G+2 ለመስራት ስንት ይፈጃል? | How much it costs to build G+2

  Рет қаралды 7,295

Yaya Construction

Yaya Construction

Күн бұрын

Пікірлер: 23
@gashahunt
@gashahunt Ай бұрын
ያያ ኮንስትራክሺኖች ዝግጅታችሁ በጣም በሙያ የታጀበ ይመስላል በርቱ ከቻላችሁ ስልካችሁን ብትሰጡኝ ደውዬ ባናግራችሁ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@seblewongel9900
@seblewongel9900 Ай бұрын
የጊቢውን ቴራዞ እና ግንብ አጥር ጭምሮ ነው?
@beniyamyehualashet9304
@beniyamyehualashet9304 Ай бұрын
Can you tell me how much will it cost me to build the skeleton of B+G+4+T on 180m2 including the design, in addis ababa
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ Ай бұрын
ናዝሬት ላይ 100ካሬ ላይ ጂ ፕላስ 2 ስንት ይሰራል
@Sewmahone
@Sewmahone Ай бұрын
G2 ግንባታው አልቆ ጣራ የለበሰ የውሀ እና የመብራት መስመሮች ተዘርግቶ ያለቀ ነገር ግን የፊኒሺንግ ስራ እና ከላይ ጣራ እና ገተሩን አንስቶ ክፍሎች መጨመር እና ቴራስ መስራት ለሚፈልግ ምን ያህል ኮስት ያረገዋል ቤቱ 72 ካሬ ላይ ነው ያረፈው።
@DhugaaOromoo-s3y
@DhugaaOromoo-s3y Ай бұрын
Thank you for this clear information. I have G+3+half terrace for which the ground floor columns are already erected. The total land area is 94 square meters while the building is on 78 square meters. It’s located at Tulluu Diimtuu. I wanted to know the time it takes to finish as I need to plan because I live abroad. Can you roughly estimate the work done so far per square meter of the total building?
@GenetZewde-v1q
@GenetZewde-v1q Ай бұрын
እንዴት ነው መግዛት የምንችለው
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 Ай бұрын
ሰለም ነው L shape 150 ላይ ስንት ይፈጃል?
@mknyat10
@mknyat10 Ай бұрын
ስንት ይፈጃል ብለክ .. ደፈናውን ነው ይነግርከን .. ክቻልክ .. መሰረቱ .. ብረቶቹ .. እይልክ በዲቴል ብትሞከረን አሪፍ ነበር
@AbebayehuSeid
@AbebayehuSeid 19 күн бұрын
ሀይ ሰላም ነው፣እኔ ደህና ነኝ። እባክህን g+2 with terrace . በ75 ካሬ ሜትር ለመስራት ስንት ብር ይፈጅብኛል?
@አድስነገር
@አድስነገር Ай бұрын
How much does a G+1 house on an 80m2 plot cost in the wello area at an average cost?please help me if you can?
@wadancraft2015
@wadancraft2015 Ай бұрын
የፍሎር ስፋት 225ካሬ G +1 ጠቅላላ 450 ማለት ነው 5 መኝታ ያለው በናንተ በባለሞያ በጥራትና ሌግዠሪ በሚባል አሰራር ስንት ይፈጃል ቦታው ያልው ለገጣፎ ነው አመሰግናለሁ
@hayuyesuf2266
@hayuyesuf2266 6 күн бұрын
እባክህ መልስልኝ column size=30*30 Footing size=1.3*1.3 bar size=14&16 ነው የተጠቀምነው initially ለ G+1 ነበር እና አሁን G+2 ማድረግ እንችላለን ወይ Please መልስ ፈልጋለው??
@yayaconstruction9813
@yayaconstruction9813 6 күн бұрын
@@hayuyesuf2266 please consult the municipal office/ ክፉለከተማ
@abelalemayeh-w1c
@abelalemayeh-w1c Ай бұрын
Can you build me A house in Axum ?
@ሕልፍቲጓልሓሸንገ
@ሕልፍቲጓልሓሸንገ 10 күн бұрын
እባክህ G+1ባለ 240ካሬ ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል እባክይ ስራልን ብልስ
@yayaconstruction9813
@yayaconstruction9813 10 күн бұрын
@@ሕልፍቲጓልሓሸንገ please watch the previous videos
@እቢ
@እቢ Ай бұрын
275 ካሬ ላይ ያረፈ ኤል ሸፕ ወይም G+2 Markos ከተማ ከቻልህ መልስ
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel Ай бұрын
ዱልዱም ነህ። አማርኛ መጻፍን በተመለከተ። ጥሩ ፕሮግራም ነው።
@milkaviews
@milkaviews Ай бұрын
Where is the excel file?
@yayaconstruction9813
@yayaconstruction9813 Ай бұрын
Its posted on our telegram channel t.me/YayaConstruction
@sabatekle2611
@sabatekle2611 Ай бұрын
100ካሬ ላይ አሌሸም g+2ስንት ይፈጃል አ/አ
@SenaytTekeste-bo7cj
@SenaytTekeste-bo7cj Ай бұрын
💚💛❤💚💛❤👍
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН