📥 ገድለ ጊዮርጊስ |መዝሙረ ዳዊት | ስንክሳር ዘወርኅ 23 መታሰቢያ ክብረበዓል አደረሰን @MegabeBerekete

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 19,632

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር

Күн бұрын

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
📗 የዳዊት ልጅ ሰሎሞን አረፈ
📒አባ ኖብ አረፈ
📙ሰማዕት መርቆሪዮስ ,ቶማስ እና ፊልጶስ እረፉት
📌Welcome yekidusan zekere KZbin Channel📌
እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ትረካዎች ፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።
🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
📣Like
📣Subscribe
📣Share
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።
Thanks For Watching
#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like

Пікірлер: 401
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንንእግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁን አሜን የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አማላጂነቱ አይለየን አሜን የቅድሳን በረከታቸው ይደረብን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን። መምህራችን ቃለ በረከት ያድልልን አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እንዲሁም አትለይምና እናቱ እናታችን ወላዲተ አምላክ ለስም አጠራሯ ክብር እና ምስጋና ይገባታል አሜንአሜንአሜንንንንን❤❤❤❤❤ሸርሸርሸርሸር እናድርግ። አይከፈልበትም ዋጋ ያስገኝል ዘመዴ አሁነው ስአቱ❤❤❤
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ⓶⓷ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኩፉ ሁሉ ይጠብቀን የልባችን መሻት ይፈፅምልን ምልጃው አይለየን ለዘልአለም አሜን አሜን አሜን ውድ መምህራችን ብርሃነ ስላሴ ሉኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🙏🙏☦️☦️☦️🌿🌿🌿💠💠💠💙💙💙✝️✝️✝️🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@GenerTmichael
@GenerTmichael 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nmha4141
@nmha4141 3 ай бұрын
አሜነ አሜነ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች🙏♥️የአባታችን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃና ጸሎቱ ረድኤት በረከቱ አይለየን አሜን፫✝️🤲🤲🤲♥️♥️♥️🌷ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️♥️♥️
@InnocentBirdNest-pt9jr
@InnocentBirdNest-pt9jr 3 ай бұрын
አሜን አሜን. አሜን. ❤❤❤❤❤ . ......እንኳን አብሮ አደረሠን 🎉🎉🎉🎉🎉የሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ጥበቃዉ. አይለየን አሜን. መምህራች. ቃለሒወት ያሠማልን. ያገልግሎት. ዘመንህን. ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@madimadi4218
@madimadi4218 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን 🕊️🕊️🕊️✨
@kasechtilahun5275
@kasechtilahun5275 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MariamAhmad-uz3je
@MariamAhmad-uz3je 3 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገንለዝህቀንላደረስንለልኡልአግዚአብሔርክብርምስጋናይገባዊል መምህራችንእኮንበሰላምመጡልንበእድሜናበፀጋያኑርልንቃለህወትያሰማልንለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤ቅድስገወርጊስበቸርነትህለሀገራችሰላምለህዝባችፍቅርስጥልን ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
,አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሸ አባቴ በያለንበት ከክፉ ሁሉ አንተ ሰውረን የልባችን መሻት ፈፅምልን ከሀዘን
@TnsTens
@TnsTens 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
@@TnsTens አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 3 ай бұрын
❤የልዳዉ ኮከብ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይድረሰን አሜን 🤲🌿🌿❤️✝️ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️✝️💚💛❤️
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 ай бұрын
አባታችን ብርሃንን ስላሴ ለዚህ ቃል ያሰማኸኝ ቃለ ህይወት ያሰማል ክብር ምስጋና ይገባሃል አሚን አሜን አሜን አሜን💓💖🙌🌼🏵️💗💙🤲💟♥️🧡💞🌿💕❣️💛🌹
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳንስ አደረሳችሁ አድርሰን ለቅዱስ ሰማይቱ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የልዳዉ ኮከብ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የሰማእታት አለቃ የሆንክ አባታችን ሆይ በተሰጠህ ቃል ኪዳን መሰረት እኔን ወለተ ስላሴ ሀይለ መስቀል ቤተሰቦቼን እና መላ የተዋህዶ ልጆችህን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ አድነን ፈጥነህ ድረስልን ለቤሩታዊቷ እደደረስክላት ለኛም በዳቢሎስ እስራት ለምንሰቃዬዉ ፈጥነህ ድረስልን አሜን አሜን አሜን
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 ай бұрын
እንኳን አደረሰን 🧡💖እግዚአብሔር ይመስገን 💖🌿አደረሰን 💖🌿ለዚህ🧡♥️ ቀን ያደረስን ❤️ለመቤት 🧡♥️ድንግል🧡💖 ማርያም ልጅ🤲 እግዚአብሔር🧡💖 ክብር 🧡♥️ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አ🤲ሜን💛🌹🧡♥️💖👍💓🌺💟❣️💕💗💜❤️🤲💚💙💕♥️🧡
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
,አሜን❤️ አሜን❤️ አሜን❤️ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤️እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ❤️ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሸ አባቴ በያለንበት ከክፉ ሁሉ አንተ ሰውረን❤️ የልባችን መሻት ፈፅምልን❤️ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ አንተ ጠብቀን❤️ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️በቤቱ ያቆይልን ❤️ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 ай бұрын
አሚን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ይመስገን ሰመአት ቅዱስ ገብርኤል ❤❤ከክፉ ❤❤ከክፉ ነገር ሁሉም❤❤ የጠብቀን ❤❤አሚን ❤❤❤አሜን አሜን ክብር ❤❤ምስጋና❤❤ ለዛሬ ❤❤ለዘላለም❤❤ አሜን አሜን❤❤❤ አሜን
@HanaFkrLove
@HanaFkrLove 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቅዱሳኖች በረከት ይደርብን❤
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 ай бұрын
አባታችን ብርህን ስላሴ ክብር ምስጋና ለዚህ ቃል ስለሰማህን ቃለ ይወት ያሰማ አሜን አሜን አሜን አሜን🌹💟💛🤲❣️💙💕💗❤️💚💓💗💕🌿🏵️💞🌼🧡🙌♥️💖
@BerhanGebremaryam
@BerhanGebremaryam 3 ай бұрын
ክብር ❤ለአብ ክብር❤❤❤ ለመንፈስ ቅዱስ ❤❤አሜን አሜን ❤❤አሜን❤❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤ተመስገን ክብር ❤❤❤ምስጋና ለሰላሴ❤❤❤❤❤❤❤❤
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي 3 ай бұрын
ሀያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ አገራችንን ይጎብኒልን በየአለንበት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን
@RecostaKhan
@RecostaKhan 3 ай бұрын
አሜን🤲🤲🤲አሜን🤲🤲🤲አሜን🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን💕💖💖❤💛💕እንኳን አብሮ አደረሰን💕❤💛💚🧡💕አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝልምልን ልዑል እግዚአብሔር መምህራችን🕊🕊🕊✨🙏
@Ctyths
@Ctyths 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሔር ይመስገን 23❤ለቅድስ ጌወርግስ መታሠቢያ በአል እንኳን አደረሰን በረከ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አባታቻን ቃለሒወት ያሠማልን ተስፍ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን
@خديجهالزهراني-ذ9ه
@خديجهالزهراني-ذ9ه 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤ለሀያሉለሰማእቱ ለቅዱስጊወረጊስ ወረሀውይበአል አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዱስጊወርጊስ ለልባችንንመሻትይፈፅምልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TnsTens
@TnsTens 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በረከቱ ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fah5400
@fah5400 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደርሰን ማምርቺን ቃል ህይዎእት ያሰማልን ♥️♥️♥️ የ ቂዱስ ጊዮርጊስ ምልጃዋ አይለኝም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@ወለተሚካኤል-ፀ2ኀ
@ወለተሚካኤል-ፀ2ኀ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ከሰማእቱ ከቅዱስ ጊወርጊስ እረድኤትና በረከቱን ያሳትፈን🙏🙏🙏
@Fikirita-e3o
@Fikirita-e3o 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስበርከቱ ይደርብን ሀገራችን ይጠብቅልን መምህራችን አምለከቅዱስ ጊወርጊስ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@maskinewcell3628
@maskinewcell3628 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እረኛዬ አመልጄ አስጣራቀ የህዎተ ቱርጉም ጣቢቀኝ አሜን ፀሎትክ ይማሬን አሜን በርክት ርአዴት ፀጋ ይዴርብን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏አባታችን አግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን ቃለ ሕዎይት ያሰማልን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏
@zewudyekassaw2374
@zewudyekassaw2374 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር❤❤❤ ይመስገን እኳን አዴረሳችሁ አድረሰን ሰማእቱ ምልጃው በረከቱ አይለየን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@cutamelese8857
@cutamelese8857 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ቃለበረከትን ያድልልን በድሜበጤና ያቆይልን መምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigesttigest75
@tigesttigest75 3 ай бұрын
ሰማዓቱ ቅድዱስ ጊዮርጊስ ሆይ በጣም አመሰግናለሁ አንተ ለምስክር አብቃኝ አደራህን በጣም የከብደኝ የቤተሰቦች እና ለሕዝቤ ድርስላቸው 70እና በ 80አመታቸው ከደጃቸው ለተሰደዱ ስደተኞች ድረስላቸው እና ለምስክር አብቃኝ 😭🙏
@ethane7799
@ethane7799 3 ай бұрын
ፈጣኙ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ የሚሳስበኝንና የሚያስጨንቀኝን ነገር አንተ አስወግድልኝ❤❤❤❤❤❤
@ገኒእህተማርያም
@ገኒእህተማርያም 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሊቀ ሰማይት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሬዴት በረከቱን አይለየን ተጋድሎውን ይደርብን አሜን♥♥♥🙏🙏🙏
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀሎቱ ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@alemshibru
@alemshibru 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዬርጊስ አማላጅነቱ ተራዳይነቱ አይለየን መምህራችን ብርሃነ ሥላሴ በእድሜ በጤና ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅልን።
@chinachina8321
@chinachina8321 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@FdsAsd-ff2nq
@FdsAsd-ff2nq 3 ай бұрын
ተመስገን ኣምላከይ ሰለ ኩሉ ፊቅሪኻ ተመስገን ኣምላከይ, ቃለ ህወት ያስመዐልና ኣሜን🙏🙏🙏 ኣሜን🙏🙏🙏 ኣሜን🙏🙏🙏 ተመስገን ኣምላከይ ብፀለትኹም ሓጉዝን ንደካማ ስደተኛ ሓፊትኹኹም 🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 ай бұрын
,አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ቅዱስ ጊወርጊስ ፈጥኖ ደራሸ አባቴ በያለንበት ከክፉ ሁሉ አንተ ሰውረን የልባችን መሻት ፈፅምልን ከሀዘን
@SamSung-lo2cv
@SamSung-lo2cv 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን❤ አሜን❤ አሜን ❤ቃለ ህይወት ይሰማልኝ
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen Amen Amen Amen Amen
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 3 ай бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@hiwotBrhane-u7p
@hiwotBrhane-u7p 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሰማአቱ ለቅዱስ ጊወርጊሰ መታሰቢአ ባአል ❤❤❤❤በሰላም አደረሰን አደረሳቹሁ ❤❤❤❤ የክርሰቶል ❤❤❤ቤተሰቦች ለመምህራችን እረዥም እድሜ ከፀጋጋር ይሰጥልን ቃለ ህወት ያሰማልን ❤❤❤
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 3 ай бұрын
አሜን አሜንአሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሰቹው እግዚአብሔር ይመሰግን መምህር ቃልውት ያሰማል አምላክ ቅደሰ ጊዩጊሰ ማርን ይቅረ ይበልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mazalinda-h2o
@Mazalinda-h2o 3 ай бұрын
AmenAmen.Amen❤❤❤ Amen.AmenAmen❤❤❤
@AceHaile
@AceHaile 3 ай бұрын
አሜን አሜን ሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችት❤ቃለህወትን ያሰማልን 🎉በእድሜ በጤና ያኑርልን❤የቅዱሳን ምልጃ በረከት አይለየን አገራችን ኢትዩጲያ❤🎉ሰላም ያድርግልን🎉ሁላችንም ላይክ ላይክ ሼር ሼር ሰብስክራይብ እናድርግ🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤❤🎉❤❤❤
@beezoshbesh9314
@beezoshbesh9314 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤የኔ፣ጠባቂ፣አባት፣ክብርምስጋና፣ይግባህ፣ከክፉ፣ሁሉ፣ጠብቀህ፣ላገሬ፣ለቤተሠቦቼ፣ለዴጅህ፣አብቃኝ🤲🤲🤲
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adeyiegetahun632
@adeyiegetahun632 3 ай бұрын
Amen amen amen Kedus giorgis beyalenbt yitebeken❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስ ገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለህ ይወትን ያሰማልን የአገ ልግሎት ዘመኖ ትን ያርዝ ምልን ልዑል እግዚ አብሔር መ ምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘🙏🙏
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 3 ай бұрын
ልልልልልልልልልልሏልልልልልልልልልል
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜኔ የሰመአታት ቅድሰ ጉዬወርግሰ አገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን መምህራችን ቃልህወት ያሰማል
@lidiya-yemaryam
@lidiya-yemaryam 3 ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን ክርስቶስን ለወለደችንል የጊዮርጊስ አምላክ ሰላም ለሀገራችን ያዉርድልን ሰኔ 21 ቀን ጠዋት የቅዱሳንን ዝክር ሰምቼ የእመቤታችንን ተአምር ሰኔ ጎልጎታ ሰምቼ ፀሎት አድርጌ የፀሎት ዉሀዉን ጥቼ የዘመናት እንቆቅልሼን ነዉ የፈታችልኝ ተአምር ነዉ እፁብ ድንቅ ነዉ ወንድማችን በእንተ ላይ አድሮ የጊዮርጊስ አምላክ ተአምር እያደረገ ነዉ አሁንም ቀሪዉን እንቆቅልሻችንን ይፈታልናል:: ምስክርነቱን በዉስጥ አስቀምጣለሁ አደራህን እንዳታልፈኝ በወላዲተ አምላክ አቅርብልኝ እፁብ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ ቃለሒወት ያሰማልን ወለተ ኪዳን
@NahomHadera
@NahomHadera 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MwedshAger-ku1oy
@MwedshAger-ku1oy 3 ай бұрын
አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማል የቅዱስ ጊወርጊስ እረዴት በረከት አይለየን🙏🙏🙏🙏
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን ለቅዱስ ጊወርጊስ ወርሀዊ ለቅዱስ ዳዊት አመታዊ ክብረ በአል እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚዉሉት ቅዱሳን ሰማእታት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን የቅዱስ ጊወርጊስ የቅዱስ ዳዊት እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቁዱሳን ሰማእታት ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት በሀገራችን በቤተሰቦቻችን በስደት ላለነው እድሁም በመላው ኦርቶዶክስ አይለየን ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏👏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💒💒💒
@Mulu-eh2lz
@Mulu-eh2lz 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቴ ቅድስ ጊዮርጊስ በእያለንበት ይጠብቀን የአባቶቻችን የእናቶቻችን ፆለት ልመናቸው አይለየን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንአሜን፫👏⛪💚💛❤👏
@KulubrhanKnfe-jh6yo
@KulubrhanKnfe-jh6yo 3 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስማዓልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AMekaneSelamBorena
@AMekaneSelamBorena 3 ай бұрын
አሚን❤ አሚን❤ አሚን❤ ሰመአቱቅዱስጊወርጊስተአምርህንሰምቸየማልጠግብዉአባቴሁሌምበትራዳይነትህካለሁበትጭቅእናዲካምአተእውጣኝየልቤንመሻትፈፅምልኝ🎉🎉🎉መምህራችንእድሜናጤናይስጥልንሰማአቱቅዱስጊወርጊስይባርክህወድማችን❤❤❤❤❤❤
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@AsterAster-eg3bi
@AsterAster-eg3bi 3 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቡሩ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@MihretAlemu-y3e
@MihretAlemu-y3e 3 ай бұрын
Ameni Ameni Ameni Enkuhani abiraw adersani adersachu Qala hiywoti yasmaleni Mengist semyati yaworselni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም ደስ የሚል ነገር አሰማች ሰማአቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ እልልልልል በላችሁ አሰግኑልኝ 🙏🙏
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 3 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤
@teesaum828
@teesaum828 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@GjHh-i9b
@GjHh-i9b 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ እንካን አደረሰን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GedayGerzehar
@GedayGerzehar 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስግንለሊስማስቱቅዱስጊወርጊስክብረበዓልእንኳንአደስንአደረሳችሁአሜን❤❤❤መምችንቃልህወትያስማዕለንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Etenesh-q3i
@Etenesh-q3i 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን❤❤❤አቡሩ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልንየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tymordoha
@tymordoha 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉⛪⛪⛪🌾🌾🌾🌴🌴🌴
@FikrealemAkalu-iy5be
@FikrealemAkalu-iy5be 3 ай бұрын
አሜነ አሜነ አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባታችን እረ አሰበን አገራችን ኢትዮጵያ ን ሰላም አርግልን 🙏🙏🙏
@sahletesfay921
@sahletesfay921 3 ай бұрын
ኣሜን❤❤❤ኣሜን❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ኣሜን❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን
@sabag.zemichael5194
@sabag.zemichael5194 3 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን
@ajmanajman8427
@ajmanajman8427 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክሽ አይዞሽ እመቤቴ ድንግል ማርያም አለች እሷን ያመነ
@WMym-s6y
@WMym-s6y 3 ай бұрын
Àmeni Ameni Ameni yihuni yidargeni Ameni ♥ ♥❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@حسينمحمد-ه5ع8خ
@حسينمحمد-ه5ع8خ 3 ай бұрын
ሰላምየእግዚሀብሆርቤተስብ።እንካንአደረሳችሁ።ቅዱስገወርግስ።አባትየ።ለደጂህያብቃኝ።መምህርቂለህይወያሰማልን
@TigestAlemu-o7p
@TigestAlemu-o7p 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን ኣደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq 3 ай бұрын
አሜን
@FatimahFatim-n2g
@FatimahFatim-n2g 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርችን❤❤❤🙏🙏🙏
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ በእውነት የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በርከት ተደኤት ይደርብን አሜን ወንድማችን ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመስግናለን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@annahanna8932
@annahanna8932 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ብርሃነ ሥላሴ❤🌾🌾🌾☦️ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የቅዱሳን ምልጃ ፀሎት ይደርብን ጥበቃው አይለየን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 ай бұрын
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 3 ай бұрын
ለዚህ ቀን ላደረሰን ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አንካን አብሮ አደረሰን ሰማአቱ ቅድስ ጎርጊስ ሀገራችንን ቤተክርስቲያን በያለንበት በቃል ኪዳኑ በያለንበት ይጠብቀን አባካችሁ ሼር አድርጉ
@AyalSewnet
@AyalSewnet 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ያደረሰን ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayala2176
@ayala2176 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤❤
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አብረሸ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን የሰማዕቱ በረከት ይደርብን አሜን 🤲🥰🥰🥰
@SamaraSama-w2v
@SamaraSama-w2v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ ጊዯርጊስ በረከት ረድኧቱ ምልጃው አይለየን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በርታ❤❤❤
@ቅድስትብርቁ
@ቅድስትብርቁ 3 ай бұрын
እንዴት አመሻችሁ ❤❤❤❤❤
@ጎቶይቶም
@ጎቶይቶም 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ቃለ ህይወትን ያሰመልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ አማላጅነቱ ለሁላችንም ይደርብን አሜን ውድ የቅዱሳን ዝክር ተከታታዮች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ እንደምን አላችሁ እኔ ደህናነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢሩታዊትን ከአፈ ዘንዶ እንዳዳናት ባለቤቴን ሀይለ ገብርኤልን ወደ ሳኡዲ እየመጣ ድንበር ላይ ነውና በሰላም አሳልፎ ከክፉ ነገር ጠብቆ ለምስክርነቱ እንዲያበቃኝ ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡልኝ
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረስን አደረሳችሁ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን የቅዱሳን ምልጃ ዝክር በያለንበት ይድረስን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@radwanjaber842
@radwanjaber842 3 ай бұрын
ሰላም እግዚያብሄር ከእናተ ጋር ይሁን አሜን በእውነት😢እንኳን ለአባታችን ለቅዱሰ ጊዮርጊስ መታሰቢያ በአል አደረሰን ከእኔ የበረታችሁ ከፈጣሪ በታች በፀሎታችሁ አስቡኝ ስሚን እና ያለሁበት ነገር ሰማእቱ ያውቀዋል ያቀረብኩት ውሀ ፀበል መደኛ ያድርግልኝ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን😢😢😢
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለሠመአቱ ለቅድስ ጎርጊስ ወራዊ በአል አደረሰን ቃለሕይወትን ያሠማልን መንግስተ ሠማኝን ያውርስልን❤❤❤❤
@RffutgGjd6fgy-ns5ci
@RffutgGjd6fgy-ns5ci 3 ай бұрын
አሜን አሜን እኻን ለሰማእቱ ቅዱስ ጌወርጌስ ወርሃውይ ክብረ በአል አደረሳትሁ አደረሰን ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ በቤቱያፅናህ ከነቤተሰብህ ከመልካም ጤን ነት ጋር ያገልግሌት ዘመንህን ያርዝምልን አስቡን አትርሱን ያሉትን ሁሉ እግዚ አብሄር በቸርነቱ ያስብልን ❤❤
@المنششايالمنش
@المنششايالمنش 3 ай бұрын
Amen.einkan.adersachw.adersn.semetatu.keids.geyorgs.weraw.keber.bal.bselm.bfeker.aderschw.ortdks.emnat.taktatyoch.amen.3❤❤❤
@MeseretTachome
@MeseretTachome 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ተሳህለነ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን❤❤
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2,1 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 695 М.
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 854 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 661 М.
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН