ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 100,486

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 158
@maheletmulugetaofficialcha1804
@maheletmulugetaofficialcha1804 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የዚህን ወንድም መልዕክቶች ስሰማ በእንባ የምሞላው ነፍሴ ሀሴት የሚያደርነው??❤🙏
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
አረ እኔ ራሱ ምን አይነት እርካታ ያለበት ዉሃ የሚሰጥ ሰዉ ሰጠን ጌታ ኡፌፌፌፌፌ
@mahilettadessemahi9801
@mahilettadessemahi9801 3 жыл бұрын
እኔ እራሱ
@mitikudassa793
@mitikudassa793 Жыл бұрын
Mahi በጣም ያስለቅሳል፡ እግ/ዜር ጤናና ዕድሜ ይስጠው
@mitikudassa793
@mitikudassa793 Жыл бұрын
Mahi በጣም ያስለቅሳል፡ እግ/ዜር ጤናና ዕድሜ ይስጠው
@wondukurabachew597
@wondukurabachew597 Жыл бұрын
❤❤
@simyeleshdxb6671
@simyeleshdxb6671 3 жыл бұрын
ጩሀት የለም መጫወቻ መሳሪያ የለም ለብሩና ለትዉቅና ሳይሆን የአባት ቃል የሚነግረን ሰዉ ዘርህ እንደ ባሕር አሸዋ ይብዛ የኔ አባት
@AbuteShalamo
@AbuteShalamo 6 ай бұрын
በሙቀት ግዘ ቀዝቃዛ ውሃ እንደ መጠጣት ነው ያንተን ትምህርት መስማት ለኔ ሰምቼ አልጠግብም በእየሱስም ተበረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 Жыл бұрын
በመጀመርያ እንደዚህ የቃሉ ሙላተ ተሞልተህ ለራስ የማረግ ስም አለመስጠት ይገርመኛል ተባረክ በ እውነት
@Netsanet-ez6nk
@Netsanet-ez6nk Жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Dejene-vo8ne
@Dejene-vo8ne 8 ай бұрын
@hiwotd3441
@hiwotd3441 Жыл бұрын
አንተን ያወኩበት ቀን ለዘለአለም ይባረክ
@mihrettesfaye9924
@mihrettesfaye9924 2 жыл бұрын
እስካሁን የጋብቻን ትርጉም በዚህ ልክ ተረድቼ አላውቅም ነበር።ተባረክ
@llovesowmuchkebede7284
@llovesowmuchkebede7284 Жыл бұрын
ስላንተ ጌታ እየሱስን እባርከዋለሁ ወንድሜ እወድሀለሁ
@merona8161
@merona8161 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@yewengelfregudisa1043
@yewengelfregudisa1043 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ግሩም ትምህርት ነው
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ዴቭ ያባቴ ብሩክ ፀጋው ይብዛልህ 🙏❤
@kokobehelina9940
@kokobehelina9940 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ ዴቭ
@alguhaile8527
@alguhaile8527 3 ай бұрын
ወንድሜ ዳዊት ተባረክ ለእኔ አንደኛ ነክ ተባረክ ተባረክ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegatsega3592
@tsegatsega3592 4 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የተባረኩት ጌታ ዘመንክን ይባርክህ ❤❤
@TizaluTerefe-zw4uq
@TizaluTerefe-zw4uq 2 ай бұрын
እንኳን የአንተን ትምህርት አገኘሁ ... ከአሁን በፊት ስለጋብቻ ትምህርት እንድሰጥ ተጋብዠ ስለነበር ያስተማርኩትን እያሰላሰኩ ብቻዬን ከልቤ አሳቀኝ ..... ሳያዉቁ / ሳይማሩ / ከሚያስተምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መርጣችሁ አዳምጡ፤ ተማሩ ለማለት ነዉ እኔም ጀማሪ ነን ፣ ትክክል ነን ..... ከእኛ ወዲያ ... ከሚሉት ቤተእምነት የተማርኩትን ነዉ ያስተማርኩ የተጣመመ ትምህር... የእዉነት አስተማሪ ነህ ። ተባርከህ ለበረከት ሆነሀል ።
@betelhemnigussie5056
@betelhemnigussie5056 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አምላኬ ይለያል
@ephraimzegeye7131
@ephraimzegeye7131 3 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት እግዚአብሔር ይባርክ It is an excellent teaching!
@martahabibi4704
@martahabibi4704 Жыл бұрын
ዴቭዬ ወድምነት እንዴት ደስ እያለኝ እንደምሰማ ትምህርቶችክን ❤❤❤❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 7 ай бұрын
Dave❤ you are BLESSED. Much Grace and Mercy.
@HaileArgawHatiya
@HaileArgawHatiya 6 ай бұрын
Dev ተባረክል❤❤❤
@helenfassl6865
@helenfassl6865 3 жыл бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን። አሜን። ስልኩን የምታውቁ ብትሰጡኝ ደስ ይለኛል ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ።
@Zinash-xg7pq
@Zinash-xg7pq Жыл бұрын
Enat About laye Yenorale Check ✔️✔️✔️ Aregewe
@SLAM12310
@SLAM12310 11 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይሄ ት ምህርት ወንዶቹ በደንብ ቢገባቸዉ ትዳር ሁሉ መልካም ነዉ የሚሆነዉ
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 3 ай бұрын
Geta Jesus yebarkhi wendem David ❤
@alishaamra7756
@alishaamra7756 10 ай бұрын
Daveye what a blessing you are to those who like to hear the true word of God!!!! stay blessed my dearest teacher next to the Holy Spirit! love you in Christ!!!!
@misgana6313
@misgana6313 8 ай бұрын
Wow እንዴት ደስለል ጌታ አብዝቶ ይባረክ❤
@KalebTadesse-r8e
@KalebTadesse-r8e 7 ай бұрын
dave egzabiher yibarikih ....ende melkam wetat ....sebsibehen bitastemiren betam bizu enimaribet nbr ....sle methaf kidus aredad
@deeDee-ul5tn
@deeDee-ul5tn 6 ай бұрын
🎉
@yonatansolomon2133
@yonatansolomon2133 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ነህ pastor
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 3 жыл бұрын
ተባረክ❤🙏
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ❤️
@silasabebe8478
@silasabebe8478 10 ай бұрын
ጸጋውን ይብዛልህ ዘመንህምይባረክዴቭ
@myflavor228
@myflavor228 3 жыл бұрын
God bless you Pastor!
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 2 жыл бұрын
ትለያለህ ወንድም ፋሲል!!! ፀጋ ይብዛልህ
@meskishameskiye150
@meskishameskiye150 2 жыл бұрын
Wow❤❤❤❤🙏🙏🙏
@teklushiferaw5218
@teklushiferaw5218 4 жыл бұрын
it is milestone teaching for a prosperous nation. "beteseb sidemer beteseb = Hager" stay blessed dave!
@beletepetroskurubo704
@beletepetroskurubo704 3 жыл бұрын
Very impressive . I bless God for giving such a revelation to human.
@BiniyamNigusse-s2h
@BiniyamNigusse-s2h Жыл бұрын
ጥግብ አልኩ የምበላ ትምህርት ነው
@blackwolfe68
@blackwolfe68 4 жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ!!
@worknehzekarias6004
@worknehzekarias6004 8 ай бұрын
Be blessed in the mighty name of Jesus.
@Messiye-k4w
@Messiye-k4w 4 ай бұрын
Amazing explanation about a marriage ❤
@Favor3
@Favor3 8 ай бұрын
Amen teaching
@abelyilma75
@abelyilma75 4 жыл бұрын
ድንቅ መልክት ነዉ ።God blessed you
@LETABikila-iy1xf
@LETABikila-iy1xf 4 ай бұрын
God bless you
@merkeinfo
@merkeinfo 4 жыл бұрын
Thank you brother Dave!
@lopisobelayneh.2291
@lopisobelayneh.2291 2 жыл бұрын
1ኛ በክርስቲያን ዘንድ የጋብቻ ዋና አላማ ምንድነው? መልስ ቤተክርስቲያንና ክርስቶስን ለመግለጥ ነው። 2ኛ በክርስቲያን ዘንድ የጋብቻ ጥቅማጥቅም ልጅ መወለድ ዘር መተካት መተጋገዝ _-_-_- ወዘተ ይቀጥላል ወንድማችን ዳዊት እንወዳለን እግዚአብሔር ይባርክህ ግሩም ትምህርት ነው!
@raheltadesse2601
@raheltadesse2601 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ ❤
@tewodrosshimeles8238
@tewodrosshimeles8238 4 жыл бұрын
You are blessed Dave!
@Alem-rs2bc
@Alem-rs2bc 8 ай бұрын
ተባረክ
@complenentarian
@complenentarian 2 жыл бұрын
Thanks for teaching sound biblical doctrine of marriage. This is what we called the reform theology of marriage. Understanding this biblical purposes of marriage makes any marriage successful. Since there is no bad or wrong marriage, but only bad and wrong understanding of marriage.
@selamawitdejene855
@selamawitdejene855 Жыл бұрын
ተባረክ
@abrahamermias3854
@abrahamermias3854 Жыл бұрын
ጸጋ ይብዛልህ
@Lidiaadugna1
@Lidiaadugna1 4 ай бұрын
Tebarek!!!!
@MenageryaGebeyehu
@MenageryaGebeyehu Жыл бұрын
tebarkehal dave
@easypc8806
@easypc8806 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክ
@abenezerasfaw187
@abenezerasfaw187 3 жыл бұрын
more grace Dave
@tsehayaychiluhm9653
@tsehayaychiluhm9653 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@melkamugetachew9536
@melkamugetachew9536 4 жыл бұрын
you are revealing Jesus Christ , Long Live to drink pure water which is let me to proud for being Christian !!
@meskishameskiye150
@meskishameskiye150 2 жыл бұрын
Blesse you dave
@kalebgossa6683
@kalebgossa6683 Жыл бұрын
ዋው ወንድሜ ፀጋው ይብዛሊህ።
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 3 жыл бұрын
Amazing teaching God Bless you!!!
@Mimimimi17194
@Mimimimi17194 Жыл бұрын
Thanks for this great message!!!!
@RasAmko
@RasAmko Жыл бұрын
God bless you ❤❤❤❤
@lizabella151
@lizabella151 2 жыл бұрын
አረ በጌታ ውይ በእውነት አይችልም ግን ጌታ ምስክር ብያለሁ እንዳንተ ያለ ዴቭሹ ጌታ ያስነሳው ግልፅ የወንጌል ሰባኪ አይገኝም ።እንዴት እንደሚገባን ስንማር እንዴት ግልፅ አንደሚሆንልን ያላመኑ ሰዎችን በቀጥታ እንዲያምኑ አጭርና ግልፅ እውቀት በጌታ ፅጋ የምታስተምር ማን እንዳንተ ቀጥልበት ብዙ ሰው ይድናል በእውነት
@danielshawel3823
@danielshawel3823 4 жыл бұрын
More grace
@venusterefe1538
@venusterefe1538 4 жыл бұрын
Tebarekelegh!
@tamirathika7204
@tamirathika7204 3 жыл бұрын
Dave Thanks!
@hanamulugeta7948
@hanamulugeta7948 Жыл бұрын
God bless you!
@deeDee-ul5tn
@deeDee-ul5tn 6 ай бұрын
4:39 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AtseAtse-i3t
@AtseAtse-i3t 6 ай бұрын
mist tigeza yilal ewnet new , zare gin fichiw gebtognal. tebarek tsegaw yibzalh
@selamawitdosegna7031
@selamawitdosegna7031 Жыл бұрын
God bless you more and more
@PT-yn7bx
@PT-yn7bx 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድም
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 Жыл бұрын
Wow😊😊😊😊😊😊
@tewodrostemede4717
@tewodrostemede4717 4 жыл бұрын
More grace Dave!
@yonasalemu7981
@yonasalemu7981 4 жыл бұрын
ዴቭዬ ፀጋ ይብዛልህ....
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 4 жыл бұрын
በትክክል ተባረክ
@tshayasffa8053
@tshayasffa8053 2 жыл бұрын
Stay blessed sewdeh
@AshenafialemuVerizon
@AshenafialemuVerizon 10 ай бұрын
Thank you
@hannameshesha4854
@hannameshesha4854 Жыл бұрын
በእውነት አስከዛሬ የት ነበርኩ ያሰኛል ? አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ !!!!!!!!
@saraaa9528
@saraaa9528 9 ай бұрын
Tabarakiiii Deve ❤
@tsigeabrham54
@tsigeabrham54 Жыл бұрын
Tebare❤❤
@DesalegnFekeri
@DesalegnFekeri 4 ай бұрын
Good❤❤❤
@lifelife4904
@lifelife4904 3 жыл бұрын
የሚበላ ትምህርት ነዉ
@Ihmdr
@Ihmdr 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@WendeMoke
@WendeMoke Жыл бұрын
67metehef kdus bante ayehut!!! tebarek, kante bzu eyetemarku new,
@beimnetgashe5367
@beimnetgashe5367 4 жыл бұрын
Thanks a lot, but we need more video's please, you are blessed
@chalakotola5955
@chalakotola5955 2 жыл бұрын
Tebarek brother 😍🥰
@bizuayehugebre1168
@bizuayehugebre1168 4 жыл бұрын
God bless you Dave
@metiiiwallaga3427
@metiiiwallaga3427 4 жыл бұрын
Tebarkuuu
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 4 жыл бұрын
wowww tiliq timirt new tebereki Dave 👍🏻💖💖💖💖
@ganethailu7156
@ganethailu7156 Жыл бұрын
❤❤ቡሩክ ነህ
@binishuyegeta5558
@binishuyegeta5558 3 жыл бұрын
ተባረክ! አንድ ጥያቅ አለኝ ሰው ከተጋባ በኋላ ቢፋታ ዳግም ማግባት አይችልም ግን ቢያገባ አመንዝራ ይባላል ያ አመንዝራነቱ በእግዚአብሔር ፊት እስከምን ድረስ ይቀጥላል የዚህስ ነገር ቅጣቱ ምን ያህል ነው?
@daginar1915
@daginar1915 2 жыл бұрын
Sew ktegab bewala mefarat atiyat nw yihe malet yalzimut Barker mistun weym balun ymifta huletum amnzira nw Yilal leza nw gn dgmo andit baltetet balwa kmotebat magbat endmichil yingeral leza tilk tinkake maderg yalbet 1 timotiwos bedmb yigelstewal 🙏🙏
@joyunspeakable8667
@joyunspeakable8667 Жыл бұрын
2ኛ ቆሮንቶስ 3 3፤ እናንተም በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ እንጂ በቀለም አይደለም፥ ሥጋ በሆነ በልብ ጽላት እንጂ በድንጋይ ጽላት ያልተጻፈ፥ በእኛም የተገለገለ የክርስቶስ መልእክት እንደ ሆናችሁ የተገለጠ ነው።
@LelisaBacha
@LelisaBacha 2 жыл бұрын
Real marriage = your sense of oneness with God.
@bizuyetube371
@bizuyetube371 4 жыл бұрын
thank you!
@abaytesfaye3391
@abaytesfaye3391 3 жыл бұрын
thank u🙏
@deeDee-ul5tn
@deeDee-ul5tn 6 ай бұрын
❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@hayemiyeselaselij3189
@hayemiyeselaselij3189 4 жыл бұрын
Tebarkilgn
@ComCell-z8h
@ComCell-z8h 5 ай бұрын
❤❤❤
@selamatnafe1855
@selamatnafe1855 2 жыл бұрын
Tebarkelge megabe
@tsionsamuel6539
@tsionsamuel6539 Жыл бұрын
egzabher yebarkeh!
@Frehiwot01
@Frehiwot01 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Tag-s7z
@Tag-s7z 2 ай бұрын
♥️♥️❤️♥️♥️♥️❤️❤️♥️❤️
@Asia-o4q
@Asia-o4q Жыл бұрын
Migerm timrte new tebark❤❤❤❤
'በ'  ---  ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
44:56
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 58 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:56
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 142 М.
የጌታ እራት / The Lord's Supper በዳዊት ፋሲል
35:57
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 56 М.
የእግዚአብሔር በግ ክፍል 1 ----- በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:04:59
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 66 М.
3ቱ መስቀሎች ክፍል 1 ----በወንድም ዳዊት ፋሲል
47:44
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 51 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН