ፊሎን PRANK አደረግናት ተደናገጠች🫣

  Рет қаралды 218,113

Fani Samri

Fani Samri

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@Neju197
@Neju197 Жыл бұрын
ማነሽ መነፀሬን አቀብይኝ ህፃናቶችንም ፕራክ ተጀመረ እደ ተው ጥሩ አይደለም ህፃናቶች ንፁህ ልብ ስለሆነ ያላቸው ሲያዝኑም ከልባቸው ነው😢😢😢😢😢
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
አዪ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፣ have fun
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
ኡነት ብለሻል መነጸሬ ስጡኝ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
​@@lucihymaryo7483😂😂 ደምሪኝ እማ
@leylamuhammed8269
@leylamuhammed8269 Жыл бұрын
ክክክ. መነፀሩ. ደረሠሺ
@Neju197
@Neju197 Жыл бұрын
@@leylamuhammed8269 የኔ ብርብራ እቤቴ ነይ ቡና ጠጭ
@alebatse6865
@alebatse6865 Жыл бұрын
ከፊሎ የተማርኩት እኩልነት ሁለቱንም በእኩል ነው የምታየው እውነት ለመናገር አስላቅሳኛለች መጀመርያ እናትዋ ስትወድቅ ያደረገችው እርያክት በጣም ይገርማል ❤❤❤❤❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ሳምርዬ ፕሊስ ለሌላ ቀን... እንዳትደነግጥ .. ቀለል ያለ ፕራንክ አርጊያት... ለ ልጅ አይምሮ ጥሩ አይደለም 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Жыл бұрын
sijemer endezi anet Prank ayseram lijochachewen asdenegeto. Eni yemaznew Adam eyaye bemehono new.
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb Жыл бұрын
እያየዋት ተረግዛ ተወልዳ አድጋ የእኩል መብት መምህርም ሆነች የኔ ማር ድንግል ማርያም በሞገስ በጥበብ ታሳድግሽ እስከ ወንድምሽ የኔ ጣፋጮች❤❤❤❤
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይዞንንን ክክክክክ
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 Жыл бұрын
ልጅ መዉለድ የሚያምረኝ እኮ ለዚህ ነዉ። የኔ የዋሆች!
@elisabethgizaw718
@elisabethgizaw718 Жыл бұрын
አየሽ ምን ያህል ብልጥ እንደሆነች እና ምን ማድረግ እንዳለባት ታውቃለች ሄዳ አባቷን ጠራች ምርጥ ልጅ ፌሎዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም Жыл бұрын
አይ መውለድ ደጉ ፊሎም አደገች እኔ አንዱን አልያዝኩት ሳምሪ እኩያዋን አደረሰች እንደኔ ትዳር የናፈቃችሁ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ባል ይስጠን አሜን ፫
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢አሜን፣ያረብ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ Жыл бұрын
እኔ 😢😢😢
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አሜን አሜን 👏👏
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም Жыл бұрын
@@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ አይዞን
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም
@ሰናይትየእናቴናፍቂማርያም Жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 አሜን
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Жыл бұрын
እኔ ያሳቀችኝ እናት እና አባቷ ሲወድቁ እሷም ለምን ይቅርብኝ ብላ ስትወድቅ😅😅😅😅አይ ፊሎ አደገች እኮ❤😘🥰
@مريماول-س5و
@مريماول-س5و Жыл бұрын
ወይኔ ማሚ ስትል እንደት ሆደ እደተሰፈሰፈ እድግበይ የኔ ማር ያአላህ ላልወለድንም ሰወች አላህ መልካም ልጅ ይስጠን❤❤❤❤❤
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
አሚንንንን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
,ኡፍፍፍ እኔ አይምሮዬ ስንቱን አሰበ እናቶቻቸዉ ሲጨፈጨፉባቸዉ የልጆቻቸዉን ስቃይ አሰባችሁት 😭
@zebibahayiluyimer8541
@zebibahayiluyimer8541 Жыл бұрын
ኤወላ እህህህህ
@senitube999
@senitube999 Жыл бұрын
ማርያምን ምገርም ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድጋት ከፃንነቷ ፈጣን አዋቂ ናት ❤❤❤
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
ልጅ እማ ይወለድ ማርያምን እንዴት እንደምታምሩ 😂😂❤
@ziyadashifa-kx8qy
@ziyadashifa-kx8qy Жыл бұрын
እንዴት እንዳሳቀችኝ ሁለቱም ሲወድቁ እሷም ወደቀች የኔ ማር ማሻአላህ ገበዝ ናት ❤
@farookamara6197
@farookamara6197 Жыл бұрын
በውነት በጣም ማራኪ የሆነች ልጅናት የኔ ጣፋጭ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ፊሎዬ ቆንጆ እድግ በይ... በዩቲዩብ እያየሁሽ እድግ... እመቤቴ ታሳድግሽ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😘😍
@alexxender3396
@alexxender3396 Жыл бұрын
እስማርት የሆነሽ ልጅ ❤ደሞኮ ለእናትዋና ለአባትዋ ያላት አክብሮት❤
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
አባቷ ሲወድቅ ፊሎ "ኦኦ" 😂😂😂😂😂😂😂 I can't stop laughing ❤
@sadsad-hx2dy
@sadsad-hx2dy Жыл бұрын
😂😂😂😂 እረ በሳቅ
@enzeshgebrekidan4317
@enzeshgebrekidan4317 Жыл бұрын
me also 😂😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
😂😂😂😂 ደምሪኝ እማ
@tgyeabesalattube9040
@tgyeabesalattube9040 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
@@mawaysh done 👍
@መድናmedina
@መድናmedina Жыл бұрын
የኔማር ብጨቃት አብራ ለጥ አለች❤❤❤❤😂😂እኩልነቷ አስታራቂነቷ ደስ ስትል
@tizeselemon5252
@tizeselemon5252 Жыл бұрын
ዉይ ልጆችህን ፕራንክ በዚ አይነት አታርጉ ይከብዳል ወገን በ ማስደስት ነገር ቢሆን ይመረጣል ልጆቹን አታስደንግጡ 🙏🙏❤️❤️❤️
@woitay2011
@woitay2011 Жыл бұрын
በጣም እስማርት ፊሎዬ፡ ፈጣሪ በጥበቡ፡ ያሳድጋቹሁ ፊሎየ ቆንጆ የምትገርም ልጅ ነች።
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ Жыл бұрын
አይ ፊሎ አደገች ነፍስ አዉቃለች የኡነት ደስ ትላላችሁ ወዳችኋለሁ መልካም ጊዜ❤
@elsashume9747
@elsashume9747 Жыл бұрын
ፍሉ አስሳዘነችኝ አባቶ ሲወድቅ ደነገጠች የኔ ማር አፊ ሲጣፍጥ አደገች ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቅላቹ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
🤣🤣አደገች ፌሉ ማር አፏ ሲጥ ም ጌታ ያሳድጋቹ ከቤቢ ጋርበሁለት ቋንቋነው አፍ የፈታችው ደስሲል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@munatanawe824
@munatanawe824 Жыл бұрын
አንበሳ የሁነቸ ልጅ ፊሎ እመብረሀን ታስድግላችሁ
@SaLm-gh5ht
@SaLm-gh5ht Жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕🙏🙏🙏💕💕💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@munatanawe824 አሜን
@Fatima-ng9zk
@Fatima-ng9zk Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@motivationalspeech384
@motivationalspeech384 Жыл бұрын
ፍቅር የሆነች ሕፃን ናት ፈጣሪ ይባርካት 😘😘😘
@salamabel8498
@salamabel8498 Жыл бұрын
ማርያምን በሳቅ ስብስባት እሷም ወደቀች እኮ የኔ ማርርርር❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ማሻአላህ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ብስል የሆነች ልጅናት ፋኒስትወድቅ እሶም መውደቆ እየቀለዳችሁ እደሁ ገብቶታል😂😂😂🤗❤
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ
@ኢማንአህመድ-ጠ3ጘ Жыл бұрын
እቅርታ አሷን ፕራንክ አታድርጉ አታሳዝንም የኔ ቆንጆ እኔ ጭንቅ ልበልልሽ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 Жыл бұрын
እኔም አዳም ናቲን ነው የሚመስለው ብዬ ነበር ትክክል ነው።❤❤❤❤አዳምዬ ፊሎዬ ቆንጆ እግዚያብሄር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ አሜን ።
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
የኔውዲከፊሎ የተማርኩት አለማዳለት ማስማማት እና እርዳታ መጠየቆ እናቶን ለማትረፋ አላህ ያሳዲጋት አስተዋይ ናት
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሳድግላችሁ አሳዘነችኝም አሳቀችኝም የኔ ቆንጆ ግራ አጋባችኋት
@Apple-rh2re
@Apple-rh2re Жыл бұрын
አይ እኛ የመዳም ቅመሞች መችው የሚልፍልን እነፊሎ ስትወለድ እዚሁነን አሁነንም አለን ፊሎኳን አደደገች😢
@toyba911
@toyba911 Жыл бұрын
በጣም😥
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እህ እጃ መቼ እደሜልፍልን 😢 እስኪ ደምሪኝ እማ
@SGg-k6l
@SGg-k6l Жыл бұрын
እኔጨደግሞ ጪራሽ ሳትረገዝ ነዉ ስደት ኢሄዉ እስከ አሁን
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ባል ሥትሆን ምርጥ አባት ትሆናለህ ፍሎ ከምር በጣም ፍትሀዊ ናት ሥትገርም ወላሂ ሡበሀን አላህ ከድሜዋ እማይጠበቅ
@kalkal1691
@kalkal1691 Жыл бұрын
@ በጣም ገራሚ ልጅ ነን ከእድሜዋ በላይ ትርዳለች ብዙ ጣረች ለመርዳት 👍
@kidistfikire1701
@kidistfikire1701 Жыл бұрын
ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ❤😍
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ፊሎየ አደገችኮ የኔ ቅመም ስታወራ አፏ ሲጣፍጥ 😂❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ❤❤❤❤😅😅😅😮😢😢😂😂😂😂ኧረ በሳቅ በስተመጨረሻ እሷም ውድቅ መሀላቸው የልጂ ነገር ፊሎ የናቷ ልጂ ♥️😊😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ስትገርም እየተጫወቱባት እንደሆነ ገባታ😂😂
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275ኣይገርምሽም 😂😂😂😂
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
ወላሂ አጂብ ነው ሀለተኛ አድዚህ አታደርጓት በጣም ብልጥ ናት አላህ ያሳድግላችሁ❤❤❤
@zenatzenat5559
@zenatzenat5559 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ ልዩ እረ እንዳደግሙት በአላህ የኔ ማር ስታሳዝን😢
@fozyafhm4779
@fozyafhm4779 Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድጋት ከሰው አይን ይጠብቃት ከምር እንባዬን አመጣችው
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
እውይ የኔ ፍቅርየ እድግ በይ ጣፋጭ ነገር ፊሎየ ልጆቻችሁን ፈጣሪ ያሣድግላችሁ
@LayilaLulu
@LayilaLulu Жыл бұрын
አልቻልኩም በእንባ ነው የጨረስኩት ። ፊሎሚና አላህ ፍቅሩን ሞልቶ ያሳድግሽ ኡህህህ ቤተሰቦቻቸውን እፊታቸው የገደሉባቸው ህፃናትስ 😢እንደ ፊሎ ተነሽ እናቴ ..አይዞሽ እናቴ..እናቴን እርዱልኝ ብለውስ ይሆን ???? በጣም ልብ ይነካል ። የኔ ልበ ብሩህ 🎉ፊሎየ ከመላው ቤተሰብሽ ጋር አላህ ይጠብቅሽ❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ😢😢😢😢❤❤❤አይይ ልጅነት እረጥሩ አደለም ለልጅ😢
@redwanfirst5197
@redwanfirst5197 Жыл бұрын
ከፊሎ የተማርኩት አንደኛ ጥሩ አስተዳደግ ሁለተኛ ጨዋ ሌላው አስታራቂ ምክር ስትሰጥ ትልቅ ሰው😢
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 Жыл бұрын
ያቅሞን ያክል ታገለች የኔ ውድ😢😢😢😢😢
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል ይህቺ ህፃን ምን ያህል አይምሮዋን እንደ ጎዳችኋት አላወቃችሁ እናንተ ለብር ብላችሁ ዛሬን አትዩ ነገን የሆነ ሰው ወድቆ ስታይ ምን በአይምሮዋ እንደሚፈጠር ይህን የሴይጣንን ሀሳብ በልጃችሁም በርሳችሁም ታሟርታላችሁ ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁያሳዝናል ህፃን ልጅን ፕራንክ ማድረግ።ትልቅ ወንጀል እንደ ሆነ ኣላወቃችሁ😢😢😢😢😢
@TensayaTensaya
@TensayaTensaya Жыл бұрын
አባቶ ስወድቅ ኦኦ ማይጋድ የኔ ጣፍጪ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂👉❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘 በማሪያም ሀለታቹህም ሳሙልኚ ህፃኖን
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
አይይይ የኔ ፍቅርርር ስትስቅ ማሻአላህ እድግ በይይ😅😅😅😅❤❤❤ወይኔ እረ አታስጨንቃት ምኑን አውቃው የናተ ይብቃ ፕራክ ፕራክ ጉድድ የማይመጣውየለ 😅😅😅 አይይ ፊሎዬ እና ምን ታድርግ መብታ ነው መረበሽ እሱም አዳምም ይረብሽ እሰይይ 😅😅😅
@mesaymam
@mesaymam Жыл бұрын
ከመጀመሪያው እስክር መጨረሻው በጣም አስገርማኛለች ለናቷም ለአባጓም ያላት እኩልነት ብልጥና ጎበዝ ልጅናት በጣም ፈጣንናት ልክ እደ አዋቂነው ስራነገሯ የኔማር አፍሽችሁሉ እዴት እደሚጣፍጥ እድግ ምድግ በሉ ❤❤
@Hali4127
@Hali4127 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላቹዉ በጣም ነዉ ያሳቀችኝ ፊል እድግ በይልኝ❤
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ሳምርዬ @ ፋሂ@ ፊሎ ቆንጆ @ አዳም.. እንዴት ናችሁ.. ስላማችሁ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልልችሁ... ፊሎዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው ..ቆንጆ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍
@አረግ
@አረግ Жыл бұрын
መውለድ ደጉ ተነሽ ማሚ አለች እድግ በይ ፌሉ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግላችሁ ልጆች የእግዚያብሄር ስጦታ ናቸው ማነው ስደት ላይ ያለ መውለድ የናፈቀው ምኞቴ ቢሳካልኝ ብዬ ዳግም ተመኘሁ❤❤❤❤😊
@getiatunna3830
@getiatunna3830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ❤❤❤❤❤
@zeyba-abdu-you-tube
@zeyba-abdu-you-tube Жыл бұрын
Yane liyu wellahi batam tigramalech bandi iyita new sitidegifachew yeneberew damo abatuwam siwediki isum min keregn Bila wedekechi betam astemariy new Allah yasadigish yane wud 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Zeynuube2559
@Zeynuube2559 Жыл бұрын
ስታሳዝን😢 ♥️ጌታየ ልጀን ጠብቅልኝ በአፊያ አሳድግልኝ
@mesimohammed-go3lz
@mesimohammed-go3lz Жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት እደለመዳችሁት ሌላ ነገር ላይ አድርጉት ልጅቶ በድንጋጤ ልደፋት ነዉዴ ልጅቶ ዉጭ ስላደገች የኛወቹ ቢሆኑ ንሬ እስካሁን ማሳት የለም ክዉ ነበር ሚሉት በልጃችሁ ምንም ነገር አታድርጉ ይሄ የመጀመሬያ እደሆነ መጨረሻ ይሁን ሰይጣን የሆነ ሀገር እየኖራችሁ ልጅቶን ሌላ ነገር እዳታደርጎት ይሄን ያልኩት በኔ ላይ የእዉነት ስለደረሰ ነዉ 😭😭😭😭😭
@roudamohammed5030
@roudamohammed5030 Жыл бұрын
አይ ፊሎዬ ሞቱኩ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂 የኔ ጣፋጭ 🥰 🥰 🥰 🥰 🥰
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj Жыл бұрын
የኔማር ፊሎየ እሷ ልጅ በጣም ብልጥ ነች አላህ ያሳድግሽ ንግግሯ አንጀት ያርሳል🎉❤😘 ግን በጣም ነው የምገርሙት ወላሂ ይችን ህጻን ልጅ ፕራንክ ማድረግ ከባድ ነው ኧረበድንጋጤ ብትሞትስ ኧረ ሸም ነው😢
@abrehethailu9879
@abrehethailu9879 Жыл бұрын
የኔ እናት ተነሺ አለች😂አረ በእናታቹ ልጆች አታስጨንቁ🙏🙏
@dawitbelay141
@dawitbelay141 Жыл бұрын
ልጆችን ማዝናናት መልካም ነዉ ግን ውሸት እያስተማርናቸዉ ነዉ
@Semufika45
@Semufika45 Жыл бұрын
የኔ ማር እድግ በይ ምላሷ እንዴት ይጣፍጣል ተውው ደሞ ፕራንክ አታድርጉዋት ገና ህጻን ነች እኮ😮
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Жыл бұрын
ማርያም ን በጣም ነው የሳኩት መጀመርያ አሳዘነችኝ ከዛ 2ቱም ሲወደቁ እስዋም ወደቀች ገራሚ ፕራክ መዳሜ አናዳኝ ነበር የገባሁት ፈታ አረጋቹህኝ😂😂😂
@ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ
@ዮዳሄንበልዮዳሄንኩሉ Жыл бұрын
በኡነት እሷም ስትወድቅ ሳቅኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ
@ስለአደረክልኝምስለአላደረ Жыл бұрын
ፊሎየ የእኔ ቆንጆ አጥመነመኑሸ አይደል እንዚህ ልጆች😂😂😂የእኔ ጣፍጭ አትጠገብ እኮ ናት የእኔ ብልህ እድግ በይልኝ❤❤❤
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
የኔ ቅመም እግዛብሔር ያሳዲግሽ 😍😍ግን ፕራክ አሎዲም 😢ልጆችንም የማይረባ ነገር አታስለምዷቸዉ ይደጉላችሁ🙏🙏🙏❤
@FreeGTFam
@FreeGTFam Жыл бұрын
ፈጣር በሁለተናው ያሳድግሸ ፌሎዬ ቅመም አንጀቴን በላችው ደሞ የማታዳለው ነገርሳ በዛ ላይ ፀጉሯን ሰትዳብሰ 😢😢 የምር እባዬ መጣ በዚህ አቅሞ ማሰቦ ጥሩና መጥፎ ነገር ለይታለች ❤❤❤❤
@agizamedia36
@agizamedia36 Жыл бұрын
ዉይ ምን ታቃለችናነዉ የምታስደነግጡዋት ኡፍ የኔ ዉድ እድግ በልልኝ ወንድና ሴት አንድ አይደለም ዉዶቼ በርቱ❤ከፍሎ የተማርኩት ጎበዝ ልጅ አስተራቅ መዳላት የለባትና እግዚአብሔር ያሳድጋት ያዉየእናንተ ዉጠት ነዉ
@ሶሲYouTube
@ሶሲYouTube Жыл бұрын
ማርያምን ትገርማላችሁ እኔ አልቅሸ ልሞት በጣም ጨካኞች ናችሁ ህፃኖቹ ህሌናቸው ይጎዳል ብላችሁ አታሥቡምደ😢😢😢😢😢
@እመቤቴአችውተብቅኝ
@እመቤቴአችውተብቅኝ Жыл бұрын
ማርያምን ሳቄን ማቆም አልቻልኩም አብቷ ሲወድቅ እሷም ዉድቅ 😂😂😂😂😂😂
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ወላህ በሳቅ ገቸለችኝ ደግ አረገች እሷም አብራ ለጥ ሆ በሽቃ ምትሞት❤❤እደጊ ፊሎየ😂❤
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
❤❤❤ኦ ፊሎዬ አሮጌ ውጣለች እመኑኝ የኔ ጣፋጭ❤❤❤ ምርጥ ፋሚሊ😘 ፊሎ ፕራንክ እየሠራቻችሁ ነው ኮ 😂😂😂መጨረሻው ላይ ተረዷት እጂ😅😅
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
Right 👍
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ Жыл бұрын
ጎበዝ babye ፕረንክ ልተደርጉት አትቸሉም አውቃለቸ😂😂😂
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ከፊሎ ብዙትምህርትመውሰድይቻላል በውሃውሲጣሉ ለሁለቱ እንደሚበቃ አስረዳያቸው❤❤❤
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx Жыл бұрын
እስክ ዛሬ በebstv በአድስ ምእራፍ የቀረበው ወንድማችን አይቶ እንዴ እኔ የጨነቆው 😢እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ ወንድሜዋ 🤲😭
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 Жыл бұрын
በጌታ ስም እንዴት ነው አጀቴን የበላችሁ ፌሎዬ😍😍
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
በጣም😢 ደምሪኝ ውዴ
@madeenaadani4038
@madeenaadani4038 Жыл бұрын
@abrashm1827
@abrashm1827 Жыл бұрын
Uuuff 🥹 Filoye yene Marr fetariy yasadigsh 🫶♥️😘
@sheshegberehun
@sheshegberehun Жыл бұрын
ወይኔ ፊሎየ ስጣፍጥ ከማንኛቸዉ ትሁን የኔዉድ አረጋጋቸዉኮ እኩልነትን አስተማርችን❤❤😂😂
@tiazone3655
@tiazone3655 Жыл бұрын
ፍሎዬ የኔ ቆንጂ የእውነት ብሆንም እኮ አስተርፈላች ሰምሪ በወደቀችበት ጊዜ ፈንን ጠራች የኔ ማር❤❤
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ ፍሎ በሳቅ ገደለችኝ 🤩🤩🤩
@ashtieba1585
@ashtieba1585 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@adanishqatar3740
@adanishqatar3740 Жыл бұрын
Yenenat endat endasazenechign filoye😭😭😭yene tafach samriyee fikir tey benatesh bans,bezeh lijintewa atasakat wuuuy afer lebla gera gebat eko
@ف-م4ذ
@ف-م4ذ Жыл бұрын
ፌሎዬ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤❤❤❤
@jonetom1582
@jonetom1582 Жыл бұрын
ከፊሎ ምን ተማራቹህ ነው ያልከው ፋኒ ምንም አልተማርኩም እኔ 😅 ግን ደስ ትላለች ታሳዝናለች
@ኢክራምጅላሉአብዶ
@ኢክራምጅላሉአብዶ Жыл бұрын
ማሻኣላ,,ውላሂ,,በጣምንው,,እምታምሩት,,ልጆቻቹ,አላህ,ያሳድጋቹ
@faridarashad9611
@faridarashad9611 Жыл бұрын
ሳምር ፋን አኔ ለማጀምር ጊዜ ነው comment ሲ se tef ግን wollah filoyen አንደዛ ሆን ሳይ ራሰን regamkuga 😢wait wait ስተል ደግሞ 🥹🥹😢
@honeygetahun2241
@honeygetahun2241 Жыл бұрын
She’s so pretty…. U guys so lucky to having felio
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ እዴት እደሳቁ ሁለቱም ሲወድቁ እሳም እሳም ውድቅ ፊሎዬ ማርዬ እድግ በይይ😂😂❤❤❤ ወዬው ለስታችሁ ትሁን ፍቅርዬ ኡፍፍፍ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ
@ብርቱካንየግረሟቲዩብ Жыл бұрын
እውይይይይይ የኔ ማልልልልልልል ጣዝማ ነገርዬ ❤❤❤❤❤❤❤ማሚይ አለች አፌ ቀርጥ ይበል እደጊልን የኔ ቆንጆ
@kalitube2052
@kalitube2052 Жыл бұрын
እኔ ምንም ቃል የለኝም ልጅቶ ረኮ አሁን ጭንቅላቶ ላይ ተቀርፆ ነዉ የሚቀረዉ በስመአም እኔ እራሴን እንኮን ሲያመኝ ልጄ እንደታምኩ እንዳታዉወቅ ጥረቴ እንዴ ምነዉ ሌላ ጨዋታ ጠፉቶ ነዉ 😮
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ማሚ ተነሺ ፊሎ አደገች እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤
@emebetemebet1075
@emebetemebet1075 Жыл бұрын
ዋው ፊሎ እመቤቴ ታሳድግሽ አሳዘነችኝም አሳቀችኝም ግን አስጨነቃችሀት የኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤❤
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير Жыл бұрын
ኡፉፉፉፉ የነ ጣፋጭ የሚትናገረው ግራ ስገባት ወደ አባቷ ሮጠች አላህ ያሳድግሽ
@hgyy2926
@hgyy2926 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማርያም ፅዮን ኣብ ዓብይ ደረጃ ተብፅሕኪ
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Жыл бұрын
እኩልነትን ተማርን ከፊሎየ😂😂😂
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
Mamy What happen ተነሺ በአቅሟ ለማንሳት ሞከረች አባቷን ጠራች ብልህ ልጅ ናት እደጊ 😘
@seadatube9365
@seadatube9365 Жыл бұрын
ወይ ሀራም አለይኩም ልጅቷን በድንጋጤ ልደፋቱ
@kakajqj1215
@kakajqj1215 Жыл бұрын
የኔ ልዩ ምን አባቴ ላርግሽ ማሪያምን እንባ ጭምር ነው የሳኩት 😂😂
@masiwollotube4483
@masiwollotube4483 Жыл бұрын
አስተዳደግ ይብቃ ነው እግዚአብሔር ያሳዲግሽ ፊሎየ የኔ ማር
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Жыл бұрын
ክክክክክክቅ fani እማ የጀዘብ አንግሊዘኛ አንኩአን ማያቅ ከሱ ለጁ ተሻላለች
@ዮስራ
@ዮስራ Жыл бұрын
እፍ ማሻአላህ ጣፋጭ የሆነች ልጅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ
@ሱሱነኝየጠቃሚመረጃአድናቂ Жыл бұрын
😅😅😅 የኔማር ቀልድ መሆኑ ገብቷታል መጨረሻላይ እሷም ውድቅ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
ከፊሎ የተማርኩትእኩልነትን አላደላይም❤❤❤
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ጎበዝተመቸችኝሲወዱቁአየይወደቀች የተለየነገርየለማ ወይምመጀመሪያ አውቃለች እንደት እንዳሣቀችኝ
@MissZainab-oi5ei
@MissZainab-oi5ei Жыл бұрын
አሳዘነችኝምሳኩም ሳሷምዉድቅ😅😅😅❤❤
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr Жыл бұрын
ሁለተኛ ፌሎን ፕራንክ እንዳታደርጓት ፌሎዬ ያሳቀችኝ አብራ ሰተኛ ወይኔ አዳሞ ናቲን ይመሰላል
ቤታችን አዲስ እንግዳ መጣች 😁😁😁
15:35
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Delicious Cinnamon Cake (IN TIGRIGNA 🇪🇷)
8:01
The susu way
Рет қаралды 614
አዲስ ተመረቀ ቃል በደስታ ፈነጠዘች
20:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 379 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН