ኑ እንግሊዝኛ እንማር Lesson 2

  Рет қаралды 529,718

Frye habesha tube

Frye habesha tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@aschebogala7673
@aschebogala7673 4 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ እህት አድናቂሽ ነኝ ሰው እደዚ መልካም ነገርን ሲስተምር ለህሊናም እረፍት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ በርቺ ጎበዝ
@sarabahrain4849
@sarabahrain4849 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት በርችልን
@konjokonjo3357
@konjokonjo3357 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን!! በርች ቆጆ ነው!!! 💝💝💝💝💝
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@hikmamehammed9062
@hikmamehammed9062 4 жыл бұрын
በርች እህቴ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ ማማየ ዋውውውው ቀጥይበት እዳታቋርጭ ጎበዝ ጠክሪ በርች🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@alexdawit872
@alexdawit872 4 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋሽ ጥሩ ልጅ ነሽ በእውነት በርቺ እህታችን
@md3284
@md3284 4 жыл бұрын
Wow አትቿክይም በጣም አሪፍ ትምህርት ነው
@amareayalew2059
@amareayalew2059 4 жыл бұрын
አንበሳ ልጅ!!! በጣም አሪፍ ድጋፍ ነው ለወገኖቻችን፡፡ ለብዙ ሰዎች ልምምድ ለማድረግ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው በርች፡፡
@yohanisdebebe9563
@yohanisdebebe9563 2 жыл бұрын
She is a good techer .sistu tmrtshi betam yigebal bachi English menager edemchl tesfa alegni enamesegnalen
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህት ለዛ ባለውና ረጋ ባለ አማርኛ ነው ስታስተምሪ ደስስ የሚልነው ማለቴ ኢትዬ ትምህርት በተማራችሁበትና በእንግሊዝ ሀገር የተወለዱትን ሰወች አነጋገር / አገላለፅ የምታስረጂው በጣም ተመችቶኛል ሁለቱንም አስተምሪን ማለቴ የኢትዬውን አባባልና የእንግሊዙን አባባል ማለትም እኔ እንግሊዝኛ ከሶስተኛ ክፍል ላይ አንድ አመት ተምሬ ኤቢ ሲ ድ የሚለውን እንጂ አረፍተነገሩን እንደት አድርጌ መፃፍ እንዳለብኝም ሳላውቅነው ወደ አራት አልፌ ትምህርት እናቴ አስቋረጠችኝ የቤቷ ታላቅ ልጂ ስለሆንኩ እናቴን በስራ ማገዝነበረብኝ በየአመት ተኩል ጊዜ ልዩነት እናቴ አስከታትላ ስትወልድ ታናናሾቸን መንከባከብ ነበረብኝና ትምህርት ለእኔ ህልም ሆነብኝ ተምሬ በትምህርቴ ጥሩ ውጤት አምጥቸ ከራሴ አልፌ ለወገን ለሀገር የምጠቅም ዜጋ መሆን እንደተመኘሁ እስካሁን አለሁ አሁን እድሜየ ከሰላሳም አለፈ ነገር ግን የአረበኛ ቁረአን ስለተማርኩ አልሀምዱሊላህ የአረብኛ እንግሊዝኛ ትርጉም እያነበብኩኝ ስሜንም እፅፋለው አንዳንድ አረፍተነገሮችን/ ንግግሮችን እሰማለሁ ያው ማውራት አልደፍርም እናማ እህትየ እንደዚህ በአማርኛ በራሴ ቋንቋ ሲሆን ደስስ ብሎኝ ነው ሰብስክ ያደረኩሽ ቡዙ አሉ ግን የአንቺ ሳበኝ በዚሁ ቀጥይበት የበለጠ አብራሪልን እነደኔ ላለነው ማሀይማን ማለቴነው እናውቃለን ተምረናል የሚሉትም የሚማሩበት ይመስለኛል የመፀሀፉና የአነጋገር ዘይቤው የቃላት አመራረጥና ንግግርን ቀለል አድርጎ ለመነጋገር ያስችላል በነገራችን ላይ በአረበኛም ቋንቋ የሰወቹ አነጋገር ያው አረበኛ ይሁን እንጂ ግን የቁረአኑና የየሀገራቱ አነጋገር ይለያያል ለማንኛውም ትምህርትሽ ደስ ብሎኛል ወድጀዋለው ሰፋ አድርገሽ በማብራራት ቀጥይበት አመ ሰ ግ ና ለው
@ግዮንግዮን
@ግዮንግዮን 5 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በግሌ እጂግ ጠቃሚ ነገር እይተማርን ነው በርቺ ብዙ የኢንግሊዝኛ አስተማሪ አሉ ግን እንዳንቺ አርገው አያስረዱም በርቺልን እህታችን
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@Sarah-e7e5t
@Sarah-e7e5t 2 ай бұрын
ተባረኪ ወላሂ ልክ እዳዲስ ትምትቤት የገባሁ እየመሰለኝ ደፍተሬ ሁሉ ሞላ የኡነት አመሰግናለሁ እኔ በራሴ❤❤❤❤❤
@sabaethiopiawit8090
@sabaethiopiawit8090 5 жыл бұрын
መልካምነት እግዚአብሔር ለሚውደው ሰው የሚሰጠው ውድ ስጦታ ነው እናም ሁልጊዜ ካንቺ ጋር እንደሚሆን አልጠራጠርም ።
@admassudessie1244
@admassudessie1244 4 жыл бұрын
ዋው በርች እሽ አገላለፅሽ በጣም ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን
@fekaduandualem3685
@fekaduandualem3685 4 жыл бұрын
በርቺልን ጎበዝ ልጅ። በዚህ ሰዓት ሁሉ ጥግ ጥጉን ይዞ በሚሳደብበት ወቅት እንዲ አይነት ስለጀመርሽልን!!!!!!!!
@beamlakmulualm8358
@beamlakmulualm8358 4 жыл бұрын
Betam tnx arif nw tekmonal
@girmadegefa4763
@girmadegefa4763 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ብዙ ያላወኳቸውን አሳውቀሽኛል አምስግናለው
@መሰፍንሀይሉ
@መሰፍንሀይሉ 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር አውቀትሽን ጨምሮ ይግለፅልሽ
@haburegemeda1605
@haburegemeda1605 4 жыл бұрын
thank you sis.may God bless you & please keep doing great job.
@hananhanan6943
@hananhanan6943 2 жыл бұрын
አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን መልካም ሰው ያብዛልን ሰላምሽ ይብዛ
@zenebe1239
@zenebe1239 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ሰው ዩቱብ ከፍቶ መስደብ ዘርከዘር የሚያጋጩ እንዳንቺ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ቢያቀርቡ ጥሩ ነበር በርቺ።
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 5 жыл бұрын
አልገባኝአለ
@yonassium3045
@yonassium3045 5 жыл бұрын
Tankes fere konjo
@ephremasfaw4005
@ephremasfaw4005 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን ተንሽ ባይፈጥን የተሻለ ነዉ በተረፈ ለሰጠሺን ተምህርት በጣም በጣም እናመሰግናለን
@ruthchannel4866
@ruthchannel4866 5 жыл бұрын
Gobeze berche
@amna3953
@amna3953 5 жыл бұрын
@@makiyamahad1404 enem algebagn ale
@ritasegenlal5995
@ritasegenlal5995 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በጣም በጣም ነው ደሰ የሚለው በርቺ እናትዬ ተቧረኪ
@ياربساعدنيحسبنااللهونعمالوكيل
@ياربساعدنيحسبنااللهونعمالوكيل 4 жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥይበት እህት እኔም የምትለቂውን ለመከታተል እሞክራለሁ
@o.homaralinizi3050
@o.homaralinizi3050 4 жыл бұрын
ቀጥዪበት
@estifanosghebrezghi3526
@estifanosghebrezghi3526 4 жыл бұрын
I am from Eritrea to
@adisuewunetu8982
@adisuewunetu8982 4 жыл бұрын
it was very interesting!!! keep it up; especially that of could have;should have and would have!!!
@bentsiraji6300
@bentsiraji6300 4 жыл бұрын
አነበብኩት ትርጉሙ ግን ያማል ቅኔው😂
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@Muludereba1553
@Muludereba1553 4 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰፈልግነበረ
@Hailselassa
@Hailselassa 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው በርች የተሰጠሽን ስላካፈልሽ ተባረኪ
@romanwelde5303
@romanwelde5303 4 жыл бұрын
Wowwww tebareki esike zare bale maweke tenadediku berich I like
@mehadrtrunis8795
@mehadrtrunis8795 5 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላልእግዚአብሔር ይስጥሽ
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@خالدحسين-ن1ذ
@خالدحسين-ن1ذ 4 жыл бұрын
wowwww yimechish abo betam des yemil timhirt new berch
@kedesttegene5136
@kedesttegene5136 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነሽ እረግታሽ ውድጅዋለው እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@bekalu433
@bekalu433 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው በጣም አግዞኛን አመሰግን አለሁ እህት።
@frehiwotgebreyesus4291
@frehiwotgebreyesus4291 4 жыл бұрын
I really appreciate u thanks!
@teshomegebire3172
@teshomegebire3172 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር የበለጠ አንደበትሽንና መልካም ምግባርሽን ይባርክልሽ መልካም ምግባር ይሉሻል ይሔ ነው አሳዳጊዎችሽ ታድለው
@medinamahmud5681
@medinamahmud5681 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርች እናመሰግናለን
@kidistykidane5282
@kidistykidane5282 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል ስራ መስራትሽ በየ ቀኑ ደስ ይበልሽ :ስውን ለምርዳትና ድንቁርናን መጥፍአት የምትስርው ያለሽ ለወገንሽ ብቻ ሳይሆን አለማችንን መርዳት እንደሆኑ ነው እኔ የምረዳውና በርች ነው የምልሽ መልካም አድስ አመት ይርግልሽ
@rutnegashhaile441
@rutnegashhaile441 4 жыл бұрын
I am happy to get a chance to learn easy way. Thank you!!
@berhanenetserab8861
@berhanenetserab8861 4 жыл бұрын
84
@shiferawlibay7874
@shiferawlibay7874 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ይቀጥል ተመችተሽኛል።
@asteryosef6196
@asteryosef6196 5 жыл бұрын
ሰላም፡እህቴ፡በጣም፡አሪፍ፡ነዉ፡በዚሁ፡ቀጥይልን
@metku1262
@metku1262 5 жыл бұрын
good
@tegbaruadane
@tegbaruadane 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ እየሠራሽ ነውና ፍሬ ሕይወት በርች ትውልዱን በቋንቋ ክህሎት ቀርጾ ማሳደግ በጣም አስፈላጊ ነው ፡፡በጎጠኝነት ቫይረስ የተያዙትን ጸሐፊዎችንና አንባቢዎችን ደግሞ ወደእውቀት መንገድ በትምህርት ጎዳና በፍቅር ፈውሶ ማምጣት በዚህ ወቅት እጅግ በጣም አስፈላጊ ስለሆነ በርች ጥሩ ሥራ ነው፡፡
@asmaretesfie8583
@asmaretesfie8583 5 жыл бұрын
በርች እህታችን!!!!!!!!!!!!🙋🙋🙋
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 5 жыл бұрын
ቁም ነገር መስረሰት እንደዚህ ነው ። እናመሰግናለን በርቺ ይጠቅማል።
@hanatgt1325
@hanatgt1325 5 жыл бұрын
የነጮች ቪድዮ ነበር የማየው ሁለት አመት ሙሉ አይቼሽ አላቅም ምንም ቢሆን በቋንቋችን ሲሆን ደግሞ በደንብ ይገባናል በጣም ነው የወደድኩት 😍😍
@seadakebede1470
@seadakebede1470 3 жыл бұрын
የኔጎበዝ ጀግና ጠንካራ አዋቃ ሌላውን እናተጨርሡት
@hanitub983
@hanitub983 5 жыл бұрын
ዋውበጣምወድጀዋለሁ እናመሰግናለን እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው በርችት ደስየሚል ጠቃሚነው። ❤❤❤
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ነው ቀጢዪበተ በጣም ወዲጂሀለዉ ዉዉዉዉዋዋዋዋዋ በጣም ደሰሰሰሰሰሰሰ ይላላላላላላላላ my sister very good like explant
@merameri6139
@merameri6139 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በቅደም ተከተል ልቀቂልን እንዳታቋርጭብን በጣም አመሰግናለው
@Fretube
@Fretube 6 жыл бұрын
እሺ አላቋርጥም አመሰግናለሁ እህቴ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 6 жыл бұрын
ሰብእስክራይቭ ካላደረግሽኝ ሰብእስክራይቭ አርጉኝ ምርጦቼ
@እንቁምለእውነት
@እንቁምለእውነት 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት
@yabasra2900
@yabasra2900 5 жыл бұрын
Adebetshe dess ylal yene konjo
@heyabzelalam3345
@heyabzelalam3345 5 жыл бұрын
እንደዉ ምን ላርግሽ እንዴት ልግለፀዉ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ ሳትቸኩዪ በተረጋጋ መንፈስ እየደጋገምሽ ፍትፍት ኣርገሽኮነዉ ምታስተምሪዉ እግዛብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እላለዉ,
@RadatKefele
@RadatKefele 3 ай бұрын
ዋዉ ማይሲስተር አይሚሲው ነይስ ሚቲዉ❤❤ በርቺ እህቴ እዳቺ ያሉትን ሰዎች ያብዛልን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@shewayezemaremelaketyasema6784
@shewayezemaremelaketyasema6784 5 жыл бұрын
እንዳንቺ ያሉትን መልካሞች ያብዛልን የኔ ቆንጆ በርቺልን እዳታቃርጪ
@almazablelom6250
@almazablelom6250 4 жыл бұрын
Betam Arif new. thx yene konjo
@ቀናበልቀንአለ-ተ1ጀ
@ቀናበልቀንአለ-ተ1ጀ 4 жыл бұрын
ምን አለ ዘርን ከመቁጠር እድህ ፊደልን ብንቆጥር 99 % Perfect
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን፡፡||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@habeebaksa6396
@habeebaksa6396 Жыл бұрын
እውነት በለሻል ቤተቦቻቼን አለቁ በማያውቁት ነገር እይታርዱ በሳት ተቃጠሎ ወለጋ ምዲር ላይ
@saharalshamsi1243
@saharalshamsi1243 5 жыл бұрын
በጣም ጠቅሞኛል የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው ቆንጆ ነው በዚሁ ቀጥይበት
@hiab179
@hiab179 5 жыл бұрын
ጎቦዝ እግዝኣብኤር ይበርኪ
@kumnegeryimer8024
@kumnegeryimer8024 4 жыл бұрын
Betam arif new enamsegnalen yeha yemjemeria gezaya new sayew kezi behola gn begugut new metebkesh
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ስታስረጅ ተመቸሽኝ ዛሬ ገና አነሁሽ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ እንግሊዘኛ እንደገባኝ ለንደን ነሽ መሠል በቅቅርብ እመጣለሁ እንድትቀበይኝ
@hiwethaylay4268
@hiwethaylay4268 5 жыл бұрын
Very new idea my sister በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው።ቀጥይበት እኛም እንጠብቅሻለን እህቴ እናመሰግናለን።💞🙏👍
@hiwethaylay4268
@hiwethaylay4268 5 жыл бұрын
💟
@munajemal933
@munajemal933 5 жыл бұрын
በጣም በጣም እናመሰግናለን የኔ እህት በርቺልን
@situnafbekadha9129
@situnafbekadha9129 5 жыл бұрын
በርቺ በጣም ይገባል አስተምሮትሽ እንግሊዝኛ ውስጤ ነው
@keditube7321
@keditube7321 5 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺልን ጥሩነው የሀገርልጅ
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@clintonhemingway7515
@clintonhemingway7515 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርች
@mekdeshailegnaw3658
@mekdeshailegnaw3658 5 жыл бұрын
ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ በርቺ በጣም አሪፍ ነው
@abebebezabihe9741
@abebebezabihe9741 4 жыл бұрын
Mekdes Hailegnaw cetybey
@መቅድሰነኝያባቴናፋቂ
@መቅድሰነኝያባቴናፋቂ 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል መልካም ነዉ
@mhamedmurad9359
@mhamedmurad9359 5 жыл бұрын
ለወገናቹ የምታስቡ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ችሎታ ይህ ብቻ ነው
@endalemiessagiru1562
@endalemiessagiru1562 5 жыл бұрын
ከመልካም ሰብእና የመነጨ ችሮት ተግባሩ ውበት ብስለት ጥራት ይታይበታል የባለውለታችንን ሰምግን ቢፀፈ ጥሩነው ተባረኩ
@Atwima
@Atwima 4 жыл бұрын
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን ||subscribe please|| kzbin.info/www/bejne/eHfVf2iwpLB-pKc
@Sumayya-w1x
@Sumayya-w1x 2 ай бұрын
አላህይጨምርልሽ በጣም እናመሠግናል❤❤❤
@luhhh8942
@luhhh8942 4 жыл бұрын
Thank you my sweet
@dandi704
@dandi704 5 жыл бұрын
ክብር ይገባሻል ዋው ጎበዝ ፍሬ
@romannurhussien4884
@romannurhussien4884 4 жыл бұрын
I love these lessons and the way you teach, keep up the good work
@selima4387
@selima4387 2 жыл бұрын
ዋውምርጥነውበተለይማንበብለማንችልበዋትሳፕብታበረታችን
@ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ
@ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ 4 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ሳየቀሽ ነው በርች በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ላልተማርነው እንማሪለን
@dagnachew8998
@dagnachew8998 4 жыл бұрын
You know much more than you tell us about your communication skill. Thank you for the help.
@tgtd2022
@tgtd2022 5 жыл бұрын
በጣም ተመችተሽኛል የኔ ቆንጆ ምርጥ አስተማሪ
@wubitethiopia2302
@wubitethiopia2302 5 жыл бұрын
Very help full and please keep up your good job sis thank you !
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች
@አለሀምዱሊላሠላምለአገራች 4 жыл бұрын
አበጀሽ በርች በጣም ናመሠግናለን እህቴ አላህይጠብቅሽ
@ادوادو-ح6ت
@ادوادو-ح6ت 5 жыл бұрын
እሲ ልሞክር ግን አይገባኝም በርች ጥርት እያረግሽ ነዉ ምታስተምሪዉ እናመሠግናለን
@hawatulu5480
@hawatulu5480 4 жыл бұрын
Gobez yene mari♥️❤️
@oubmedia2145
@oubmedia2145 5 жыл бұрын
i'm happy by u because I want to learn
@addismegersaaddis5441
@addismegersaaddis5441 5 жыл бұрын
Wawwoooo thank you very much ❤❤👍👍
@call9930
@call9930 5 жыл бұрын
የሆንሽ.ማርነገርነሽ.ጣፋጭ.እዉቀትን.ይጨምርልሽ.እንዳንቺ.ለዎገንጠቃሚ.ያብዛልን
@ክንፈወዲቀሺ
@ክንፈወዲቀሺ 4 жыл бұрын
በጣም ወድቼዋለሁ እናመሰግንሻለን
@mehreteababraha8314
@mehreteababraha8314 5 жыл бұрын
Thank you ,i learned a lot
@hiywetanteneh3213
@hiywetanteneh3213 Жыл бұрын
it is very good thanks for waching and you learning is amezing thank you frye ☺
@Tsionaraya3465
@Tsionaraya3465 4 жыл бұрын
U sound lovely yane konjo, I rly enjoy ur class 😊
@gebeyedessie1959
@gebeyedessie1959 4 жыл бұрын
WoW Thankyou Thankyou Thankyou Keep it up zelalem nurelign
@eniyewtsegaye4058
@eniyewtsegaye4058 5 жыл бұрын
GOD bless you am really thanks for your doing....
@kjjb61
@kjjb61 5 жыл бұрын
Reyshs
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጥሩ ትምርትህ ነው።
@hikmadino1743
@hikmadino1743 5 жыл бұрын
እህቴ በናትሽ ሁሌም ነኝ አላህ ይስጥሽ ማሬ እኔ ተመችቶኛል
@berkitwetgetu8027
@berkitwetgetu8027 4 жыл бұрын
My lovely sis thanks betam biz sew ytkemal ftar lijochshn yibark
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 жыл бұрын
Great job! The way you teach is very impressive. It is as clear as crystal. Keep it up! ♡♡
@worekearsema8808
@worekearsema8808 4 жыл бұрын
እዲህ ነው ኢትዮጵያውያን ተግባራችን መማር ማስተማር እግዚአብሔር። ይርዳሽ እህታችን በርችልን
@znabumehari6951
@znabumehari6951 5 жыл бұрын
temechtognal ketybet i love it well you are explaining in simple manner.
@rfgbfghh2594
@rfgbfghh2594 5 жыл бұрын
በጣም እርፍ ነው በርቺ ቀጥይበት
@gelilawoldegiorgis3163
@gelilawoldegiorgis3163 5 жыл бұрын
የራስ ኣቅም ካልሆነ ኣንች በጣም ጥሩ ነው, የታስረጅው ኢናመሰግናለን ኢንደኔ ማለቴ ነው
@abebech9480
@abebech9480 3 жыл бұрын
Betam new yetmchegn hule debari yehonu tmrtoch aselchitewgn nbr i just love it
@bezuneshlume4100
@bezuneshlume4100 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እዶታ ቋርጪ
@ethiopiaethiopia4514
@ethiopiaethiopia4514 5 жыл бұрын
በጣም ወድጆዋለው በጣም ጎበዝ በርቺ ቅሙነገር ያለው ነገር መማማሩ መላካምነት ነው
@yorditube9891
@yorditube9891 5 жыл бұрын
ዘር ክምንቆጠር ፌደል በንቆጠራ የት በደርሰን እህቴ ተባረክ ወደጀሻለው በጣም keyou tube ሰዎች አንቺ ልዩ ነሽ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ማሪያምማሪያምበሉ
@ማሪያምማሪያምበሉ 5 жыл бұрын
ትክክል
@fathimaabash5772
@fathimaabash5772 5 жыл бұрын
ሠላም እህትዬ በናትሽ መልሺልኝ ዐማንበብ አልችል እየሠባበርኩኝነው እረጅም አልችልም ደብል እስፔልን እንዴት እንደምጠቀም አላቅም እባክሽ እርጂኝ እህቴ አመሠገግናለውኝ አማርኛ በደንብ አነባለውኝ
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 5 жыл бұрын
Thanks
@kadija7430
@kadija7430 4 жыл бұрын
የኔድ እኔ እግሊዘኛ በጣም ነው ለማወቅምፈልገው ግን አላውቅም እስኪባቺ እን ማር እናመሰግናለን
@kokikebede9247
@kokikebede9247 4 жыл бұрын
uuuuuuuuu
@hayatjuned9984
@hayatjuned9984 5 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ብርችልኝ የኔ ልዩ
@ናታኔምቱዩብ
@ናታኔምቱዩብ 4 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዝ በርች በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ
@kidistneguse6672
@kidistneguse6672 5 жыл бұрын
እናመሰግን አለን ከምንም በላይ ትህትናሽ ደስ ይላል በርቺ!!
@deeharris_4350
@deeharris_4350 5 жыл бұрын
This is really good! I’m learning Amaregna through teaching English, in reverse lol. Please teach more Amharic conversations for English speakers like me betam banatesh . 😊🙏🏾 *God bless*
@ማእረግነኝየናቴአፍቃሪእግ
@ማእረግነኝየናቴአፍቃሪእግ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት
@shartube1005
@shartube1005 5 жыл бұрын
Gegnanesh berche 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@selamethiopian7400
@selamethiopian7400 5 жыл бұрын
እናመስግናለን
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 4 жыл бұрын
Tebareki dimsyishi sitastemri siyamri ina sinseratishi desi yilal tebareki.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
እንግሊዝኛ ቋንቋን ለመናገር ልምምድ | English speaking practice
28:27
ቀላል እንግሊዝኛ Easy English
Рет қаралды 968 М.
አቅጣጫ መጠየቅ እና መረዳት በእንግሊዝኛ | Asking and giving direction
22:12
ቀላል እንግሊዝኛ Easy English
Рет қаралды 26 М.
የግድ መታወቅ ያለባቸዉ!!!
22:01
Maraki English with abi
Рет қаралды 87 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН