ገዳም መግባት ነበር ምኞቴ | የድምፃዊ አበበ ተካ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ | በቀጥታ ከራሱ አንደበት | Abebe Teka | 2021 Live Stream

  Рет қаралды 11,687

MELKAM ENTERTAINMENT

MELKAM ENTERTAINMENT

3 жыл бұрын

ገዳም መግባት ነበር ምኞቴ | የድምፃዊ አበበ ተካ ልብ የሚነካ የፍቅር ታሪክ | በቀጥታ ከራሱ አንደበት | Abebe Teka | 2021 Live Stream
WELCOME TO MELKAM ENTERTAINMENT CHANNEL.
We Are Here to Deliver Amazing and Quality Ethiopian Musics and Movies to You.
We Produce, Record, and Promote Quality Music, Movies, Tv Shows And Help Our Artists to Get to the Next Level.
SUBSCRIBE NOW For the Latest Ethiopian New & Hot Musics.
Abel Zehabesha Zemedekun
• Seifu Fantahun Amazing...
Contacts us: Melkamdires46@gmail.com
#MelkamEntertainment

Пікірлер: 8
@user-bg3yt3sh9l
@user-bg3yt3sh9l 13 күн бұрын
አዲሱአልበምህተመችቶኛልአብዬእድሜከጤናይስጥህኑርልኝ አድናቂህነኝአቤ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 28 күн бұрын
በጣም ይገርማል አበበ ተካ እንዲህ ዓይነት የዋህ ደግና ከልብ ሰው አፍቃሪ መሆኑ አላውቅም ነበር:: እንደዚህ ዓይነት ደግ የሆኑ ሰዎች ናቸው በፍቅርም በተለያዩ ሰዎች የሚጎዱ የሻማው ጉዳይ እናንሳ ከተባለ እኔም እጋራዋለሁ እንደ አበበ ባይበዛም በቀን 3 በዓመት 1095 ሻማዎች አበራለሁ ይሄ የጽሞና ግዜ የሚባለው መንፈሱ እንዴት ደስ ይላል በቀን አንድ ግዜ እንኻን ከፈጣሪ ጋር በመንፈስ መገናኘት ሕይወትህ እንዴት ቀና እንደሚያደርግ: አበበን ካየሁበት ጥሩ ነገር በጣም ታጋሽ ጥልቅ ሰው አፍቃሪ አገሩን ወዳጅ የሚሰማውን የሚገልጽበት ቃላት እና ቅደም ተከተል በጣም አስገርሞኛል:: ልቡ ንጹህ ነውና እግዚአብሔ አምላክ እንደልቡ ይሰጠው ዘንድ እንማጸናለን::
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 10 ай бұрын
አቤ አብሮ አደጌ ከንተ እኮ ትለያለህ ለፍቅሮ ስንት መስዋት ነዉ የከፈልከዉ ዛሬ ያሁሉ ፍቅር አልፎ እደዚህ በዘር ስንተራመስ ያሳዝናል ጥሩ ጊ እመኝልሀለሁ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 3 ай бұрын
የኔ ውድ 😢😢አይይይ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ድሮቀረ ::ምን አለዉና ማንነዉ ሳንል ፍቅርብቻ
@lemlembrosowski6305
@lemlembrosowski6305 10 ай бұрын
የጎንደር ልጅ እኮ ጨዋታ ሲችል የኔ የዋህ
@user-uk3up9nl8h
@user-uk3up9nl8h 4 ай бұрын
አቤ በጣም ትመቸኛለህ ይመችህ
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 4 ай бұрын
ያለውን የኖረ ሰው ነው በጣም የሚገርም ሰው!::አብዛኛው ዘፋኝ ውሸታም ነው:'ዘፈኑ እና ስራው አይገናኝም:'አቤ ግን ከመዝፈንም አልፎ መስዋት ከፍሎአል::ምርጥ ታማኝ ሰው ቀረባት እንጂ አልቀረበትም ለመቀበል ቢከብደውም::
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 21 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 32 МЛН
ጉዳይ ዊንታን ገነትን ከምብሓድሽ !
21:13
Dawit TV ዳዊት
Рет қаралды 8 М.
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35
Burger Boom 💥 #настольныеигры #boardgames #games #игры #настолки #настольные_игры
0:35
САМЫЙ ЖАРКИЙ ШТАТ (@therealoscarmendez - TT)
0:23
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 21 МЛН