"አጋንንት ወይስ መላእክት፣ ምንድን ናቸው?" Mysteries of Nephilims | Dr. Rodas Tadesse | Ampol

  Рет қаралды 112,322

AMPOL - አምፖል

AMPOL - አምፖል

Күн бұрын

Пікірлер: 69
@DanielYitayew-y2n
@DanielYitayew-y2n 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት የሰማልን ወንድማች እውቀት በእውቀት የጨምርልህ
@temeagumas
@temeagumas 21 күн бұрын
አሁንም ጸጋና ሞገስ ይጨምርልህ
@wubitteklu815
@wubitteklu815 22 күн бұрын
ወንድማችን እውቀትን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ያድልህ ይጨምርልህ። በኔ ልክ እወቅ ከሚሉህ ደናቁርት የደንቆሮ ስብስብ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@arakawu
@arakawu 22 күн бұрын
Ye denkoro sewu comment😊😊
@yemaryam-b5p
@yemaryam-b5p 22 күн бұрын
ሰለሞን eko መቸረሻ ላይ ከንቶ ነው የሆነው
@aterera1047
@aterera1047 22 күн бұрын
አፈር ያስበላህ😂😂 ሮዳስ በጣም መሀይም ነዉ ፣ የሚያቀርባቸዉ ነገሮች የተጋነኑ እና በዉሸት የታጨቁ ናቸዉ 😢😢😢
@AbebawShumye
@AbebawShumye 4 күн бұрын
Long live! .You are unique with dreep spiritual knowledge .
@aragaydebash
@aragaydebash 19 күн бұрын
Best lecture ,Thankyou
@Non-e8j
@Non-e8j 9 күн бұрын
Thank you 🙏🏼 so much as usual for brightening our day🙏🏼✝️
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso 22 күн бұрын
እስከ ዛሬ ድረስ እጥረጥርህ ነበር!!!! ዛሬ ግን የማን ወገን እንደሆንክ በደንብ ያረጋገጥኩበት ቀን ነው በጣም ደስ ብሎኛል!!!!!! በየትኛውም ተረጎምከው የትኛውንም ትርጉም ሰጠሄው,,, ከሰማይ ወደቁ ከተባለ የወደቁ መልአክ ዝሪያ ናቸው እንጁ "የትኛዎቹ እንደሆኑ አይታወቁም """" እያልክ የምን ማምታቻ ቃላቶችን መጠቀም ነው???????
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 22 күн бұрын
😂ኧረ አንድ ነገር እረስተሻል /ሀል የሴት ልጆችምኮ ከፍ ባለ ቦታ በደብረ ቅዱስ ይኖሩ ነበር ።ታድያ በምን ታዉቃላችሁ
@gelayedeyas
@gelayedeyas 8 күн бұрын
Wowww
@HelloMiss-b6f
@HelloMiss-b6f 22 күн бұрын
አሳጥሬ ልንገራችሁ እነዚህ ሰዎች አሁንም ድረስ አሉ ሲጀመር ፈጣሪ ዘግቶባቸውን ነው ግን አንድ ቀን መውጣታቸው አይቀርም የመጨረሻው ዘመን ላይ እዚህ ምድር ላይ መጥተው ይፈሰሳሉ ቁጥራቸውም እንደ አሸዋ ነው ምክንያቱም አሻዋ ቁጥር የለውም ልክ እነሱ ቁጥር የላቸውም የወጡትም ከፓኪስታንቡክል ነው ከወጡም የምድርን ዝብ እያንዳንዱን ያጠፋሉ መጨረሻ ላይ እነሱም ራሳቸውን ይጠፋሉ ምድርም ተጋማለች ሙሉውን አልፃፍኩትም መኪና አቶም በጣም ብርሃን ለመጻፍ ረጅም ጊዜ ይፈጅብኛል አጭር አንዳንድ ቃላቱን ብቻ ነው የጻፍኩት የጽሁፍ የተጻፈው ከአንድ ሺህ አምስት ከ100500 ዓመት በፊት ነው ሰዎች ያው በተለያየ ቃላት የተረጋገጠ መረጃ በተለያየ እንትን ያወሩታለን
@Yoseph-m6c
@Yoseph-m6c 15 күн бұрын
Keep going…..
@fisehagebremedhin3776
@fisehagebremedhin3776 20 күн бұрын
ጥሩ ገለፃ ነው:ግን መላኢክት ከእሳትና ከነፋስ የተፈጠሩ ረቂቃን ናቸው: እንዴት እንደ ወንድ ብልት ሊኖራቸው ቻለ? መላኢክት ፍፁማን ናቸው?እንዴትስ በሴት ሊሳሳቱ ቻሉ?
@davidiceman21
@davidiceman21 7 күн бұрын
Yewedekutn new eko
@abdurahmanahmed3486
@abdurahmanahmed3486 23 күн бұрын
Okay ena enagrachuhalew
@Yoseph-m6c
@Yoseph-m6c 15 күн бұрын
I want more
@kibromtesfatsion1715
@kibromtesfatsion1715 23 күн бұрын
In the new testament there is a warning letter that it said , " Dont say there was laziness in the Angels of the sky ".
@BetaniaTube-s1n
@BetaniaTube-s1n 22 күн бұрын
D/r ሮዳስ ጥያቄ አለኝ ብዙ ጊዜ ሚያወዛግበኝ መላይክት መንፈስ ናቸው እየሱስ አያገቡም አይጋቡም ብሏል የዘር ፈሳሽ ከሌላቸው እንደት ወለዱ ?
@babyfromadis
@babyfromadis 22 күн бұрын
በመጀመሪያ መላዕክት መንፈስ ናቸው ስሪታቸው ከንፋስ እና ከእሳት ስለሆነ ማለት ነው በመቀጠል የወደቁት መላዕክት ተብለው ሚጠሩት ዝርያዎች በነሱ ዙሪያ ሁለት አመለካከት አለ 1ኛው የደቂቀ ሴት ልጆች ከቃኤል ሴት ልጆች ጋ ተጋብተው ዝርያቸው ግዙፍ የሆኑ ፍጥረታትን እንደወለዱ ይታመናል ይሄ የሆነበት ምክንያት እግዚአብሔር የሴት ልጆች ከቃኤል ልጆች ጋ ዘራቸውን እንዳይቀላቅሉ አዞ ነበር ግን ያን ህግ ስላላከበሩ ዘራቸው ፈፅሞ የተለዩ ልጆችን ወልደዋል ሁለተኛው ከሰማይ በእግዚአብሔር ለሰው ልጅ ህግን እና ስርአትን እንዲያስተምሩ የተላኩ መላዕካን ከሰው ልጆች ጋ ተጋብተው ለነሱ ያልተፈቀደ ነገር በማረጋቸው ኔፍሊም የተባሉ ግዙፋኖችን ወይም በግዕዝ ራዕይት ተብለው ይጠራሉ እነሱን እንደወለዱ ይታመናሉ አመጣጣቸው በግልጽ ባይታወቅም እነዚህ ሁለት እሳቤዎች ግን ኔፍሊም ተብለው ለሚጠሩት ግዙፋን መገኘት ምክንያት ሆነዋል ለበለጠ መረጃ ግን መፅሀፈ ሄኖክን ማግኘት ከቻልክ ብታነበው የበለጠ ብዙ እውቀት ታገኛለህ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 22 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ እዉቀት የጎደላቸዉ ኮሜንታተሮች እናተ ድቁርና ሰለጠነባችሁ ማለት ሁሉም እንደ እናንተ መሆን አለበት 😂
@abelyalelet3485
@abelyalelet3485 20 күн бұрын
ዶክተር አንተ ያልተረዳኸው ተራ አንባቢ እንዴት ይገባናል የእግዚአብሔር ናቸው ?ወይስ ?
@derejenegash9610
@derejenegash9610 22 күн бұрын
ሲጀመር የወደቀ መልአክ የሚባል የለም የለም በንፃህና ያኖሩ የነበሩ የሴት ዘሮች አሁንም የስው ልጅ የማያደርስበት ቦታ ወደ አትላቲክ ይኖራሉ ተብሎ ይታሰባል ማለትም አሁን ገዳም ውስጥ የሚኖሩ የሰው ልጆች የሱ ምሳሌ ናቸው አዳም ሔዋን ሴት
@tekashawash9742
@tekashawash9742 21 күн бұрын
ምን ጥቅም ይሰጣል ስለ ኒፍሊሞች መመራመር አሁን በዘመናችን አይኖሩም የሉምኮ ለአሁኑ ዘመን ስለነሱ ማወቅ ጥቅም የለውም ግዜ ማጥፋት አያስፈልግም እላለሁ
@EsayasTesema
@EsayasTesema 18 күн бұрын
መላአክት ፆታ አላቸው?
@AbufirdosMuhammadHusain
@AbufirdosMuhammadHusain 21 күн бұрын
ኦ ውዶቸ እሮዳስ እውነቱን ለምን አትናገርም በሚስጥር ሁሉንም ነገር ትናገራለህ በቃል ኪዳን ታሰርክ እ ውሉ አያድንህም እስካሁን የወደቀ አንድም ፍጥረት የለም ታውቀዋለህ ግን ወደፊት ይወድቃሉ ያኔ የምታውቀው ሚስጥር እራሱ አያድንህም እሽ
@EyachewYaregal
@EyachewYaregal 15 күн бұрын
Eyanchew
@yaredtessema7214
@yaredtessema7214 Күн бұрын
😢they are the annunakis
@AbufirdosMuhammadHusain
@AbufirdosMuhammadHusain 21 күн бұрын
የወደቁት ፍጥረታት አሉ ክስሉስ የት ናቸው የትስ ወደቁ
@BarockmekonenBarocn
@BarockmekonenBarocn 9 күн бұрын
የተፈጥሮን ህግ ማየት ያስፈልጋል የሙሴ መጵሀፍ ብቻ ነው ትክክለኛ መላእክቶች ከአፈር አልተሰሩም የስጋ ምኞት የላችሁም
@Beletewmek21
@Beletewmek21 21 күн бұрын
የማይገባንን ስነ ፍጥረት ስነ መለኮት ምናምን እያላችሁ መለፍለፍ ጥቅም የለውም አማኝ ምዕመኑን በምግባር በሃይማኖት እንዲኖር ማድረግ ነው የሚጠቅመው ምንም ይምጣ ሰው ከመሞት አይቀር
@MariamawitBoset
@MariamawitBoset 13 күн бұрын
Lmndnew melaktochu yewedekut
@tigstgetu1610
@tigstgetu1610 21 күн бұрын
Yih sewye wenjelega new yemiyawraw hulu kefexari yeraqe wushet befilm yemiyamn be siel yemiyamn wushetam
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 23 күн бұрын
Silemind new yemitaweraw. Zim bilachu menager new meselegn. Yemimeslegn yet ager wedkew new yem8tinagerew yet bota wedeku.
@WitnNess
@WitnNess 22 күн бұрын
ኤነጎች ኒፍሊም ናቸው አእምሮ የሌላቸው እዛጋ እያረዱ እዚጋ የሚሽካኩ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 20 күн бұрын
Anunnaki 😉
@BarockmekonenBarocn
@BarockmekonenBarocn 9 күн бұрын
ኤሬ ዉሼት
@solomonbelay7213
@solomonbelay7213 23 күн бұрын
የወደቀ መንፈስ ያለው ሰው የሚያወራው ስለተነሳው ሳይሆን ስለወደቀ ነገር ሐሳብ ያወራል
@devydas
@devydas 22 күн бұрын
Bible lay silale yewabis erayin anbib henokin anbib
@mulawbelay9736
@mulawbelay9736 16 күн бұрын
ዶ/ር ሮዳስ እንዴት አሉ እንደምን አሉ ፍፁም ኦርቶዶክስሳዊነትዎ እጅግ አደንቃለሁ ከእርስዎ ያመለጠ ነገር አለ ብየ አላስብም!! ምኞቴን ልንገረዎት ማየት የምፈልገው 1 - ኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ዩንበርስቲ ተክፍቶ ማየት 2- የኦርቶዶክስን ህግ የጠበቀ የህግ ባለሙያ ማስመረቅ 3- የኦርቶዶክስን ህግ የጠበቀ የህግምና ዶክተር ማስመረቅ 4 - የኦርቶዶክስ ህግን የተከተለ አካውንታት ማስመረቅ 5- ኦርቶዶክስሳዊ ፊሎዞፈር ማስመረቅ እርስዎ ይጨምሩበት ምኞቴናፍላጎቴ እንደርስዎ ያለ ኦርቶዶክስሳዊ ሳይንቲስት በሀገራችን ማፍራት ምን ይመስለዎታል!!
@adenewdemsa
@adenewdemsa 15 күн бұрын
Yet.new.yalew.
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 22 күн бұрын
ሔኖክ በፃፈ ግዜ ፊደላት አልተፈጠሩም ታዲያ ሔኖክ በምን ቋንቋ ነው የፃፈው ? በግዕዝ እንዳትሉኝ በኢትዮጵያ ፊደል የተፈጠረው ቅርብ ግዜ ነው።መልስ እፈልጋለሁ !
@DawitDavid-w3f
@DawitDavid-w3f 22 күн бұрын
እብራይ ከፍጥረት ጀምሮ ነበረ።
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 22 күн бұрын
​@@DawitDavid-w3fምን
@ELFARUS7
@ELFARUS7 21 күн бұрын
አዎ ፡ ግዕዝ ፡ ነው። ነገድ ፡ የሌለው ፡ ዘር ፡ ኝ ፡ የሌለው ፡ ከሔኖክም ፡ በፊት ፡ መጽሐፈ ፡ ራዚኤል ፡ በገዕዝ ፡ ተጽፎ ፡ ተቀምጧል!! የሙሴ ፡ መጽሐፍት ፡ ሁሉ ፡ ከዮቶር ፡ በተማረው ፡ ጥበብ ፡ እንደሆነ ፡ መጽሐፍ ፡ ቅዱስ ፡ ያስረዳናል።
@seifuemeshwu
@seifuemeshwu 11 күн бұрын
​@ELመረጃ አምጣFARUS7
@ZelalemesfayeT
@ZelalemesfayeT 23 күн бұрын
ለስሙ ዶ/ር ነህ። መፅሐፍ ቅዱስ አጥንተህ ማስተማር ያባት ነው ። ግን ተረት ተረት ማውራት ምን ይጠቅማል? ይልቅስ ከዚህ ነገር ወጥተህ ወይም canonized ያልሆነውን የእምነት አባቶች ያልተቀበሏቸውን መፅሐፍ እያመጣህ ሰውን ባታደናግርበት። ዮሐ 14:6 አንብብ እሱ ጥበብ ይሰጥኃል።
@wubitteklu815
@wubitteklu815 22 күн бұрын
አንብቡና ተቹ ተኝታችሁ በተነሳችሁ ቁጥር የሰውን እውቀት ደረጃ ለመስጠት አትሞክሩ።
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 21 күн бұрын
mesahfe henoke bedneb yeglsewal meshafe henock yalakatetw keduse meshafem sele neflemoch yenagral endne emnet be nohe zemen Egziabher andem ensun lematfat new bweha medretu lay yalwen yeketaw
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 21 күн бұрын
mesahfe henoke bedneb yeglsewal meshafe henock yalakatetw keduse meshafem sele neflemoch yenagral endne emnet be nohe zemen Egziabher andem ensun lematfat new bweha medretu lay yalwen yeketaw
@AvetashKahsay
@AvetashKahsay 7 күн бұрын
ማንበብና መፃፍ ከቻልን ሁሉንም የጨረስን ይመስለናል!!!!!!!!!
@eyobadugna8256
@eyobadugna8256 21 күн бұрын
3000 ክንድ ሲል ሰማው ልበል? እማይመስል ተረት። በምንድነው doctor የሆንከወ? በተረት ነው? አይ የስንዱዋ ኢትዮጵያ ልጅ።
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 22 күн бұрын
Doctor አንተ ከየት እያማጠናህ ነዉ የሚታወራዉ ቢራዘር ቀደም ቀደም አትበል Bible ቢቻ ተናገር ዚም ቢለህ ግራ አታጋባ ህዝቡን
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 22 күн бұрын
እኔ የሚገርመኝ ምን ይሰራል ይሄ ምን አይነት የወደክ ነህ ራስህ ትሽ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 22 күн бұрын
እዉነትን መደበቅስ ምን ይጠቅምሀል😅
@DesalegnTadese-j5q
@DesalegnTadese-j5q 22 күн бұрын
ሄኖክን ተናግረዋል ስለተባለ የሄኖክ መፅሓፍ ተብሎ ለምን እንደአተማችሁ ይገርመኛል? እስቲ ሄኖክ በየትኛው ቋንቋ ነው የፃፈው እስቲ ንገሩን? 🤔
@ታሪኩbu3zq
@ታሪኩbu3zq 23 күн бұрын
እሰውየ ከመፅፍ ቅድስ ውጪ የሚያወረው ለምንድን ነው .በፅሀፍ ቅዱስ ኣያምንም የሚያምነው መፅጅሀፈ ሂኑክን ብቻ ነው የሚቀበለው ይገርማል::ተረተረትህን ኪስህ ውስጥ ክተተው
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 22 күн бұрын
ኧረ😂 ነብዩ ሄኖክ ታድያ የአንች ነብይ ነዉ /ወይስ የእግዚአብሔር ።እና የእግዚአብሔር ከሆነ ለምን አንማረዉ
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 23 күн бұрын
ኢትዮጵያ የተረት ኣገር በተረት 1945 የተመሰረተች ምነው መቸ ነው የምትነቁት ህልም ህልም
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 22 күн бұрын
ማንነትህን ካላወቅ ተኛ😂
@wubitteklu815
@wubitteklu815 22 күн бұрын
ወንድማችን እውቀትን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ያድልህ ይጨምርልህ። በኔ ልክ እወቅ ከሚሉህ ደናቁርት የደንቆሮ ስብስብ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@Yoseph-m6c
@Yoseph-m6c 15 күн бұрын
I want more
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 391 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Alemneh Wasse ለፍቺ ያደረሰው ማልማላታ!
12:20
Alemneh Wasse 2
Рет қаралды 14 М.
ክፍል 3 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
36:22
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН