KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የልደቱ ''አውሮፕላን ውስጥ ጥገኝነት?''፣ ሕወሓት ላይ የተፃፈው ደብዳቤ፣ የኮማንዶ ውጊያና ምክር ቤቱ፣ ብልፅግና ያመነው የርሃብ ሞት፣ የጨፌው ሪፖርት|EF
18:36
ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Emebet Kassa
15:23
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
አግቢኝ አፈቅርሻ ለሁ....
Рет қаралды 48,968
Facebook
Twitter
Жүктеу
3400
Жазылу 242 М.
Emebet Kassa
Күн бұрын
Пікірлер: 270
@emebetkassa4473
10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/h5vVn5SefKqfhtUsi=i_jQUMSn8QnpoC8K ሰዉ ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ዉድ ቤተሰቦቼ ሊኩን በመጫን እየገባችሁ እዩት የነፍስ ዋጋ ይሆናችኋል 👆👆👆
@Berukettt22255
10 ай бұрын
እመቤት ፈልጌሽ አዩ ላይ ብደውል ስልክ እዳሰጪ ብላኛለች አለችኝ እሙ ሁሉም ሰው አድ አይደለም እኔ ሴት ነኝ ሌላው በርግጥ ለራሴ ጉዳይ ነው የምፈልግሽ ግን ከሌላው ሰው አቺን ትሻይኛለሽ ብዬ ነበር ፍቃድሽ አይደለም የኔ ጉዳይ ቢሆንም አንቺይም የሚያፀድሽ ነገር ነበር አመሰግናለሁ
@fghuutyu8870
10 ай бұрын
@@Berukettt22255ጉዳይሽን ላዩ ንገሪያት ስንት ጥሩ ሰዉ እንዳለ ብዙ መጥፎ ሰዉ አለ ለዚያ ይሆናል ቁጥሯን የማትሰጠዉ እማ😢
@amaamm4474
10 ай бұрын
እውነትነው በቀደም ለስራ እፈልግሻለሁ ብሎነው ግድየሰራት
@FasikaSimegn
10 ай бұрын
Ylbseweh kmesh bxme yasetelalh🤮
@DanMan-dt4ud
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@makeiawerkenh9671
10 ай бұрын
የነባን ኮሜንት እፈልጋለን 😂😂😂🤦♀️ይመችህ አባቴ ምርጥ ትወና 👌👌👏👏👏👏👏
@sartt3832
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@senai974
10 ай бұрын
ተለያዩ አኮ ከነባ ጋር😂😂
@hcjth1747
10 ай бұрын
እ🙉🙉🙉@@senai974
@RahmaPele
9 ай бұрын
😂
@TigestTaffese
10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋንያን ነው በእውነት አድንቄሃለው
@amaamm4474
10 ай бұрын
ነባግን ምነው ጠፋ መሰላምነው እሙየ አብራችሁ ብመጡ በጣምደስ ይለናል❤❤❤❤❤❤
@madreshuwoldemanuelalemu3617
10 ай бұрын
በጣም እኔም ጉጉቴ ነው
@helinataye8867
10 ай бұрын
ባይመጣ ጥሩ ነው, ኣንድነታቼውን እዛው ቤታቼው
@amaamm4474
10 ай бұрын
አረላይክ አድርጉ ውዶቸ አይከፈልበትም☝️☝️☝️☝️🥰🥰🥰🥰🥰
@tsehaydesalew4649
10 ай бұрын
ወይ አተ አንዴየ በነቤጤ አንዴየ በእብድ እሙዬ አይዞሽ ብድርሽን መመለስ አለብሽ እሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ሄለንያባቷብሌን
10 ай бұрын
😂😂😂እሙ እናቴ ድረሽ አለች😅😅😅😅ስልኬ አለችኮ😂😂😂ነባ ድረስ😂😂😂ውይ ሆዴ ኡኡኡ
@ፋኖወቸደሞቸ
10 ай бұрын
በጣም ነውየሚችለው ልጁ እደው ማዘርየ ቆመውቀሩ ገርሞቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@serkalmyouTube
10 ай бұрын
አሚር የስራህን ይስጥህ ተኮለኛ ሠው ነህ እመቤት ተበቀይው❤❤❤
@ኤፍታህጵጌማርያም
10 ай бұрын
የሰው አይን ፀበል ህዴ ወንድሜ ሰው በጣም እያዩክ ነበር❤😂😂😂😂😂
@ayayoutube8466
10 ай бұрын
ወይኔ እማማ ደግጠዉ ቁሞ ቀሩ🙆♀️🤣የኔ እናት❤❤❤❤
@RutaTube472
10 ай бұрын
የረመዳን ስራ እዴት ይዞችሆል ቅመሞችየ ደምሩኝ🌹👍👍
@ሀያትወሎዩቱብ
10 ай бұрын
ሀሪፍ ነዉ ኢክሩ ደምሪኝ
@degesewbezza7465
10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@saada8052
10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህሀሪፍነው
@shawaye5579
10 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahelgetahun9795
10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋቶልሀል
@AgdfFffg
10 ай бұрын
❤❤❤ይመችክ በሳቅ ፍንድት ነው ያልኩት እንባዬ ጨረስኩ እሙዬ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
10 ай бұрын
በኑሮ ዉድነት በሀገር ሰላም እጦት ግራ የገባዉን ህዝባችንን የባስ እራ አጋባችሁትጨእኮ የዛሬዉ😂😂😂 ያበደ ነዉ ሲያሰፈራ
@Iloveyoufikr
10 ай бұрын
ትወና አንደኛ ነው ልጁ
@fghuutyu8870
10 ай бұрын
ነባ ያላየዉ ጉድ ቆይ ልጨርሰዉና እኮምታለሁ🤣
@abayabay3382
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ😅😅😅😅😅አየ እሙየ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GeySysy
10 ай бұрын
ወይኔ እሙየ አትናደጂ ብድረ ነዉ ❤❤
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
10 ай бұрын
የምር ይችላል ልጁ😅❤❤❤❤❤
@TijiTigist-yb1yk
10 ай бұрын
ወይኔ እማማ ቆመው ቀሩኮ የኔናት
@MedinaAbedu
10 ай бұрын
ውይእምቢት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@tb463
10 ай бұрын
ወይ እብድ የሆነ ሠዉዬ❤❤😂😂
@fghuutyu8870
10 ай бұрын
አሚር የስራህን ይስጥህ🤣ልጁ ግን ድፍረቱ👍 እወድሻለሁ ግን በፍቅር አደለም አላለም🤣እሙዬ ግን አትማይ በናትሽ ይደብራል ልማድ ሊሆን ይችላል እኔም ሁልጊዜ ማሪያምን እል ነበር አሁን ግን ትቻለሁ ለቁም ነገር ካልሆነ የማሪያምን ስም በከቱ አላነሳም እና አንቺም ለመተዉ ሞክሪ በማሪያም😢
@tegistbaye6750
10 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ ልደግጥ በስማም😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@selamawit8134
10 ай бұрын
Betam yimeral Gobez des.yilale❤
@semiramohaned
10 ай бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ በጣም ከባድ ነው የዛሬው የልጁ ድፍረት ነው የገረመኝ
@fhgdgjf5573
10 ай бұрын
ወይ ዘመናችን😂😂😂😅🙈🙈🙈😊
@ስደትአደከመኝአገሬናፈቀኝ
10 ай бұрын
እማየ ገርሟቸዋል የእኔ እናት❤
@yidenekaltadesse8508
10 ай бұрын
እሙ አይዞሽ ብድርሽን ግን ካልመለስሽ ሞተሻል 😂😂😂😂😂
@MariyamMariyam-x1j8n
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይችለል
@gebiyaneshbelay2264
10 ай бұрын
እሙየ ደነገጠች ምትገባበት ነውየጣችው የኔ ወድ ❤❤❤❤❤
@yeshimulugeta6933
10 ай бұрын
ምነው እናንተ ሰዎች ይችን ሰው ብትተዋት። ጎበዝ የነበረችዋን ልጅ በሷ ሰበብ ተመልካች እንዲያያችሁ ብቻ እየተጠቀማችሁባትና ትርኪ ምርኪ ነገሮችን በስሟ እያሳያቸሁ ግዜዋን እውቀቷን እያጠፋቸሁባት ነው። እንደዚህ በእድሜ ትልልቅ ሰዎች ሆናችሁ ግን ሌላ ሥራ ለምን አትሰሩም? ሁሌ በሷ ስም እየመጣችሁ ይሄን የፈረደበት የረከሰ prank ማሳየት አይደብራችሁም እንዴ? ተመልካች ግን ድድብናችሁ በጣም ደብሮታል። የእሙንም አንጎል ከባችሁ ይዛችሁ እሷም የሚመጥናትን ሥራ እንዳትሰራና እራሷን እንዳታሻሽል እንድትደድብ እያደረጋችሁ ነው። ደግነቱ ይሄን ስታደርጉ ደግሞ የሚያስብ ጭንቅላት እንደሌላቸሁ በደንብ በተደጋጋሚ ለዓለም እያሳያችሁ ነው።
@fatumakebed1858
10 ай бұрын
😂😂😂😂ነባ እዲ አድ እድያጠለጥልህ ዋዋዋዋዋዋ😂😂😂😂
@Abi-kc6kk
10 ай бұрын
አረ ያባቴ አምላክ ይበጥርቅህ ትቦ አፍ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amaamm4474
10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@TigestTaffese
10 ай бұрын
እሙ በጣም ደሰ ይላል በእውነት ልጁን አድንቄዋለው
@liligabriel
10 ай бұрын
የዛሬዉ ጫን ያለ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tb463
10 ай бұрын
የኔ እናት እማዬ❤❤
@ف-م4ذ
10 ай бұрын
እሙ ገገማ የሆነ ጓደኛ ካደረግሽ ጀምሮ በጣም ደባሬ ነው የምትሰሬው 😮😮😮😮😮😮
@-zedye
10 ай бұрын
ዉይይይ እሙዬ የኔ ልዩ ❤️❤️❤️❤️
@dubaidubai793
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ምረጥ ትውነ ነው
@Etagegn2124
10 ай бұрын
እሙዬ የእዉነት ያርገዉ ❤
@amaamm4474
10 ай бұрын
ሰላም እሙየ እኮን ድህናመጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@HgHgh-wi2ml
10 ай бұрын
ሰለም
@amaamm4474
10 ай бұрын
@@HgHgh-wi2ml ሰላም
@yaracell8931
10 ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ እሙዪ ❤❤❤❤❤
@zinashtassew4900
5 ай бұрын
እሙየ እሚር የት ሄደ ምንድነው ነገሩ ሰው ይመጣል መልሶ ይጠፋል አልገባኜም አስረጂን
@biruketawitkefelegn8010
10 ай бұрын
😂😂😂😂 አንተ አያገባህም ዝም በል የሚለው ነገር ሆይ በሳቅ ወደቅሁ 😂😂😂😂😂
@AaBb-su1dc
10 ай бұрын
እሙየ ጨነቃት😂😂😂😂
@amaamm4474
10 ай бұрын
ማዘር ገርሞቸው አስተያያተቸው😂😂😂😂😂የኔናት🥰🥰🥰🥰
@tshayemareyam1215
10 ай бұрын
ቆመው ቀሩ እኮ😅😅😅😅
@Ghhhg-ex8ff
10 ай бұрын
እንኳደስአላችሁበስደትያላችሁወገኖቸየእስረኛበረራተጀመረ
@yasewchu
10 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔርን በጣም ነው ደስስ ያለኝ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
10 ай бұрын
ወይ እሙዬ ግራ አጋቡሽ አይደል ለአሚርማ ብድርሽን መልሺ😂😂😂❤❤❤❤
@parahemasfaw7691
9 ай бұрын
አንቺ ግን ነባ የትሄደ ኧረተይ አይንእንዳይበዛበት ደበቅሽው ዐይ????????😂😂😂😂😂😂 መልሱን እንጠብቃለን
@serkalmyouTube
10 ай бұрын
እረ በሣቅ ገደለይ 😂😂😂😂
@hawaahmad5926
10 ай бұрын
በናታችሁላይክአርጉላት ምነውአከፈልበትም❤
@Werknes
10 ай бұрын
ትክክልተመልካች በዛ ላይክ አነሠ
@zinashtassew4900
10 ай бұрын
ትክክል አልሰራህም ነይብለህ ጊዛዋን ማባከንህ ጡሩይደለም አተ ለስራ በመጣህበት ነው የተደረክው
@amaamm4474
10 ай бұрын
ይኸምኮ ስራነው እህቴ
@mabetyerseao2044
10 ай бұрын
ወይ እሙዬ ተሠቃየች እኮ ሯ
@ObseZamadu
10 ай бұрын
Hhhhhhhhhhh 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wene Emuyee
@taibah1116
10 ай бұрын
ስልኬን አላለችም አይ እሙ😂😂😂😂😂
@habibahx2392
10 ай бұрын
እሙ ❤❤❤❤ 😂😂😂
@MekedesMekedes-t9g
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እሙ ዬ ነባ ናፈቀን😢😢😢😢😢 የት አለ ነባውውውውውውውው
@seblea920
10 ай бұрын
ኤጭ ሰገጤ ሄደሽ የሱ ፔጅ ላይ ፈልጊዉ ደነዝ
@መክያወሎየዋቤተአማራ
10 ай бұрын
እጭከንቱ
@yasewchu
10 ай бұрын
ምን አሰደበሽ ውዴ። ከናፈቃት በውስጥ መስመር ታናግረው ቁጥሩን እሰጣታለሁ 😂 እና ስድብ ጥሩ አደለም ከቻልሽ መምከር@@seblea920
@teje7615
10 ай бұрын
አሚር አልተቻልከም👍👍
@EpA-e4v
10 ай бұрын
ልጁ ጎበዝ ነው::
@አባይስደተኛዋ
10 ай бұрын
አይ እሙ እንደው የማንም መጫወቻ መሆንሽ 😢😢
@abebaalemu9289
10 ай бұрын
አሳበዷት እኮ❤
@habeshaengdaw103
10 ай бұрын
ኑሮው ቡጥቡጥ፡ፕራንኩ ቡጥቡጥ ❤❤❤❤እሙዬ ኑሪልኝ
@AaBb-su1dc
10 ай бұрын
እኔ ብሆን እሩጫይን እቀደዉነበር😅😅😅😅😅
@gjyvng738
8 ай бұрын
😁😁🤣🤣
@belayenesh3862
10 ай бұрын
እሙዬ ስልኬን በሲስተም መጣችሁ አላለችም😅😅😅😅😅😅
@Nነኝእናቴንናፋቂአልሀምድ
10 ай бұрын
ምየዛሬው እማ ይለያል😅😅😅
@smms6004
10 ай бұрын
እንዴ የማንም መቀለጃ አደርጓት ይሔ ስራ ግን አስቸጋሪ ነው😢😢😢 ወይ ጣጣጣ እናተየ ምን አለ ብታስቡላት ቢያንስ ለልጇ🎉🎉🎉
@ላምሮት-በ8ኈ
10 ай бұрын
ይደብራል እረ ሆይ ራቁቱት እሰው መሀል😮
@konjetalemudegifie2400
10 ай бұрын
ያለ ፕራንክ ስራ የሌላችሁ ጥሩ ስራ ይዞ መምጣት ማንን ገደለ በፕራንክ እድሜሽን ጨረሽ
@Hana-3838
10 ай бұрын
ዛሬ እሙዬ እንባ በቢዶነው የሚወርደው 😂😂😂😂😂😂
@selamleethiopia3423
10 ай бұрын
ይህቺን የዋህ መቀለጃ አደረጋችኃት።
@tiruworkhailu6423
10 ай бұрын
😮😮😮 ልጅ ግን ይችላል በጣም
@ኮኬትmyworld119
10 ай бұрын
😂😂😂😂😂እሙየ ❤
@tadessegobeze800
10 ай бұрын
ፕራክ መለት ይህነው እንደዛሬ ስቄ አላቅም ይመቻችሁ 🎉🎉🎉
@smms6004
10 ай бұрын
የማነው ክልል ዋዋዋዋ የጂል ጥርቅም😂😂😂
@jorobeyene9576
10 ай бұрын
እሙዬ ነባ ግን የት ጠፋ?
@Salam-ul5ce
10 ай бұрын
ልጁ የምሩን ነው እንዴ የሚወዳት😂😂😂😂😂😂😂
@ganit1132
10 ай бұрын
Wow❤❤❤
@Werk-k7h
10 ай бұрын
እመቤትአድናቄሸነኝ ሰልክሸን እዴትነዉ ማግኝት እምችለዉ አባክሸ በማሪያም እማማክረሸ ኑሮኝ ነዉ በማሪያም መቸም አትጨክኝም
@AskaleRegassa
10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@rahmerahmerahme1342
10 ай бұрын
እኔ እያወኩት ፕራክነቱን ላየሁት የደነገጥኩ እሷማ እየሰማችዉ 😂😂
@eneyeshbirhanu8962
10 ай бұрын
እንዲህ የኩታራ መቀለጃ ከምትሆኝ እሙየ ለልጅሽ ሞሞራልም አስቢለት ሌላሌላ ሥራ ብትሠሪ ይጠቅምሻል
@መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
10 ай бұрын
የነባመጥፋትነዉ አይ😂😂😂😂😂
@ማሕሌት
10 ай бұрын
የተለዬ ፕራንክ ዋው ትወና ነባ ግን የት ጠፋ?
@zeyadajameel1589
10 ай бұрын
😂😂 እሙዬ
@fhgdjdjgf7310
10 ай бұрын
ተዋኙ 👌👌👌👌😂😂😂😂
@AaAa-ku3bg
10 ай бұрын
እሙየ የኔ ውድ
@Alem.A-z1g
10 ай бұрын
Ammaa argatee kun😂😂😂😂😊😊🎉
@macaellemaco3218
10 ай бұрын
👍👍👍
@GgGgv-ne9nk
8 ай бұрын
😅😅❤❤❤❤❤❤❤
@fekerteh974
10 ай бұрын
, በጥፊ አታጮሊውም ይዘዥ እሙ
@ayatsaheedsaheed1588
10 ай бұрын
❤️💐❤️❤️💐💐❤️💐💐💐💐💐💐
@workneshkaba959
10 ай бұрын
ሀሀደአከ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@hanamaryam4599
10 ай бұрын
ሲበዛም ማር ይመራል እሙ በናትሽ ፕራካችሁን አስተካክሉ ለተመልካች አትሰልቹ
@rahmerahmerahme1342
10 ай бұрын
እግዚኦ ያበደ ፕራክ ነዉ 😂😂
@Kedija12
10 ай бұрын
❤❤❤❤😂
@Rahel-mu5bl
10 ай бұрын
ፕራንክ በየቀኑ ነዉ አንዴ?
@BirehanZenebe
10 ай бұрын
Emu tegegnteshal yene yewah
@talacozgharta6981
10 ай бұрын
አረ ውይኔ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
18:36
የልደቱ ''አውሮፕላን ውስጥ ጥገኝነት?''፣ ሕወሓት ላይ የተፃፈው ደብዳቤ፣ የኮማንዶ ውጊያና ምክር ቤቱ፣ ብልፅግና ያመነው የርሃብ ሞት፣ የጨፌው ሪፖርት|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 32 М.
15:23
ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Emebet Kassa
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 70 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
17:15
Ethiopia - የድርድሩ ነጥቦች | አደራዳሪው 4 ኪሎ እየተጠበቁ ነው | ቴዲ አፍሮ ዝምታውን ሰበረ | ብልጽግናን የሚያግድ ህግ ተዘጋጀ
Feta Daily News
Рет қаралды 93 М.
15:38
እመቤት ካሳ በአዲሷ ክሊፕ ፕራንክ ተደረገች!!! Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video
Emebet Kassa
Рет қаралды 212 М.
11:45
አንቺ ከሀዲ አጠገቤ እንዳት ደርሽ...
Emebet Kassa
Рет қаралды 144 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 558 М.
23:50
አዲስን አሳበድኩት ብሩን ጨረስኩት
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 106 М.
13:20
እመቤት ካሳ በምጃር ምን ገጠማት? Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video)
Emebet Kassa
Рет қаралды 64 М.
24:47
ሱሪ ግዝልኝ ካልሆነ ጎጃም ዉሰጅኝ😂😂😂
Emebet Kassa
Рет қаралды 104 М.
26:36
"የሰው ሁሉ እግር ከሚሸተን ከግብፅ ውሀ እናስመጣ እንዴ🤣🤣".. አስደናቂ ልጆች //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 732 М.
12:17
ዛሬ እኔ እና አብይ አህመድ እምናወጋው ወግ አለን
Emebet Kassa
Рет қаралды 382 М.
13:27
ጥርግ በል እንኳንስ ካንተ መጣ!!!
Emebet Kassa
Рет қаралды 128 М.
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН