Рет қаралды 4,178
M.O.R East Addis Ababa Branch
ይህ ቻናል በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይፋዊ ዬቲዩብ ቻናል ሲሆን ግብርን እና ሌሎች ተመሳሳይ ትምህርት አዘል ጉዳዮችን ለተመልካች ያደርሳል፡፡ ያለዎትን የግብር ግንዛቤ ከፍ እንዲያደርግልዎት ሰብስክራይ በማድረግ ይከተሉን!