አሙቀሽ አሰነሽዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Amukesh Asineshiw) New Ethiopian Comady 2022

  Рет қаралды 259,406

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 168
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 Жыл бұрын
ስለገጠር ብዙ አስተማራችሁን ሳይኖሩበት የሚናፈቅ ህይወት ነው።
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
ወይይይይ ደስ ሲሉ ትዝታዬ ኡፍፍፍ ናፍኮኛል የገጣር ሁሉም ነጋር
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ገጠርነትኮ ውበት አለው በእውነት በርቱልን እንወዳችሆለን😁😍😍😍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የሴቶች ጥቃት ይቅር መገረፍ ድሮ ቀረ ክክክክ እኔ ብሆን ትሞክረኝ ነበር ክክክ ለነገሩ የሴት ምላሰኛ ለዱላ ነው ይባላል
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
ሀገሬ ትዝ አለኝ ትክክለኛ ቋንቋ ነው
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
ማሬ ግቢና ሰብስክራይብ አረጊኝ በናትሸ
@kedestkebede262
@kedestkebede262 Жыл бұрын
ክክክክክክክ እረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ምነው ለድመቷ እሚቀመስ ብትሰጧት
@user-gm1vo7dn1e
@user-gm1vo7dn1e Жыл бұрын
የሸቃሊትን ትዝታ ቀሰቀሳችሁ 😂😂😂 hi የማዳም ቅመሞች❤ አምላክ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ😘
@sdam3181
@sdam3181 6 ай бұрын
ወየዉ ፈነዳሁ በሳቅ
@user-zr7xf2dl2j
@user-zr7xf2dl2j Жыл бұрын
መጨረሻው ተመችቶኛል😂😂😂😂😂❤❤❤
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
,ቢጫ,ቀሚስ,የለበሰችዉን,ሁሌም,አምጡልን,እባካቹህ,ትወነዋAነዉ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
አቤት ችሎታ ልዩ ናችሁ ማርያምን💪😘😘😘😘😘
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ፍቅረየ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሽ እማማዬ
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እህቶቼ በስደትም ብሆን ናፍቃችሁኝ ነበር አየኅችሁ ስወዳችሁ ♥️♥️♥️
@user-tw7qm8my8q
@user-tw7qm8my8q Жыл бұрын
የቀሚሳችሁ 👌👌👌👌በርቱ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ባቄላው አበበ ልብስ ክክክክክክክክክክክ የገጠር ሰው ስወድ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
ኩል ለወጊዉም ሸጋ ነዉ ሆ እረ ጉድ በሉ መምህር ተስፋየ ስለ ኩል የሚለዉ እዉነት ነዉ
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
ቅራሪ አልወድም😂😂😂😂የኔ ቆንጆ ስወዳት❤
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰላምየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
በጣም🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Жыл бұрын
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
ጥሎብኝ የሚማታወንድ አልወድም ወይኔ ጉዴ ክክክክክክክ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
መኪየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@wasihunteshome2011
@wasihunteshome2011 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቱ
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
በስማም ልጂ ሲደነግጥ የኔ መደንገጥ ምን ይሉታል ስልኬን እስክጥል ኧሯሯሯ🙄🙄🙄🙄🙄
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ😂
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
ሆሆ እደዛ ደልዞሽ ትንሽ ሳይሰቃይ መተሽ እቅፍ ጉድ በይ አውቀሽ አስነሽው አለሜ🙄🤣🤣
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-nh1lw3gw8t
@user-nh1lw3gw8t Жыл бұрын
ጎበዞች የዛሬው አሪፍ ነው
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
ደስትሉአላችሁ በርቱልን
@Dallol253
@Dallol253 Жыл бұрын
ክክክክ ምች ይምታህና ሚስቱን የሚመታ ባል
@DolarDolar-z4n
@DolarDolar-z4n 2 ай бұрын
የየሺየ የኔ ቀበጥ ስይከፋሺ ኑሪልኚ የኔ ማር❤❤
@gdggg2692
@gdggg2692 Жыл бұрын
ክክክክ መጨረሻው😂❤
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ደስ የሚል የገጠር ደራማ ነው በርቱ።
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@user-km2xy3vg8x
@user-km2xy3vg8x Жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይብ አረጊኝ
@eulman5195
@eulman5195 Жыл бұрын
ለወጊዉም ለለጊዉም 😂😂😂
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
አስቀናቹንምስትጎራረሱ. ኡዑፍፈኤ. የኔስ. መቼ. ይሆን. 🥰🥰🥰
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
አሙቀሽ አስነሽው አላለም ክክክ🤣🤣🤣🤣🤭
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
የቀን ጎዶሎ አላለም ክክክክ እየገረፉ
@zelalem6666
@zelalem6666 Жыл бұрын
Keep going my peplee😎
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
😀😀ስችሉበት እኮ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@ranarr6788
@ranarr6788 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ በርቱ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@melke6183
@melke6183 Жыл бұрын
እስክሪፕት አይመስልም እኮ እሚገርም ትውና ነው
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Abate lij hono ke geter meto egnan ketema lay welden....enaniten say geter yeteweldiku yimeslgnal.....I really proud of you my people 💚💛❤️🥰
@betinegash2110
@betinegash2110 Жыл бұрын
እንኳን ያገቡትን ቀርቶ የወለዱትንም መምታት ቀርቷል።
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
ኪኪ ዘዶቺ አረ የሴቶቺ መብት መከበር አለበት የወድ የበላይነት ይከበር 😄😄
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሀናየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@zedwalloywa7246
@zedwalloywa7246 Жыл бұрын
የለሁበትም መጣባት አለቀላት 🙈እደ ጤፍ ያበጠረሽ እደሁ አላለይም🙆‍♀️ አውይ የኔ ባል ትዝ አለኝ ወላሂ ቤቱን ጥለሽ የትም እዳቴጂ ይለኝ ነበር ስወጣም አስፈቅጀ ነበስ ደውየ እምሄድበትን ሳልናገር ንቅንቅ አልልም ነበር ስፈራው 🤗😂😂😂😂😂😂
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
ጉድኮ ነው🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 Жыл бұрын
ከጎንህ ያጣሀት ጊዜ ማወደስ አታብዛ ዝብለህ ተኛ፣😄😄😄
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 ай бұрын
😂😂😂የቀሚሱ ስም ባቄላው አበበ አንዱ እኛ ሀገር ለሚስቱ ልብስ ሊያስለካ ሂዶ ስኳር አበባ የሜባል ጨርቅ ነበር እሱ ደግሞ ሻይ አበባ ፈልጌ አለ እስከ ዛሬ መተረቻ ሆኗል 😂😂😂
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
Ere mechereshaw amukeshi asneshiw Kkkk
@hehrhhdhdh1933
@hehrhhdhdh1933 Жыл бұрын
ወይ መድር መዞር ስጠላ እይ አቤት ቆጪማለትነውየምወደው አሁን እነመዳብ ይዘወኝ ባይዞሮ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይ. አመዶ አላለችም
@wasansan5781
@wasansan5781 Жыл бұрын
,ባቄለዉአበበኧረሞትኩ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
አደጤፍ ያበጠረሽደው አለች እውይ ስወዳትእኮ ቀልጣፊት
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱ ባል አፈር ይብላ ድራሹ ይጥፋ የምን ግዞት ነው????
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ በከተማዉም እኮ አሉ ልብስ ለብሰዉ ሲንጓለሉ ሰዉ ይመስላሉ
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ባቄላው አበበ😂😂😂😂😂😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ 😂😂
@menberelulseged3881
@menberelulseged3881 Жыл бұрын
አሙቀሽ አስነሽዉ ቅኔ አቸዉ 😂😂😂😂
@user-xh2oj3zz2x
@user-xh2oj3zz2x Жыл бұрын
ደስ ይላል
@abdelaseid2718
@abdelaseid2718 Жыл бұрын
ደስ ይላል ትችላላችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
አድዲየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
Ewnet bahlun
@user-gm1vo7dn1e
@user-gm1vo7dn1e Жыл бұрын
ይቀጥቅጥህ 😂😂
@user-vn7hn1cb1j
@user-vn7hn1cb1j 11 ай бұрын
እደምንም ብለሽ አሙቁሽ አስነሽው እንጅ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@amenbety4536
@amenbety4536 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩኘ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yl2me6ej2u
@user-yl2me6ej2u 7 ай бұрын
ተሰርቷል ❤❤❤❤
@emmazero3023
@emmazero3023 Жыл бұрын
ባቄላዉአበበ😂😂😂😂😂
@lilly1425-f2o
@lilly1425-f2o Жыл бұрын
ይህ ውሸት የሚመስለው ይኖራል እኮ?
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
አስኪ. ዉዶቼ. ጠላ. ናፍቆንያል.
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 Жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃ አሙቀሽ አስነሽው 🙈🤣🤣🤣
@sdam3181
@sdam3181 6 ай бұрын
ወላሂ የኔ እህት ልክ እደመጨረሻዉ ፓርት ትመሳሰላለይ ተይ ሲላበት አሠማም ቦሀላ ይወቃታል
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 ай бұрын
ደግሞ ታወሪያለሽ ሰዉ እንዴት በዚህ እድሜ ይመታል።
@getanie6591
@getanie6591 Жыл бұрын
የገጠር ሸበላ አጋቡኝ እስኪ የሸገር ለግላጋ ነኝ😅❤❤
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ዳነየ ስወድሺ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሷ እኮ የገጠር ሸበላ ነው የፈለገች 😁😁😁😁
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ምን ችግር አለ እናጋባሻለን
@marag3945
@marag3945 Жыл бұрын
Mud meyazunewu yewotabetn ena yetenesabetn almawoqi chgirnewu alle yageresewu
@Teddy-xv6bh
@Teddy-xv6bh Жыл бұрын
እኔ አለሁ እኔ ላግባሽ
@rdtfhiju5126
@rdtfhiju5126 Жыл бұрын
የምወዳችሁ🥰🥰🥰
@gsysydyd2906
@gsysydyd2906 Жыл бұрын
ክክክ👍👍👍
@Tbqeaye
@Tbqeaye Жыл бұрын
ችላችሁበታል 🌺👍
@dawitbamlak1815
@dawitbamlak1815 Жыл бұрын
teru sera new
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 Жыл бұрын
ሰርተውታል በእውነት
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 5 ай бұрын
ስወዳቹሁ
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
ኧረ ምታት ይምታህ
@zzqm1uk8g
@zzqm1uk8g Жыл бұрын
አሙቀሽ። አስነሽው። 😂😂😂😂😂😋😋😋😋😋ትክክል። ☺☺
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
አሙቀሽ አስነሽው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
@eyerusalemkasahun5658
@eyerusalemkasahun5658 Жыл бұрын
እንደዚህ ከወንድ ለምኖ ብር መቀበል ሞት ነው ኤጭ
@amelkachtube942
@amelkachtube942 Жыл бұрын
ከ230ሺ በላይ አይቶታል ታድያ ምናለበት subscribe ብታደርጉላቸዉ ? እናንተ ምንም አታጡ እነሱ ግን ያግዛቸዋል😊
@teszebu
@teszebu Жыл бұрын
በጣም አሪፍ
@user-pc6tb5pw5e
@user-pc6tb5pw5e Жыл бұрын
በሳቅ ሞትሁ ቁጭ አረጋችሁ ሰረታችሁታል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Жыл бұрын
እኔ ይህ ባህል በጣም አሶበያሚ ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
Waweeee waweeee.🇪🇹🌷😍🙏👍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@SAADASAADA-rh1yt
@SAADASAADA-rh1yt 2 ай бұрын
ክክክክ ጫማና ቀሚሡ❤
@fatimaaljarwan4615
@fatimaaljarwan4615 Жыл бұрын
kkkk amukesh asineshiwu alalem
@aminaa8788
@aminaa8788 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ 😂😂😂
@maryamehse8209
@maryamehse8209 Жыл бұрын
እደምንም ብለሺ አሙቀሺ አስነሺውጅ😃😃😃😃😃😍
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@tbirhanenamey5714
@tbirhanenamey5714 Жыл бұрын
የኢትዮጵያን ካርታ ቀይረው ካልሆነ ግን ወደ ዩቱዩብ complain አደርጋለሁ!!
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ለምን ነው የሚቀይረው ምን ችግር አለው
@tbirhanenamey5714
@tbirhanenamey5714 Жыл бұрын
ኤርትራ ሉአላዊ አገር ነች እንጂ የኢትዮጵያ አካል አይደለችም። ስለዚህ እንድትቀይረው አሁንም አሳስብሃለው።
@hayathhassan170
@hayathhassan170 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@afgjxccg5694
@afgjxccg5694 Жыл бұрын
እጀራእምሮኛል
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg
@MekiyaDr.sarhan-tv1fg Жыл бұрын
ወንድ ለምና የምታድር ሤት እኮ ከባድነው
@zizosalah1987
@zizosalah1987 Жыл бұрын
❤❤
@abebezewge4942
@abebezewge4942 Жыл бұрын
"Lewedefitu simeta, wefer yalewun new yemiwed" 😂😂😂😂 "Yihen metelalefiyawun alememtatu new enji, ezih bimetash noro..." 😂😂😂😂 "Amukesh Asneshiw" 😂😂😂😂 I didn't expect that. 😂😂😂😂
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
ሞትሁ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@agreeakemu5479
@agreeakemu5479 Жыл бұрын
ክክክክእደ ህፀፆች ን10ብር
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ😂😂😂
@CoffeeDesale
@CoffeeDesale 19 күн бұрын
👈 ዋ
@hayatali7269
@hayatali7269 Жыл бұрын
🙄😂😂ክክክክክ
@amanieltemnewo294
@amanieltemnewo294 Жыл бұрын
Eritrea ke ethiopia tentila yerasiwa luelant yalat hager nat
@sadaaisaa2961
@sadaaisaa2961 Жыл бұрын
😃😃😃😃
@hananethiotube4121
@hananethiotube4121 Жыл бұрын
አስርብር እረ 🙄🤣🤣
@sifen5
@sifen5 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ትውስታ
@alemtubealemtube9834
@alemtubealemtube9834 Жыл бұрын
ገጠር ውቤቴ
@user-jo6df2nl4m
@user-jo6df2nl4m 11 ай бұрын
😢😢😢😢😅
@halmahalma9745
@halmahalma9745 Жыл бұрын
🙈😂😂😂😂😂😂
@abayteshome5079
@abayteshome5079 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@aminaa8788
@aminaa8788 Жыл бұрын
😘😘😘😘👌👌
"ላብርድልሽ" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Labirdlish New Ethiopian Dirama) 2023
24:10
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 60 М.
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 79 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱዩብ
Рет қаралды 11 М.
የትም ነው ሐገሩ አዲስ ዝግጅት (Yetim nw Hugeru new ) 2024
1:16:13
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 43 М.
የሽፈራው ጉድ - አዲስ አስቂኝ ድራማ
18:13
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 39 М.
ገለበጠችኝ ምርጥ አሰቂኝ የገጠር ድራማ(Gelebetechign New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН