ፊታችንን ቅንድባችንን እናሳምር/ Me time

  Рет қаралды 23,138

FSF Family

FSF Family

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@RHusaan
@RHusaan 11 күн бұрын
የኔ ቅድብ በጣም ብዙና ሰፊ ነው ግን ማቅጠን አልችልም ሀይማኖታችን አይፈቅድም😍
@yarab4997
@yarab4997 11 күн бұрын
ቅንድብሻን እንዳታስተካክሊ አደራ አንችም ብለሻል ሀራም ነው
@ልጅቷ
@ልጅቷ 11 күн бұрын
ላምሪ የኔ ቅመም። እዳንቺ ስርዓት ያለው ቲክቶከር ሴት፣ እናት፣ ሚስት፣ እህት አላየሁም። ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ❤
@jerrychekol
@jerrychekol 11 күн бұрын
ሳምሪ በአካል በጣም ቆንጆ ነሽ ደግሞ ኮስታራ❤❤❤
@maranatha391
@maranatha391 11 күн бұрын
Yeny konjo setamerii gobez ejeg betam❤
@ፍቅር-ኢትዮጵያ
@ፍቅር-ኢትዮጵያ 11 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ሳምሪ♥️ ተኝቼ. ስራ ጨርሼ እያያለሁ
@GgdggHgkvh-rs2th
@GgdggHgkvh-rs2th 11 күн бұрын
ቁጭ ብየ ነው የማይሽ ሳምሪ ቆንጆ ❤❤❤
@WardaWwmm
@WardaWwmm 11 күн бұрын
ሰላም ሳምርዬ ከትንሽ ቀን በኋላ መስቀል አታረጊም ከአንገትሽ ላይ በእናትሽ አርገሽ እንዳይሽ እፈልጋለሁ❤❤❤
@HelenKonjo-v9x
@HelenKonjo-v9x 11 күн бұрын
ሳምሪዬ ከቻልሽ ጸጉርሽን የሰራሽበትን ፔስትራ ብራንዱን አስቀምጪልኝ አንቺ ከወደድሽው ? እባክሽ?
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 10 күн бұрын
❌ ሳመሪ ዛሬ ገና ትልቅ ማኖ ነካሽ ❌ በፍፁም በፍፁም ፍትሸን በምላጭ የፈቀፈቅሺው ነገር ትልቅ ጥፋት new❌ ሴት ልጅ የፊት ቆዳዋን በፍፁም ምላጭ ማስነካትbßß
@Maditube2
@Maditube2 11 күн бұрын
Minalebat inde anchi confidence binorang you tube isara nabar Ilove you and your family 💋
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 11 күн бұрын
❤❤❤❤ቤታችሁ ቀዘቀዘ ሳምሪ ስሩበት
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 11 күн бұрын
ሳምሪ ❤❤❤ ሱቄ ቁጨ በይ ነው የማይሸ በርቺ
@MunaTube-l9m
@MunaTube-l9m 11 күн бұрын
የብጉሩ ጠባሳ እዴት እደሚለቅ አሳይን በተረፍ በጣም ነዉ ምወዳቹ የኔ ዉዶች በርቱ❤❤❤
@ማኢ-2ሸ
@ማኢ-2ሸ 11 күн бұрын
ቆንጅዬ ነሽ ፊትሽን ምንም ነገር አታስለምጂው ቀሲል ተጠቀሚ በጣም ምርጥ ነው ለሁሉም አይነት ቆዳ ተስማሚ ነው
@sosisosia
@sosisosia 11 күн бұрын
ምንአይነይ ቀሲል ነው
@ማኢ-2ሸ
@ማኢ-2ሸ 11 күн бұрын
@sosisosia በካርቶን ነው ኦርጅናል ነው ብጉር ጥቋቁር ነጠብጣብ ለሁሉም ነገር በጣም ምርጥ ነው ደሞ ሳሙና ከመጠቀም ቀሲሉን ጠዋትና ማታ በቀሲሉ መታጠብ እጅ ላይ በደንብ ማሸት አረፍ አለው ከዛ ፊት ላይ በመቀባት በስሱ በማሸት መታጠብ ቀን በቀን ጠዋት ማታ ። ማታ ከታጠባችው በዋላ ካካው በተር ኦርጅናሉን በመግዛት በስሱ መቀባት ጠዋት ላይ ያማረ ፊት ይሆናል 100%ምርጥ ነው በራሴ ላይ አይቻለው ደሞ በርግዝና ጊዜ አንገታችው ከጠቆረ በቀሲል መታጠብ እኔ እሱ ነው ሙልጭ አድርጎ ያጠፋልኝ ተጠቀሙት like subscribe bemaderge abertatugn ቀሲሉን የምትፈልጉ ካላችው photo elkalw hi belugn
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 11 күн бұрын
​@@sosisosiaየቁርቁራ ቅጠል❤
@ማኢ-2ሸ
@ማኢ-2ሸ 11 күн бұрын
@@NawaMawa-sw1zu no
@Tybatube
@Tybatube 11 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም እንኳን ደህና መጣሸ የኔቆንጀ ሳምሪ በቅንነት አሰደምሩኝ ቅንነት የራሰነወ❤❤❤❤❤❤
@HirutHailemariam-c8w
@HirutHailemariam-c8w 9 күн бұрын
Befet betam tamre nebre awn gen wezesh tefa kanhe benatesh teshaleh kanhe benatesh teshaleh
@dawii-l1u
@dawii-l1u 11 күн бұрын
Samriye enem madam kushina Witt iye serawu new Anchiin Yeda Amlak eynanim yirdan Amen belu😌
@Genet-z4o
@Genet-z4o 11 күн бұрын
Betam mesrat efelgalehu samri plis benatshi kechalshi bewust awurigni benatshi 🙏🙏🙏
@Selamwegne12
@Selamwegne12 11 күн бұрын
Samri btm nw mewdachi contact adergigne bezu memarw ngr ale canchi❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 11 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሳምሪዬ ስወድሽ እኮ በርች ውዴ ግን ሁሌ በሱ አታንሽው የፊትሽ ፀጉር ይበዛል ውዴ❤❤❤❤❤❤
@ኪያ-ጀ5ረ
@ኪያ-ጀ5ረ 11 күн бұрын
የኔም ቅድብ እዳችነው ይተኛል የኔ❤😂
@genetayele990
@genetayele990 11 күн бұрын
Guregan agul melefaded yedirow sebayesh yeshalesha ye einatesh betay
@mismtg5829
@mismtg5829 8 күн бұрын
Aresamriye staweri tnsh ergata bitakelbet
@asterkebede9886
@asterkebede9886 11 күн бұрын
Yeh nger tsgure aybzam?
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 11 күн бұрын
ሳምሪ ዛሬ እናቷን ቁጭ አለች እኔን ብቻ ነው ጅጅን የመሠለችኚ በርች
@jojolove791
@jojolove791 11 күн бұрын
ጥቁር ቀለም ግን እንዴት ወደዳችሁት በጣም ይጨንቃል በተረፈ አሪፍ ነዉ ያሳየሽኝ ከሀገር ቤት ተመልሶ ወደዝህ መልመድ ለወራት እቸገራለሁ ሁሉ ነገር ነዉ አዲስ ይሆንብኛል ይደብረኛል
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 10 күн бұрын
Europe hager ayeru ersu chlma nw 😂betun neche kebtshe ersu birhan yelem stress nw yemizew
@ZufanBirara-s8y
@ZufanBirara-s8y 11 күн бұрын
She is beautiful
@Huzeyifaawahid
@Huzeyifaawahid 11 күн бұрын
ሳምሪ በአላህ የማድያት ማጥፊያ ካለሽ እባክሽን ያለሁት አረብ ከገር ነኝ
@EnuyeAmsalu
@EnuyeAmsalu 11 күн бұрын
ትዳርሽን እስከመጨረሻው አክብረሽና ጠብቀሽ ያዥ አደራሽን ሳምሪዬ🙏
@adamaya174
@adamaya174 11 күн бұрын
Ayemakarem fit malaxat
@forgivealways
@forgivealways 11 күн бұрын
What is the staff you but on your eyebrows
@bluekal9706
@bluekal9706 9 күн бұрын
Ye enem😂kindeb endanchew new Gail eyeliner tetekemi it worked for me
@ሀናወለየዋ-ኰ4ፈ
@ሀናወለየዋ-ኰ4ፈ 11 күн бұрын
😂😂😂 prem new ayedel
@Selam-f4b
@Selam-f4b 11 күн бұрын
Me time? 😊it's my time the correct one
@MeseretMehertu
@MeseretMehertu 10 күн бұрын
መስቀልሽን አድርገሽ አሳይን
@MeskeremAbebe-y1v
@MeskeremAbebe-y1v 11 күн бұрын
Ms. Chere sel alwedem
@haymanotmekonnen6272
@haymanotmekonnen6272 11 күн бұрын
ምነው መስቀልሽን አወለቅሽው
@GottSeiDank2705
@GottSeiDank2705 11 күн бұрын
Xegurshen yetekoshbetn ena yexgur zeyt foto lakiln
@abemedia3346
@abemedia3346 11 күн бұрын
ግን ሳምሪ ማሀተምሽስ 😮
@betty-2121
@betty-2121 11 күн бұрын
አይመከርም የማያስፈልግ ፀጉር እና ቡግር ያወጣል ጥሩ አይደለም ያቺም ቡግር እያወጣብሽ ነው ሳምሪ 🤔
@AeshaahAli
@AeshaahAli 11 күн бұрын
ፀጉር ያሳደገልሽን ነገር ንገሪን ሳምሪዮ
@ErhmetSeid
@ErhmetSeid 7 күн бұрын
በፉዝል የቅዲብሽ ቅርፅ ማሥተካከል ይቻላል
@UmuYusra-kn3vl
@UmuYusra-kn3vl 11 күн бұрын
እኔ ከወሬአከባቢ ትስሽ ፀጉር ነበርብኝ እዳሱ አስቸ አሁን ወይ በወር አድጊዜ ወይም ሁለት ጊዜ ማሳታለብኝ ካልሆነ ፊቴን ፈታ አይለኝም
@Mekedesanteneh
@Mekedesanteneh 11 күн бұрын
የኔ ስራ ፈት እንዴት ነሽ
@vivaviva4164
@vivaviva4164 11 күн бұрын
Sele skin care setastemeri filter atefi
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 11 күн бұрын
parme nwe samri yatkabashiw😂😂😂😂😂😂😂
@KamerAa-hv9wd
@KamerAa-hv9wd 11 күн бұрын
ሳምሪ ፀጉሬ አልበዛ አለ የሚበዛ ነገር ካለ በተለይ የግባር ፀጉር አሳይን
@KalkidanTesfaye-qu2fu
@KalkidanTesfaye-qu2fu 11 күн бұрын
እወድሻለሁ ❤
@marysnite2894
@marysnite2894 11 күн бұрын
Lemen tastagniwalash kundebishen wedlay abeterash humeton yerfun kurachiw
@AmbesagerMichaele
@AmbesagerMichaele 11 күн бұрын
Selam nau Weye aned negere linegerichse ki deb melachet eigeziabihere ayefekidem
@AlfaMobile-c2x
@AlfaMobile-c2x 11 күн бұрын
ሳምሪ ጥሩልጅ ስራት ያለሽ ልጅ ነበርሽ እረፊ ጭራሽ ታቱ እያሰብሽ ነው❤
@MT-ii4hl
@MT-ii4hl 11 күн бұрын
ማህተብ ግን ምነው ጌጥ አረግሽው አስሬ አውልቀሽ የምታስሪው ተጠንቀቂ እንጂ ለሀይማኖትሽ እንዴት እጅሽ ታዘዘልሽ ለማውለቅ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ 10 күн бұрын
ማህተቡን ማስር እናቷም አስራ ነበር ማሰሩ ብቻ ኦርቶዶክስ አያስብልም ፆም የለ በየሳምንቱ ልጆች አያስቆርቡ የስም ኦርቶዶክስ
@aishaumar7420
@aishaumar7420 11 күн бұрын
ምን ሆና ነዉ የከሳችዉ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 11 күн бұрын
ባትፈገፍጊው ትክክል ጠጉር ይበዛብሻል ለቢትሽም ጥሩ አይደለም
@hanan-c4k
@hanan-c4k 11 күн бұрын
እኔእራሱ የአችተመሳሳይነዉ ቅዲቤ በጣምነዉ እማበሳጨኝ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 11 күн бұрын
መስቀልሽ ካወለቅሽ ጀምሮ እዴት እደሚያስጠላብሽ ለዝች ሀለፊ ጠፊ አለም ገንዘብም ከቱ ነው ለገንዘብ ብለሽ 😢
@snittttt
@snittttt 11 күн бұрын
Besra mknyat new yaweleqechu meslegn germn hager nursing ymseru sewoch angetachew yehone neger mareg ayfeqedm
@azebreta1944
@azebreta1944 11 күн бұрын
Hi 👍
@mekdes8920
@mekdes8920 11 күн бұрын
እኔ😂😂😂
@NETSANETGIRMA-mita
@NETSANETGIRMA-mita 11 күн бұрын
Perm nw yaregshi kindibshi lay
@AmbesagerMichaele
@AmbesagerMichaele 11 күн бұрын
Hiii
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 күн бұрын
አይይ እሱን ነገር ባታስለምጂ ጡሩ ነው ፊትሺ ላይ ፀጉር ማውጣት ይጀምራል!✌🏽🙏🏾💓
@ErgoMangesha
@ErgoMangesha 11 күн бұрын
ከምርሽ ነዉ ወይኔ እኔ አፌ አካባቢ ያለዊን ማንሳት ፈልጌ ነበር ምን ልጠቀም😢
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 11 күн бұрын
ግን በጣም ከሳሽ ትልቅ ሰው አስመሰለሽ
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 11 күн бұрын
የፊሎ ና የአዳም እናት ቆንጅዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kalebalemu_h
@Kalebalemu_h 9 күн бұрын
ዛሬ መልክሽ እናትሽን በጣም መስለሻል
@AmbesagerMichaele
@AmbesagerMichaele 11 күн бұрын
Hiiìi
@ራሄልጋልቀሺ
@ራሄልጋልቀሺ 11 күн бұрын
ሳብስራይብ እንደራረግ እርስ በርስ እህቶቼ
@haymichernet8774
@haymichernet8774 11 күн бұрын
ደምሪኝ
@Abekemiso-2025
@Abekemiso-2025 11 күн бұрын
@@haymichernet8774እሽ❤
@ኤደን-b8x
@ኤደን-b8x 11 күн бұрын
እሺ መልሺ
@Alemtube2
@Alemtube2 10 күн бұрын
ነይ እህቴ
@Abekemiso-2025
@Abekemiso-2025 10 күн бұрын
@@Alemtube2 መጥቸ ሎ እሽ
@belayneshgeleta9672
@belayneshgeleta9672 10 күн бұрын
Do you know how to be thankful???there are lots of people who don’t have ቅንድብ 🤨GOODNESS WOMEN this days?
@HanaMesele-x3w
@HanaMesele-x3w 11 күн бұрын
የኔ ቆጆ
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 10 күн бұрын
ሳምሪ እኔ ፊቴን እያቃጠለኝ ነዉ 😓😓😓
@FanosGe
@FanosGe 11 күн бұрын
በሌዘር ከማሣት ከዚህ የትኘው ትመክሩኘላችሁ😇
@yarab4997
@yarab4997 11 күн бұрын
በሰው የሚስቁና ሙድ የሚይዙ ደደቧች ናቸው የአይምሮ ዘገምተኘ ናቸው
@مريممحمد-ذ6ذ6ظ
@مريممحمد-ذ6ذ6ظ 11 күн бұрын
ዉድዬ ማህተብሽ እርጊ
@MeskeremAbebe-y1v
@MeskeremAbebe-y1v 11 күн бұрын
Where is your cross (meskel) ? You look like exactly your mom, I mean, you character. You act like that, you know everything , but you don't. I d don't like your act. Pls come down. Don't copy your mom. because. ....
@miriamrussom9404
@miriamrussom9404 11 күн бұрын
I hope nobody follows what u are doing .
@hurutaa
@hurutaa 11 күн бұрын
ደምሩኝ
@wudetekilmaryam5945
@wudetekilmaryam5945 11 күн бұрын
በቃ ፊታ ተበላሸ
@umuevanaevana
@umuevanaevana 11 күн бұрын
ዉዶቼ በ ማርያም ደመሩኝ ❤️❤️❤️
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ጉድ ገይሩ Alibaba
9:15
Sembelino media
Рет қаралды 9
እችላለው!
20:10
Milki 90ዎቹ ወርቅ🫶🏼
Рет қаралды 916
ወንድማማቾችን ያጋደለችው የቤት ሰራተኛ (ክፍል 34)
21:48
Menta cinema /መንታ ሲኒማ
Рет қаралды 18 М.
3ቱ የፀጉር ሚስጥሮች
9:47
Absalat
Рет қаралды 207 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН