​⁠ ገንዘብን በአግባቡ ከሚጠቀሙ ሰዎች መካከል ነኝ |Ethiopian | Ezedin Kemil ( ኢዘዲን ካሚል ) Dawitdreams |

  Рет қаралды 67,463

Dawit Dreams

Dawit Dreams

Күн бұрын

ችግሮ እንዴት ወደ መፍትሄ እንቀይራለን? Ezedin Kemil ኢዘዲን ካሚል
in this video, we explore the process of transforming a problem into a solution. Learn valuable strategies and techniques to tackle challenges effectively and turn them into opportunities for growth and success. #ProblemSolving #SolutionFocused #PersonalDevelopmen
Join Dawit Dreams in this inspiring video as he shares his wisdom on the topic.
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦t.me/DawitDrea...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#ethiopian #DawitDreams, #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity

Пікірлер: 153
@nesoabdurehman3034
@nesoabdurehman3034 4 ай бұрын
ከ ምቀኛ አይን ይሰውርህ ወንድሜ እጅግ እጅግ ሚያስቀና ሁኔታ ላይ ነህ ስለ ዲንህም ፈፅሞ ዝም አትበል
@AszZsa-g9c
@AszZsa-g9c 4 ай бұрын
ኢዘዲን. በአላህ በአረብ ሀገር ሞትኩኘ ስራ ቅጠረኘ. አድርሱልኘ በላይክ አሳዮኘ. ቅመሞች ደከመኘ. ❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤
@SkillGuy
@SkillGuy 4 ай бұрын
እኛ እዚህ ከሚገድሉን አረብ ሀገር በሞትን እያልን ነው
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 4 ай бұрын
🤔🤔
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
አብሺር
@ZibadahBesmelahi
@ZibadahBesmelahi 4 ай бұрын
Erasishi rasishini maqitari tichiyaleshi alama na biri yenuri Kamatawu 1amati molayi lihedi eyasabiku nawu 1shi lalimola biri 18sati miyabakinawu gulibatena geziyeni Agare layi 1lami gazeche kagoni dorona feyali chamiri besara gulibatemi gizeyami ayebakinimi Kalasi yamadami qimamochi 10amati atidirasu La kulalitachu asibu ho ene kamotikuyi sarido ayibeqali 😊
@temokrotube1159
@temokrotube1159 4 ай бұрын
መቸ ነው የተጠየቀው ጥያቄዎች ነበሩኝ! በመጀመሪያ ጥበብን ለሰጠክ አላህ ሱበሀነ ወተአላ አመስግን በአንተ ሀይል እና ጥረት ሳይሆን አላህ ነው ጥበብን የሰጠክ እኔ በሚለው ምትክ አላህ እያልክ ተናገር! በጣም ጎበዝ ልጅ እና የተግባር ሰው ነክ! ጉራጌዎች በስራ እና በንግዱ አለም ከሌላው ኢትዮጵያዊ በምን ተለዩ? የሁልግዜም ጥያቄየ ነው?
@الحمدالله-ز7ف
@الحمدالله-ز7ف 4 ай бұрын
በዋነኝነት ስራ አለ መናቃቸው መሰለኝ
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 4 ай бұрын
በዋናነት ስራን ሳይንቁ ዝቅ ብለው መስራታቸው የትም ቢሄዱ ከማንም ህብረተሰብ ተስማምተው ይኖራሉ
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 3 ай бұрын
ስራን አይንቁም ዝቅ ብለው ይሰራሉ በዛ ላይ ሴፉ ማድረግ በጣም ይችላሉ ለዛ ይመሥለኛል
@ተሼ
@ተሼ 3 ай бұрын
ሁሉም የየራሱ ስራ አለዉ ለምሳሌ በኦሮሚያ እንሰሳት አርቢ ናቸዉ በአማራ ምድር ብትሄጅ ሁሉም ገበሬ ናቸዉ የትም ቢሄዱ አርሰዉ ይበላሉ ግን የራሳቸዉ ብቁ መሬት ስለለላቸዉ አላዋጣቸዉም ጉራጌ ደግሞ በንግድ ይኖራል ንግድ ደግሞ አዋጭ ነዉ።🥰 እኔ ገበሬነት እወዳለሁ ግን መሬትና ዉሀ ከየት ይምጣ አንዳንደየማ ድርቅ ይከሰትብናል😢 እናማ ሁሉም ከአላህ ነዉ።
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 ай бұрын
አላህ ሁሉን ነገር ካሰብከው በላይ ይሙላልህ መልካም ሰው መሆን ራሱን የቻለ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ይጠብቅህ
@جميالحبشي
@جميالحبشي 4 ай бұрын
ራስህን ብዙም ግልፅ አታድርግ ሀገራችን የጠላት መናሀሪያ ሆናለች ራስህን ጠብቅ አሏህ ይጠብቅህ
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube 4 ай бұрын
ለመዳም ቅመሞች የሚሆን ነገር ስራ አምጣልን
@ShemGN-k4u
@ShemGN-k4u 4 ай бұрын
ትክክል
@easylifecrafts180
@easylifecrafts180 4 ай бұрын
ድንቅ ወጣት በርታልን ገና ብዙ ትሰራለህ ፈጣሪ ይጠብቅል አላህ ይጠብቅህ የኢትዮጵያ ጀግና ብዙ ወጣቶች ከአንተ እደሚማሩ ተስፋ አደርጋለሁ።
@aliliwad4158
@aliliwad4158 4 ай бұрын
አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@remlakedir3732
@remlakedir3732 4 ай бұрын
ኢዙ አሏህ እጠብቅህ ይበልጥ ሥኬታማ ያድርግህ ከፉጥራን ሸር አሏህ ይሠትርህ
@جميالحبشي
@جميالحبشي 4 ай бұрын
ለ አረብ ሀገር ስደተኞች ስራ ፍጠርልን በአሏህ ስደት ሰለቸኝ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ነህ ማሻአላህ
@Fadya-h3v
@Fadya-h3v 4 ай бұрын
ማሻአላህ ለዚ ላበቃህ አላህ ምስጋና ይገባዉ
@zihiratlemani
@zihiratlemani 4 ай бұрын
ማሻአላህ ለዚ ላበቃህ አላህ ምስጋና ይገባዉ
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube 4 ай бұрын
ሀሳብህን አላህ ያሳካልክ ማሻ አላህ በርታ እራስክን ጠብቅ በዚክር የጣዋትና የማታ ዝክር አትርሳ ዚክር ማብዛት በዱንያም በአኬራም ነጃ ያወጣል
@empowerminduniverse
@empowerminduniverse 4 ай бұрын
I’m a developer too, InshaAllah I can make it happen too by the help of Allah
@delilmuzemil8404
@delilmuzemil8404 4 ай бұрын
ኢዘዲን እኔ ከመጀመሪያ ፈጠራህ ጀምሮ ነበር ፎሎው ያደረኩህ ፌስቡክ ላይ አሁን እዚህ መድረስህ በጣም ደስ ብሎኛል ለሁላችንም ትተርፋለህ
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ
@ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ 4 ай бұрын
አለህ ከሰዉ አይን ከምቃኝ ከሸረኝ ይሰዊረክ መሸአለህ መሸአለህ🙏🙏
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 ай бұрын
እባክህ በአላህ ስልችት ድክም ብሎኛል አግዘኝ 😭😭😭😭😭ቁጥሩን ስጡኝ
@LidtMariamTesfu
@LidtMariamTesfu 4 ай бұрын
one day I will be like h..........m🙏🙏🙏 with the help of God!!!
@Freedom-bk6rt
@Freedom-bk6rt 4 ай бұрын
ማሻአላህ ወተባረከላህ አላህ ይጠብቀህ። አሳብህን ደግሞ የሳካልህ።
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 ай бұрын
ኢዘዲን: አላህ ትፈይካ ምሽት አላህ አኸ ዲንሻ ኧትማረቻአር ቢደሰው ታከብርካአር ጸባይ አነናዳአር ይወፍቅህ
@SIFEN_MUAZ
@SIFEN_MUAZ 4 ай бұрын
ገግመታ ቀሪ ቃር የትራቅ😅🤣
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 4 ай бұрын
invite him on the podcast
@Ethiogoldentunes
@Ethiogoldentunes 4 ай бұрын
ሳይንቲስት ቅጣዉ እጅጉን ትተካለህ ጀግናችን
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 4 ай бұрын
ያገራ ልጅ ጀግና ነህ በረታ ግና ታድጋላህ ሌሎቹም አሳድግ♥️🌺
@YisakAlemu-r5k
@YisakAlemu-r5k 4 ай бұрын
Ejig betam dink wetat new betam yanten enterview say betam yanekakagnal
@akmelahmedin5659
@akmelahmedin5659 4 ай бұрын
ኢዘዲን ካሚል ለድሀ ወጣቶች ተምሳሌት መሆን የሚችል ድንቅ ልጅ
@AbdulazizEshete
@AbdulazizEshete 4 ай бұрын
This app is more useful for mosques
@fret6908
@fret6908 4 ай бұрын
ጀግናችን በርታ Thank you, Ezedin Kemil
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ
@አልሃምዱሊላህ-ቀ1ጐ 4 ай бұрын
ማሻአላህ ወድም አላህ ይጠብቅህ እዉቀትን ይጨምርልህ
@سعدى-س3ر
@سعدى-س3ر 4 ай бұрын
ጀግናችን በርታልን
@bintkadir4594
@bintkadir4594 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@TheFuthure
@TheFuthure 4 ай бұрын
Brother, you have a big gift on electro mechanics . You can invent a big things that generate money easily. Focus on your talent don’t spend your energy for money. The money comes behind. Good lock!
@FiragosJemal
@FiragosJemal 4 ай бұрын
Love you bro you're my turning point
@askask9433
@askask9433 4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርለህ አላህ ያህፈዝህ ያረብ
@family5677
@family5677 3 ай бұрын
ለኢትዮጵያውያን ትልቅ ተስፋ ነው ምሳሌም ነው ለወጣቶች እንደ አንተ በጣም ያስፈልጋል
@Peace135-7
@Peace135-7 2 ай бұрын
አልሐምዱሊላሒ ለዚህ ያበቃህ የኢትዮጵያ ጀግና ለብዙሃን የምትተርፍ አላህ ያድርግህ ❤❤❤
@yosefmogesjossy7016
@yosefmogesjossy7016 4 ай бұрын
የምትለይ ድንቅ ወጣት ኢትዮጲያዊ ነህ ልብ ያለው ባንተ ይማራል
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 4 ай бұрын
Gobez watat👌👌👌
@ShefikaShefika-gj8mn
@ShefikaShefika-gj8mn 4 ай бұрын
MashaAllah cleaver child berta kezihm belay edtsera Allah Yagzh but dinhn edatresa dunya edatshewdih Adera Adera lik befetera srah jentl edehonkew Bednhm lay jentl mehon Alebh
@josiprocybersecurity
@josiprocybersecurity 4 ай бұрын
You are my motivation speaker thank you bro
@ZeynebAli-gb3rq
@ZeynebAli-gb3rq 4 ай бұрын
ማሻአላህ
@selam801
@selam801 4 ай бұрын
እውነት በጣም ጀግና ልጅ ነህ❤😊
@BernabasShiferaw-if8th
@BernabasShiferaw-if8th 4 ай бұрын
Berta👍Mekinak gn bzu astemamany aydelem (jetorx90) wbet bcha new beza waga yeteshale tageny neber lemsale 4wiil drive or Awd yante gn two will drive new gn Berta gobez👍👏
@EmanMohammad-r8t
@EmanMohammad-r8t 3 ай бұрын
በርታ ጀግና አሥተምራቸው እሥኪ ለሚፈልጉ❤❤
@SameeraDubai-cg5dz
@SameeraDubai-cg5dz 4 ай бұрын
አላህያብርታህወንዲም
@hanaa1558
@hanaa1558 3 ай бұрын
ere yehenlge tewte. ende befetu zemmm belo serawen yesrabet ezdin please quran satekera edateweta edmteqera tenagerhal please please edatzenaga yeja sew edahon 😊😊😊( ) new
@AlaihAkeber
@AlaihAkeber 4 ай бұрын
መሸአለህ ለሰረ አለህ ይጨምርለት በርታ❤❤
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 4 ай бұрын
በርታ ማሻአላህ ጎበዝ
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 4 ай бұрын
Allah yetabik
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf 3 ай бұрын
Allah yegze wendima berata። bicha gen adera dinken indatzenga
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 ай бұрын
ድንቅ ወጣት ነህ ማሻአላህ: አላህ ይጠብቅህ
@sofyarased
@sofyarased 4 ай бұрын
እዘዲን ወዲሜ ማሸ አለህ
@febendavid9278
@febendavid9278 4 ай бұрын
Amazing guy
@HawaDubai
@HawaDubai 4 ай бұрын
አሏህ ይጠቅህ ያረብ ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@TaytuYeuf-ie1xl
@TaytuYeuf-ie1xl 4 ай бұрын
ትክክል ወንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sofyarased
@sofyarased 4 ай бұрын
የሰብከውን ሁሉ አለህ የሰክ ልህ ከኩፉ ይጠብቅይ
@ShemGN-k4u
@ShemGN-k4u 4 ай бұрын
በርታ አላህ ያግዝህ
@tbebmedia2
@tbebmedia2 3 ай бұрын
በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ
@YayatYayat-dh4nv
@YayatYayat-dh4nv 4 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድም ኢዘድን
@EliasGossaye
@EliasGossaye 4 ай бұрын
Really you are hero
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 4 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ
@officalbetytube
@officalbetytube 2 ай бұрын
andiken enem.... yehone tesfa yitayegnal🎉🎉🎉
@success4079
@success4079 4 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@AbiyotAschalewShanbel
@AbiyotAschalewShanbel 4 ай бұрын
ኢዘዲን እንዴት ነው Full Stack Web Development የተማርከው
@SeideAhmed-wv4gu
@SeideAhmed-wv4gu 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 4 ай бұрын
ማአሻ አላህ ይጠብቅህ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 3 ай бұрын
አሏህ ከምቀኛ ይጠብቅህ ብርቅየ ወንድሜ በዚህ ሆጉብዝናህ ድንህንም ጭምር ተማር ወንድም አለሜ
@NebilEbro
@NebilEbro 3 ай бұрын
የሆላህን አትርሳ በርታ ወድሜ ማሻላ
@AlhamduUmar-ef6lu
@AlhamduUmar-ef6lu 4 ай бұрын
keep it up Bro,
@user-Manatube
@user-Manatube 4 ай бұрын
ጀግናችን❤❤
@DaniLove-od7cb
@DaniLove-od7cb 4 ай бұрын
ጀግኖች በርቱ
@frezermulugeta5899
@frezermulugeta5899 2 ай бұрын
አረ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@IzedinAbdela
@IzedinAbdela 4 ай бұрын
የቤተሰብ ተፅዕኖ ለይ ያልካቸሁ ሁሉ እኔም ስባል ነበር 😂😂😂
@NatnaelTadesse-yo7rb
@NatnaelTadesse-yo7rb 4 ай бұрын
Yhn gegna gena 12gna class eyale awkew neber
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 4 ай бұрын
ክክክ ፊታችንን እንዳንነካ ይጮሀል ይገርማል
@rmmmm2511
@rmmmm2511 3 ай бұрын
allah yetbakh wndma ❤❤
@foziijimaa2080
@foziijimaa2080 3 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah ❤❤ 🎉
@Beza-jo7fmasefa
@Beza-jo7fmasefa 4 ай бұрын
ጀግና ወጣት 🙌
@Mbxhkgsyj
@Mbxhkgsyj 3 ай бұрын
Gobezi gegina be4ita leteshale neberi leageriki
@StrongGirl-xy6qb
@StrongGirl-xy6qb 3 ай бұрын
masha allah taddilak🥺
@shitayeguluju4851
@shitayeguluju4851 3 ай бұрын
Wooow, waaqayyoo dhaloota akkasii bug haa baayisu
@LailaEthio
@LailaEthio 4 ай бұрын
ማሻአላህ በሙያም በድንህም ሀገርህን የምጠቅም አላህ ያድርግህ ይጨምርልክ
@SadammuradAhmed-zb1ml
@SadammuradAhmed-zb1ml 4 ай бұрын
አፉ እንዴት ነዉ ሚጥመዉ ምን አይነት ንግግር ነዉ ዋዉዉዉዉዉ አወራር ዋዉዉዉዉ እርጋታ👌👌👌👌💪🙏🙏😍
@liyudesalegn4762
@liyudesalegn4762 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርድህ😊
@yishakdeledetsa1101
@yishakdeledetsa1101 3 ай бұрын
ደስ ይላል ወንድሜ በርታ
@SosinaEshete
@SosinaEshete 4 ай бұрын
mashala egzbhr tebebun abzetu yesetik egzbhr yetbekih
@zedusman
@zedusman 4 ай бұрын
ከሱ መማር አለብን ፈጣሪ አገራቺንን ሰላም ያርግልን❤❤
@sophiagrant8435
@sophiagrant8435 4 ай бұрын
አላህ ወኪል ስላትህን በርታ እላህ ነው እውቀትህ ንየስህ አላህን እመስግን🙏
@Adiamanenglish
@Adiamanenglish 4 ай бұрын
Masha Allah, may Allah bless you abundantly bro. Proud of you
@ConfusedFruitBowl-wf8ve
@ConfusedFruitBowl-wf8ve 2 ай бұрын
ማሻአላህ
@asmabiru6036
@asmabiru6036 3 ай бұрын
አላህ ጠብቅህ
@HusenGalgalo
@HusenGalgalo 4 ай бұрын
ነጌሌ ቦረና ና
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ እውቀትንም ይጨምርልህ በርታ
@JuharSeid-q1t
@JuharSeid-q1t 4 ай бұрын
አብሽር ኢዘዲን አላህ ጨምሮጨማምሮ ይሥጥህ
@allahisone5773
@allahisone5773 4 ай бұрын
በርታ አኺ
@MubarakSakh
@MubarakSakh 3 ай бұрын
መሸአለህ
@RahimaJemal-ss9vf
@RahimaJemal-ss9vf 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ictmedi
@ictmedi 4 ай бұрын
MashaAllah Barekellahu laka ya Akhi
@عبيرالبطاينه
@عبيرالبطاينه 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️👍👍
@NuraSen-jo8gq
@NuraSen-jo8gq 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
በጭቅጭቅ ግዜ የምንጠቀምባቸው ቃላት
15:46
Maraki English with abi
Рет қаралды 55 М.
የቢሊየን ብር ምስጢር @DawitDreams
23:38
Dawit Dreams
Рет қаралды 10 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН