🛑 ገድላትን እና ድርሳናትን እንዴት እናንብብ ? |ቴቄል_ቲዩብ| ወንድም አክሊል እና አቡ

  Рет қаралды 13,754

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 258
@kidye16ema
@kidye16ema Жыл бұрын
እሳት የሆኑ የወጣቶች ስብስብ ያየሁበት ቴቄል👏👏👏ትለያላችሁ ቅዱሳን ይጠብቋችሁ❤❤
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 Жыл бұрын
አሜን👏❤👏
@milahagos2807
@milahagos2807 Жыл бұрын
አረ እባክ ጠባቂ እግዝአብሔር ነው ለዚህ እኮ ነው ጣዎት አምላኪ አትሁኑ የሚላቹ
@kidye16ema
@kidye16ema Жыл бұрын
@@milahagos2807 በጌታ ስለቅዱሳን ጥበቃ መፅሐፍ ቅዱስን እንደማታነቡ ያስተዉቃል ምን አይነት ጨቅላነት ነዉ😢 ጠባቂ መልአክ እንዳላችሁ እንኳን አታዉቁም።
@kidye16ema
@kidye16ema Жыл бұрын
@@milahagos2807 የእግዚአብሄር መልአክ "በሚፈሩት "ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸዉማል። አዳኝ ጌታ ነዉ በሉ ደግሞ 😂😂ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተፈተነች ወርቅ ናት ኡፍፍፍ
@asefnak4764
@asefnak4764 Жыл бұрын
esat, eyasasatush newu metsehafe kedus anbebe degmo egzeabeher becha newu tebake betanebe yawerut neger koshasha menem yemayetekem edegemalehu koshasha menem yemayetekem mehonun terejalesh
@NahomYuhanes-bj8kf
@NahomYuhanes-bj8kf Жыл бұрын
በማርያም አቡ አክሊል እዮባ እንዲሁ ጋዲ ....... በናታቹ ሁልግዜ ላያቹ እሻለሁ ቃለ እግዚአብሔር በተራብኩ ግዜ ከ ሚአምረው እንጀራ የምትመግቡኝ ወንድሞቼ እውነት ለመናገር እናንተንና ኮሜዲያን እሸቱን ለማየት ብቻ ነው የምገባው በእውነት በጣም ነው የምወዳቹ ለናንተ ልሰጣቹ ተጨንቄ ተጠብቤ ያለኚን ልሰጣቹ ወሰንኩ ልመርቃቹ እመቤቴ የዘረያቆብ እመቤት በወርቅ ቀሚሱአ ትሸፍንልኝ አምላካችን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሰማያዊት ኢየሩሳሌምን ያድላቹ ❤❤❤
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Жыл бұрын
ሁላችንም
@samriatube1683
@samriatube1683 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 Жыл бұрын
በእወነት ወቅታዊና እጅግ አስፈላጊ ርዕስ ነው, ፈጣሪ ይባርካችሁ። አድማጫቹ from UK
@senaytichenekew
@senaytichenekew Жыл бұрын
የእውነት ስለእናተ ለምናገር ቃላት ያጥረኛል ወንድምቼ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ 🫶❤🙏
@jerusalemteshome5748
@jerusalemteshome5748 11 ай бұрын
በእውነት ምእመኑን ትልቅ ንቃት እየሰጣችሁት ነው። እናንተን በመሰሉ እሳት ወጣቶች የፕሮቴስታንት መቀለጃ ከመሆን ተርፈናል። ፈጣሪ ይመስገን።
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
በናተ ብዙ ነብሶች እንደሚድን እርግጠኛ ነኝ🤲
@abrahamendale2721
@abrahamendale2721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ተወዳጆች❤
@viotetopia
@viotetopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቃችው፣የኛ፣እንቁ፣የምናፍቃን፣እራስ፣ምታት፣ቤተክርስቲያናችን፣በጣም፣እድለኛ፣ነት፣እናተን፣የመሳስለ፣ልጁቻ፣ስላላት፣ተመስገን፣ነው፣የሚባለው
@bipbip6596
@bipbip6596 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ወንድሞች እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላቺሁ የአገልግሎት ዘመናቺሁ የተባረከ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
አቡ እና አክሊል እንደዚህ አጠር ባለ መልኩ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን ማቅረባችሁ የተመሰገነ ነው። በርቱልን! ከቻላለቸሁ ደግሞ አጠር ያለ አንድ የቅዱስ ታሪክ/ገድል ቀንጨብ አድርጋችሁ ብቲቀርቡ ይበልጥ ጥያቄ ላላቸው ሰዎች አስተማሪ ነው! ተባረኩ! መጨረሻችሁ ይመር😍
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ Жыл бұрын
የምወዳችሁ የክርስቶስ ወታደሮች ናችሁ ለኔ ሽአመት ኑሩልን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ የኛ እንቅዎች❤
@asfaw8603
@asfaw8603 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር አለኝ ጸጋውን ያብዛልን ወንድሞች ብዙ ስራ ትሰራላችሁ ብዬ አስባለሁ ቀጥሉበት
@EmebetAmberber-c9k
@EmebetAmberber-c9k Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እንቁወች እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ፀገዉን ያብዛላችሁ
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
ወንድሞች እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛላችው❤❤❤❤❤
@Jiro75308
@Jiro75308 10 ай бұрын
ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ትንሽ ልታስረዱኝ ትችላላችሁ 1እኔ አምላክ አይደለሁም ።(ዮሐንስ 12:44) 2 እኔ አምላክ አለኝ ።(ዮሐንስ 20:17) 3 እኔ ፍጡር ነኝ ።(ዮሐንስ 5:26) 4 “ኢየሱስ መልሶ፦ ይህ የእግዚአብሔር ሥራ እርሱ በላከው እንድታምኑ ነው አላቸው።” - ዮሐንስ 6፥29 5 የትንሣኤ ቀን መች እንደሆነ አለቅም። (ማርቆስ 13:32)
@Jemalየባቲው
@Jemalየባቲው 7 ай бұрын
ሐዋርያዊ መልሶች chat group ውስጥ ግባና ጠይቅ ወንድሜ ይመልሱልሀል
@Jemalየባቲው
@Jemalየባቲው 7 ай бұрын
ሌላ የ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን መፅሀፍ ህማማት ላይ ግፍ 408 ጀምሮ አለ ተፅፏል እሱ መፅሀፍ
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 Жыл бұрын
አኪሊል ካንተ በዙ እየተማርን ነውና በጣም እናመሰግናለን ።ጸጋውን ያብዛልህ
@SolomonGardew
@SolomonGardew Жыл бұрын
ወንድሞቸ ፀጋውን ያብዛላችው በርቱልን
@Genet-ez4wz
@Genet-ez4wz Жыл бұрын
በዝው ይቀጥል አርፍ ትምሀርት ነው በርቱ የብዚዎችን ነፍስ ታድኑ ዘንድ ወንድሞቼ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏
@marቃልfanaye3193
@marቃልfanaye3193 Жыл бұрын
ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤
@SamuelBelete-b3s
@SamuelBelete-b3s Жыл бұрын
Abu and Ake you are doing great...
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb Жыл бұрын
ፍጹም በሆነው በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yisaktadese8837
@yisaktadese8837 Жыл бұрын
ወንድሞች ቃልይወት ያሰማን ትምርቱ ለኛነዉ ለቤተክርስትያን ልጆችነዉ
@talaalex2032
@talaalex2032 Жыл бұрын
ውዶቻችን እንኳን ደህና መጣችሁልን አቡዬ በጣም እወድሀለው አከብርሀለው አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርል የተዋህዶ ጀግና አኬም እንደዛው መምህሬ ክበሩልን😍😍😍😍
@saraderba2899
@saraderba2899 Жыл бұрын
አኬን መስማት እኮ አይሰለችም ማርያምን ቃለይወት ያሰማልን
@lovslovs4069
@lovslovs4069 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን ወንድሞች ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ችሁ. አሜን አይዛችህ ለእኛም ትምህርት ነው
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ወንድሞቻችን በርቱልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቸ 💚🙏
@abebagebreselasie4675
@abebagebreselasie4675 Жыл бұрын
እናንት የአባቴ ብሩካን የተዋህዶ እንቁዎች ጌታችን መድኃኒታችን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹሁ ወንድሞቻችን በርቱልኝ💞💞💞💞💒♥️💒
@mastewallencha3999
@mastewallencha3999 Жыл бұрын
Please like 👍 , comment ,subscriber እያደረግን ወንድሞቻችን እናበረታታቸዉ ❤❤❤❤❤
@አነዘ-ክርስቶስ
@አነዘ-ክርስቶስ Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሠማልን❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡዬ አኬ በእውነቱ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Жыл бұрын
Qala hiwotin yesamalachu bartu wudi wondimachin Akena & Abu💯🕊️
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
@ሶስናየመድሀኒአለምልጅ 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን አቡ ና አክሊል ፁጋ እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ለኔም እዳው ማስተዋልናና የእግዚአብሔር ቃል የሚያዳምጥ ልብ ይስጠኝ
@girumtube123
@girumtube123 Жыл бұрын
አቡዬ እንዴት ነሆ ? በጣም አሪፍ አስተማሪ ፕሮግራም ነው እንደፖድካስት ብታደርጉት እና ተወያይም ሰውም እና ሰዓትም ጨመር ብታደርጉ የበለጠ ቆንጆ ይሆናል .ተባረኩ !!!
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድሞቻችን✨💖👏👏👏
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰🥰
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 Жыл бұрын
May God Bless you All!thank you
@FenetMekonen
@FenetMekonen 10 ай бұрын
ሀይማኖታቹን ያዝልቅላችሁ👍👍👍👍👍👍😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 Жыл бұрын
Amen abu and ake
@net8360
@net8360 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 🙌
@KidestWeldd-ly3td
@KidestWeldd-ly3td Жыл бұрын
ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀን ሙሉ ብሰማቹ የማትሰለቹኝ ተባረኩ
@enatzeneb6513
@enatzeneb6513 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛላችው ወድሞቼ
@Tsi541
@Tsi541 Жыл бұрын
በ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ውዶች አመሰግናለው
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤
@natnael2562
@natnael2562 Жыл бұрын
may the Grace of Our Lord God and Savior Jesus of Nazareth be with you Brothers.
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 8 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Guadmengistu
@Guadmengistu Жыл бұрын
አኬዋ ወሳኝ ምላሽ በ ወሳኝ ሰአት ፣ 🎉🎉
@kasu3477
@kasu3477 Жыл бұрын
ማርያምን ገድላት መፃፎች አድቀን አብቤ አላቅም ክብረ በአላታቸው ላይ ነው ሲያስተምሩ የምሰማው በሩቱ ወድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ
@milahagos2807
@milahagos2807 Жыл бұрын
እንዳታነቢ 👉👉👉📖📖📖📖 መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ
@haileasmare8637
@haileasmare8637 Жыл бұрын
@@milahagos2807 እናነባለን
@kasu3477
@kasu3477 Жыл бұрын
@@milahagos2807 ምንም ችግር የለውም ባነብ በእምቴ ጠነክራለው እጂ
@honalyathonalyat7386
@honalyathonalyat7386 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛላቹ አኬና አቡ❤❤❤
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 5 ай бұрын
ይህንን video እንዴት እስከዛሬ ሳላየው ቀረሁ በቅድሚያ ወንድሞች ቃለ ህይወት ያሰማልን። በህይወቴ ስመኘው የነበረና ለመናፍቃን ጥሩ ምላሽ የሚሆን ነውና።
@michaelberhane2851
@michaelberhane2851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማል ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ👏❤👏
@ባዩሼ
@ባዩሼ Жыл бұрын
ቃለ ይወት ያሰማልን የኛ ሞዛዞች እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋል ያድላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 7 ай бұрын
ወይ ጉድ መልካም ቃል መናገር አይሻልም ሞዛዞች ማለት? አራዳነተ ምሆኑ ነው😢
@ባዩሼ
@ባዩሼ 7 ай бұрын
@@BdMs-ci3dp አኔ የቀለድኩ ነው ምን ችግር አለው ወንድሞቼ ናቸው ምንድነው ነገር መፈለግ መልካስካስ እርዳታ ነው 😂😂😂😂😂😂
@nebyathelem3374
@nebyathelem3374 Жыл бұрын
Egzabehar yemasgin wandemocha inaten yemamesal wandem sela sateny❤❤❤❤❤❤
@Weldemedihn
@Weldemedihn Жыл бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
@سيدحسبن-ب9ض
@سيدحسبن-ب9ض 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቸ በርቱ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉
@MartaTelahun-m3n
@MartaTelahun-m3n 3 күн бұрын
Er yanen hasab new yamlskaw tbrku yene wudoch ❤❤❤❤❤❤❤
@ayenewyihune
@ayenewyihune Жыл бұрын
Wow, these discussions are really interesting and so informative.
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Жыл бұрын
ክፉ አይንካቹ
@biniyamej2491
@biniyamej2491 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@GrmaMan-nk5ir
@GrmaMan-nk5ir 2 ай бұрын
❤❤❤ የኔ እቁ መምህሮቻችን
@Teshagerbelayneh
@Teshagerbelayneh Жыл бұрын
አቡ እ/ር ይባርክህ በርታ እንወድሀለን
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ እደ እናተ ያሉትን ያብዛልን ውዲዲዲዲዲዲዲዲዲ
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹህ ቃል የለኝመ
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤
@richoworicho8312
@richoworicho8312 Жыл бұрын
Enwedachehualen egzabher benante sentun kemot endadane
@amaamm-yr6wh
@amaamm-yr6wh 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኛ እቁ❤❤❤❤
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ
@ሰደተኛዋ-ዘ2ጰ 3 ай бұрын
አቡ አኬ የኔ ወድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@binilovely4481
@binilovely4481 Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችህ ወንድሜቼ የኛ አኩርዎች በርቱልንንን
@yosefhailemariam3235
@yosefhailemariam3235 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Sara-j9c6e
@Sara-j9c6e 7 ай бұрын
ፀጋ የበዛላችሁ ወንድሞች
@Dgsew
@Dgsew Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፤
@Matwos973
@Matwos973 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞች ተባረኩ❤❤❤
@MisganawGobeze-f3j
@MisganawGobeze-f3j 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 7 ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ
@bisratgetu206
@bisratgetu206 Жыл бұрын
በርቱ ብዙ ሕዝብ ግራ የሚጋበትን ሀሳብ ስለጠራችሁት ተመችቶኛል ግን በተቻለ መጠን ትምህርት በምታቀርቡበት ጊዜ ከተቻለ በግዕዝ ካለዚያ በአማርኛ ለማቅረብ ብትሞክሩ በተቻለ መጠን እንግሊዝኛ በንግግር ውስጥ ባይገባ በተረፈ ሌላውን ነገረ በድጋሚ ማመስገን እወዳለሁ ። አመሰግናለሁ
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ
@ሶስናቱዩብ-ኰ1ቈ Жыл бұрын
በትክክል
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 7 ай бұрын
ቢገባ ምን ችግር አለው ይናገሩ ምንም አይደለም ደግም
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ
@ማርያምእናቴነሽ-ጐ9ዀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MeshmashMesh
@MeshmashMesh Жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድሞቼ !!!
@allworldtube4402
@allworldtube4402 Жыл бұрын
የሚያሳዝነው ገድላት ብለው ወጥተው አምስቱን አዕማደ ሚስጢራት ጨምረው መካዳቸው ነው
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet Жыл бұрын
ትክክል
@LidyaHabtom-v9t
@LidyaHabtom-v9t 9 ай бұрын
I would like to thank you dear brothers!you are doing the work of apostles may the Almighty God bless you abundantly!
@selamselam7608
@selamselam7608 11 ай бұрын
ወንድሞቼ ተባረኹ🥰
@AlemneshDandena-yu3ht
@AlemneshDandena-yu3ht 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ወንድሞቼ በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤
@Mmlk-wy3so
@Mmlk-wy3so 4 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤
@mimimola7057
@mimimola7057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 Жыл бұрын
Keep it up....thank you.....kale hiwot yasemalene
@firehiyiwotmekonnen9912
@firehiyiwotmekonnen9912 Жыл бұрын
Betam Arif temhrit silehone Igziahber bebetu yakoyachihu wendimoche
@ALLATONE-yk3nl
@ALLATONE-yk3nl Жыл бұрын
kalehywet yasemalin bemiyasfelgbet seat new yakerebachhut
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Жыл бұрын
Egzaber salamachune yabezalen ya orthodokese enquwoche❤❤❤❤
@MeskeleLambebo
@MeskeleLambebo Жыл бұрын
Kale hiwetn yasemaln
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ❤❤❤
@HanaHaile-g2y
@HanaHaile-g2y 8 ай бұрын
Ebifaama jabadha❤❤
@hgggfgsfgfgjigy
@hgggfgsfgfgjigy Жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@saniyesaniye2721
@saniyesaniye2721 Жыл бұрын
ወንድምቸ ፀጋወ ያብዛልን❤❤❤
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 Жыл бұрын
ERMIYAS new betam metfo sew
@FIKADUBERHANUASSEFA
@FIKADUBERHANUASSEFA 11 ай бұрын
Kale Hewet Yasemalinin
@gjns1580
@gjns1580 Жыл бұрын
ቃልህይወትቃልበረከትያስማልን❤❤❤❤❤❤❤
@samsungdubai6444
@samsungdubai6444 Жыл бұрын
የተዋህዶ እሳቶች👌
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
44:44
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 9 М.
የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ጉባኤ||ሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል
1:17:48