No video

ገቡጥ ሙሉ ቪድዮን ይመልከቱ ለረመዳን እና ሊሎች ቀናቱች የሚበሉ የአረብ አገር ምግብ ለወለደች አራስ ለድግስ ለእራትም ይሆናል

  Рет қаралды 4,788

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

Күн бұрын

ዘይት አንድ የቡና ሲኒ
ሽንኩርት ሁለት ትልቅ እራስ በደንብ የተከተፈ
ነጭ ሽንኩርት ዝንጅቡል ሁለት ትልቅ የሾርባ ማንኪያ በንብ የተፈጨ ካሪ ፓውደር ግማሽ የሻይ ማንኪያ
አንድ ኪሎ ስጋ ከነ አጥንቱ
የአረብ ቅመም ልብ ዛር(ሚክስ እስፓይሲ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ከሙን ፓውደር ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ጨው አንድ የሻይ ማንኪያ ክንድ እናንተ ጨምሩ
ኢል ፓውደር
ፓፕሬካ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
እርድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ኮርያንደር ፓውደር ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ቆንዶ በርበሬ እሩብ የሻይ ማንኪያ
ቴማቴም ሣልሳ ሦስት የሾርባ ማንኪያ
ቴማቴም የተከተፈ ሁለት
ቢቢሊቭ
ቃርያ
ሁለት
የደረቀ ሎሜ ሁለት
ስጋውን ለማብሰያ ውኃ ሁለት ሊትር
ሰምነ(የአረብ ቅቤ ካላችው
አሹ (እስታፍ ለመስራት
ሽንኩርት ሦስት እራስ
ሎሜ ፓውደር አንድ የሻይ ማንኪያ
ከሙን ፓውደር ግማሽ የሻይ ማንኪያ
ቢፍ ፒስትሬ ሊጥ አንድ የታሸገ
ዘቢብ አንድ የቡና ሲኒ
ኢል ፓውደር ቆንዶ በርበሬ ቁንጥር
አረቢክ ሚክስ እስፓይሲ እሩብ የሻይ ማንኪያ
ጨው
ዱባ
በርደጃን

Пікірлер: 24
@halimayusof8818
@halimayusof8818 4 жыл бұрын
አድስ እግዳ ነኝ ሰብስክራይብ አረሳሁም ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህት እስከዛሬ አይቸሽ በነበር አደኛዋ ባለሞያዋ እምሆነዉን ክክክክክክክክ እስካሁን 4ምግቦችሽን ሞክርያለሁ እዳችም ባይሆን ተሳክቶልኛል የረመዳን ምግብ አናቴን አዙሮት ሊደፍኝ ነበር ክክክክክክክ አላህ ይጠብቅሽ እህት ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴዊዴውዴ
@sarahabidi6908
@sarahabidi6908 4 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበል የነ እህት በጣም ነው የምትደነቂ ነሽ አንድ አሰተያየት ልሰጥሽ እባክሽን ቅመሞችን በአማርኛ ወይም በእንግሊዝ በትነግራን ጥሩ ነው አንዳንዶቹ አረብኛ አናውቅም እባክሽን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ሚሚዬ የኔ ምርጥ እናመሰግናለን
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውዴውዴ
@hayatrashid8005
@hayatrashid8005 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ 👍👍😘
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሠራር ነው እናመሠግናለን
@rahmahamid7333
@rahmahamid7333 4 жыл бұрын
ቲዲ እናመሰግናለን ።ብዙ ግዜ መከታተል እፈልጋለሁ ነገር ግን ቪዲዬ በጣም ታስረዥሜያለሺ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ማማዬ የኔ ቪድዮ አጫጭር ነው ግን አንዳንድ ቪድዮ ግን በራሳቸው ይረዝማሉ አስበው ይህን ቪድዮ ስሰራ ወይን ከሠራው በኃላ ለሊጡ አብ ስሠራ ከዛም ሊጡን ስጠቀልል ሲቀጥል ስጠብስ ጌዜ ይወስዳል ግን ሁሉም ቪድዮች አይደሉም
@zzandh9487
@zzandh9487 4 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ቲጂየ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 8 ай бұрын
ፓስትሪ አጂና ለመረቅ አይሆንም እንዲያው ዝም ብለሽ በዱቄት ጨው አርገሽ ይሻላል
@user-ol4vz7pc7l
@user-ol4vz7pc7l 4 жыл бұрын
እስኪ ልይሽ ቀላል ከሆነ ለመዳሜ እንድሰራላት ከወለደች አንድ ሳምት ሆናት ኮረና በረከሰ ይሁንና የእንግዳ ማአት አስቀረልኝ አቦ
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 4 жыл бұрын
❤️👍🏾
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Tgዬ ሁሌ ነዉ የምናይሽ የአረብ አመጋገብ አስተማርሽን እኮ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ውድ ውድ ዜድዬ የኔ ማር አንዳንዴ የአበሻ ምግብ ሲያምረኝ ያንቼን ነው።የማየው ፈጣሪ ምስክሬ ነው ልቤ እርፍ ያለብሽ ሴት ነሽ ሥራዎችሽን ሁሉ አደንቃለው እወድሻለው በርቼ እእቴ
@hayatrashid8005
@hayatrashid8005 4 жыл бұрын
እስቲ ከቻልሽ ቴመር ህንዲ አሳይኝ ልገዛ ፈልጌ አላወኩትም
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your recipes god bless you can you please tell me what is the Arabic spice can you show us how it looks like so I can buy thank you 🌺❤️🌹🌼💕😍😍💕💕💕
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 4 жыл бұрын
እንደት ኣደርሽ ኖኖኖ በቤት ሰዎች ማ መጠንቀቅ ይኖርብሻል ኣረብ የኖርንበት ነዉ ወጣንበት እንጂ። ስራ ነዉ ኮ,,,, ደምጽ ስንልሽ ኮ እቃዉ እምትሰሪበት ገዉ ገዉ ስለምታሪግዉ ነን ቀስ በይ እምንልሽ 😃👌 ዛሬ ደህና ነሽ ገው ገው ኣላልሽም 🙏🌷❤️👉🌟🌟🌟ኣሁንስ ማለቁ ነዉ ሮሞዳን
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውዋ ❤😘
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
ቴጄኮ ማሬ ሰላም ዋልሽልኝ ማሬ
@kmisogibcccg7793
@kmisogibcccg7793 4 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 ውዴ አለሁ የኔ ማሬ ስራ እንዴት ነው
@zdyaallahbariyaa6140
@zdyaallahbariyaa6140 4 жыл бұрын
👏👏👏👍👍
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
😘😘😘😘
@hasend517
@hasend517 4 жыл бұрын
Balefew post argeshiw nebere eko
በቀላሉ የኩሽና አፀዳድ/How To clean  Kitchen
12:30
ሉሊ ለማ Luli Lemma
Рет қаралды 2,1 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
ግራተን ለእራት የሚሆን
20:48
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 18 М.
ጣዥ የሞሮኮ ምግብ አሠራር
18:36
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 3,4 М.
እስቴክ በክሬም አሠራር ዋውው ነው ለእራት
14:34
ሽሽባረክ   ለእራት የሚሆን ዋውው ነው
18:53
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 102 М.
ድቡልቡል ድንች በጣጥ ኩራ ለእራት
16:47
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 44 М.
ሳሎና ወጥ(ሳኑና ላሀም) salona al laham
4:09
ምግብ ቤትmy restaurant
Рет қаралды 35 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН