጋር ይሁን
@dhdjhd9564
@dhdjhd9564 6 жыл бұрын
meshallhe alhe yitebkehe
@islamnewhiyote5348
@islamnewhiyote5348 6 жыл бұрын
ዋዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጠውል ኡምርኩም ኡስታዞች ስለ እናንተ ምን ብዬ ብገልጽ እችለዋለሁ ከፈጣሪዬ የምታስተዋውቁኝ ያረብ ከመጥፎ ጠብቅልኝ
@user-ki3yk7oo9z
@user-ki3yk7oo9z 6 жыл бұрын
ጀዘክ አለህ ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ ♥♥♥ እኛንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምረን በሰመነዉ ተጠቀም የድሪግልን
@sadiyaakmel3477
@sadiyaakmel3477 6 жыл бұрын
Amin yareb insha Allah ustaz jezakellah keyir Amin Amin yareb insha Allah
@FF-hn1kk
@FF-hn1kk 6 жыл бұрын
ጀዛካላህእስታዝአሚንያረብ
@bilchahassen5054
@bilchahassen5054 6 жыл бұрын
Sadiya Akmel kkkkmmkkkkkkmkkj bmķ
@hanhanlusu4802
@hanhanlusu4802 6 жыл бұрын
ግን ኡስታዝዬ የቴዲ አፍሮን ሙዚቃ እንዴት አወቅከው? ሙዚቃ ትሰማለህ እንዴ??
@user-gh2gd9tm9y
@user-gh2gd9tm9y 6 жыл бұрын
S Df መጠዋዎች ለሁሉ ነገር ቅርብ ናቸው እንኳን ዘፈን ፒቢ ፊልም አንተ ያላየከውን እነሱ ይነግሩሀል ፍፁም ክርስቶስ ብቻ ነው
@sefizinabu4489
@sefizinabu4489 6 жыл бұрын
Kkkkkkkokkkkkk ተመቸህኝ አቦ ይህ ውሸታም
@yayatube8814
@yayatube8814 6 жыл бұрын
ከሠከ ምን የማይሰሙት የማያዩት አላቸው😀😀😀😀
@yohan7782
@yohan7782 6 жыл бұрын
አልሰማህም እንዴ ኦሳማ ቢንላደን ስንት የወሲብ ፊልም እንደነበረው አክራሪ ነን የሚሉት በሙሉ የትኛውም ሃይማኖት ላይ ቀጣፊና ሌባ ናቸው
@user-lc8jq4pj8i
@user-lc8jq4pj8i 6 жыл бұрын
😏😏
@ayishaaali3318
@ayishaaali3318 4 жыл бұрын
ኑሩልን እዝተዞቸችን አለህ እድሜቸቹሁ አለህ ያርዝምል የረብ አሚን 🤲
@user-mm3vc1cu5q
@user-mm3vc1cu5q 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኽይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅልን የምትሳደቡም አላህ ልቦና ይስጣችሁ
@user-pw7rq2dk3c
@user-pw7rq2dk3c 6 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን እናንተ ካፊሮቹ ምን አቃጠላችሁ ቴዲ አፍሮን እዛው እናንተ አድንቁት እኛን አይመለከተንም
@user-rw2th8gl4q
@user-rw2th8gl4q 6 жыл бұрын
ጃዛኩም አላህ ኡስተዝ
@shambelmersha4143
@shambelmersha4143 4 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በድናችን ጠንካራና እውቀቱን የወፈቀን።
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 6 жыл бұрын
ዋሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን አላሁመ አሚን ለእርሰረም እድሜና ጤና ይስጦት ጀዛኩሙላ ኸይር ኡሥታዙና
@zulikahaliu7840
@zulikahaliu7840 6 жыл бұрын
Usetazzzzzzye allah kewadedechewo berachu yestachu darija la anetim yestik yen wadedddddddd la allah beye ewadehalewo allah blekibet yetbeqek kfu ayekak 😘
@igmsalzi2266
@igmsalzi2266 6 жыл бұрын
ሺኩራን ኡሥታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ይህን ሀድሥ እኮ ኡሥታዝ ሣዳት ተነግሮታል ግን ብዞወቹ የኡሥታዝ ሣዳትን ትምህርት አይሠሙም
@user-qd4sz8wq8d
@user-qd4sz8wq8d 6 жыл бұрын
እኛ መቺ የምንሰማዉ አጥተን ነዉ የሣዳትን ኮተት የምንሰማዉ
@yaarabbinyaaaallha8928
@yaarabbinyaaaallha8928 6 жыл бұрын
iGMSALZ i ሽኩረን.ውስታዝ.
@hadrabuhari6261
@hadrabuhari6261 6 жыл бұрын
ቅድሚያ ለእዉቀት ቲዩብ አላህንፊሪሣዳትኮተትየለበትምምርጥየተዉሂድአሥተማሪነዉ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 6 жыл бұрын
iGMSALZ i በጣም.ሳዳት.ከማል.ስለሽርክ.ሲናግር.እንደት.ደስ.እንደሚል.አብሶ.ወሎወች.የሳዳትን.ዳእዋ.እናዳምጥ
@user-hs2ok5hm5z
@user-hs2ok5hm5z 6 жыл бұрын
عنشالله جزكم الله خير
@radhiyasafya7903
@radhiyasafya7903 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ። አሚን አለሁመ አሚን የረቢ አሚን ኡስታዝ ጀዛከለህ ከይር ፊል አዲንየ ወል አኬራ ጀዛከለህ ከይርርርርርርርር
@Ahmed-rk5qj
@Ahmed-rk5qj 6 жыл бұрын
የኡስታዚን ቁጥርላኩልኝ.
@rabiayimam1739
@rabiayimam1739 6 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ዉሥታዝ አላህ ይጠብቅህ የእሥላም ጀግና
@ethiopianzakiyazakiya6158
@ethiopianzakiyazakiya6158 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@fatumaseid4244
@fatumaseid4244 6 жыл бұрын
ውስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@lailalaila2380
@lailalaila2380 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@fhgfdhjhv2012
@fhgfdhjhv2012 6 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከአላህ ኸይር
@kedirtube9903
@kedirtube9903 4 жыл бұрын
ነአም አይሰራም በፍፁም አዳዶቹ ቴድ ዘፍኖል እያሉ ትዳር ሁሉ መስርተዋል ወላሂ ሸህ በቅርቡ የሆነ ቤት በግድነ ሂጀ ጎርቤቶቻቸው እስላም እነ ኪርስታን ሁነው ሁለት ወልደዋል አላህ ይጠብቀን
@samiramaca7780
@samiramaca7780 6 жыл бұрын
Walaykum salam warahmatullahi wabarakatuhu አማን አማን ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ያጠብቅህ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ያምራን
@emaneman8623
@emaneman8623 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ከይር ኡስታዝ ተሳዳቢወች ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም አላህ ልቦናይስጣችሁ ከስድብምንይገኛል እንደሚመስለኝ ሱስሆኖባችኅል
@jemishow1259
@jemishow1259 6 жыл бұрын
ወይ ይህ ሰው ማርኮ ነው የሚያጠጣው ወላህ የመልስ ምት
@user-ut7es4gw2q
@user-ut7es4gw2q 6 жыл бұрын
ጀሚ ወለየዋ የመርሳ ልጂ እህቴ ውስታዜ. አቡ.ሀይደር.ይባላል
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 6 жыл бұрын
አላህ.በቂዬ.ነው ያረቢ.በዝነትህ ♥
@laylajamal1455
@laylajamal1455 6 жыл бұрын
ኡስተዜ ኡስተዜ ብጠራክ ብጠራክ የማልሰለችክ አለህ ይጫምርልክ
@FeyselLakew
@FeyselLakew 4 жыл бұрын
ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የቴዲ።ሀድሥ።እኛጋአይሠራም ሣህ ኡሥታዜ አቺምበሀይማኖትሽ እኔምበሀይማናቴ ለመኖርጂ ለአሄራአደለም።ነአም አተ የኢሥላምዘበኛ አላህይጠብቅህ እረጅም እድሜጠናይሥጥህ የኛጀግና።
@user-yd5yh2ok8u
@user-yd5yh2ok8u 6 жыл бұрын
የኔ ጀግና ውስታዝዬ ስወድክ እኮ♥♥♥
@shamilshamil5403
@shamilshamil5403 5 жыл бұрын
Allah yetebkh ustsy
@shamilshamil5403
@shamilshamil5403 5 жыл бұрын
እንድሃለንንንን
@mekiyanasir9806
@mekiyanasir9806 4 жыл бұрын
ያረሂም ኡስታዞሻሽን አላህ ይጠብቃችሁ እኛም በሠማነው እምንጠቀምበት ያርገን
@user-tt3km5vx4k
@user-tt3km5vx4k 6 жыл бұрын
ማሸ አለ አለህ ይጨምርልክ
@zinehussain8437
@zinehussain8437 6 жыл бұрын
አሏህ እረዥም እድሜ ሀቢብና
@bahriyaahmad5155
@bahriyaahmad5155 3 жыл бұрын
ሀለ
@sameraaliethopia5090
@sameraaliethopia5090 6 жыл бұрын
ወአለኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-gy8ky7hp1z
@user-gy8ky7hp1z 6 жыл бұрын
ኡስታዛቺን እዲሜና ጤናህን ይስጥህ ያረበና አላህ በዲናቺን እምንበረታ በእምነታቺን ጠንካራ የነብያቺንን ስራእምንከተል ያዲርገን ያረብና አላህ የተባረከዉን ትዳር ይስጠን ያረብ
@user-oj5zd5dt3x
@user-oj5zd5dt3x 5 жыл бұрын
جزاك الله خيرا الله يحفظك يارررب
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 6 жыл бұрын
ጥያቄ - እስልምና የተስፋፋው ሰው አምኖበት ነው ወይስ እስከ 4 ሴት እያገቡ አንዷ ስትደብረው ሌላዋ ጋር እየሄደ እየተራቡ ነው? አረብ አገር ከአክስታቸው ልጆች ጋር ሁሉ ይወልዳሉ የሚባለውስ እውነት ነው ወይ? አራት ሴት ካገባ ወንድ ጋርስ ኑሮ አይደብርም ወይ? ከአራት ሴት ጋር ከፍትወተ ስጋ ውጪ እንዴት ፍቅርስ ይኖረዋል?
@user-mu6yc1hd5o
@user-mu6yc1hd5o 5 жыл бұрын
سعدت بلقائك. من فضلك የናተ ያቆብ ስት ነው ያገባው ዝምብለህ አታውራ መጀመሪ የራስክን መፅሀፍ አብብ የሰው አታቃሺ
@MuraMura-xl6db
@MuraMura-xl6db 5 жыл бұрын
ወላሂ.አደብ.ካላያዛቹ.እስከመጨረሻቹ.እንነግራቹአለን።
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 4 жыл бұрын
ባመንክበት ጠንከር ሲገባ ይገባሀል. ወሬ አያስፈልግም
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወጀዛ የኛ ብትቅየእና ድንቅኡስታዛችን የተውሂድ አባታችን አላህ ይጠብቅህ በሙዚቃ እኛ ሙስሊሞች አይመለከተንም ካፊሮች ደግሞ አትንጫጩ ሀቁን ስትነገሩ እንደ ሸይጧን እራሳችሁን አዙሮ ይጥላችኋል ኡስታዜዜዜዜ አላህ ይጠብቅህህህህ
@mariamcd5431
@mariamcd5431 6 жыл бұрын
ጀዛካሏህኸይርኡስታዝ"አላህጤናእናእድሜህንአላህያቆይህ
@gghgfgh355
@gghgfgh355 6 жыл бұрын
ያረብ እደ ዚህ በአላህ መንገድየሚያስተምር ባል ስጠኝ አፍልጉኝ ለአላህብላችሁ
@merhawitewelde7795
@merhawitewelde7795 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk tasazinalek kihdet bitimar min tikim alew
@alshammri8429
@alshammri8429 5 жыл бұрын
Gghg Fgh እኔ ልዳርሽ ወላሂ
@user-eg2gd3ix9y
@user-eg2gd3ix9y 4 жыл бұрын
አረብ አላህ ይወፍቅሺ እኛንምአላህ ይወፍቀን ያረቢ
@eilham2682
@eilham2682 4 жыл бұрын
አላህ ይስጠን እኔም ቁሜ ቀረሁ እድህ አይነት ባል ስፈልግ
@user-tq5ps2us4h
@user-tq5ps2us4h 4 жыл бұрын
አላህይወፍቅሽ፡ይወፍቀን፡እህት
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 5 жыл бұрын
አይስስ የሄ ሰዉዬ ክርስቲያንን ከመግደል ወደ ዉጟላ አይልም
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 5 жыл бұрын
this fucken islam he drinking all night and dancing by tedi music and preaching he looks like seitan
@harakatrak9529
@harakatrak9529 5 жыл бұрын
ሀቅን እንጂ ሠዉን አይከተልም ኡስታዜ
@user-rh6ep2qy7p
@user-rh6ep2qy7p 5 жыл бұрын
አላህህ ይቅር ይበልህ ወንድሜ
@user-rh6ep2qy7p
@user-rh6ep2qy7p 5 жыл бұрын
@@merhawitewelde7795 ነጃሳ የትአባታቹ ታቃላቹ እናነው
@naseralsheeih7631
@naseralsheeih7631 5 жыл бұрын
Ayskltim atsb wda mtabet ymlsal
@user-fv6rw1zs5n
@user-fv6rw1zs5n 4 жыл бұрын
አህለን ውዱ ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ ያረቢ እድሜህን ያርዝምልን የኛ መኩሩያ
@user-rh2gk7ep2u
@user-rh2gk7ep2u 5 жыл бұрын
ኡሥታዝ አላህይጠብቅህ ወላሂ እንዳይኔ ብሌን ነው የምሣሣል የኢሥላም አረበኛ
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 176 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 28 МЛН
ደጃል || dejal || Ustaz Yasin Nuru Dawa
1:24:27
Alberahin - አልበራሂን
Рет қаралды 615 М.
Mashalah Amharic Daiwa with Cristian 28 dec 2017
11:22
AL.KHAXAB CHANL
Рет қаралды 146 М.