//ገናን በኢቢኤስ// በገና የታደሰውን ብሔራዊ ቤተ-መንግስት ዞርነው

  Рет қаралды 253,263

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 450
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 15 күн бұрын
ይህ የሚያሳየዉ ኢትዮጵያ ስልጦንና ሃብታም እንደነበርች ነዉ እግዚአብሔር የሃገራችን ስላም ይመልስልን
@worh8586
@worh8586 15 күн бұрын
ምን ሆናችሁ ነው ጥቁር በጥቁር የለበሳችሁት በሰላም ነው የጌታችን የልደት በአል በሀዘን የዋላችሁት ምን ለማለት ነው
@hassetdino7413
@hassetdino7413 15 күн бұрын
ይህ ስራ ከአይምሮ በላይ ነው ይህንን ይሰቡ የለፉ ሁሉ ታሪክ እድሜልክ ያመሰግናችሁል!!!!
@chadrienmbani
@chadrienmbani 12 күн бұрын
J'aime trop la culture éthiopienne 🇪🇹❤❤❤ un jour je visiterai l'Éthiopie par la Grâce de Dieu. Votre frère depuis le Congo 🇨🇬 je vous aime trop ❤❤❤❤❤❤
@kunfeyekunsubhanallah
@kunfeyekunsubhanallah 15 күн бұрын
ያም ሆነ ይህ ዱንያ ነው አላቂ ነው አብሮን የሚቀረው መልካም ሥራችን ነው አላህ ከመልካሞ ሠሪወች ያድርገን ጉሉ አሚን ሙስሊሞች
@seadaedris5207
@seadaedris5207 15 күн бұрын
Amin
@FatumaYassen
@FatumaYassen 15 күн бұрын
አሚንን
@TedyTeklu
@TedyTeklu 15 күн бұрын
ሀገር በእውቀት ሲመራ ይህን ይመስላል፣ክብር ለሀገር ወዳድ እንቁ ኢትዮጵያውያን ።
@mesay27
@mesay27 15 күн бұрын
እጅግ ደስ ይላል ታሪክ እንዲህ ተጠብቆ ለትውልድ ተላልፎ ሲታይ ፥ እንደ ሀገር መገለጫችን ነው ።
@HirutBahru-o2i
@HirutBahru-o2i 15 күн бұрын
እጅግ ደስ ይላል ታሪክ እንዲህ ተጠብቆ ለትውልድ ተላልፎ ሲታይ ፥ እንደ ሀገርም መገለጫችን ነው ። ይህ ደስ እያለንም ቢሆን ሕዝብስ ምን ይመስላል የሚለውን በአይነ ህሊናችን መቃኘታችን አይቀርም።
@ZNatureman
@ZNatureman 15 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር እኛ ኢትዮጵያውያን የምንፈልገውን ነገር አለማወቃችን...... ይህ ቦታ ከኢትዮጵያ ውጪ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ like, comment......እዬዬ... ምነው ሀገሬ ላይ ምናምን.... እንል ነበር። የማያመሠግን ዜጋ የታጨቀች ሀገር.... ተራጋሚ፣ተሳዳቢ፣....ዜጋ የበዛባት ምስኪን ሀገር...... ሁልጊዜ ከረፈደ የሚባንንና የሚቆጭ ዜጋ... ኧረዲያ!!
@nmariam123
@nmariam123 15 күн бұрын
መነው አለቀሰክ? አይዞህ ዳንኪራ እንመታለን
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 15 күн бұрын
ትክክል ነህ የሰው አድናቂ ነን ብዙዎቻች ን
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 15 күн бұрын
በእጅ የላ ወርቅ እንደመደብ ይቆጣረል ይበላል
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 15 күн бұрын
No one oppose this action but what a normal human being is asking is this s prior action ? Who will live on it , do you know what a country means ? So we need peace and stability first ,unless it is all meaningless
@azebterefe5648
@azebterefe5648 15 күн бұрын
ምናልባት የዜና አዘጋገባችን የተንጋደደ፣ የተወላገደ፣ የተንሻፈፈ ስለሆነብን ይሆን ይሁን????? የተራቡትን፣ የተፈናቀሉትን፣ በድሮን እርሻቸው እና ጎጆዎቻቸው የሚቃጠልባቸው፣ ትምህርት የተቋረጠባቸው ዜጎች ኢትዮጵያ ዊ አይደሉም፣ ይቅር ኢትዮጵያዊ ሰዎች አይደሉም፣ ይቅር ሰው መሆንና እንሰሳ እንዲህ አየተሳደደ ከመሬቱ እና ከግጦሹ ቢባረር፣ ቢገደል አያሳዝኑችሁም? መልካም ገና ለመላው ኦርቶዶክስ ክርስትያናት።
@GjHalima
@GjHalima 15 күн бұрын
ዋዉ ኢቢኤሶች በርቱ ጥሩ ስራ ነው እየሰራቹህ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያችን ከፍ ትበል🙏🙏❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 15 күн бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ደስ ይበልሽ !
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 15 күн бұрын
ቀኃስ ❤ በጣም ትልቅ ስራ ነው ለሀገራችን ኢትዮጵያ የሰሩት
@zewditu1735
@zewditu1735 15 күн бұрын
EBS እንኳን አደረሳችሁ ሀገሬ ኢትዮጲያ ሁሌም ከፍ በይ❤🎉❤🎉
@ad1187
@ad1187 15 күн бұрын
አሜን ። እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ።
@almez746
@almez746 15 күн бұрын
Ebs የኢትዮጵያ ድምቀት ❤
@Ada-e1x8z
@Ada-e1x8z 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ሆይ እለምንሀለሁ ስለናትህ ስለድግል ማርያም ብለህ ጠብቃት ሀገራችንን አሜን አሜን አሜን 🎉❤
@RRuth8852
@RRuth8852 15 күн бұрын
Amen ❤
@flovebus
@flovebus 15 күн бұрын
አለባበሳችሁ በጣም ያምራል ሀኒዌች ሰናይ
@rozasebru103
@rozasebru103 15 күн бұрын
አብቹዬዬዬ አድዬዬዬ ዝንዬዬዬ ውላችውንም እንኳንአደረሳችው የኛ ድንቅ መሪ አብቹዬዬዬዬ🎄🎄🎄🎄❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🫶🙏🙏🙏💚💛❤️💐🎄💐🎄❤️🙏
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tere6790
@tere6790 15 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ምትኖሪው ? ወይስ ቤተመንግስት ?
@adisfikir3502
@adisfikir3502 15 күн бұрын
😂😂😂😂አሺቄን አይጣልነው
@RRuth8852
@RRuth8852 15 күн бұрын
True ❤
@ZedideMekuria
@ZedideMekuria 15 күн бұрын
እናንተ ምን እንደተመኘሁ ታውቃላችሁ ለኢትዮጲያ ትልቅ ሰላም !!, ስንትኮ የሚያኮራ ታሪክና ድንቅ ቅርስ እንዳላት በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ቆጨኝ እግዚአብሔር ለኢትዮጲያ ህዝብ የገነነ ምህረት ያድርግ
@RRuth8852
@RRuth8852 15 күн бұрын
Amen
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 15 күн бұрын
Amen Amen Amen
@TestgTestgh
@TestgTestgh 15 күн бұрын
በጣም ታምራላችሁ ከነአለባበሳችሁ እንክዋን ለዚህ ቀን አበቃችሁ
@sabberhan3177
@sabberhan3177 15 күн бұрын
❤Egazybehir Ethiopia selam Yediregaiyeliyen ❤Mailekam Biyeale
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 15 күн бұрын
It's good to see the place never been seen before,good starting for public service
@gulilatdejene9106
@gulilatdejene9106 15 күн бұрын
በዚህ ሙዚየም የተማርኩት ነገር ቢኖር በወርቅም በዳመድም ቢንቆጠቆጡ ይህቺን አለም ከንቱ መሆኗን ይበልጥ ተረድቻለሁ
@እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
@እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 15 күн бұрын
እኛ በዘረኝነት እንባላለን ጭራሽ አባ ጅፋር እና እምዬ ሚኒሊክ ጓደኛ ናቸው ስጦታ ይሰጣጣሉ😂😂😂😂😂
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እረውይኔ
@helentube4131
@helentube4131 15 күн бұрын
@@እግዚአብሔር-ሸ7ሠ እስኪ የለበሱትን ቀሚስ ጭክ ብለክ እዬው የምር 🤣🤣🤣🤣
@ሰና
@ሰና 15 күн бұрын
እናተን እኮ ማንም አያቃችውም ዝብላችውነው ምተባሉት😃😃😃
@ZedYegetalij
@ZedYegetalij 15 күн бұрын
እኮ 😂😂😂😂😂😂
@እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
@እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 15 күн бұрын
@@ሰና የምንባላዉ አትይም😅😅
@BirhaneBirhaneMinda
@BirhaneBirhaneMinda 15 күн бұрын
ኢቢኤስ ሪከርዱን መስበሩን ቀጥሏል big fan ebs
@eyasulule3308
@eyasulule3308 15 күн бұрын
Really amazing civilization o my God bless you guys wonderful show am from IOWA
@meseretwoldemichael2438
@meseretwoldemichael2438 15 күн бұрын
በእውነት የሚገር ነው ሀገራችን በዚህ ልክ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ከልብ ደስ ይላል ነገር ግን አስጎብኝው ብዙ ነገር ይጎለዋል ከአለባበስ ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ሲሆን ቢቀየር መልካም ነው ዬኒ የገለፀው አገላለፅ ይገርማል ቢቻል እንደሱ አይነት ቢሆን ኤግዚቢሽኑን ሙሉ ያደርገዋል
@saralove3540
@saralove3540 10 күн бұрын
😂😂😂😂
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 15 күн бұрын
ቀድማ የሰለጠነች ሀገር ነበረች ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን💚💛❤እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን✝️💚💛❤
@haregeweinihabte2483
@haregeweinihabte2483 15 күн бұрын
Atlegnim …🙈
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 15 күн бұрын
Wow congratulations 🎉🎉ebsoch uuuuumphaaaa❤
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 15 күн бұрын
Thank you so much our beloved PM Dr Abiy Ahmed. ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@AbebechdestaWeldemariam
@AbebechdestaWeldemariam 15 күн бұрын
ደንቆሮ፡፡፤
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 15 күн бұрын
​@@AbebechdestaWeldemariam😂😂😂😂😂😂😂😂 dankoro manwe anche ways comachu ? Aye alamoke
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 14 күн бұрын
Who is denkro you or the commenter???. The commenter knows what to say, but u don't know. Absolutely Abbch Jeggnawwe makes history. Need status for this.
@SamiShimon1884
@SamiShimon1884 15 күн бұрын
አብቹ ❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 15 күн бұрын
WOW❤❤❤በጣም ደስ የሚል ነው❤❤❤❤❤❤❤ እናተም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ 11 күн бұрын
ሀገራችን. እኳ ዉብ ናት. ሠላም ጠፋእጅ
@MekdiesDiress
@MekdiesDiress 15 күн бұрын
ዋውውውው ግን የድንግል ማርያም ሳይ እንዴት ደስ እዳለኝ 🎉🎉🎉🎉
@AbebaGhiwot-t2f
@AbebaGhiwot-t2f 15 күн бұрын
Ebs ትለያላችሁ የኢትዮጽያ ፈርጦች የቤታችን ድምቀቶች ናችሁና ክፉ አይንካችሁ ።ዘወትዬ ምን ሁነሕ ነው ዛሬ ዝምያልከው?መልካም በዓል ይሁንልን ።
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 15 күн бұрын
Just peace for Ethiopian and African for all the world 🌎 🕊️🕊️🕊️🕊️
@Shalom-1990
@Shalom-1990 15 күн бұрын
Stunning, tell for Abiy He is a magic, GOD BLESS HIM AND OUR Ethiopia.
@zebibaAbdu-qb8vv
@zebibaAbdu-qb8vv 15 күн бұрын
Wow!!❤😮
@Vjff-u3i
@Vjff-u3i 15 күн бұрын
Wow Abichu edmena tena yisteki tichelale yemir jegna🎉❤
@fatoumata1440
@fatoumata1440 15 күн бұрын
Abbichu thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HALIMETFeleke
@HALIMETFeleke 15 күн бұрын
ሠላም ነው ያማረን እኛን
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 15 күн бұрын
ሰላም ከራስ ይጀምራል
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 15 күн бұрын
​@@mealatdemessie5939❤❤❤❤❤❤
@LawofGod
@LawofGod 14 күн бұрын
Anchi selam yelehim! Selam eyesus new
@merkye9509
@merkye9509 15 күн бұрын
ዶክተር፡ አብይ፡ ልጄ፡መድሐኒዓለም፡ እድሜና፡ጤና፡ያድልህ፡ይህንን፡ታሪክ፡በህድሜያችን፡እንድናይ፡በማድረግህ፡ በርታ፡ልጄ፡ዕለት፡ከለት፡ በፀሎቴ፡ አስብሃለሁ። እናንተም፡EBS፡ አቅራቢዎች፡ተባረኩ፡ ይህንን፡በማየቴ፡በጣም፡ከመደሰቴ፡ብዛት፡ ዕድሜዬ፡ ነው፡የረዘመው።❤❤❤
@mamegelila
@mamegelila 15 күн бұрын
አቢቹ ምርጥ መሪ ይህን አይቶ የማያመሰግን ክፍ ብቻ ነው አኢቢአኤሶች እናመሰግናለን በርቱ ሀገር ግንባታላይ ስሩ
@JelaluAbdlhady
@JelaluAbdlhady 15 күн бұрын
እኔ ይሄን ባገሬ ማየት መቻሌ በጣም ክብር ይሰማኛል በተለይ ለመንግስት ኢትዮጲያ በአስተማማኝ እጅ ላይ ነች በርቱ
@sarabekela9419
@sarabekela9419 15 күн бұрын
Meriyé tebarek bante zemen be mayeté❤❤❤❤
@martadadi1654
@martadadi1654 15 күн бұрын
አብቹ፡ኬኛሀ፡ሺሀመትግዛ፡አይተን፡የማናአውቀውን፡አሳወከን፡።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seidejigu4880
@seidejigu4880 15 күн бұрын
Perfect leader for great country’s
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 15 күн бұрын
አብቹዬ የኢትዮጵያ ንጉስ ኩራታችን ሺ አመት ንገስ ታታሪው ደጉ አጉራሹ ድሃ ዳባሹ እድሜህ ያርዝምልን🙏🙏🙏🤲🏽🤲🏽🤲🏽🇪🇹👑🇪🇹👑🇪🇹👑💕💖💋
@ZIZOCHNNEL
@ZIZOCHNNEL 14 күн бұрын
አብይ ምን አገባዉ የንጉሱ አፄ ሀይለ ስላሴ ስጦታዎች ናቸዉኮ
@bettyskincare19
@bettyskincare19 14 күн бұрын
Amen 🙏
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 15 күн бұрын
አቢቹ አቡዬ ዳዲ ጋሺዬ ዘመንህን ሁሉምራን❤
@yirgalemgebreslassie5632
@yirgalemgebreslassie5632 11 күн бұрын
Do you have mental health issues???
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 15 күн бұрын
🥰❤️😍wow ስታምሩ ቦታውም ሲያምር ዮኒ 😂ቢሲንካ 😂መኳንንት መስለየለህ ❤❤❤❤❤
@asrarjuhar-m3b
@asrarjuhar-m3b 13 күн бұрын
ዋው በጣም ያመወራል መሪያችን እረጂም እዲሜ ይስጥህ ኢቢኤሶች የኢትዮጲያ ዲምቀቶች አንወዲችሁለን
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 15 күн бұрын
የEBS ሞገሶች በጣም ታምራላችሁ💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏 ተባረኩ!!!
@kokebkokebcooko9019
@kokebkokebcooko9019 14 күн бұрын
ዋዉ አገሬ ሁሌም ደስ ታ ያሳየን ኢቢሲሆሽ ደስ የሚል አሳያቹን የአገራችን ቅርስ ኡሌም እዲ ይልመድባቹ ቅርስ ያለዉ ቦታ ለማስጎብኘት ደት ብሎኛል በማየቴ
@abelseifu6019
@abelseifu6019 15 күн бұрын
ሎሬት ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንክዋን አደረሰህ thank you you did this ❤️🇪🇹🇪🇹
@selame2713
@selame2713 15 күн бұрын
እንክዋን ውስጥ መግባት ይቅርና ከአጠገቡም አናልፍም ነበር ጀግና መሪ
@halimaali4383
@halimaali4383 15 күн бұрын
Dr Abby edmena tena yistih mikegnochin yatfalih❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 15 күн бұрын
Amen ♥️
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 15 күн бұрын
አለባበሳችሁ ውብ ነው ታምራላችሁ በጣም 🥰😍🥰😍🥰
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ 10 күн бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነዉ ልዩ ነዉ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🎂🎈💝🎉🎉❤❤
@Daniel-D137
@Daniel-D137 15 күн бұрын
Thank you PM Abiy Ahmed!!
@fatoumata1440
@fatoumata1440 15 күн бұрын
Wow thank you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wardewarde9415
@wardewarde9415 15 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@BinyamDebele-d4h
@BinyamDebele-d4h 15 күн бұрын
God Blesses Ethiopia Richly More and More.
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 15 күн бұрын
ኢትዮዽያ በጣም የምትገርም አገር ነች ማነው ወደ ኋላ የነዳት?
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 14 күн бұрын
ያረቢ ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን እንደት ነው የምታምረው እምዬ ኢትዮ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 14 күн бұрын
Thanks to Dr Abiy Ahmed for revealing our rich history and the reality of our countries development. I appreciate and proud of Dr Abiy Ahmed's brilliant leader. Need big statue to build for Dr Abiy Ahmed. Because of him this all happened.
@MuzeAbdela
@MuzeAbdela 15 күн бұрын
ደሥ ይላሉ ግን እነ መጌም እነ መለሠ ሊመሠገኑ ይገባል ለምን መንም አለ ማደረጋቸው ❤❤❤
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 15 күн бұрын
ከዚያ ከተንጋደደ ቆርቆሮ ወጥተው እንደዚህ የሚደንቅ ህንፃ ውስጥ ያኖራቸው ልብ ይባረክ💙💙💙🙏🙏🙏 ታሪክን ከፍ ሲያረጉት ትውልድ ከድካሙም ከብርታቱም ተምሮ፣ ክፉውን ተምሮበት በይቅርታ ትቶ በጎውን ያስቀጥላል። ክፉውን ማዘል እንቅፋትና ጎታች ነውና!!!! ተባረኩ🙏🙏🙏
@MezmurSong-c4d
@MezmurSong-c4d 15 күн бұрын
Abi we love you go on and may almighty be with you ❤
@RRuth8852
@RRuth8852 15 күн бұрын
Amen ♥️
@AtsedeMARIAM-h2p
@AtsedeMARIAM-h2p 14 күн бұрын
EGZIABHER YIMESGEN Betam dess yilal Tewahido ye Ethiopia yeayn bilen❤❤❤
@HhHh-qu5go
@HhHh-qu5go 15 күн бұрын
ዋው ❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ
@riselioness5044
@riselioness5044 15 күн бұрын
መጎበረኘት ያለበት ቦታ
@yosijosh7347
@yosijosh7347 15 күн бұрын
በጣም የገረመኝ ነገር: ከዚህ በፊት የነበሩት ሁለት ያለፉት መንግስታት እንዴት እነዚህ ቅርሶችን እንዳላበላሹና እንዳላጠፉት ነው: ለዚህ ግዜ በመትረፋቸው በጣም ደስ ይላል
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 15 күн бұрын
እድሜ ለጠቅላያችን በደንብ አድሶና አስውቦ ቅርሳችንን ታሪካችንን ያሳየን ❤❤❤❤❤❤
@africanwomen916
@africanwomen916 15 күн бұрын
አስታውሳለሁ የ12 አመት ልጅ ነበርኩ ንግስ ኤልሳቤጥና ጃንሆይ ተቀምጠው ወደ ቤተመንግስት ሲሔዱ እስጢፋኖስ ጫፍ ሆኜ ተመልክቻለሁ።።
@BarriEnok
@BarriEnok 15 күн бұрын
Wow መታደል ነው።
@SamsonMesfin-y7h
@SamsonMesfin-y7h 15 күн бұрын
@eliltawondimagegnehu6985
@eliltawondimagegnehu6985 15 күн бұрын
Betam yemiyasemesegen sera telek tarikena seletanye👏👏👏❤
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y
@ኤማንዳቲናYouTube-s5y 13 күн бұрын
እንደ ዛሬ ተደንቄ አላውቅም😢 ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@Jegolejegole
@Jegolejegole 15 күн бұрын
Prime Minister Abiye, Maybe others haven’t noticed Your hand work, but I have. And I just want to say Thank You. History Will Tell The Story ማመስገንን እንማር
@holyseed.1415
@holyseed.1415 15 күн бұрын
እውነት ነው እኛ ሀገር ሰው ሲሞትና ሲሄድ ነው የሚመሰገነው አቢቹዬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር🙏
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 15 күн бұрын
Korawo be meriya tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ydue5437
@ydue5437 8 күн бұрын
እዲህ ያማረ ውብ የሆነች ሃገር እያለን የሌላውን እናደቃለን እርስ በርሳችንም ተላለቅን የሰው ቤት ሽትቤት አጣቢም ሆነን ቀረን የማንም መጫወቻ እና መሳለቂያ ሆነን ቀረን እነመዳም እኮ እዲ ያማረ የደመቀ ሃገር እዳለን አያቁም እነሱ ሚያቁን እርስ በርሳችን እደምንጫረስ እደምንተራረድ ነው ሚያቁን ሼር ለነመዳም ሰላም ለሃገራችን ❤❤❤❤❤❤
@AbelDemewoz-ig2hc
@AbelDemewoz-ig2hc 15 күн бұрын
የሁላችንም ሀገር እንደመሆኗ ሁላችንም ሀገራችን እንታደጋት አይቶ ማለፍ ይቅር።
@MihretKumsa
@MihretKumsa 15 күн бұрын
Setameru!! ❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 15 күн бұрын
Dr.Abiy betam enamesegnalen for everything you do ❤❤❤
@Elham-z7x
@Elham-z7x 14 күн бұрын
ጃንሆይ ድንቅ መሪ ነበሩ ይህን ቤተመንግስት ለመስራት የደከማችሁ ቀደምት አባቶቻችን እጂግ እናመሰግናለን ዛሬ የልጂ ልጆቻችሁ እና ልጆቻችሁ ሰርታችሁ ያበረከታችሁልን መጠቀም እና የተሻለ መስራት ባለመቻላችን ብናዝንም እጂግ እናመስግናለን 😢😢😢❤❤❤❤❤ በተለይ እኛ አማሮች አባቶቻችን ሆይ ሰርታችሁ በሄዳችሁት ሀገር ብንገደል እና ደማችን ቢፈስባት በአባቶቻችን ግን የምንኮራ ህዝብ ነን 😢😢😢😢😢😢😢
@selamlesewhulutube1992
@selamlesewhulutube1992 12 күн бұрын
ምርጥ መሪ የነበረው ለካፊሮች ነው ለሙስሊሞች ግን መሰሪ ነበረ ሙስሊም ጠል ነበሩ የኢትዮ መንግስታት ከኢማም አህመድ ውጪ
@Elham-z7x
@Elham-z7x 11 күн бұрын
@selamlesewhulutube1992 ኢማሙ አህመድ ለክርስቲያን ቅቤ አልቀባ ቢመርሽም ዋጭው 15አመት በጦርነት ህዝብ ነው የጨረሰው በቱርክ ታግዞ ስለዚህ ሲቀጥል ለሙስሊሞች ምን ሰራ ኢማሙ አህመድ እስልምናስ በእሱ ጊዜ ነው እንደ የነበረው ሁሉም መሪ ጥሩም መጥፎም ጎን አላቸው ስርአት ነው
@sarabekela9419
@sarabekela9419 15 күн бұрын
The one and only Abichu tentagu!
@sarabh698
@sarabh698 15 күн бұрын
ሰላም ባገኘን ወሎክልል😢😢😢
@fab200
@fab200 15 күн бұрын
Wedeh meslogn mitiwagaw
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 15 күн бұрын
ፋኖንበሰላም ቁጭ በል በሉት እሱ ነው ህዝባችንን እያሰቃየ ያለው
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 15 күн бұрын
እንዲገድላችሁ ብር እያዋጣችሁ ያሳበጣችሁትን ፋንዶን ሂድና አቁም በለው ደስታችንን እናጣጥምበት ዞርርርር በሉልን
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 15 күн бұрын
Ena masyen tayke bandawochun
@zmzm5614
@zmzm5614 15 күн бұрын
ኢትዮ አሁን የሚሰረ መንግስት አገኛች እጆችክ ይበረኩ አቢቾ❤
@venatlove71
@venatlove71 15 күн бұрын
Wow 🎉🎉❤so amazing 👏 🤩
@venatlove71
@venatlove71 13 күн бұрын
Ejge tegermealewe selehulu egzabeare yemesege .agera ethiopia ye egzabeare selame keache gare yehune.,merwocheme yetebareku yehunu❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 15 күн бұрын
Woooow ☝️🇪🇹🌎☝️🤲
@revenant6910
@revenant6910 15 күн бұрын
Ethiopia 🇪🇹 beautiful
@emann7734
@emann7734 15 күн бұрын
የኢትዩጵያ ካርታ በወርቅ 👌😍
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 15 күн бұрын
አስጐብኝው ባህላዊ ልብሳችን መልበስ አለበት ነጠላ ባይለብ ጥብቆን ያድረግ ልዩ የሚያደርገን
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 12 күн бұрын
Selam atan eji Ed Ethiopia 🇪🇹 wub hager be m lay yelm
@SameeraShemlis
@SameeraShemlis 13 күн бұрын
ዋይት ሀዉስ ነዉ አንደ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤
@fantiRabiy
@fantiRabiy 14 күн бұрын
በዚህ ቤተመንግስት ስራ እጃችሁን ጣልቃ ያስገባችሁ ኢትዮጵያዊያን እና መንግስታዊያን ያለማመስገን ንፍጉነት ነው የዘላለም ቅርሳችንን ሁሌም የምትውሱበት ስራ ስለሆነ እናመስግናለን 🎉
@fanayewfasil5384
@fanayewfasil5384 15 күн бұрын
Enkane Aderesachehu Dr Abeye kale yeleheme yemetasetedaderebetene zemene Erejeme yaderegew mekeneyathume yebelete Agerachene Adega Endenayate Edemena tena yesetehe🙏Enaneteme Tebarekhu Betache khuche beleneAsegobehetachehale melkame Awedamete yehunelachehu
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
@እየሱስያድናል-አ7ኘ 15 күн бұрын
ወይኔ White House ይመስላል እኮ ብቸ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤
@HekmaMohammed-z6w
@HekmaMohammed-z6w 15 күн бұрын
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله بلادي
@zufanzufan411
@zufanzufan411 15 күн бұрын
እኳንም ሀብታችንን አሳያችሁን ኢቢኤሶች ይህ ሁሉ የኢትዮጵውያን ሀብት ነው ይህ ሁሉ ቅርስ አናመሰግን አለን እኔስ ገብቻ አየው ይሆን
@DJNAOLEthio
@DJNAOLEthio 15 күн бұрын
አብቹ KING😎😎😎
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 15 күн бұрын
Betam tameru neber teru kenegit nbere🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@ሰና
@ሰና 15 күн бұрын
ወይኔ በጣምነው የሚያምረው እንም እድሉን ባገኝ እና በጎበኝ ታዋቂ በቻነው የሚገባውእንዴ
@SaDo-u4b
@SaDo-u4b 14 күн бұрын
😂😂
@mekdesbiru-j5j
@mekdesbiru-j5j 14 күн бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ❤❤❤ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 45)
34:26
ለዛ
Рет қаралды 371 М.