KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
30:13
VIP ACCESS
00:47
“Don’t stop the chances.”
00:44
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
ገንዘቡ ለማንም አታበድሩ ሲጠየቁ ይህዉ ልክ እደኔ ትደረጋላቹ በገዛ ገንዘቤ
Рет қаралды 86,407
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 294 М.
YetenbiTube የተንቢ
Күн бұрын
Пікірлер: 792
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
3 ай бұрын
ለሙዬ እኛ የመዳም ቅመሞች ሁሌም ምክርሽ ነዉ የምንፈልገዉ እናም እናመሰግናለን🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
2 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ ደምሬሻለዉ ማሬ 😍💐
@FRoz-b7k
3 ай бұрын
የቅድሴው ድምፅ😢😢😢😢😢ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ለቤትህ አብቃን የስደት ልጆችህን
@NazeretBereket
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
3 ай бұрын
@@FRoz-b7k አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያብቃን
@TMO-c6d
3 ай бұрын
አሜን
@WorkeGelana-sv5if
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bisratBisrat-d7e
3 ай бұрын
አሜን ያብቃን
@Mahi-f5q
3 ай бұрын
የኔ ጀግና የኔ ተምሳሌት ትምህርት ቤቴ ብየሻለሁ ❤❤ እስኪ ማነው ከሷ ሁሉን ማድረግ እንደሚችል የተማረ በላይክ አሳዩኝ
@Gdts-m7q
3 ай бұрын
የስደት መካሪያችን ነሺ ስላንቺ የዋህነት መናገር ያጥረኞል ዘር ሀይማኖት የማትለይ ምርጥ ሰው ነሺ አላህ ሂድያ እንድሰጥሺ ሁሌም ዱአየ ነው በርችልን
@fadlyebrahim4405
3 ай бұрын
ትክክል 👌የአረብ ሀገር ህይወቴ አልቆጭበት ተጠቅሜበታለሁ አልሃምዱሊላህ የአላህ ኒእማ ነው
@Noora-i7w
3 ай бұрын
ጎበዝ
@ekramawel968
3 ай бұрын
Yena konjo allah hulachnm endesuwa aymrowachnn kift biyaregln kelal eko new beduwa anresasa esuwam allah ychemrlatt gobez nat betam new mwedat emakebrat enam sebskrab argugg adis neg le allah blachu❤❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ደሚሩኝ እስት
@zekiya-xc1fi
3 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ
@zeyne-u4s
3 ай бұрын
እኔም አላሀምዱሊላሒ
@Saleema-wx4iy
3 ай бұрын
ጀግና ነሽ የምር እኛ የውሸት ፕራንክ እሚያዝናናን አንፈልግም እንድህ ምክርእሚሰጥን ነው እምንወደው
@dildilKassw-v6j
3 ай бұрын
ትክክል በገዛ ብርሽ ልጠይቂ ያሳቁቁሻል❤❤❤
@uaeteam6287
3 ай бұрын
ቢሰጡም ባይሰጡም ብዙጉድ አለ ብቻ🙏🙏
@LamlamAl
3 ай бұрын
ቀላል ጉድ ጠላት መግዛት ነው@@uaeteam6287
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
3 ай бұрын
ደሚሩኝ እስት
@melitubez9850
3 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ❤
@qtrdoh2067
3 ай бұрын
ሰው በገዛ ገንዘቡ ያኮርፋሉ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበር ሁሉም ጋር ነው በጣም ይገርማል አላበድርም እልና አብድራለሁ አሁንማ በቃ ስልክ አይመልሱ የገዛ ዘመድ ማላቀው ሰው ቢሆ እተወዋለሁ
@teslim570
3 ай бұрын
ጎበዝ የአረብ ሀገር ተምሳሌት ነሽ
@Mahi-f5q
3 ай бұрын
ትክክል ብለሻል ለሙዬ እኔም በገዛ ገንዘቤ ጠላት ነው ያፈራሁበት ቅንነትም ሲበዛ ይጎዳል 😢😢 ማነው እደኔና እደለምለም የደረሰበት👍
@Hawaii-mi2co
Ай бұрын
እኔ ይሄው ተሁሉም ተቆራርጨ ቁጭ አልኩኝ ደሞ በራሴ ገዘብ አኩርፈውኛል ትክክል ናት ለምየ
@njoodkrieshan8283
3 ай бұрын
ግቢው ሲያምር ❤❤❤
@erozi217derege3
3 ай бұрын
የለሚን ምክር ማነው የሚወደው እደኔ👍 ግጩኝ ወይኔ ለሚዬ የቅዳሴው ድምፅ ትንሺ እራቅ ባይል በተላይ😊😊😢
@Tube-wb5id
3 ай бұрын
ማርያምን እኔና ባለቤቴም አበድረን አሁን ብሩንም ሳይከፍሉን አኩርፈውናል ከዛ ዉዲህ ዝብዬ አላበድርም
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
3 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ለሙየ ጀግና በርችልኝ እኔም በቅርቡ ኢትዮጵያ እገባለሁ❤
@ekramawel968
3 ай бұрын
Kejegnam jegna wellahi allah ychemrlat❤❤❤❤
@melitubez9850
3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
3 ай бұрын
@@melitubez9850 ደመርኩሺ በርች
@dohadoha6492
3 ай бұрын
❤❤❤ Egziabher 💯🥰✅ yidash ❤kakifuhullu ❤yisawursh❤
@fatumawase
3 ай бұрын
@@ekramawel968ደምረኛ
@ZehraShemsu-p3w
3 ай бұрын
ቢራክ ብለው ከሚያዝጉን ቁም ነገር የምትስተምሪን ይጠቅመናል የኔ ጀግና በርቺ
@AylaMaryam-kj4yp
3 ай бұрын
ለሙየ አንች ጀግና ሴት ነሺ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ትምህርት ነዉ የምሰጭዉ ትክክል ነሺ እኔ 150ሺ ሲቸግራቸዉ አበድሬ ዛሬ ስጠይቅ አኮረፉኝ ለትንሺ ብር አጨቅጭቂን አሉኝ በተለይ ለነጋዴ ዘመድ አታበድሩ
@saadajamal977
27 күн бұрын
ወላሂ የልቤ ነው የተናገርሽ ለሚየ የኛ መካሪ ኑሪልን የመጨረሻ ዘመን ላይ ደርሰናል ሱባሃን አላህ
@meskeremdeme7613
3 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን።
@AschuHailu
3 ай бұрын
በጣም ይገረምልሸል እነንም እንድ ገጠሞኛል በረቸ ጎበዝ
@zeyne-u4s
3 ай бұрын
ለምየ ማሻአላህ እኔ እምገባው ግቢሽን ለማየት ነው ምርጥ ምርጥ ልጆችን ወልደሽ እሚቧርቁበት ያርግልሽ የኔ ውድ
@RHAMAYGATA
3 ай бұрын
ለሙዬ የኛ ጀግና እግዝአብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ በርች🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
3 ай бұрын
ትክክለሰ ለሚ እኔ በቅርብ ነው የገዛሁት ስልሳ ሺ ነው አወ እቶቼ እቃ ስትገዙ ለነ እዳለቻችሁ ጥሩ እቃ ግዙ ለዋጋ ቅናሺ የማይረባ አትግዙ❤❤❤❤❤
@citi3456
3 ай бұрын
ለሙዬ የኛ ጀግና የኛ አስተዋይ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZakeyaKaram-nm9ji
3 ай бұрын
በትክክል የኔ ልዩ❤❤❤የሚጥም ነገር እኮ ነው የምታወሪው
@zulfanesruz
3 ай бұрын
እውነትሽን ነው ለሙዬ አበዳሪ እንደ ጠላት ይታያል😢
@negati0amnamnamnbirane890
3 ай бұрын
የተቤየ እሜጠቅመንን ነገር ስለምትመክሪን በጣም እናመሰግናለን❤
@CellCenter-b3u
3 ай бұрын
tanbiye yene uwdi makari nurilshi baxmi Ewodshal,hw ❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹💖💖💖💖👍👍👍👍
@ZufanAyanaw
3 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሙየ ለእኛ ብለሽ እኮ ነው የምትመክሪን🎉🎉🎉🎉
@SelamZenebe-ut5ms
3 ай бұрын
አረ እዉነትሽን ነዉ ለሰዉ አታበድሩ እኔ ብቻ የታመምኩ ይመስለኝ ነበር አረ ዉይይይይይይ ምርር ነዉ ያረጉኝ በእጅ ሰቶ በእግር ፍለጋ
@ወታደር
3 ай бұрын
ደመርኩሽ 500ኛ ነኝ ሞላሁልሽ
@LkuSomega
3 ай бұрын
ጀግናነሸለሙዬየኘበትክክክል❤❤❤❤❤🎉🎉
@semirasemira5861
3 ай бұрын
እኔም ይሄዉ ከመቱ 30ሽብር አበድሬ አቸዉ ይሄዉ እስካሁን አልሰጡኝም አመቱ እኔም ስጡኝ እያልኩ ዛሬ ነገ ይሉኛል አመቱ ሆነዉ ሳይሰጡኝ 😭ካሁን በሗላ እርም ያርግብኝ አላበድርም
@FirLeov
2 ай бұрын
የኔ ልዩ በጣም ጀግና ለሴቶች ማማረያ ነሽኮ ❤❤❤❤ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ላንቺ የሚገልፅ ቃለት የለኝም ካንቺ ብዙ ተምሬለው❤❤❤❤❤🙏💘💘💘💘
@fatiykedir1047
3 ай бұрын
እኔ ያበደርኩትን ብነገርሽ ትስቂብኛልሽ በርች እኛ ከአንች ብዙ እየተማርን ነዉ በርች አገር ስንመጣ አንችን ማግኘት እንፈልጋለን
@hayahhayah9581
3 ай бұрын
ትክክል አታበድሩ እኔም ለዱ አበድሬ ታቻግሪያላዉ. እያገራገራ ሲጣያቅ አለት ብር አለት ይለል ብዚ ያወራል ቸግሮት ወስዶ ሰይቻግራኝ ወደኝ ነዉ ያባደራችኝ አለ አለህ ቃልብ ይስጣቻዉ
@SofiaHassan-d5c
3 ай бұрын
አጡስትይ ጠቡ ጥላትማፍራትነው
@ኣገሬኣገሬ
3 ай бұрын
ለሚየ የኔ ውድ ኣላህ ከፈቀደው ኣገኝሽ አለሁ ካንቺ ጋ ጉርብትና ዝምድና እፍልጋለሁ ተስፋ ሲቆርጥ በዚህ በስደት ያቺ ስራ ሚክር ያበረታኛል ❤❤❤🎉🎉🎉
@abebaalemu9289
3 ай бұрын
እውነትሽን ነው እኔም አንዷ ነኝ በገዛ ገንዘቤ ስንት ነገር አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ለእነሱ ይብላኝ እንጂ እኔ በበረከት ሞልቶኛል❤❤❤ክብሩን ይውሰድ የድንግል ማርያም ልጅ
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@ĴjkĤg-n4w
3 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ 🥰🥰🥰🥰
@MoniMoni-fm6wi
3 ай бұрын
yes👍👍👍👌👌
@AjabMabre
3 ай бұрын
ለምዬ የኔ ጀግና የአገሬ ልጅ ስለሆንሽ ለሁላችንም ጀግናች ነሽ ❤❤❤❤
@jshsuwu5558
3 ай бұрын
ለሙ ጀግና ሁሌም ጥንካሬሽ ያሥደሥተኛል የኔ ውድ ነገር አላህ ይጠብቅሽ በሄድሽበት❤❤
@HdjNx-r1m
3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
@SvgtZxhh-rv4es
3 ай бұрын
የእናት ሌምሌምዬዬ ኑርልኝ በእውነት ከአንቺ የተማርኩት ትምህርት ብዙ ነው እወድሻለሁ እማ እኔ በእናንተ አገር ቢሆን በጣም ደስተኛ ነኝ ግን አይሆንም ❤❤
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
3 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሀምየ እኔም ደርሶብኛል። እስካሁን እዳኸረፈኝ ናቸው
@SnapW321a
2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ሙያ🎉
@ZeenatHussien
3 ай бұрын
ማሻአላህ። ለሚየ። ጀግና። የሤቶች። ተምሣሌት። ❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናነሽ
@ayenalmgetahun9708
3 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ ለሚዬ በድንብ ምከሩን በተለይ ባረብ ሀገር ላለነው ❤❤❤❤
@AyantuuNugusee
3 ай бұрын
Bayyee. Sin. Jaladhaa. Ishii. hadhoo. Koo. Jabadhuu 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤
@bekelechmedia343
3 ай бұрын
አመሰግናለሁ ትክክል ነሽ
@EmUibrahim1
3 ай бұрын
ትክክል ለምዬ ጀግናነሽ በርቺለንንን❤❤❤
@NazeretBereket
3 ай бұрын
ስላም ስላም እህቴ ስላምሽ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🇪🇷👈
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
3 ай бұрын
ስለ ምትሰጪን መረጃ እናመሰግናለን 🙏🥰
@kadootube
3 ай бұрын
Mashaa allaah gibbishin yemiral unetjegna setnesh❤
@MhbubaNurssebo
3 ай бұрын
አቺን ብቻ መስማት ነው የሚያወጠን ተታሪዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@AwetTube
3 ай бұрын
ትክክል አኔም እንዘ ነወ ለሰው ለበደሪና አሁን ግን ለኔ ጠለተኝ ሁነኝ አፍፍፍ ለሙ እሰክ ከኔ ሁሉችም ትምህርት ማሪያም እሰክ ተኝ ግን እግዚአብሔር ሁሉ ነገረ ተዉቺ እንዴ አዲሰ ጀሚሪ ተመሰገን ራሳ ተመመኝ አለሁ ማማዬ ከቺለሸ በዉሰጢ አነገረኝ ለሙ እሸ ሰሚተሸል
@AMAM3-i5s
3 ай бұрын
Shukkurraan galtoommii my sweet sister❤❤❤👌👌👌💯💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AsneeShow21
3 ай бұрын
Ijjoollee keenya maatii naaf tahaa baran biyya gale Herumuu Heda🎉❤
@Xurutube
3 ай бұрын
😂😂😂zargii nuu yamii kaa
@AsneeShow21
3 ай бұрын
@@XurutubeAbashiirri Isinni waama lubbuu❤🎉
@HaniiAhmad-fu8ke
3 ай бұрын
😂😂
@HiwotEzezew-zd6jo
3 ай бұрын
ውይ የልቤን ነገርሽኝ የኔ ቆንጆ ለሰው ብር ማበደር አይጣል አይደረስ ማርያም
@fasa7843
3 ай бұрын
ጀግና ነሽ የኔ ውድ ምርጥ ምክር የምር በርች ለሚዋ ምክር ያስደስታን
@zeyne-u4s
3 ай бұрын
ትክክል ለሙዬ እኔም እንደዚህ ነው እምወደው እዛው ዝፍቃ ጭሙቃ አልወድም የተሠደድነው የሠው ፊት አገብግቦን ካልተለወጥን ምንም አንረባም ሥንመጣ ትተነው ወደ መጣነው መመለሥ የለብንም መራመድ አለብን እህቶቼ የለሚ ምክር ሥሙ ወላሒ አላህ ሲደብረው ነው ግን እኛም ሠበብ ማድረስ ግዴታችን ነው
@ብርጫ2የዩቱብ
3 ай бұрын
ለሚትምርት ነዉእጂ አልጨቀሽንም❤❤❤❤
@HirutseyoumA
3 ай бұрын
Keteluko Wuchi Nw Yalewu Koshasha Alewu Yefeleg Bihon Etebiwu Widuwa Yihe Wubetish Regafi Nw Be Gizesh Sira Sira Eyalish Eraseshn Tilesh Atnuri Lemu Feta Beyi Zenchi Tidar Kalesh Wedi Zineta Akumeshal❤❤❤❤
@jenabgadyoo541
3 ай бұрын
❤180'000 ayimelsum ❤❤❤❤ yenem buneti❤❤❤❤❤❤
@neimanur2027
2 ай бұрын
በትክክል ❤️❤️❤️
@genet-b5s
3 ай бұрын
የቅዳሴዉ ድምጽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@donaytroyal860
3 ай бұрын
አይ የተንቢ ❤እውነትሽን ነው እኔ ወድሜን ብዙ ዋጋ ከፍዬለት ብድር ያበደርኩትን ብር ስጠኝ ስለው ቀናሽብኝ አለኝ😢😢 ብቻ ለእግዚአብሔር ሰጥቼ ተውኩት ከባድ ነው
@comcell9421
5 күн бұрын
yes❤❤❤❤❤❤❤❤
@singletube1535
3 ай бұрын
ያምራል ክቺንሺ ከውጭ ነው ግቢሺ የኔ ምኞት ነው አርጓድ ነገር ደስ ይላል
@sjhxh6447
3 ай бұрын
ለምለም የኛ መካሪ አንድምቀን አለሥቃቹም አልሽ እና ከምክርሸ በሗላ ይሁን ሣቁ እንደኔከሆነ🇪🇹❤🇸🇦👌👌👌
@hadrahadra6610
2 ай бұрын
የኔ የዋህ የኔ ጀግና የኔ ባለ ሞያ የኔ ትሁት መካርያች የተንቢ❤❤❤❤
@MelatSntyw
3 ай бұрын
ጀግና በርቺ❤❤❤❤🎉🎉
@ኡምሀናድ
3 ай бұрын
ስለኮባው ንፅህና ስታወሪ ኮሜት ልስጥ ብየ ነው ልክ ነሽ ለሚየ እጠቢ ላሉሽ ሰወች ምላሽሽ ተመችቶኛል ውደ እኔም እገድፍሻለሁ ልክ ብለሻል ለሚየ ፍቃድሽ ከሆነ ኢትዮ ልመጣ አመት ከሶስት ወር ቀርቶኛል አንችን አግቸ ያንችን ብርታትና ጥንካሬ ምክር እፈልጋለሁ ካላህ በታች እሽ አንችኮ በዘመናዊ ሳይሆን ባናቶች ባህል የምትኖሪው ነገር ደስ ይለኛል የኛ ያረቦች የመዳም ቅመሞች ተምሳሌት ነሽ
@mekdesalemu1518
3 ай бұрын
ጅግና ንሺ 👌👌♥️♥️♥️♥️♥️💞💞💞💞🥰🥰
@ماريماحسن
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤አላህይጠብቅሺለሙየ ኢሼአላህእገዛለሁየኔዉዲ
@jassimalblooshi2676
3 ай бұрын
የሢት ጀግና አችነው ያየሁትትት. አላህይጠብቅሽሽሽሽሽ ውደ
@semirasemira5861
3 ай бұрын
የኔ ዉድ ባል ወላሂ ልክ እዳንች ግቢ አድርጎልኛል የለለ አታክልት የለም ከፖፖያ ጀምሮ ዘይቱን ሙዝ ሎሚ ቡና ወዘተ ሁሉም አለ እራሱ ሁሉም ደርሷል አልሀምዱሊላህ❤
@lomi-Q9rv
2 ай бұрын
ሄደሺ አይተሻል ቤቱ ያንቺነዉ የሰዉ ግቢ እየቀረፀ እዳይሆን የሚያሳይሺ ወንድ ማመን ቀብሮነዉ እንኳን ባል ወንድመእናአባትየሚክድበት ዘመን ነዉ
@MoniMoni-fm6wi
3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@እታፈርTube
3 ай бұрын
እንገዛለን እስታዋና ፉርን ከጭስ ይከላከላል ትክክል ነሽ የኔ ባለሞያ በርችልኝ አይ የተቢ የሴት ጀግና ነሽ በትክክል ሁሉ ነገርሽ የሚገባኝ ንግግሮችሽ ተግባር ያላቸው በርችልኝ አትስሚያቸው ገደል ይግቡ ነጭ ነጯን ስለምትናገሪ ይጠሉሻል ስለዚህ ያሰው መራቅ እጂ መቅረብ አያስፈልግም
@SebleGebyehu
3 ай бұрын
በእዉነት እግዛቤርን ትክክልነሽ
@ተዋህዶሃይማኖት-ጘ3ኀ
3 ай бұрын
እኔ ለማንም አልሰጣም💪💪ሰው ሁሉ ክፉናት ይልኛል 💪እኔም ምንም አይመስለኛም🙏😍😍3ሚሊዮን ብር አለኛ ቤት ልገዛነው ሀሁን እቃ ከዛ ወደሀገር ልገባለሁ🙏😍ተመስገን ለሰው አትሰጡ
@reemaalkaabi7988
3 ай бұрын
የሴቶች ተምሳሌ ነሽኮ ለምለም አቺ ጀግና
@melitubez9850
3 ай бұрын
ደምሪኝ ዉደ❤
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እንደማመር
@AmelewerkHailegebriel
3 ай бұрын
ምርጥ ምክር ለሙየ የኔ ማር ጀግና❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamaShanebel
3 ай бұрын
በትክክል ነው
@HiiHii-qr8em
3 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም ነዉ የመወድሽ ሓፍተይ ማዓረይ ❤❤❤❤❤❤
@GalaxyM13-f9f
3 ай бұрын
Lamiyeee yen jegna yegne makariii eshi enee hulem edalami temsalite behone destayee new yen makariiiii tayachew selamtebalcachew new❤❤❤❤❤
@HdhXhjx
3 ай бұрын
Mashallaa 😋😋😋😋😱😱🤤👌👍
@SumayaSaid-b5t
3 ай бұрын
Sah lemuye ene yegzaehte ajurfagnalech❤❤
@burtawitgalshire
3 ай бұрын
Yena lyu❤ anicha magigat efeligalw😊
@Zbeedar
3 ай бұрын
Yane mar demo lebesu yamerbeshale❤❤❤❤❤❤ yane kememe jegena🎉
@KasiA-pn2sl
3 ай бұрын
ለሙዬ ትክክል ❤❤❤😢👍👍👍👍
@asioupiaasioupia2276
3 ай бұрын
ለሙዬ የኔ እናት ለምክርሽ እናመሰግናለን እዳው ብይው ብይው አለኝ👌👌👌👍👍👍💖💖💖
@MarthaMartha-e6h
3 ай бұрын
Wow best ❤❤❤❤❤❤❤
@TirusetNiguse
3 ай бұрын
ለሚየ የኔ ባለሙያ የኛ ተምሳለት ግቢሽ አረጓዴ ነቱ እንዴት ነው የሚያምረው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@adotyoutube7190
3 ай бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤
@HloHi-ep1pu
2 ай бұрын
Jaginanashi.. Yene. Kojo. ❤❤❤Mikirishi. Amasaginalo. ❤.
@WissCell-w3o
3 ай бұрын
yes❤❤❤❤❤❤
@tararaya380
3 ай бұрын
Yetnbiye anchiko tleyalesh yelben new yetenagershwu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@የባሌሚስትነኝ
3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ዋው ጀግና ነሽ እኔ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁኝ
@meskermjeanmarie4978
3 ай бұрын
Lemen you are right ✅️ 👏 👌 ❤
@UeuyryrUdyyeuru
3 ай бұрын
ለሞተ ዉድ እህታችን ሰላም ነሽ ያንቺን አይነት ይብዛ በሃገራችን የኔ ውድድ የኔ ጀግና በጣም የሚወድሽ ኢትዮጵያ ሲመጣ እንገኛለን በአካል እሺ ❤🎉🎉🎉
@AfghChjj
3 ай бұрын
👍👍👍👍🎉🎉ጎበዝነሽማሻአላህ👌
@duey2368
3 ай бұрын
ለሚዬ የኔ ጀግና ሴት ማርያምን በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ
11:51
ቸሩ 🔴 የተንቢ
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 116 М.
30:13
🦋ጋሽዬ እና ብሩኬ ተገናኙ ሀይሚ የትም አትሄድም አለው😭
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 128 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
10:13
ሰበር❗አነጋጋሪው የ 4ኪሎ ሥላሴ መስቀል ከወለል ላይ መነሳት እና የእንዳልክ ለቅሶ!!
Aklil News
Рет қаралды 2,4 М.
9:57
#subscribe #like በቤታችን ዉስጥ በአን 1 ወር እንዴት እንወፍራለን ዋዉ በጣም የጠቀመኝን ተመልከቱ 👈😱
zuzuye tube ዙዙዬ ቲዩብ
Рет қаралды 182 М.
10:45
የተንቢ የናቴ ልጅ ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ስላደረግሽልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ይክፈልሽ
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 205 М.
27:10
የ ቲማቲም እና ድንች አተካከል ከጅምር እስከ ፍፃሜ ለአዲስ እና ጀማሪ ሰዎች
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 267 М.
9:43
🌼በዚህ መልኩ ተጠቀሚ ታመሰግኚኛለሽ. ለፈጣን ፀጉር እድገት ለልስላሴ ለብዛት ለፎሮፎር ለፍሪዝ #hairgrowthmask #keratin
Zgora tube ዝጎራ
Рет қаралды 306 М.
24:30
እንጀራና የዳቦ ምጣድ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017
Addis gebeya
Рет қаралды 111 М.
51:26
🚀 ከሳዱላዎቹ ሽሮ የእኔ ፍትፍት ይሻላል
Miftah Key
Рет қаралды 45 М.
10:19
100 ቅጠል ቆርቆሮ እንጨት ለመስራት ህዳር በ2017 ስንት ይፈጃል ከመሠረቱ እስከ መጨረሻ ቀለም ስራ በቅደም ተከተል
5G Tube
Рет қаралды 44 М.
13:29
#ማርቆስ❓ እራት ግቡዣ ጠራዋቸው
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 143 М.
51:18
ለብሰን ስንታይ ሁሉም ሰላም ይመስላል! የታዋቂዋ ‘ፍቅር ይበልጣል’ የህይወት መንገድ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 283 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН