KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አሏህን መፍራት ኡስታዝ አብደል መጂድ ረሒመሁሏህ
26:32
ለአላህ ብለን ከሆነ ምንሰራው... ሰው መፍራት የለብንም || በ ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (አላህ የጀነት ይበልህ)
16:25
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
00:54
СКОЛЬКО людей не имеют ни малейшего представления о своем истинном ПОТЕНЦИАЛЕ? #shorts
01:00
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
ትዳር በአረቡ አገር በተለይ በወንዶ በኩል ሲታይ | በኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)
Рет қаралды 90,952
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 626 М.
Fillaah Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 385
@aaaa7195
Жыл бұрын
ትክክል አላህ ፊርዶሥል ጀነ ያወፊቀህ ኡስታዝ
@Mohammed-bt2kr
Жыл бұрын
አይይይይይይ ታዳ ማነዉ ጥሩ የወንዶች ነገር አሰቸገረን ያላገባን እህቶች በአሁን ሰአት ላግባ ብሎ ለመወሰን በጣም ከባድ እየሆነነዉ አላህዋ አንተ ሷሊህ የሆነ አላህን የሚፈራ ባል ወፈቀኝ ያረብ ላላገቡ እህቶቸም ወፈቃቸዉ
@aaaddd9765
7 жыл бұрын
ማነው ከእንግዲህ እህቴ እያለ የሚመክርኝ አይይይ ድህና ስው አይቆይ ያአለህ ጅነት ፍርዶስ ወፍቅልን ያረብ
@zeharikonjo5379
7 жыл бұрын
ወላሂ የምትናገረው እኮ ትክክል ነው ኡሥታዜ ያረብ በጀነት ላግኝህ
@qaxqwas7720
7 жыл бұрын
ትክክል ውሥዛዜ አላህ ጀነትን ፍርዶሥ ይወፍቅ
@aaaa7195
Ай бұрын
ትክክል አላህ ፍርድሥል ጀነት ይወፍቅህ
@sadesade4331
7 жыл бұрын
ኡስታዝ ኢንሻአላህ አላህ ጀነትል ፍርዶስ ይውፍቅህ ያረብ ትክክል ነው
@umaharun9929
5 жыл бұрын
ትክክል አላህ ይርሃምክ አንዱ የኔ ባል ነዉ እኔን ሲያገባ ስልሜ ነዉ ብሎ አግብቼዉ እንኳን በዲኑ ሊጠነክር ሳረግዝ ከዚህ በኋላ አራት አመት በኋላ ሲል በድጋሚ አረገዝኩ ወለድኩ በጣም ብዙችግር አደረሰ እሱን ሳላገባ ያጠራቀምኩትን ወርቅ ጨርሶ የህቴን ወርግ በብድር መልኩ ወስዶ ሳዉዲ ገባ እዛም ሚስቴ አትሰማም የመዳመጫ መግዣ ብሎ ሲለምን ነበር ብዙ ሰዉ አይቶታል ሌላ ሚስትም አግብቶ ፈታ ገንዘቧ ሲያልቅ ቢያንስ ከአራት በላይ አግብቷል ከኔ በፊትም ወልዶ ጥሎ እንደመጣ ሁለተኛ ልጄን ከወለድኩ በኋላ ከራሱ አንደበት ሰማሁ ያችም ገና በአራስ ነዉ የተዋት አሁን ፈረንሳይ ናት እኔም ከነልጆቼ አሜሪካ ነኝ አልሃምዱሊላህ እስካሁን ግን ታማኝ ወንድ ስላላገኘሁ አላገባሁም አልፈልግም የልጆቼን አስተዳደግ ወደዉ የጠየቁኝ አሉ ግን ለሴቷ ልጄ እፈራለዉ ዱዓ አድርጉልኝ ታሪኩ ባጭሩ ነዉ የፃፍኩት
@Nora-ow4ip
Жыл бұрын
እኔን የኔ እህት ተሪኩ ቡዙ እንደሆ ና ልብሽ እንዴት እንደቆሰለ ይጋበኛል አብሽር ብቻ ትግስት አድርግ አላህ ፈረጀዉ ቅርብ ነዉ ያኔ እህት ጠከር በይልኝ!!ያኔ ልዩ እህት
@እሙፍርዶስእሙፍርዶስትወህ
7 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኡስታዝና በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው
@አላህሆይእውቀትጨምርልንያ
7 жыл бұрын
አላህ ይራሀምህ ኡስታዙና አላህ ይውደድህ ስራወችህን ሁሉ ይቀበልህ መካሪየ የስደቱ አባቴ ጀነትል ፊርዶስን ይወፍቅህ ኡስታዜ
@zaharausman8342
7 жыл бұрын
ጀዘኪለህ ኸይረን ኡስታዘችን አለህ ይጠብቀችሁ ትክክል ነዉ አለህ እድሜዎትን ያርዝምልን ።
@sabintaislamnew7895
6 жыл бұрын
ትክክል ሲጀመር በኣረብ ሀገር ሲጋቡ ብርን ፈልገው ነው ወንዶቹ እና ወንድሞቼ ጆሮ ኣቹን ከፍታቹ ልብ ብላቹ ሥሙት ወደ ኣሄራ ሳቴዱ ኡሥታዝዬ ኣላህ ይጠብቅህ ጀዛ ከላህ ህይር
@ውዱባለቤትሁሌእወድሀለሁየ
7 жыл бұрын
😭😭😭😭ኡስጣዜ አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ
@nwif9717
7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ያኡስታዝ ለሁላችንም ልብ ይስጠን። ያረቢ ሷሊሁን ባል ወፍቀን
@EnayatullahSharanwal
Ай бұрын
አላህ ይዛንልህ ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ ያረቢ አይ ይች ዱንያ ጥሩ ሰው አይቆይም
@hayubentbaba645
7 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@mhff6217
7 жыл бұрын
አላህ በጀናተል ፊርዶስ ያኑርህ ኡስታዝና ያረብ ቤትህን የጀነት ን ጨፊ ያርግልህ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
6 ай бұрын
አላህይዘንልህ
@askask9398
2 жыл бұрын
ኡስታዝየ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ያረህማን
@hayatababi9676
7 жыл бұрын
ትክክልነው ጀዛክልህ ኸይረን አላህ ጀነትን ፍርዶሰይወፍቅህ ያርብ አላህ ይራህምህ
@medinamehdi3781
7 жыл бұрын
ነአም ወላሂ ኡስታዙና ሱበሀነሏሀ በዘመናችን በግልፁ እየተከናወነ ያለ ነገር ነው አሏህ ይጠብቀን ያረበና ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ያቆያቹ ወንድሞቻችንንም የአላህ ፍራቻ በልባቻው ያሳድርባቸው እኛንም አሏህ ሰኪናን ይስጠን እንዲህ መዝዝ ውስጥ ገመግባታችን በፊት ማስተዋልንና ማጠንጠንን ይስጠን ልብ ይነካል
@ayshaayshajemal245
5 жыл бұрын
አላህየጄነትይበልህ
@ayshaayshajemal245
5 жыл бұрын
ኡሥታዚምእኛምበሰማነውይወፍቀን
@zahrahdj6534
5 жыл бұрын
ጀዛህን ኸር ኡሥታዝ ወላሂ እውነት ነው አላህ የልብ ኢማን ይወፍቀን ኢንሻአላህ
@MisayeSindo
4 ай бұрын
ያላገባንእህቶች አላህሶሊህባልይወፍቀን የስደትእህቶቸ ዱአአርጉልኝአላህሶሊህባልእድሠጠኝያላገባችሁምአላህመልካምባልይስጣችሁይስጠንያር
@feta-z8i
5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ እዳንተ ያለን ማጣት በጣም ይከብዳ 😢😢😢😢😢😢
@AminatMuhemed
5 ай бұрын
አላህ ይራህመክ ሀቢቢ ኡስታዜ
@ryuyuiu7451
5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነዉ በተለይ በሰዉድ ላይ ለገንብ ብቻ ነዉ የእኔሱ ትዳር መፈለግ ለገንዘብ ለስሜት ነዉ አላህን አይፈሩም
@love-ec1jc
7 жыл бұрын
ኡሥታዜ ኡሥታዜ አላህ በጀነተል ፍርዶሥ ያድርግህ
@መዲናአዲየአላህባሪያነኝ
7 жыл бұрын
ጀዛከላህኸይር ጀዛ ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን
@faizahadenyemame2556
7 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተልፊርዶስ ይወፍቅህ ያርብ አድቤትህ ጣፋጭ
@medinaevryalley2246
5 ай бұрын
ትክክልጀዛክአላህ
@AAa-qp6bc
7 жыл бұрын
ጀዛክ ሏህ ኸይር ኡሰታዝ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዛልን
@لأإلهاللهمحمدرسلاللهلأإلهاللهم
6 жыл бұрын
ኡስታዜ ነፍስህን አላህ በፍርዶስ ያኑራት ያረብ
@zeharasied1356
Жыл бұрын
አላህ ይርሀምክ ኡስታዝና
@ዘይነብሰይድ-ዸ7መ
3 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅህ በዚህ ሰአት ታስፈልገን ነበር
@tiztaalebachew8415
7 жыл бұрын
ኡስታዜ ያረብ እዳተ ያለ አባታችን መካሪያቺንን ነዉ ያጣነው አላህ የጀነት ፍርዶስ ይወፍቅህ
@tinbetethiopia5470
7 жыл бұрын
እግዝያብሒር ይባርክውት በሲቶች ይብሳል ሳውዲላይ። የቤት ኪራይ ተከራይታ እሱ ተኝቶ እሷ እየሰራች የምታኞረው ደእደብ ሴቶች አሉ አሰዳቢወች !!
@latehazeninallahmane7968
7 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ አላህ ያሄራ ቤትህ ያሳምርልህ
@Jod-bi9ms
7 жыл бұрын
አላህ ሱባሀናላሁ ታአላ ጀነተል ፈረዴውሲ ማረፍህን ያድረግልህ ያረቢ
@aminanuri7799
6 жыл бұрын
Allaum Ameen ameen
@ameen4085
3 жыл бұрын
ጀነተልፈርዶስ ኡስታዝ አላህጀነትንይወፍቅህ
@አላህሆይእውቀትጨምርልንያ
7 жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይራህምህ ኢነአሊላ ወኢነሊላሂ ኢራጁኡን
@saadahmunat9244
7 жыл бұрын
ጀዛን ከላሁ ሂይር አነጋገርህ በጣም ነው የምትመቸኚ ኡስታዚ እዲሚሁ ይርዘም አላህ እዳንቱ ሀቁን የሚናገር ልጂ አላህ ይወፍቀኚ ያረብ
@feta-z8i
5 жыл бұрын
Saadah Munat 😢አላህ ይረሀመው ሙታል እኮ 😢😢😢
@kuuujjj3720
7 жыл бұрын
ኡስታዚና ጂዛኩምላሁ ኸይርን
@sultanmohd6214
5 жыл бұрын
ትክክክክል እዉነት
@faizahawol6152
6 жыл бұрын
Jazakalla kayeran usetaz allah yajanat yaregeh
@ነጃትነኝየአላህባሪያ
4 жыл бұрын
ትክክክል ውስታዝ ጀነተን ፍርዶስ ይፍቅህ ያረብ
@التابتقتقعقع
2 жыл бұрын
አኔም በላተራ ነኝ እያስለቀስኝ ነው ያረቢ ፈረጃውን አቀርብን
@امحجر
4 жыл бұрын
ትክክል አሏህ ጀናታል ፍርዶስ ይወፈቅ
@ጦይባቢንትሙሀመድ-ኈ2ረ
7 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ለጀነት ይበልህ
@adhchsfdhhh4795
7 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@maymunaashanfi8147
7 жыл бұрын
jezak Allahu kayern Allah yichamrlek
@rabiharabi9098
7 жыл бұрын
Maymuna Ashanfi በአላህ በዋትሳበ ላኩለኛ ማውረደ የመት ቺሉ በዚህ ቁጥረ 0551716456
@yahoaya5375
7 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ሷልህ የሆነይውን ሚስት ይስጠን
@laylasani9092
7 жыл бұрын
yaho aya ወላሂ ሀቅነው ጄዛከላ ኸይር
@Mm-zv8gh
7 жыл бұрын
በትክክል ወላሂ
@Mm-zv8gh
7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱ ኡሥታዛችን አብዱል መጂድ
@samahalharpi8235
7 жыл бұрын
አህት ወንዲሞቼ ይሄኒን ሀዲስ ያለቹሁ ለኩልኝ ጀዛኩም ሏሁኸይረን 0509223852
@thanksthanksforthe9720
7 жыл бұрын
አይ ኡሥጣዜ ምክረህ በጣም ደሥ የሚል ነው አላህ ጀነት ያሥገባህ
@aad2762
2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ የርሀምክ ጀነትን ይወፍቅህ አይይይይ ቁስሌን ነካካችሁኝ
@አላህማሽጀሚላ
7 жыл бұрын
ትክክል ነው ወላሂ አላህ ከደዚህ አይነት ትዳር ይጠብቀን ሁላችንም አላህ ዲነኛዉ ወንድ ይወፍቀን ሁላችንም አላህ የስቱር የሴቶች ነገር ግን ገረመኝ እኔም ሴት ነኝ ግን ለምን ይቋየማሉ ሼርአ የፈቀደዉን ነገር 3አገባ ሁለት አገባ እንደኔ በሼርአዉን የፈቀደለት ያግባ ነው ምለው ምንም የችግር አያመጣብኝም ጀዛኩም አላህ ኸይር
@tamramohamed5591
6 жыл бұрын
አላህማሽ ጀሚላ እኔጥያቄአለኝበትዳሬላይ
@zinetsied5363
4 жыл бұрын
ትክክክል ወላሂ
@fatumaomar5329
7 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና አላህ ይጨምርልህ
@zahraomer3068
7 жыл бұрын
جازك اللةخيرعوثتز
@حياتيكلهاللهبتآدم
7 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته استاذ جزاك الله خير الجزاء ሁሉም ያልከው ትክክል ነው ለውዶቻችን አላህ አቅል ይስጥልን እኔኳን ለወዶች መጥፎ አስቤ አላቅው ግን ባሎቸ ስለበደሉኝ ስለባል ተስፋ ቆርጫለሁ
@እኔከሙስሊሞችነኝእኔከሙስ
7 жыл бұрын
ያአስታዝ ትክክማንይሖን ይራክምክ አሏሕ ረሕመተንዋሲአ ያረብሠብርስጠኝ ኡስታዜመካሪየ አሏሕ እዳተአይነቱን ይተካን
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
ኡስታዛችን አባታችን አላህ ይርህሙላህ
@የድንተማሪነኝዚዙቢንትሁሴ
4 жыл бұрын
አረብ አሏህ በጀነት ጨፊ ያኑረው
@አላህወኪል-ቘ4ኈ
6 жыл бұрын
ቁርሀን
@yousulelahaleyhiweslemamen5318
6 жыл бұрын
ኡስታዝዬ አላህ ብጅነት ያኑርህ
@hayuna1359
7 жыл бұрын
አላህ የረሀምክ ኡስታዜ ምክርክ ሁሌም በልበቸን ዉስጥ አለ
@rtuhhhhh1437
3 жыл бұрын
ትክክክል
@jameljamel881
7 жыл бұрын
ወንዶች ጆሯችሁን ስጥታችሁ ልባችሁን ከፍታችሁ አዳምጡት ዛሬ ተራው የናንት ነው አሏህን ፍሩ ነገ አሏህ ፊት ከመቆምህ በፊት استاز عبد المجيد جزآك الله الخير
@hawaali2315
7 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ሱበሀነሁወተአላ ጀነተልፊርደዉስን ይወፍቅህ ያረብ ለእኛም ሶብሩን ይስጠንንንን
@madinahussen8629
7 жыл бұрын
Subhan allah jezakume allah ustaz
@emmhammdi7672
3 жыл бұрын
ኡዝታዜ አላህ ፍርዶሰን ጀነት ይወፍቃቹ ያረብ
@سعيدةسعيدة-م1ظ
7 жыл бұрын
አይይይ ኡስታዝ አተን የመሠለ ሠው ነው ያጣነው አይይይይ ምክርህ አጥት ሠብሮ ነው ሚገባው አላህ በጀነት ያኑርህ ውድ አባቴ አተን ሚተካ ሠው ይመጣል ማለት ሀቂቃ በጣም ይከብዳል ፡፡፡፡፡፡፡ሀቢቤ ወላሂ አደበትክ ማር ነው ያአላህ ሰብርርርርርር
@shemuhebyoumer1263
7 жыл бұрын
Alahe yerahemahe ustaza
@AminatMuhemed
5 ай бұрын
ጀዛከላህ ከይረን
@adhchsfdhhh4795
7 жыл бұрын
ልክነክ ኡስታዜ
@toybamehammed8538
6 жыл бұрын
ኡስታዜ አሏህ ይርሀመክ ዳእዋህን. ራሴን ተቆጣጥሬ መስማት አቃተኝ
@obaidobaid3868
7 жыл бұрын
Allah janatl frdos yiwofikih ustazeee
@Mohammed-bt2kr
Жыл бұрын
ኡሰታዝየ አላህ ጀነተል ፈርዶወሰ ይወፈቅህ ጥሩ አሰተማሪያችን ነበርክ ይሄን ሁሉ እየሰማን ታዳ እደት ትዳርን እናሰብ እኔማ ከምሰማዉ ከማየዉም ጭምር ምንም የትዳር አሳብ የለኝም አላህ ይሰቱር ወንዶችየ ልብ ግዙ ሴቶችን አትበድሉ አላህ ሂድያ ይሰጣቸዉ
@ኬርቲናየኸርኬርቲና
7 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቅህ የስደት አባታችን ግን ምን ያረጋላ ሁሉም ነገር የገባኝ እና ትምህርትም የሠማሁት እኔ ከደረሠብኝ በሗላ ነው ከዛ በፊት በፍፁም እዲህ ነገር ሠምቼ አላቅም ነበር ተደፍኖብኝ ነበር ምን ያረጋል አሁን ብቃጠል ብከስል አላህ ያቃል
@Nora-ow4ip
Жыл бұрын
እኔ አለዉ እየሰማዉ እየወኩ እየተቀጠልኩ እየኖርኩ ነዉ
@fatumaabduabduo6976
7 жыл бұрын
_ወይ ኡስታዜ ገና ሰማሁት ናአም ወላሂ እኔም ይሄው ትዳርን ፈረቸ ይሄው ቁጭ ብያለሁ ያገቡትም ለቅሶ ነው_ _አላህ ጀነተን ፍረዶስን ይወፍቅህ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭_
@saraasafa2107
6 жыл бұрын
አይ እህቴ እኔም የግድ እየፈራሁ ልገባበትነው ምን ይመስልሻል
@Faiselmoha
5 жыл бұрын
ehet Fatuma, Salih yehonu wendochm eko bezu nachew baleshbet hager, gn endatgoji kefelegsh le melku bcha blesh atagbi. ye Deen ewqetu & Akhlaqu lay tkuret adrgi. Allah teru tdar ywefqsh, Aameen
@zeharikonjo5379
7 жыл бұрын
ያይኔ ብራሀን ጎደለብን ወላሂ ኡሥታዜ አሁንሥ ውይ ትዳር ትዳር ከባድ ሁነብኝ በሠላምም በፈቱን .ችግር የለውም ሴትን የሚያሥለቅሥ አላህ የሥራቸውን ይሥጣቸው
@uiiuiio4768
3 жыл бұрын
አላህይዘንልህ፣የኛ፣እቁ፣ኡሥታዝ
@ዝሀራእንድሪስ
7 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ጀዛክ አላህ ኽይር አላህ ይጠብቅህ ውስታዛችን
@fatimabogale4680
7 жыл бұрын
Hshh Hhsh ጀዛኩሞ።አላከይርእስታዝ
@ሱሱዳ
7 жыл бұрын
Hshh Hhsh ይህን ሀድስ ላኩልኝ በዚህ ቁጥር 0551185954
@ሱሱዳ
7 жыл бұрын
በአላህ ላኩልኝ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
7 жыл бұрын
ሱሱ ዳ ተላከልሽ ወይስ ልላክልሽ
@ሱሱዳ
7 жыл бұрын
ሞቴም ህይወቴም ለኢስላም ነው አልተላከልኝም ላኩልኝ
@سميرةسلمتيواإسلامنوهيوت
7 жыл бұрын
Subhan Allah wellahi ewnet new jezkum allah hyer ustaz
@ራሀቱልቀልብ-ፀ4ቀ
7 жыл бұрын
Jezakellah heyiren Allah yirahmk
@አባሰልYoutube
3 жыл бұрын
አላህ ይርምክ ኡስታዜ
@أملالشمري-ذ7س
7 жыл бұрын
አውነት ነው በጣም ኡስታዝ
@tajulove1554
7 жыл бұрын
Wa ws wr wb ustazlhi Jezakh Allah kyerunh ustazh selikh kutrkenhi liliklenhi
@fetmizathuby5305
7 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ከይር አላህጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@lolena-r8o
8 ай бұрын
Allah jenetele firidos ywefikuh ❤❤❤❤❤❤❤❤
@አብድአድም
Жыл бұрын
ትክክል
@fayzefayze5123
4 жыл бұрын
አለህ ጃናተል ፍርደውስ ይወፍቅህ ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል ማውት
@zainbzainb807
3 күн бұрын
Allah jenetel. Feredos yewefekeh ustaza😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@أمينه-ز6ز
4 ай бұрын
ጀክአለሀ ከይር
@jamilajami6639
7 жыл бұрын
አላህ ሆይ መኖርውን ጀነቱል ፍርዶስ አርግለት በራህመትህ
@zaakoowallaggaatttim4134
7 жыл бұрын
Allah yarahmuki ya ustaazeee
@غىرغغلرغ
Жыл бұрын
አሏህ፣መልካሙን፣ስራህ፣ይቀበልህ፣ያረብ😥😥😥😓😓😥😥
@m-jginnir8627
7 жыл бұрын
Mashaa Allah Jzk ustaaz
@zekiyaarebo519
2 жыл бұрын
አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅህ ኡስታዛ
@RaniRani-xk4wq
6 жыл бұрын
ያረቢ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅክ
@ኢሥላምነውህይወቴድኔከሚነ
7 жыл бұрын
jezakumellah kheyr
@ነጃትነኝየአላህባሪያ-ፈ7ጸ
7 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ ትክክክል
@ማሻአላህU
7 жыл бұрын
As wr wb እህቶች የኡስታዝን ቁጥሩን ላኩልኝ
@eishaba4706
7 жыл бұрын
ጀዛህን ይክፈለው ኡስታዝ
@tgstsaniyes8788
6 жыл бұрын
አላህ ጀነትይወፍቅህ ኡስታዝ
@zintmohammed9268
7 жыл бұрын
welahi ewnat new betam cheger ala hake new jezakum allahi keyer
@semiramuzemil9287
6 жыл бұрын
allah yerhamk ustaza allah bejenet firdews yargh bzuuu astemrekeyalll
@mekiyf3597
7 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aliam2187
6 жыл бұрын
Rahmatullahi ale allah yirahmk yarbbi allah jannatal firdoosn yiwoofqh allah yittarqh hayir serahn hullu allah yiqblh yarbbi
@ፊዳክአቢወኡሚያረሱለላህሉ
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@fatimhsirfr471
7 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኻይር ሀቅ ነዉ
26:32
አሏህን መፍራት ኡስታዝ አብደል መጂድ ረሒመሁሏህ
JEMA TUBE ጀመዓቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
16:25
ለአላህ ብለን ከሆነ ምንሰራው... ሰው መፍራት የለብንም || በ ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (አላህ የጀነት ይበልህ)
Fillaah Tube
Рет қаралды 26 М.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 61 МЛН
01:00
СКОЛЬКО людей не имеют ни малейшего представления о своем истинном ПОТЕНЦИАЛЕ? #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 5 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 92 МЛН
00:57
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 40 МЛН
41:53
እናቴ ||ሙሉ ክፍል||@Amin_media @amin_multimedia_production #elaf_tube #ebstv #nejah_media @LijTofik
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 90 М.
20:39
ውስጣችንን እንዴት እናፅዳው ሰምተን የምንጠቅምበት ያድርገን እስከመጨረሻ ያዳምጡ ሼር እያረጋቹ #በኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Alnur_entertaiment አል-ኑር
Рет қаралды 32 М.
51:54
ኡምደቱል አህካም ክፍል#73، የትዳር ፍች አይነቶች باب الطلاق
ማሻ አላህ ቲዩብ MASHALLAH TUBE
Рет қаралды 5 М.
20:03
የደስተኛና ስኬታማ የትዳር ህይወት ቁልፎች || ልብ ያለው ልብ ይበል || ረመዳን ከሪም || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 33 М.
33:24
ሰርጎቻችን ኢስላማዊ ናቸው ወይ? || በውዱ ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላ)
Fillaah Tube
Рет қаралды 56 М.
38:57
"ማረን እንበለው"||በኡስታዝ ካሚል ጣሀ||HarunMedia||
Harun media
Рет қаралды 29 М.
22:31
ዘላቂ የሆነ ትዳር...
Fillaah Tube
Рет қаралды 177 М.
35:59
እህቶቻችን ወደ አገር ቤት መመለስ ለምን ይከብዳቿል? | በውዱ ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)
Fillaah Tube
Рет қаралды 204 М.
55:29
አንድ ሙስሊም ሊኖረው የሚገባው አኽላቅ | ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)
Fillaah Tube
Рет қаралды 25 М.
40:46
አማና | ኡስታዝ አብዱልመጂድ ሁሴን (ረሂመሁላህ)
Fillaah Tube
Рет қаралды 10 М.
00:54
爆笑電梯整蠱!今天這個妹子的自我防護意識我給100分!
整个路人
Рет қаралды 61 МЛН