KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia | #ውሃን_እንዲህ የማይጠጡ ከሆነ #ጤናን_ሊያቃውስ ይችላል | #ሙሉ_ምክንያቱ እነሆ
14:43
እባካችሁ ቡና አዘውትራቹ የምትጠቀሙ ሰዎች ሳይረፍድ እነዚህን 4 መሰረታዊ ነገሮች ማድረግ አትዘንጉ | #drhabeshainfo | #coffee
12:44
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
The Lost World: Living Room Edition
0:46
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
ገዳይነታቸው ተረጋግጧል እንዳትገዙ
Рет қаралды 31,438
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 20 М.
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Күн бұрын
Пікірлер: 207
@Yemariyam2121-N
Ай бұрын
Thanks!
@asnakudamtew310
Ай бұрын
በወጣ ይተካልን
@AaBb-kr3bi
Ай бұрын
254 birr አረ ወገን ይሄ ለምኑ ነው በጌታ ከሰጣችሁ ደህና ነገር መስጠት ካልሆነ እንደ እኔ ዝም ማለት
@Kidisttube21
Ай бұрын
@@AaBb-kr3biዝም በል አንተ እግዚዓብሔር ይስጥልኝ ነው የሚባለው 😂
@Kidisttube21
Ай бұрын
በወጣ ይተካ እገወዚዓብሔር ይስጥልን
@Yemariyam2121-N
Ай бұрын
አሜን🙏🏽
@JemalBeyan-w1o
Ай бұрын
ልክ ናቻሁ አሪፍ ዘዴ ነው ማለት ዋጋችው ይቀንስልናል።
@messayyekiya8727
Ай бұрын
😂😂😂😂አይ አይ ቫዝሊን ምንም ጉዳት የለውም ቢኖረው ኖሮ ገናድሮ ነበር ምንጎዳው ቫዝሊን ለፀጉር እድገትም ምርጥ ነው
@ababachab9995
Ай бұрын
የመጀመርያዋ ሟች እኔ ነበርኩ😢😂🤣
@lolygiorgis6315
Ай бұрын
ያሳደገን ቫዝሊን ነው እኮ ?!extra vargen Olive በጣም ውድ ነው 🤔
@NouraSultan-s2v
Ай бұрын
ወላሂ እኔም እስካሁን እየተጠቀምኩት ነው@@ababachab9995
@AhlamMehamed
29 күн бұрын
እኮ ሳልወለድ እሞትነበር😂
@Merry927
Ай бұрын
ወይ እኛ ሰዎች ያልተሸከምነው መከራ የለም ጌታሆይ ማረን😢😢😢
@BezaWorkneh
Ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን. እግዚአብሔር ይሰጥልን በርታ
@marakikaleab9020
Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤
@Abc-mf8xj
Ай бұрын
ስንቱን ተጠንቅቀን እንችላለን ያለነው በእሱ ቸርነት ነው ስለ እዚህ ባርከ ከተተቀም ምን አንሆንም ወንድሜ ለእዚህ ምስክራችን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው መርዝ እያጠጡት ስለሚባርከው እጁ ይታሰርልን እስከማለት ደርሰዋል ስለእዚህ እስከዛሬ ስጠቀመው ነበር አሁንም ከእጄ ላይ ያለውን አልጥለውም እጠቀመዋለው ምክንያቱም በእኔ ቅድስና ሳይሆን የኖርኩት በእሱ ቸርነት ነው እስከ አሁን ስጠቀመው ምንም ያልሆንኩት የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፋም።
@Ewnet3832
Ай бұрын
ለምን በረኪና ወይም የአይጥ መርዝ ባርከሽ እየጠጣሽ አታሳይንም?
@senayasefaw7148
Ай бұрын
እዉነት ያለነው በቸሩነቱ ብቻ ነው እራሳቸው ይሰሩታል እራሳቸው ካንሰር ይሉናል
@bereketsisay3563
Ай бұрын
😅😅@@Ewnet3832
@MeseretWakgera
Ай бұрын
❤❤❤እናመሰግናለን ወንድሜ ለዚህ ችግር እኔ ነኝ ሰውነቴ በጣም ደረቅ ነው ለዛ ሎሽኖችን እጠቀማለሁ ግን ምንም አይጠቅመኝ በቀባም ወዙን ትንሽ ደቂቃ ብቻ ነው የሚቅየው ሲገርም እውነት ነው እነሱ ማንኛውንም ነገር ለእቅድና ለአላማቸው ነው የሚሰሩት እግዚአብሄር እውቀቱን ይጨምርልክ ልክ ነክ እውነት ነው👍👍🙏🙏
@ሶልያና-ጸ5ዀ
Ай бұрын
እስኪ መጠቀም ያለብን ጥሩ ናቸው የምትላቸውን ንገረን በጣም ከባድ ጌዜ ላይ ነን
@sosnatadesse8954
Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ምርቱን ልትጥሉት ስለፈለጋችው ነው እንጂ ምንም እኛ ላይ ለውጥ አላመጣም
@Yemariyam2121-N
Ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር🙏🏽
@adugnashibru4642
25 күн бұрын
ከእግዚአብሔር ቃል ጋር አይገናኝም እኔ አለተመችኝም ወንጌልን ለመስበክ ምንም ዙር ጥምጥም አያስፈልግም ።ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ❤🕊🕊👍👍
@SelamHabte-q4i
Ай бұрын
ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@almasbh6100
Ай бұрын
እሺ ምን እንቀባ😢😢😢 ክፉን ብቻ ሣይሆን ደጉንም ዘግብልን😢😢😢
@user-eneho-tube
Ай бұрын
የቀጣይ ቪዲዮ ሊንክ👉🏽👇🏽kzbin.info/www/bejne/d3y2Ypmlmqagi6Msi=pSpdT8oXe5cq3Nz2
@ephraimtsegaye8504
Ай бұрын
ወንድምአለም እስቲ ስለእነዚህ ስራልን =>ስለ ማልታ ,ሶፊ ወዘተ አደዲስ የመጡ መጠጦች ለይ በቂ የሆነ ዝርዝር መረጃ አላገኘውም => ስለ አኩሪተር ምግቦች ፦ሶሲ እና መሰሎቹ አመሰግናለሁ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳን!
@MiliMelat-r6x
Ай бұрын
ወንደሜ የሳሙናስ ምን እጠቀም 👏
@addisalemgetu1006
Ай бұрын
ሰላም እናምሰግንል.ሠላ ልጆች ክትባት ሰርልን ፖልኦ ምን ምን እየተባል ከተወለድ በኃላ በወርት ልዩነት የሚሰጣ ልክ ነው. Ke menfest sera wuchi yela ketbat e/g lijn be xibabe ena be xena ayasdgm
@yabimal5618
Ай бұрын
ወንድሜ ስሰማህ መጣም ነው ደስ ያለኝ ግን backup አካውንት እንዴ ቴሌግራም አይነት ያስፈልግሃል ከምታቀርበው መልዕክት አንፃር ልያዘጉብህ ይችላሉ
@abayetsi5632
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SariTilahun
Ай бұрын
እግዚአብሔር የበለጠ እውቀትን ጥበብን ያድልልን ወንድማችንን እናበረታታው ከችግሩ ባሻገር መፍትሔውንም ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን ፍቅረ ገብርኤል ❤❤❤
@mendayemeko3604
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤
@leacasella
Ай бұрын
Betam teqame mereja, thanks a lot,,,
@annahanna8932
Ай бұрын
በስመ ሥላሴ ያለቫዝሊንማ በዚህ ብርድ በስደት እጄ እግሬ ይቆራረጣል አልፎም ፀጉሬንም እቀበዋለሁ ግን እራሴን በጣም ከምለው በላይ የሚያጨኔንቅ በሽታ አለብኝ😢🎤 ከዚህ በኋላ አልነካውም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን😮
@kokotubeኮኮሚዲያ
Ай бұрын
መፍትሔ እነግርሻለሁ
@ahadu1457
Ай бұрын
Ere lenem negerign hule vasline kaltekebahu kenferen mewal alchlem...kenfere began yiderkbgnal mn large benatsh?
@Kuki92
Ай бұрын
እና ምን ተሻለን ወገን ሁሉም ነገር ችግር የሚያመጣ ሆነ እኮ እኔ እንኳ ለራሴ አምላኬ እንደፈጠረኝ ነኝ ለፀጉሬ ኮኮናትና የወይራ ዘይት ነው አቀላቅዬ የምጠቀመው ፊቴን ደግሞ በውሃ እታጠባለው ምንም ተቀብቼ አላውቅም የመቀባትም ፍላጎት የለኝም ያስደነገጠኝ ግን የጆንሰን ምርቶች ያልከውን ነው ለልጄ የምጠቀመው ቅባት ሳሙና የጆንሰን ምርቶችን ነው ቫዝሊን ደግሞ ለዳይፐሩ ነው የምጠቀመው እና አሁን ሁሉንም ላቁም ማለት ነው ?? ለማንኛውም ፍቅረ ገብርኤል ተወዳጅ ወንድማችን ሁል ጊዜ ስለምትሰጠን ትክክለኛ መረጃ ከለብ ነው የምናመሰግ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልክ 😊😊
@rigbabebe8953
Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 😊
@rozaghebrelul1251
23 күн бұрын
እናመሰግናለን
@simegn-uv5br
29 күн бұрын
እሰይ ተባረክ እውነትህን ነው ጥሩ መረጃ ነው።
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
እናመሰግናለን እነሱ ደዚህ ጠቃሚ ነገሮችን ስለአሳወከን
@Mihretyirga-g7v
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@medi574
Ай бұрын
ፍቅረ ገብርኤል ለምታቀርብልን ቪድዮ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@habetamkassa3729
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ያልተመረዘ የለም እነዚ የተረገሙ
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን
@rosinatsahaye2214
Ай бұрын
It is true thank you so much ❤❤❤
@abebaembiale3452
Ай бұрын
እኔም ተቀብቸው ከፈሬን ተቀብቸው በጣምነው የሚደርቀው 😢ቫዝሊን ወይኔ😢😢😢😢😢😢ተባረክ ወድማችን
@Yihunbekalu27
Ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@GodOnlySaves
Ай бұрын
Thankyou! You can use pure coconut oil and shea butter for everything too.
@oursyegna7329
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሀላፊነት የጎደለው ሸቃጭነትን በመግለጥ ለኛ ለሸማቾች ጥቅም ለጥንቃቄ የምታመጣልን መረጃዎች ለምርጫና ውሳኔዬን እንዳጤነው ጠቅሞኛል።እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሼር እናድርግ በጤና የመኖር መብት ለሁላችንም
@user-eneho-tube
Ай бұрын
🙏🏽
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
እዉነት ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
Ай бұрын
እናመስግናለን ውድማችን😢😢❤❤
@AishaAsh-p4z
Ай бұрын
የኔ ወድም መዳህኒአለም ይጠብቅህ የመረ ስለነሣሀ ሥለክረሥቶሥ ሥትናገረ እዴት እደወደድኩህ አዛኝቷ ትውደድህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@agelgiloterkiblessed6907
3 күн бұрын
መንፈሳዊ ምክሩ በጣም ወድጀዋለው።
@solomonyimame8023
Ай бұрын
በርታልን ወንድም
@Yihunbekalu27
Ай бұрын
ወይኔ ለካ ከንፈሬ ከመሬት ተንስቶ ቁስልስል ያሚለው የሚመላለጠው ወዶ አይደለም እሱን ያድነኛል እያልኩ ማታ እቀባለሁ በጭራሽ ለውጥ ሳይሆን መባስ ነው
@tsehaydebele2730
Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ።በጣም የሚገርመኝ የኢትዮጲያ መድሐኒትና ቁጥጥር ባለስልጣን ለምን ይህን ቅባት ከገበያ ለምን አያግድም ያሳዝናል
@CellnetCeldjsksks
Ай бұрын
እናመሰግናለን።👏
@Beemenet
Ай бұрын
የእግዚአብሔር ጥበቃ በዝቶልን እንጂ ሳናውቅ እኮ ብዙ ዘመን የማናውቀን ስንጠቀም ነበር እኮ በተላይ ባዝሊን ወንድሞቻችን በባዚሊን ነበር ፀጉራቸው ሚፈርዙት እኔም እጠቀም ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@abayineshteshoma4631
Ай бұрын
Dhugaa dha waqayoo hundaa kenyafuu tikisee yatauu🤲🤲🤲🤲🤲
@Fanto-p2k
Ай бұрын
Ameen bektuu ofii🥰🥰🙏🙏
@johhsee5229
Ай бұрын
Thanks for the info as always
@CarePhone-ms7pd
Ай бұрын
ትክክል ነሸ
@fikrtesilase
Ай бұрын
ውሃ በደንብ ከጠጣችሁ ከንፈራችሁ አይደርቅም ምንም ነገር መጠቀምም አይጠበቅባችሁም
@temesgentesfaye7394
24 күн бұрын
Thankyou
@kebedeworke1837
28 күн бұрын
ምዕራፉ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ( ሰውነታችንን) በዝሙት እንዳናረክስ የሚያስጠነቅቅ ቃል ነው።የሰይጣንን ሀሳብ እና የሥጋን ምኛኞት እየተከተልክ እራስህ ስተህ ሌሎችን አታሳስት ።
@MeseretWakgera
Ай бұрын
🙏🙏🙏👏👏
@badrudin7674
23 күн бұрын
ኧረ ውሸት ቱ እኔ እሮፕ ነው ያለሁት እና ባዝልን እሮፕ አይገባም ናና እይ ማሪከት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bettyjes3421
Ай бұрын
Ctekekl God bless you
@mkeya123
23 күн бұрын
እና እስካሁን እንዴት ቆየን የሚገድል ከሆነ ብዙ ሰው ይጠቀመዋል እኮ
@mesiTube-m9q
Ай бұрын
ከአሁን ቡሃላ ዳይ ወደ ወራ ዘይት 😂😂ማታ ተቀብተን ጥዋት በዋሃ እንታጠባለን ወፍጮ ቤት የንበረ ሰው መስለን እማ አንሄድም😂
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
Ай бұрын
😂😂😂
@GenetHabetamu
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እኔ ቫዝሊኑን እጠቀም ነበረ አልቆብኝም ለመግዛት እያሠብኩኝ ባለሁበት ሠዓት ጥሩ መረጃ ስላካፈልከኝ በጣም አመሠግናለው
@Yem-i6y
Ай бұрын
The product you mentioned is still available at European supermarkets. Please, do your research thoroughly. I am a bit puzzled. Thank you.
@mariham-rm6ro
Ай бұрын
ወንድማችን ፊትህን አሳየን 🙏🙏
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
Ай бұрын
ለምን ተው የእኔ እትን ነው😉 ፀሎት ላይ ነኝ🤓😂
@فاطمهفاطمه-ك8ص1ص
Ай бұрын
😂@@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@oursyegna7329
Ай бұрын
ምን አገናኘው ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲ
@MuluBelay-e1p
Ай бұрын
ከመምህር ተስፋየ ጋር አላየሽውም እንዴ
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@dud22-t3n
Ай бұрын
Eneko vazlen gaz gaz yeleghal way gud
@teferiwoldegiorgis2941
Ай бұрын
በለው...! 😮😮😮 እኔኮ ከ10 ዓመት በላይ ካርሜክስ ቻቺስቲክ ተጠቅሜዋለሁ፡ ይኸው አሁንም ኪሴ ውስጥ አለ! ወይኔ ....
@SaritaAmareDegu
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👍♥️
@meri1193
Ай бұрын
Egziabher yesteln wendemachin
@solomonmegeresa8385
Ай бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend lesewoche Hulu yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu dagime teweledu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom.
@FhGy-t1c
Ай бұрын
እ😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱ወይ መከራችን ያ ሠታር አንተው ሁነን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@bemnethailu1663
Ай бұрын
ወንድሜ የትኛው ቫዝሊን ነው መጠቀም ያለብን ? እና ደግሞ ምንድ ነው ማድረግ ያለብን ከንፈራችን ሲደርቅ መላ በሉን
@helenbaryagabr9964
Ай бұрын
ማር
@LinaLina-x1s
Ай бұрын
አመሰግናለው ከንፈሬ ምን ሆኖ ነው ብዪ በተጨነኩበት ሰሀት ነው ያገኘው ይህው ጥዩዎለው tnx 🙏🙏🙏
@nettesh6928
Ай бұрын
እውነት ነው ዉንድሜ እኔ የምጠቀመው ነገር ሁሉ ከንፈሬን እያደረቀው ወይራ ዘይት መጠቀም ከጀመርኩ በኃላ ግን ሰላም ነኝ
@HirutDesta-zm2qf
Ай бұрын
❤አምላኬሆይደሐየሚቀባዉ ከድሮጀምሮ❤😢ባዝሊንነዉ ❤ታዳያ ጥሩ ነዉ የምትሉትን ❤🎉አሳዩን❤
@NahomHabtamu-l7h
Ай бұрын
Egzyabhr ybark wedema gata yrdan!!!!!!!!!
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Ай бұрын
ቫዝሊን አልባማ አመድ ውስጥ ያደረች ድመት መስየ ቁጪነው እምለው 😢 ወይራ ዘይትም ሰውነቴን እዳለ ያጠቁረኛል ይደርቃል እናም የተሽለ ነው እምትለውን ቅባት አምጣልን አደራ ልቤ ተጠልጥሎ እዳይቀር 😢
@ብርቅነሽመንፈሳዊምድያ
Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@berheandeberhan1871
24 күн бұрын
የሚገርመው ግን ፡ እስከ አሁን ቫዝሊን በጀርመን አገር ይሸጣል።
@Negaasefa
28 күн бұрын
ለሚመለከተዉ ሁሉ ገዳይነቱ ከታወቀ የኢትዬጲያ ጥራት መዳቢዎች ስራቸዉ ምድነዉ ትኩረት ይሰጥበት
@እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ወለተኪዳንበረኸትአብ
Ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ከንፈሬ በሰዐት በቃ ይደርቃል ምን ላርግ ምከሩኝ አመሰግናለሁ።
@oursyegna7329
Ай бұрын
ወይራ ወይ ከፋርማሲ ካስተር ኦይል ተቀቢ
@TOPGTOPG-er4pr
Ай бұрын
Bro koserat Arif naw nahural
@tedamy1698
Ай бұрын
ያሳዝናል
@SamraTilahun
Ай бұрын
Wede haggerachen Endayggebu maddereg new
@fantayegezahegn3563
Ай бұрын
ወይ ጉድ ምንድነው የምንሰማው ይኼ ማለት እኮ በሁላችንም ቤት ያለ ነው
@SewsenBrhanutube
Ай бұрын
ወንድማችን ሃይለ ገብርኤል ኦረዲ ተሸውደናል ና በነብሳችን በገነት ያኑረን
@Fanto-p2k
Ай бұрын
🤦♂️🤦♂️🤦♂️🤦♂️waaqayoo nuu haa baaraaruuu Dhugaa oboleesaa keenyaa waayoo hiidhii koo maalaa Diibadhuu ree?? 🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
@abayineshteshoma4631
Ай бұрын
@@Fanto-p2k hidhii koo mali dibadhu😁😁🥰homa rakina iraa dhisuu hin weyuu
@tigisit2534
Ай бұрын
🥰🥰🥰እኔ ግን ምንም ኮተት አልጠቀምም በዉሀ ብቻ ትጥብ
@kiyyatamiru4791
Ай бұрын
ታድለሽ 🥀
@HawuletHusen
Ай бұрын
እኔም❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Ай бұрын
ታጥበሽ ምን እየተቀባሽ
@tigisit2534
Ай бұрын
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ምንም ከፈለኩ ወይራ ዘይት ብቻ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Ай бұрын
@@tigisit2534 ስራ ትሰሪያለሽ ወይ
@lemlemlili7110
Ай бұрын
ወየው እኔ በጣም ነው የምጠቀመው 😢 እሺ ታዲያ ምን እንቀባ ነጫጭባ ሆነን እንዙር?
@abunagizaw8753
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 እሱ ብቻ ነበር የምጠቀም
@MiliMelat-r6x
Ай бұрын
እኔም😢
@mesiTube-m9q
Ай бұрын
እኔም እሱ ነው ምቀባው እንግዲ የወራ ዘይት ማታ ተቀብታቹ ጥዋት በዋሃ ታጠቡ ሴቶችየ😂😂😂
@abunagizaw8753
Ай бұрын
@@mesiTube-m9q 😃😃😃😃
@Eskedar-bw9ox
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያውቃን አማትባቹህ ተጠቀሙ ❤
@FhGy-t1c
Ай бұрын
ወንድሜ ለመረጃሀህ ከልም አመመመሠግናለሁ
@meazialehazar
Ай бұрын
ልጆች ላለንስ ለዳይፐር ቦታ ምን እንጠቀም
@Mihretyirga-g7v
Ай бұрын
የዌራ ዘይት አለኮ❤
@Sintayehu_21
Ай бұрын
ምን እንቀባ ጎበዝ ታጥበን አመድ ለምንመስል
@tigisit2534
Ай бұрын
ፊትሽን በዉሀ ብቻ አስለምጀው ይለምዳል
@Sintayehu_21
Ай бұрын
@tigisit2534 ውሃ ብቻ ነበር ግን ምግብ ስጠብስ ዘይት ጋር ሲሆን ውሎየ ቅባት ብቻ ይሆናል ከዛ ግድ ሳሙና
@tigisit2534
Ай бұрын
@@Sintayehu_21 እንደዛ ከሆነ የወይራ ሳሙና ተጠቀሚ ::የወይራ ዘይት ተጠቀሚ እኔ ፊቴን አልፎ አልፎ በወይራ ዘይት ማሳጅ አርጌ እታጠባለው እጄን እገሬን የወይራ ዘይት ብቻ
@Yihunbekalu27
Ай бұрын
እኔጃ የኔም ጥያቄ ነው
@Sintayehu_21
Ай бұрын
@@tigisit2534 እሺ አመሰግናለሁ
@ethio_healing_mind
Ай бұрын
logo intro thumbnail video edit kefelek liseralh echlalew
@TomiHodiye
25 күн бұрын
ወይ እኔ እማ ቫዝሊን ፀጉሬን ሁሉ ነው እምቀባው ስንት አመት ከቫዝሊን ሌላ አንደ ቀንም ተጥቀሜ አላውቅም
@kebedeworke1837
28 күн бұрын
አንተ ሰው የእግዚአብሔርን ቃል አታጣምመው ። 1ኛ ቆረንጦስ ምዕራፍ 6 ቁጥር 18 እና 19 የሚለው ባዝሊንን ከመሳሰሉት ቁሳቁስ አንድንርቅ ሳይሆን ከዝሙት እንድንሸሺ ነው ። ይሄ ጠማማ እንዳጣመመው ሳይሆን እኛ ክርስቲያኖች የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያዎች። እንደሆን ነው ምዕራፉ የሚናገረው። ምዕራፍ 6ትን በሙሉ ማንበብ ይቻላል ።
@masaretmas2402
17 күн бұрын
unteshen newu wde carmex tru aye delme
@Habeshawu
Ай бұрын
Ene yemiliki minewu emineti.....etititi....Kem maletti merejawuni setekeni Enid tiru Ethiopiawi enide aficawi bitinageri
@YamrotAbba
Ай бұрын
አግዚያብሔረ,ይመሰገን,ከፀጎሬ,ውጨ,ምንም,አይናት,ቅባት,አልጠቀምም
@lemlemlili7110
Ай бұрын
ኤክሰትራ ቪርጅን ኦይል እማ ለምግብ አደል እንዴ🙄🤔?
@Kidisttube21
Ай бұрын
Virgin oil እና extra virgin ይለያያል እሽ እህቴ
@ny8hh
Ай бұрын
የጎዳና ልጆች የሚስቡት መለት ነው
@genetkumsa2225
Ай бұрын
Egiziabher yibatkihi
@HaniTerefe
Ай бұрын
Demo Vazlin yegelal alachu ende?? endet yegela aybela
@senaithailetesfa8200
Ай бұрын
EWNET NEWENA HULUME AYENETE KEBATOCE YE KEMIKALE KELEKELE ALEBACEWENA!HONOME VASELINE KE PETROLYEME ENDIGEGNE BENAWEKEME LE BEREDE YETEKEMALE SILU SENESEMA LE KUSELEME ESUNU SIYAZU NEWENA AHUNE YEGODALE MALETU ?TEKAMI BUHONEME MASAWEKU!EGEZABEHERE YESETELEN 🙏🙏🙏SENTU COSEMETIKESE NEWENA BE EWNETEGNA MENGEDE ENDAYEGODA TEDEREGO YETEDERAWE?YE WEYERA ZEYETE AWONE TEKAMINETE ALEWENA::HONOME BE AHUNE SEATE HULUME ERASE WEDADE BE HONEBETE YETERAWENE YE WEYERA ZEYETE YESCETALU WEYE?YALENEBETE SEATE BE EWNET KE HONE ERASE WEDADENET KEMENEGIZEWEME YEBELETE ETEFE HONENA YETERAWENE PRODAKETE KE TESASATE MELEYETU YEKEBEDAL:LEMANEGNAWEWME ENASCENEFALEN 🙏🙏🙏
@nazretgebre9932
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ስዊድን በፍርማሲ ነው የሚሽጠ እረ እንጠቀምም ይቅርብን 😅
@ElsabetAlayu
Ай бұрын
ብለነዉ ብለነዉ ስናበቃ ሁሌም እዉቀታቸሁ ለማዳን የዘገየ ነዉ
@user-tigi818
Ай бұрын
ወይኔ እኔ ቫዝሊን ካልተጠቀምኩ ከፈሬ ይቆስላል😢
@nejmudinshafi
Ай бұрын
ወይ ስብከቱን ወይ.....?
@fitsumdaniel-k9g
Ай бұрын
Sela shawr jail Ena shampoo bezu gud alew malet new
14:43
Ethiopia | #ውሃን_እንዲህ የማይጠጡ ከሆነ #ጤናን_ሊያቃውስ ይችላል | #ሙሉ_ምክንያቱ እነሆ
የኔ ጤና - Yene Tena
Рет қаралды 55 М.
12:44
እባካችሁ ቡና አዘውትራቹ የምትጠቀሙ ሰዎች ሳይረፍድ እነዚህን 4 መሰረታዊ ነገሮች ማድረግ አትዘንጉ | #drhabeshainfo | #coffee
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 57 М.
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
0:46
The Lost World: Living Room Edition
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
0:32
번쩍번쩍 거리는 입
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
17:27
Ethiopia:- ምን እንደሚጨመርባቸው ብታውቁ በጭራሽ የማትቀምሷቸው ነገሮች…|ለሰሚ እጅግ አስደንጋጭ..!|@Meshualekia- መሿለኪያ
Meshualekia - መሿለኪያ
Рет қаралды 380 М.
1:26:34
ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 424 М.
15:27
Breaking News ኤርትራ ምክትል ፕረዝዳንት ተመሪጻ፣ ኤርትራ ንእስራኤል ኣጠንቂቓ፣ ንኤርትራን ካሎኦትን ክሲ ቀሪብለን january 20 2025
ZENA TIGRIGNA
Рет қаралды 42 М.
34:14
ያልተሰማው የከተማችን ሀብታሞች ጉድ | ቀን በሰላም ያየሀቸው ማታ ይቀየራሉ | የሴቶች ሜኑ ይቀርብልሀል
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 34 М.
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 584 М.
22:03
የመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ የተጋለጠው መንፈስ ስለ ቲክቶከሯ ሚስጥር አወጣ #ቲክቶከር #TikTokr
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Рет қаралды 71 М.
9:22
እድሜ ልክ ጤናማ ለመሆን እነዚህን በቀላሉ የሚገኙ 4 ምግቦች አዘውትሮ መመገብ ግድ ነው እድሜአችሁን ታደጉ | #drhabeshainfo #aging
DR HABESHA INFO
Рет қаралды 82 М.
25:47
የራስ ማዞር እና ቪዥታ በተለይ ተቀምጠው ሲነሱ/የሰውነት መድከም/Orthostatic Hypotension/Dizziness /Body weakness
Art and Health Media - ጥበብ እና ጤና
Рет қаралды 58 М.
9:17
ሽቶ እጠጣ ነበር የህፃን ልጂ ደም ጠጥቻሁ ፓስተሩ የዛር መንፈሱ አገረሸበት
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Рет қаралды 26 М.
9:39
የካንሰር በሽታ ማስጠንቀቂያ 15 አደገኛ ምልክቶች | እነዚህን ምልክቶች ችላ አይበሉ!
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 76 М.
0:21
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН