No video

"ስራ ትችላለህ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ፣(Sira Tichilaleh New Ethiopian Dirama) 2023

  Рет қаралды 29,972

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 114
@user-tc8tt3zw9h
@user-tc8tt3zw9h 8 ай бұрын
ይቺን ልጅ ስወዳት ❤️ ትወና ትቺያለሽ 👌
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 ай бұрын
አሻግራለው ብሎነው ሰውየውም እየገደለን ያለ😢ድልልልልል ለፋኖ❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
ፋኖ ወደ ፊት
@shaunalem4810
@shaunalem4810 8 ай бұрын
Esti zim bal, Come on man ,this is entertainment, not politics. Nageragna !
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
ድል ለፍኖ ውዴ💪💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 8 ай бұрын
​@@shaunalem4810you are right 👌
@user-vm3ky2lb8b
@user-vm3ky2lb8b 5 ай бұрын
እነዚህ ሰወች በሳቅ ገደሉኝ ጓዳ ጎድጓዳችን ሁሉ ያዉቃል የሴቶችን ነዉ ያለች በሳቅ ደከምኩ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 ай бұрын
አቤት ልምላሜው ❤❤❤❤❤ምናለ በሰላም ብንኖር ❤❤❤
@zahrhm9524
@zahrhm9524 8 ай бұрын
ያየሽ የኔ ቅመም 😍😍
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 8 ай бұрын
አቦ ይሂች ሴትዬ ናት ንግግሯ የሚያስቀኝ በተለይ ከእመዋ ጋር ስትሆን❤❤❤❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 8 ай бұрын
አቤት ውበት አማራየ❤
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 8 ай бұрын
አቤት ችሎታ የዛሬው ደግሞ ልዩ መልክት የያዘ ነው ጎበዞች 😘❤
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 8 ай бұрын
መጡ መጡ ቅመሞችዬ ኑ ዘና በሉልኝ❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 8 ай бұрын
አለንን ቅሙችየ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@GirumAbebe-bc9og
@GirumAbebe-bc9og 7 ай бұрын
​@fatemaawel214
@mwale8371
@mwale8371 8 ай бұрын
Yayesh always a good actor!!
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 8 ай бұрын
የዛሬውን ስራችሁን ባላደንቅ እግዚአብሔር አይወደውም በሳቅ ነው የገደላችሁኝ የእሱ ባለው ጉደኛ ጸባይ ያስቃል በርቱ ጎበዞች🎉❤❤❤❤
@user-tj6ks7kz1w
@user-tj6ks7kz1w 8 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ለገባው በርቱ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 6 ай бұрын
ያይሽዬ ንፍሴ አቤት ንግግር ስትችል አቤት አቤት ያየሽዬ ስጥ እንግዲህ ጅንጀና😂😂😂😂😂😂🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹💕
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 8 ай бұрын
እምየሀገሬ ወዛወዝሽለምለም ይህንየመሰለሀገር እያለን በሰውሰራሽ የአየርንብረትነው የምንጠቀመው ንጹህ አያርበሀገራችን እየወሰድን መቀመጥናፈቀኝ እኮንደህናመጣችሁ የሀገሬልጆች
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 8 ай бұрын
አይ ያዬሽኮ ምርጥ ነሽ ውይ ስወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 8 ай бұрын
አረ አበጄሽን ታደሰን ብርቁን አምጡልን 😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@teenamedu3121
@teenamedu3121 8 ай бұрын
ቅመሞችዬ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የሚያልቅ እንጀራ ይሰጠን ውድድ ነው የማረጋቹ እናተሰ ድራማ የሚሰራው ቦታ አማራ ክልል አይደል ኔቶርክ ተለቆ ነው
@zeberaali5809
@zeberaali5809 8 ай бұрын
አሜን
@jskahha1623
@jskahha1623 8 ай бұрын
አይ ያየሽ❤❤❤
@user-cw5uj7vz4x
@user-cw5uj7vz4x 8 ай бұрын
የአንተስ ከፍ ያ እሱባለው 😂😂😂😂😂😂ቱ ግን በርቱ በጣም ደስ ይላል 🤣🤣🤣🤣❤❤❤
@igayehewue7eu843
@igayehewue7eu843 8 ай бұрын
አቤት ለዛ ❤❤❤
@TeddyReta-zb2pw
@TeddyReta-zb2pw 8 ай бұрын
Bertu Hebetsmu!!
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
ዉብችገ ይግቡ. ብለናል. የን. መዝናንያየ ♥️♥️♥️♥️♥️
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 8 ай бұрын
ኧር እመዋን እና ታዴን አምጡልን😢😢
@jskahha1623
@jskahha1623 8 ай бұрын
አይ አተኳኮስ እረወይኔ በሳቅ😅😅😅
@user-rg4tx7jz3w
@user-rg4tx7jz3w 8 ай бұрын
አቤት ቅኔ
@setxggt2269
@setxggt2269 8 ай бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሞኩኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@userenter2635
@userenter2635 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሹልክ ብሎ ገብቶ ሹልክ ብሎነው የሚወጣው አሉ ይሄነገር ሊሰመርበት ይገባል 😂አንድ ወንድ ለአስር ሆነ ነገሩ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 8 ай бұрын
ክፍት ብሎኝ ነበር እንደት እንዳሳቃችሁኝ 🤣🤣🤣🤣😜እሱባለውና 😂 ታደሰ የሴቶች አዳኝ ናቸው 🤣🤣 እንደ ፍኖ ጥይት ነው እሱባለው አነጣጥሮነው የሚመታው 🤣🤣
@user-tq5fw5oz1f
@user-tq5fw5oz1f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔውዶች እወዳችሁአለው
@user-jn3rr5vj6c
@user-jn3rr5vj6c 8 ай бұрын
መጣንመጣን❤❤❤❤
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 2 ай бұрын
አይ እሱቤ ድምቀት እኮነህ አበጀሽ ካለች ጭራሽ ❤
@Ra.com65
@Ra.com65 8 ай бұрын
አያ ገርመው እየሮጥ የሚለው ነገር 😂እር እዲያ በጣም ምትውደዱ እግዚአብሔር አገሬ ስላምሽ ይፍጠን🙏🙏🙏🙏
@habtam84
@habtam84 8 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 8 ай бұрын
አረ ይህን እሴት ደረደረው እሱባለው አረበሳቅ ገደሉኝ😂😂😂😂😂😂
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 8 ай бұрын
😂😂😂😂 ያየሽ የባል ያለህ አለች
@xboxone8393
@xboxone8393 8 ай бұрын
አየ አተኳኮስ አይ ያየሽ😂😂😂😂
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 8 ай бұрын
አይ ሴቶች አሳቁኝ😂😂😂
@rokiahr4600
@rokiahr4600 4 ай бұрын
አየነዉ ጉዱን አወጣከዉ😮😅😅😅
@fatemaawel214
@fatemaawel214 8 ай бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሞትኩኚ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@hasatpice9198
@hasatpice9198 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም ምርጦችዬዬ እደትናችሁ እኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን አጀብ ሁሉንም ምረጡኝ አይይ😅ሴቶችዬ ከወደዱኮ ገደሉ ሜዳነው😅አይ ውርደትህ አራትባንድ😅😅አይ አተኳኮስ አነጣጥሮነው😅ግን ይገርማልኮ ይህኛው ምረጡኝ ብሎ ስላላዘጋጀ የሚጠራው ጠፍ ሀገራችንም በደዚህነው አዋቂ የተማረ ተቀምጦ በሰው በዘመድ የሚቀጠሩ ግን👈የውሸት ጊዜው አጭርነው👈እናመሠግናለን በርቱ👍👈
@yirgabelayneh9493
@yirgabelayneh9493 8 ай бұрын
በርቱልን እንወዳችኋለን
@zahrhm9524
@zahrhm9524 8 ай бұрын
ስወዳቹህ እህህህ😢😊
@mekdes6428
@mekdes6428 8 ай бұрын
Wow botewu endeti endemili enkan. Dena metachihu kimemochi
@hayati1840
@hayati1840 8 ай бұрын
ያዘዉ ያዘዉ hhhhh ፈረጠጠ
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 8 ай бұрын
😂❤
@MaryamGhosheh
@MaryamGhosheh 8 ай бұрын
4አነጣጠረው
@kdijaabdulkadr
@kdijaabdulkadr 8 ай бұрын
@tigtig1274
@tigtig1274 8 ай бұрын
❤❤❤
@Saeda-yh1gn
@Saeda-yh1gn 8 ай бұрын
ሠላም መጣችሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 8 ай бұрын
አይ አተኮኳስ ተመቸን😂😂
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@BuzeYeMikaeleLij
@BuzeYeMikaeleLij 8 ай бұрын
ምርጦችየ በርቱ ❤❤❤ እኔ እምለው ቦታው ሢያምር ግን የት ዙሪያ ነው ያሉት
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 8 ай бұрын
አይ እሱ በሎ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 8 ай бұрын
ወይኔ 😁😁😁😁😁😁
@sarasesaye
@sarasesaye 8 ай бұрын
መጣችሁ❤❤❤❤❤
@user-ng6cp9pp8t
@user-ng6cp9pp8t 8 ай бұрын
😂😂😂😂ሙኩበሳቅ😂😂😂😂😂አረኡኡኡኡባሌአላሉም
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 8 ай бұрын
🤗🤗😹😹😹😊
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
ኧረወይኔ😂😂😂😂😂😂
@fatemaawel214
@fatemaawel214 8 ай бұрын
እህህህህህህህሰ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 8 ай бұрын
አቀባብለህ አይ ያየሺ አቺ ጉደኛ 😂😂😂😂😂😂😂
@kelemchane4483
@kelemchane4483 8 ай бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩ
@EthiopianEthiopian-dw4ex
@EthiopianEthiopian-dw4ex 8 ай бұрын
አረ ሲያስቁ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 8 ай бұрын
በናፍቂት. ያደከምቁ. አናንተ. ስትመጡ. ሁሉ. ንም. አረሳለዉ.
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 8 ай бұрын
እመዎ የት ሄዳ ነዉ የለችበትም??
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 8 ай бұрын
😁😁😁😍😍😍👉👍👍🙏🙏
@GemzaOfficial777
@GemzaOfficial777 8 ай бұрын
እባካችሁን ስለፈጠራችሁ ይህንን ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙ ሰው ያየዋል ፡ የጎጃም ማህበረሰብ ግን ወጉ ማህበራዊ ህይወቱ ይሄ ነው? ዝሙት፡ዉሽማ ብቻ ነው ? ስንት ጥሩ ነገር እያለ ሁሌ አለሌነት ሁሌ ዝሙት ስራ የምታቀርቡት ለምን ይሆን? ማህበርሰቡን እየሰደባችሁት እንደሆነ ይታወቃችኋል ግን? እረ አይናችሁን ግለጡ ስንት ጥሩ ነገር እያለ፡ በቃ ለየት ያለ ነገር ስሩ ከዉሽማ የተወለዳችሁ ይመስል ሁሌ ዉሽማ ይብቃችሁ፡፡
@AbCd-sp6nb
@AbCd-sp6nb 8 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 8 ай бұрын
❤❤❤❤😁😁😁😁
@solomonalebachew
@solomonalebachew 8 ай бұрын
የብልፅግና ምርጫ
@mrn3878
@mrn3878 8 ай бұрын
😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@mrn3878
@mrn3878 8 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@amanuegebremik9284
@amanuegebremik9284 8 ай бұрын
እስካሁን ክረምት ኣለ ማለት ነው ? ቦታው ስያምር ልምላመው ❤❤❤❤❤
@zinetmohammed6914
@zinetmohammed6914 8 ай бұрын
የቆየነው የሚሆነው የተቀረፀው ኔት ሥለሌለ አይለቁትም ቶሎ
@ethio1283
@ethio1283 8 ай бұрын
ሁሌም ለምለም ነዉ❤
@mizankassa9854
@mizankassa9854 8 ай бұрын
ጎጃም እርሽርሹ ከዓመት እስከ ዓመት ምድሩም ሰውም ለም ነው ❤
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 8 ай бұрын
እኔ አንድ ሴት አጥቸ እሱ አራቱን አስረገዘ ሱባለው የእጅህን የአይኔ አበባን አትንካብኝ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
አጣህ😂😂😂
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 8 ай бұрын
@@Aminat-nv3cu የእውነት አጣሁኝ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sd2wj9wf5u
@user-sd2wj9wf5u 8 ай бұрын
እህተ ገብሬል እኔ እና አንች ማንጣመር
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 8 ай бұрын
እረ 🤣🤣🤣🤣🤣🙄🙄🙄
@rahama5324
@rahama5324 8 ай бұрын
ሱና ነው በለው አራቱም ይገቡታል ክክክክክክክክክክሀሀሀሀሀሀሀሀ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 8 ай бұрын
😅😅😅
@user-mm4xu4he3y
@user-mm4xu4he3y 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@MaryamGhosheh
@MaryamGhosheh 8 ай бұрын
😅😅😅😂😂
@etagegnet6376
@etagegnet6376 8 ай бұрын
የሴት መሀበል ከሚበላው ደራሸ ውሀ ይውሰደው😅😅😅😅😅
@አህላም966
@አህላም966 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@seadi5
@seadi5 8 ай бұрын
😄😄😄😄
@hteyhtdhfj
@hteyhtdhfj 8 ай бұрын
ተኩሶበታል😂😂😂
@etagegnet6376
@etagegnet6376 8 ай бұрын
ቅጥቃጢያም😅😅😅😅😅
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 8 ай бұрын
ሁላችንን ተኩሱ የሄ ኮርማ
@kibromzeru671
@kibromzeru671 8 ай бұрын
Funny Ethiopia ያችን ያንተ ምልክት ኢትዮጰያ ስእል ትክክል ኣይደለም የህልመኞች ኣንተን ጭምር ነወ :: ኢትዮጲያህን ከኤርትራ ቆርጠህ ኣውጣው:: ህልም ደግሞ መርየት ኣይወርድም ::
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@gjfu4978
@gjfu4978 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@alem23able
@alem23able 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethio1283
@ethio1283 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wyimam9103
@wyimam9103 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@laylaalmemari6459
@laylaalmemari6459 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-od2sz1mw1n
@user-od2sz1mw1n 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
"የቤቱን ቆፍር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yebatun Kofir New Ethipian Dirama) 2023
26:00
ተንፈስ ይበል ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ (Tenfese Yibel New Ethiopian Dirama ) 2024
15:08
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 53 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,2 МЛН
هذه الحلوى قد تقتلني 😱🍬
00:22
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 60 МЛН
"በጠለፍ" ምርጥ አስተማሪ የገጠርድራማ(Betelefa New Ethiopian Dirama) 2023
24:30
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 116 М.
የምስራች አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian) 2024
33:18
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 69 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱዩብ
Рет қаралды 8 М.
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024
20:32
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
እየሞቅሽ ነዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Eyemokish nw New Ethiopian Dirama) 2023
20:47
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 82 М.