ገነነ መኩሪያ ሊብሮ በትውልድ ቅብብል የሚዘከር ታላቅ አሻራ በትሪቡን | Tribune Sport | ትሪቡን ስፖርት

  Рет қаралды 3,506

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@melenatluv
@melenatluv 8 ай бұрын
ፍቅር እና ኤፍሬም እግዚአብሔር ያክብራችሁ በሚገባው ልክ ስለዘከራችሁት :: ቅዳሜ ጠዋታችንን ከሚያሳምሩት አንዱ ሊብሮ ጋዜጣ መቼም አንረሳም:: ገኔ ነብስ በገነት ትረፍ::
@esayastakal4745
@esayastakal4745 8 ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ የእትዮጵያ ስፖርት ብዕር ሊብሮ 😭😭😭
@yimer2543
@yimer2543 8 ай бұрын
ገነነ ነፍስህ በሰላም ትረፍ !! ከገኔ አብዝቸ አትርፌለሁ። ከንጉሱ እስከ ኢህአደግ ከተካበ ዘውደ እስከ ሸገናው ቱፋ ከመንግስቱ ነዋይ እስከ መርዕድ ንጉሴ ከክቡር ዘበኛ እስከ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሙዚቃ እስከ ስፖርትና ፖለቲካ አብዘቸ ተምሬበታለሁ ገነነ ደህና ሁን😢😢😢
@melesgaga2368
@melesgaga2368 8 ай бұрын
ነብስ ይማር ገኔ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ
@EliasBekele-u7f
@EliasBekele-u7f 8 ай бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ ገኔ( ሊብሮ)
@FeyduNesiru
@FeyduNesiru 8 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ነው ትልቅ የሰፖርት ሰው ነው ያጣነው ግን ለትውልድ መሰራት ያለበት ነገር ሰርቶዋል በተረፈ እሰከ መጨረሻ ከናንተ ነኝ ፈይዱ ነኝ ከመገናኛ GGMU
@BerukWolde-x4e
@BerukWolde-x4e 8 ай бұрын
ነብስ ይማር
@TemesgenTemu-r5i
@TemesgenTemu-r5i 8 ай бұрын
ሊብሮ ይለያል ነብስ ይማር
@kaleablove816
@kaleablove816 8 ай бұрын
ገኔ ነብስህን ፈጣሪ ይማረው😢😢😢
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 8 ай бұрын
አፈሩን ገለባ ያድርግለት ገኔ ትልቅ ቤተ መዛግብት ነበር።
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 8 ай бұрын
🙏⚰🙏⚰
@MikaelTamru-qh8yl
@MikaelTamru-qh8yl 8 ай бұрын
ያሳዝናል ሊብሮ
@AdisuWenda
@AdisuWenda 8 ай бұрын
rip
@EyobZewdu-l6i
@EyobZewdu-l6i 8 ай бұрын
Legend, rest peace
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 14 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 19 МЛН
Girum Tereka - ሕይወት፣ ፍቅር እና ሪቻርድ ፌይንማን - ትረካ፣ ግሩም ተበጀ እና ኤልዳ ግዛቸው Girum Tebeje
58:21
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 9 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 107 МЛН