KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስለ ጋብቻ ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
20:54
እውነተኝነት ሳዳት ከማል
27:00
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
44:53
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
Friendship ጥሩ እና መጥፎ ጓደኛ sadat kemal በሳዳት ከማል
Рет қаралды 72,337
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 10 М.
Allah Is Creator
Күн бұрын
Пікірлер: 209
@fehdtube7981
3 жыл бұрын
ጥላታችንን እንዋጋ። ''''''’'''''''''''''''’’’''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ሌላ ምንም ጠላት የለህም ከጅህልናህ የበለጠ ።በተለይ ደግሞ ጃሂል መሆንህን አውቀህ ለመማር የማትጥር ከሆነ ኪታብ ገልጠህ መቅራት የማትፈልግ ከሆነ የራስህ ጠላት ራስህ አንተው ነህ። ምክንያቱም ጂህልናን (አለማወቅን) ተዋግተህ ማሸነፍ ስለማትፈልግ እድሜ ልክህን የማሃይምነት ምርኮኛ ሁነህ ትኖራለህ። ስማ! ልንገርህ መሃይምነትን (ጅህልናን) መላቀቅ ትፈልጋለህ? እንግዳውስ አሁኑን ወደ ቁርአን ወደ ተውሂድ እና ወደ ሱና ወደ ፊቅህ ወደ ቋንቋ ሶርፍ እና ነህው መሻይኾች ፊትህን አዙር ። እረ ያ ሰላም!!! መሃይምነት እኮ ቆሻሻ ነው ከተማሩ የሚለቅ ካልተማሩ የሚላከክ መጥፎ ቆሻሻ መሃይምነት ነው። وقال النبي صلى الله عليه وسلم: «إن الأنبياء لم يورثوا دينارًا ولا درهمًا وإنما ورثوا العلم، فمن أخذه أخذ بحظ وافر» የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሱ ዐ ወ ተናግረዋል ነብያቶች ድናርን እና ድርሃምን አላወረሱም እነርሱ ያወረሱት ዕውቀትን ነው የወሰደው ትልቅ መታደልን ታድሏል... {يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنْكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ} [المجادلة من الآية:11] ልዕለ ሃያሉ ጌታችን አላህ ሱ ወ እንድህ አለ:- እነዚያን ከእናንተመካከል እወቀት የተሰጡትን ደረጃቸውን አላህ ከፍ ያደርጋቸዋል:: በዚህም በዱኒያ በመጪውም አለም ደረጃቸው ከፍ ያለ ነው :: እኔ እና አንተስ? ስለዚህ አሁኑ ደረጃህ ከፍ እንድልልህ ከአላዋቂነትህ ጋ መታገል ጀምር በኢዝኒላህ ታሸንፋለህ... ጅህልና ትልቅ ድህነት ነው። ኑ አብረን እወቀትን እንያዝ ይቀላቀሉን የኛ ቻናልን
@maryamabdoabdo1781
3 жыл бұрын
ጉድነዉምንማለትነዉ👌
@maryamabdoabdo1781
3 жыл бұрын
በትክክልአላህይወፈቀንአሜን☝🙏
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
3 жыл бұрын
ትክክልአላህመልካሙንመገዳይምራንያረብ
@فضيلهفضيله-ه2ح
2 жыл бұрын
ሹኩራን
@FatimahAbdellah-js1is
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@user-rw3yz7ur1wfatish
4 ай бұрын
ዋለይኩም አሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይረን ወንድማችን ኡስታዝ አትበሉኝ ብሏል እኮ የኛ አሰተማሪ አላህ ከመጥፎሁሉ የጠብቅህ
@nasranasra1960
3 жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ በአለህበት ከተንኮሎቹ እሱ ይጠብቅልን ያረብ ያረብ
@لاالهالاالله-د9ش6و
3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا ኡቡ መሬም መሠሎችህን ያብዛልን ያረብ
@كونمعاللهيكونكلشيمعك
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የለውጤ ምክንያት
@sofii3558
3 жыл бұрын
ክክክክክ ጭራሽ
@كونمعاللهيكونكلشيمعك
3 жыл бұрын
@@sofii3558 ማለት
@sofiiisofiii2767
3 жыл бұрын
Aminnn enem wellabi
@ዜድነኝተስፈኛዋ-ቀ8ተ
2 жыл бұрын
አላህ ለዘላለም ያኑረው
@FatimaHussen-q9g
Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኡዝታዜ ኑርልንን
@luebabaidris4838
2 жыл бұрын
ትክክል አላህ
@rrdff2374
4 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብህ 👏👏👏👏🏆🏆🏆
@aminataminat7213
3 жыл бұрын
@Wells Reginald በዲ
@حياةأمحياة-ك5ض
3 жыл бұрын
ሰደት ከመል ሰደት ከመል ይህ ኡስታዝ ደወዉ ብያወራ ብያወራ አይጠገብም ኡስታዝ አለህ ረጂም እድሜ ከነ ቤታሰቦች ታመኜው ያታዉህድ መሚሬ ኡስታዝ ሰደት ከመል አለህ ይጠብቅክ ኡስታዜ ያታዊህድ ብራሀን
@ሀሊማአሊስደትያደክመኛ
3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላምወራህመቱላወበርካትሁ. ኡስታዝ. አላህ. ይጨምርልህ. አተምበተናገርከው. እኛምበሰማነው. ተጠቃሜያርገንያርብ. እኔንም. ጎዶኛቸንም. ከመልካሞቹጎደኛች🌷ያርግን ያርብ. ያርህማን።🌷🌷🌷
@ኢቾነኝሳቂታዋ
3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ከጨይጧንም ሆነ ከፍጡራን ተኮል ይጠብቅህ ያረበና አለሚን
@EsyaAsya-bl9li
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቅልን. ሀቀኛው. ኡስታዛችን. ❤❤❤❤❤❤የኛ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EsyaAsya-bl9li
2 ай бұрын
በዚህ ሰአት እንዳተ ያለውን ያብዛልን ኡስታዝየ. ለካስ. ሀቀኛ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahmethassen5880
Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኪሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ መሠሎችህን አሏህ ያብዛልን
@hyatuoutube
2 жыл бұрын
አላሀምዱሊላ ለሀያሉ ጊታ ምሰጋና ይገባህ ኡሰታዝ ረጀም እድሚ
@سميره-ذ1ذ
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ይጠዉል ኡምሪህ አላህ ጠቃሚ እዉቀትን ይስጠን ያረብ
@jamilamohammed3273
5 ай бұрын
በትክክክል ኡስታዝነ❤ መጥፎ አንላቸዉ ጥሩ አንላቸዉ እዳንጠላቸዉ ሙስሊም ናቸዉ እዳንርቃቸዉ ቢከፍሩ ያመናል
@hgfghhhd578
2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛ ኳለህ ከይር
@ቅድሚያለተውሂድ-ቈ2ዘ
3 жыл бұрын
ወድም ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ፊዱኒያ ወል አኸይራ
@زوزوكريري-ع4ر
3 жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ. ጀዛከላህ ኸይር አላህ ህድያውን ይስጠን. ያረብብብ
@barbaros5525
3 жыл бұрын
ከሙሽሪኮች በራዕ ማድረግ እና ሙሽሪኮችን አሏህ የሰጣቸውን ሁክም (ፍርድ) መስጠት ማለትም ተቀብሎ ሙሽሪክ ሙስሊም እንዳላይዴለ ማመመን/ማክፈር ። ሙስሊም ለመሆን መስፈርት ነው። ለዚህም አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው መፀኀፉ እድህ ይላል ۚ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው። በራእ ማለት፦ ከአላህ ውጭ በማምለክ ላይ የተሰለፉትን ሙሽሪኮች መራቅ፣መጥላት እንዲሁም መገንጠል ማለት መሆኑን ከላይ አይተናል። ሙሽሪኮች ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ተውሂድ የተደረገላቸውን የጌታቸውን ጥሪ አልተቀበሉም። በተቃራኒው የሸይጧን ወደ ጀሀነም የጠራቸውን ጥሪ ተቀብለዋል። ስለዚህ እነርሱ የሰይጣን ወዳጆች የአላህ ጠላቶች ካፊሮች ናቸው። ከአላህ ጠላቶች ጋር የተወዳጀ : ይባስ ብሎ ከነሽርካቸው ሙስሊም ወንድሞቸ ናቸው ያለ፣ የአላህ ጠላት መሆኑና ከትክክለኛው መንገድ መውጣቱን በተግባሩ ገልጿል፤ በአንደበቱ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም። ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ህዝቦች ማለትም የአላህ ህዝብና የሸይጧን ህዝም ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ናቸው፤ በፍፁምም አይስማሙም። ለሁለቱም የየራሳቸው የሆነ መሪና አዛዥ አሏቸው። _ስለዚህ እስልምናን የፈለገ ሙሽሪኮችን መራቅና ለአላህ ብሎ መጥላት አለበት። አንዲሁም እስካልጠላቸውና ከልቡ ውስጥ የነሱ ውዴታ እስካልተወገደ ድረስ ሙስሊም መሆን አይችልም።_ በዚህም ዙሪያ አላህ እንዲህ ይላል፦ (((لَا تَجِدُ قَوْمًا يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ يُوَادُّونَ مَنْ حَادَّ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَوْ كَانُوا آبَاءَهُمْ أَوْ أَبْنَاءَهُمْ أَوْ إِخْوَانَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ كَتَبَ فِي قُلُوبِهِمُ الْإِيمَانَ وَأَيَّدَهُمْ بِرُوحٍ مِنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ اللَّهِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ اللَّهِ هُمُ الْمُفْلِحُونَ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡ ወሏሁአዕመም እህት እና ወንድሞች አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል... #ኑሩልየቂን ኑ ይላችኋል ጉዞ ወዴ ኑሩል የቂን!!! #የሽርክ/የሙሽሪክ ጠበቆች ይህን ቻናል አይተውት ያውቃሉ ??? አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል ። ለሰብስክራይብ መሽቀዳዴም ሳይሆን የሚለቀቆትን ጥሪወች ብትሰሙ እውነት ይህ እሙ ሀቅ ላይ አይዴለንም ብላችሁ ታምናላችሁ !!! እኔ አምኛለሁ ዴሞም ብያለሁ ኡስቶዞች ሲያታሉን ኑርዋል። ለናንተም ሼር ማድርግን መርቻለሁ ። በራስህ አንዴበት ባትችል በሰው አንዴበት ተጣራ!!! ❤ኑሩል የቂን-mujahid1442❤ kzbin.info/door/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ
@ሀስቡንአላሁወኒመሉወ-ሰ9ወ
3 жыл бұрын
ዋአሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@TashiteJamal
Жыл бұрын
Ustaz jezakaalah kayran alah ytabkh
@emramekram8543
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እኛንም በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን
@momipakath7088
3 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይር እስታዝ🇸🇦🇸🇦
@IkramSophia-qz3eu
Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላምወራህመቱላወበረካትሁ ኡሥታዝነ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ እዱኒያ አሂራህን አላህ ያሣምርልህ አሚንንን ያረብናአለሚን እኛ በሠማናዉ አተም በተናገርከዉ እምንጠቀምያዲርገን ያረብብ
@fatimaandles629
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ረጂም እድሜና ጠናይሥጥ ያርብ
@barbaros5525
3 жыл бұрын
ከሙሽሪኮች በራዕ ማድረግ እና ሙሽሪኮችን አሏህ የሰጣቸውን ሁክም (ፍርድ) መስጠት ማለትም ተቀብሎ ሙሽሪክ ሙስሊም እንዳላይዴለ ማመመን/ማክፈር ። ሙስሊም ለመሆን መስፈርት ነው። ለዚህም አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው መፀኀፉ እድህ ይላል ۚ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው። በራእ ማለት፦ ከአላህ ውጭ በማምለክ ላይ የተሰለፉትን ሙሽሪኮች መራቅ፣መጥላት እንዲሁም መገንጠል ማለት መሆኑን ከላይ አይተናል። ሙሽሪኮች ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ተውሂድ የተደረገላቸውን የጌታቸውን ጥሪ አልተቀበሉም። በተቃራኒው የሸይጧን ወደ ጀሀነም የጠራቸውን ጥሪ ተቀብለዋል። ስለዚህ እነርሱ የሰይጣን ወዳጆች የአላህ ጠላቶች ካፊሮች ናቸው። ከአላህ ጠላቶች ጋር የተወዳጀ : ይባስ ብሎ ከነሽርካቸው ሙስሊም ወንድሞቸ ናቸው ያለ፣ የአላህ ጠላት መሆኑና ከትክክለኛው መንገድ መውጣቱን በተግባሩ ገልጿል፤ በአንደበቱ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም። ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ህዝቦች ማለትም የአላህ ህዝብና የሸይጧን ህዝም ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ናቸው፤ በፍፁምም አይስማሙም። ለሁለቱም የየራሳቸው የሆነ መሪና አዛዥ አሏቸው። _ስለዚህ እስልምናን የፈለገ ሙሽሪኮችን መራቅና ለአላህ ብሎ መጥላት አለበት። አንዲሁም እስካልጠላቸውና ከልቡ ውስጥ የነሱ ውዴታ እስካልተወገደ ድረስ ሙስሊም መሆን አይችልም።_ በዚህም ዙሪያ አላህ እንዲህ ይላል፦ (((لَا تَجِدُ قَوْمًا يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ يُوَادُّونَ مَنْ حَادَّ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَوْ كَانُوا آبَاءَهُمْ أَوْ أَبْنَاءَهُمْ أَوْ إِخْوَانَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ كَتَبَ فِي قُلُوبِهِمُ الْإِيمَانَ وَأَيَّدَهُمْ بِرُوحٍ مِنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ اللَّهِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ اللَّهِ هُمُ الْمُفْلِحُونَ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡ ወሏሁአዕመም እህት እና ወንድሞች አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል... #ኑሩልየቂን ኑ ይላችኋል ጉዞ ወዴ ኑሩል የቂን!!! #የሽርክ/የሙሽሪክ ጠበቆች ይህን ቻናል አይተውት ያውቃሉ ??? አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል ። ለሰብስክራይብ መሽቀዳዴም ሳይሆን የሚለቀቆትን ጥሪወች ብትሰሙ እውነት ይህ እሙ ሀቅ ላይ አይዴለንም ብላችሁ ታምናላችሁ !!! እኔ አምኛለሁ ዴሞም ብያለሁ ኡስቶዞች ሲያታሉን ኑርዋል። ለናንተም ሼር ማድርግን መርቻለሁ ። በራስህ አንዴበት ባትችል በሰው አንዴበት ተጣራ!!! ❤ኑሩል የቂን-mujahid1442❤ kzbin.info/door/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ
@KubraAli-w3i
11 ай бұрын
ጀዛከላ. ኸይረንህ ኡስታዙና.
@ቅድሚያለተወሂድመንሀጁሰለ
3 жыл бұрын
ወአሊይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ መካሪ ወድማችን አተን መሰሎችን ያብዛልን
@أمعبيدة-ط9ز
2 жыл бұрын
ጭሴ ጭሷ ይባባላሉ ደግሞ ክክክክክ አጠራርህ አሳቀኝ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ወንድም ሳዳት ከማል
@ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ
3 жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ
@meryemtube3444
3 жыл бұрын
ወንድማችን ሳዳት ከማል አቡ መርየም ከጠላት ሁሉ ይጠብቅህ ደእዋውንም የምያሰራጩ ወንድም እና እህቶች አሏህ ይጠብቅልን ከጅህልና ወደ ብርሃኑ አተውሂድ ለመራን አሏህ ምስጋና ይጋባው አልሀምዱሊላህ ጀዘኩም አሏሁ ኸይራ
@ZABIBA-j5g
11 ай бұрын
ጀዛከላህ አቡሀይደር እድሜህ ይርዘም ኑርልን
@Fatimah-kg4ot
Жыл бұрын
Jezakelahu heyiren oustaze
@mohammedalketbi4777
3 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@hadiyasharjah7321
3 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ኡዝታዝ ባላህበት ከሠውምሆነ ከሠይጣን ተኮል አላህይጠብቅልን አተምበተናገርከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብ
@latefajimma8517
3 жыл бұрын
Wa alekumassalaam waraahmatullaahi wabarakatuhuuu maasha allah Allah yecemirillih ustaze
@sae2388
3 жыл бұрын
አሕለን ኡሥታዝ ጀዘኩም አለሀ ኸይር😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@saralove644
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለሏሂአለይወሰለም ❤️❤️ኡስታጭ አላህ ይጠብቅህ የኛ ኡስታዝ
@Tነኝየወለጋዋሰለፍይ
2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا وبارك الله فيك الله يحفظك يا ابو مريم
@sufiyyaayyob7331
4 жыл бұрын
ዉድ የተሁድ ጀግና አላሕ ይጠብቅሕ
@kuwait1800
4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ፡ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት
@hawwahawwaa6848
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሀሊማ-ፐ4ደ
3 жыл бұрын
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ዉሰታዜ ጄዛከላህይረ እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@ارحمانوعللعرشىستوا
3 жыл бұрын
መሻአላህ
@Saede-f1h
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማሻ አላህ 20:40
@LuluAli-d1c
11 ай бұрын
Mesh Allah
@حياةالحبشي-ش1ش
3 жыл бұрын
ሱብሀንክ ያርብ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ
@SurprisedButterfly-or3ir
4 ай бұрын
Mashalh❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadinaMadinna-zv6ex
Жыл бұрын
SAW❤❤❤ SAW😘😘😘SAW❤❤❤ሀቢብና መሀመድ በድኒያ አይነወን ማየት አልታደልምና በጀነት ከእርሰወ ጉን ያድርገን ያአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofiamuhammed314
3 ай бұрын
ጀዛከላህ🎉🎉🎉
@yassinidriss2917
4 жыл бұрын
بارك الله فيك احبك في الله
@gannamohamed4016
3 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.ጥሩ.ትምህርት.ነው.
@cffccc2453
3 жыл бұрын
ሳዳትከማል. አድናቂሕነኚ. ወላሂ አላሕ ይጠብቅሕ እኔ ኮሜት መጣፍ አልወድም ግን አነ. ስለምወድሕነው. አላህ. ጀነተል ፉርዶስ. ይወፍቅህ
@Nejat197
3 жыл бұрын
እረ አልሞተም
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
2 жыл бұрын
@@Nejat197 😂😂
@Nejat197
2 жыл бұрын
@@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z ትስቂያለሽ
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
2 жыл бұрын
@@Nejat197 ምን ላድርግ ብለሽ ነው
@Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
2 жыл бұрын
ይመስለኛል እሷ ለማለት የፈለገችው ለወደፊቱ ነው😂
@زيد-ظ7ب
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረቢ መሰሎችህን ያብዛልን ያሆራ ወድማችን
@rosea10s17
2 жыл бұрын
ማሻ አለሃ ይጨምርልህ
@ssdfsd2317
3 жыл бұрын
የአለህ አንተው ጠብቀን ኡሰተዘቺን ጀዘክሏሁ ኳይረን
@awelsheffa7776
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ኡስታዜ
@fehdtube7981
3 жыл бұрын
ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ። ━════ ❁❁❁ ════━ ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ። ━════ ❁❁❁ ════━ 🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》....
@ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ
3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ነኸይር ኡስታዝና
@እማእወድሻለሁ-ደ5ቘ
3 жыл бұрын
እስኪ ለሊላህ ብላችሁ የቁረአን ግሩብ ጨምሩኝ አላህ ይጠብቅህኡሥታዜ
@seadamohammed9717
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ
@hayikelabibi3655
4 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@zumrageto3619
3 жыл бұрын
ወዓለይክ ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን አቡ መሪየም
@عيشهالشنبري
2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته. ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله
@jameelajam7839
2 жыл бұрын
Masall
@marimah1640
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዜ
@hawletmohammed461
3 жыл бұрын
jezaklah
@bintbaba-bi3uc
Жыл бұрын
አሚን ያራብ
@kada1936
Жыл бұрын
s.a.w👍👍👍
@fatimamohammed6394
3 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ህይር
@ايناين-ذ6ص
2 жыл бұрын
ጀዛከላህእስታዝ
@wxcfdz5872
Жыл бұрын
አላህየጠብቅህአሐሥታዝዝዝ🎉😢😢🎉🎉
@aotb6770
3 жыл бұрын
አላህእረሚየህነ ያረዝመልን ሀቀላይም ያፅናህ
@fatimamohammed2454
3 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ከይረን
@ادريسابنوسعيد
Жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅህ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ9ጠ
3 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ዠ9ጠ
3 жыл бұрын
ግሩፕ አስገቡኝ
@ጀሚላሙሳ
3 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
2 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር
@hayatjamal510
3 жыл бұрын
Yaaebi tiru guadegna stegn allahn mfera yarabi
@mrszeynebu1535
3 жыл бұрын
እውነትነው የአላህ አላህ ይጠበቀን ወላሂ
@momipakath7088
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህእስታዝ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👍👍👍👍
@yasheimohammed1750
3 жыл бұрын
الله يحفظك
@nabilaalgergawi8741
4 жыл бұрын
walayakum asalam warahamatulahii wabarakatahu ماشاءالله ماشاءالله Salalah alayahii wasalam Salalah alayahii wasalam Salah alayahii wasalam WUD Usataze alah yatabakah L ALLAH BAYE WADADDDDDD ARAGAHALAHU ALAH BAHAQ LAY YABARATAN Takakal
@utru9082
3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህየጠብህ ኢሻአላ ያረቢ
@kamumeka2888
3 жыл бұрын
Allahu yehdeka ela siratal mustakim
@አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ
3 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛልን ውዱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
@abubakarsidiq6287
2 жыл бұрын
allah iyeiitabqeh ustaze amiin
@bedriya7350
3 жыл бұрын
ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ መሸ አለህ አለይክ
@jamakajaj5725
4 жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዙና አላህ እድሜህን ያርዝመው
@asenaasena9490
3 жыл бұрын
መሻላህ አላህ ይጨምርልከ
@yosefAl-q3q
2 ай бұрын
🎉🎉
@መጥቀምባትችልአትበድል
3 жыл бұрын
ጀዛክአላህከየርኡስታዙና አላሁመወፍቅናአስሀበተልሷለሂን
@mmakidammakida6251
2 жыл бұрын
አላህባለክበትይጠብቅክወላህወደትእየሄዲንናው
@ኩንሰለፊ
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
@aifyame3555
3 жыл бұрын
ሸኩረን
@fatimaabduu2303
3 жыл бұрын
سوبحانك الله وما ياحفظنا ىاحدىنا لحق😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️
@ሱሱሰለምቴዋ
3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@amenh684
3 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብቅልንንንንንንን
@neimamuhammad4765
4 жыл бұрын
ማሻኣላህ አላህ ይጠብቅህ አንበሳ በርታ
@elefnshelefnsh5006
4 жыл бұрын
ጀዛክ አላሀ ኽይር
20:54
ስለ ጋብቻ ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
Ihsar taju
Рет қаралды 20 М.
27:00
እውነተኝነት ሳዳት ከማል
Allah Is Creator
Рет қаралды 8 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
44:53
Профессиональный бокс. Мейирим Нурсултанов (Казахстан) - Кадзуто Такесако (Япония)
QAZSPORT TV / ҚАЗСПОРТ TV
Рет қаралды 103 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
30:11
በነሱ ቤት አላህን አታለሉት!! ሰምተናል ኡስታዝ ሳዳት ከማል
LIJ MUAZ
Рет қаралды 1 М.
26:31
Wetatenete Part 2
Sadat Kemal
Рет қаралды 20 М.
14:17
99% ሙስሊሞች ይህንን ቃል በትክክል አያነቡትም! | ተጅዊድን በቀላሉ | ቀላል አረብኛ | Jud Tube
Jud Tube
Рет қаралды 86 М.
18:05
ሴትን መበደል በኡስታዝ ሳዳት ከማል በጣም አስተማሪ በተለይ ሃገር ቤት ተቀምጠው ብር ለሚሉ ቤተሰቦች
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 49 М.
12:48
ሳዳት ከማል ይቅርታ እጠይቃለሁ አለ| ሙነሽዶች አደብ አጡ |@minbertv1 @JeiluTube @BilalMedia
Amana Tube አማና ቱዩብ
Рет қаралды 97 М.
25:19
ጫት ሀገራችን ላይ ያደረሰው አደጋ || ኡስታዝ ሳዳት ከማል || Amharic dawa | ustaz sadat kemal new || August 19, 2024
Abu Mariyem
Рет қаралды 38 М.
17:31
የሰው ስም ማንሳት Sadat Kemal ሳዳት ከማል
Allah Is Creator
Рет қаралды 20 М.
1:03:12
ነብዩ ለምን አለቀሱ በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ
Sadat Kemal
Рет қаралды 5 М.
26:08
ለሳዳት አድርሱለት || ኡስታዝ ሳዳት ከማል || Ethiopian Amharic dawa new || September 20, 2024
Abu Mariyem
Рет қаралды 19 М.
42:40
Ethiosunnah.com ~ Allah lemin feteren ? አላህ እኛን ለምን ፈጠረን ?
የእውቀት ጀልባ - Dooni Barnootaa
Рет қаралды 99 М.
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН