KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የእግዚአብሄር ደስታ Pastor Henok Mengistu (singele)
42:24
የሚያታልልህ ሰይጣን II pastor Henok Mengistu
32:01
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
Миллионер | 2 - серия
16:04
【斗罗大陆】唐老六电量不足,谁能来救救她啊!#斗罗大陆#唐老六#小舞
00:38
አልነገርኩህም/ሽም ወይ ||ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || Didn't I tell you? || Pastor Henok mengistu @ARC
Рет қаралды 57,304
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 101 М.
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Күн бұрын
Пікірлер: 130
@wakumageleta4782
Жыл бұрын
You pastor Henok(singale)you are blessing ኣንተ በሰበክ ቁጥር የድብርት ኣጋንንቶች ጉባኤውን ለቀዉ ወደ ገደል ይገባሉ ምነዉ እኔ እንዳንተ ሰባኪ(ኣንደበትሩትእ)ጌታ ባደረገኝ ብዙወቻችን እንዳንተው መሆን እንመኛለን ገመድ ኣፎች አለን ኣንተን ደስ ይበልህ ስጦታህ ነዉ 🙏❤!!
@amsaluabeti9663
Жыл бұрын
Amen keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek 🎉🎉🎉.
@sorikenate
11 ай бұрын
በምድር ዳግም የማይፈጠር ሰባኪ ሁሉ ነው የሚመስለኝ !!! ዘመንህ ይባረከ
@addismamo6494
Жыл бұрын
እ/ር ይባርክህ ፓስቴር ሔኖክ፡ዘመንህ ይበራክ አርፍ ስብከት ነው።
@tadeleelroy3277
Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ሄኖክ እምነት የሚጨምር ኅይለኛ ቃል፣ እውነት የሆነ ቃል ፣የሚሰራ ቃል፣እምነት የሚጨምር ህያው ቃል አስተላልፈሀል አሜን ብየ ተቀብያለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@peace2all51
Жыл бұрын
አቤት አቤት ልዩ የሆነ ፀጋ !
@addisalemzeleke
Жыл бұрын
Ewnt nwe ameenn
@etayetoeta2779
Жыл бұрын
Egziabiher yibarkih
@emnetabesha4032
Жыл бұрын
ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልህ፤ እግዚአብሔር በዚህ ስብከት ተናግሮኛል።
@tigimotigimo9572
Жыл бұрын
ፖስተር ዘመንክ ይባረክ
@mengistununiye3800
Жыл бұрын
Amen, legeta hulume kelale newe pastor Henoke(singele) geta abzto yebarkhe
@እየሱስጌታነው-ሠ4ፐ
Жыл бұрын
ሔኒዬ አንተ ይትባረክ ነህ
@johnwelday1283
Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ፓስተር ሄኒ
@lovejesus2266
Жыл бұрын
አሜን ይችላል አምላኬ ታሪክ ሲቀይር በአይኔ አይቻለህ
@amentube9488
Жыл бұрын
amen tebarek
@tsehayneshmuntafo1992
Жыл бұрын
አመአአን አመአን አመአአን ታባራክ 🍇🍇🍇🍇🍇
@abeba1802
Жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ሁሉ ለታላቁ ስምህ ይሁን እልልልልል
@መቅዲናጣፈጭምግቦችዋ
Жыл бұрын
ድንቅ ግዜ ነበር !ተነክቼ ነው የወጣሁት !ምነው ስብከቱ ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀብኝ !!ተባረክ ፖስተርዬ🙏🙏
@misrakroyer4968
Жыл бұрын
Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾
@makasultan3352
Жыл бұрын
ሄኒ እንዴት እኮ እንደምወድህ እኔ ሴት ነኝ ግን እንዳንተ መስበክ ነበር እም ፈልገው በተለይ እግዚያብሄር አለ የሚለውን ስብከት ሙሉውን ደግሜ እሰብከው ነበር አሁን ግን ያለሁበት ህይወት እግዚያብሄር የማይወደው ነው እስካሁን ድረስ ያንተን ትምህርት ስብከት አዳምጣለው. ጸልይልኝ ከዚህ ጋዛሰርጥ ከፊሊስጤም መንደር እንድወጣ።።።።
@antenehbogale9794
Ай бұрын
ፓስተርዬ በጣም ድንቅ ነክ ትባርከናለክ ዘመንክ ይባረክ።
@mihretermias7044
Жыл бұрын
አሜን
@Fevan1004
Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@sofiabesherfeleke1147
Жыл бұрын
Amen Amen tebarekilag
@elizabetheshete2416
Жыл бұрын
Halelujah!!!!Yetebarek sew!!
@selamcherinet6376
Жыл бұрын
Amen
@misrakroyer4968
Жыл бұрын
Geta abzto yebarkeh,tebarekilige ❣️
@lovelovertube507
Жыл бұрын
amen amen geta ale yene neger be Egzihabeher ej wist new hallelujah,pastoriyeeee tebarek
@denekewzewdie5201
Жыл бұрын
Bless you 🙏
@Yanet7595
Жыл бұрын
Amen Geta yetenagerewn yadergal. Denk meleket new. Geta abizto yibarkh Pr. Henok
@wobituwordofa1130
Жыл бұрын
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen ye Egezabeher sewe Egezabeher yebarekhe
@birukblessed2618
Жыл бұрын
ፓስተርዬ አንተ ብሩክ ነህ በጣም እወድሃለሁ....በጣም ድንቅ መልዕክት 👏👏👏....ነግሮኛል አምነዋለሁ የእግዚአብሔር ታምራት አያለሁ!!!
@hirutlejamo8601
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ አብዝቶ ይባሪክ
@seramesamame1550
Жыл бұрын
Geta yibarkhi pastor
@letebrhanalemayo7500
Жыл бұрын
Pastor hane blessed 🙏🙏🙏🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@Myen0912
Жыл бұрын
ይህ ሰባኪ 100% ሁሌ መንፈስ ቅዱስ🔥🔥🔥 በአፉ ሆኖ እየተናገረ ነው 🙏🙏🙏
@misrakroyer4968
Жыл бұрын
Egizabher melkam new ✝️
@Mom2023new
Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ የምትሰራበት ዘመን ነው አለኝና ጌታ ለኢየሩሳሌም ያለቀሰላትን አስታወሰኝ፣ ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ።(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።የ
@saragbermskel3559
Жыл бұрын
አሜን አሜን እስይ ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን።ፀጋ ይብዛልህ ስንገሌ ።እግዚአብሄር አለ እስይ
@sofim8912
Жыл бұрын
pastor you are blessed
@meseretwoldie4074
Жыл бұрын
Amen Tesfa yemitamenew besechiw lik new!!!!
@muluuwarqi8112
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖 ebifama ebifama
@wt8066
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🔥🔥🔥🔥በጣም አስተማሪ das የ ሚል ቃል 📖📖ጌታ ይባርክህ ፓስተር
@Fevan1004
Жыл бұрын
ተባረክልን
@mearya3633
Жыл бұрын
Ameeeeeennn tebarek paster henok
@tigisttesema9366
Жыл бұрын
egzhaber yebark pastor
@josiynn125
Жыл бұрын
ተባረክ
@jesussismylord2707
Жыл бұрын
Heniye it’s my massage My almighty God bless you more
@eyuloveeyu1433
Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@saragbermskel3559
Жыл бұрын
አሜን እስይ ፃድቁን በማመኔ ፀድቂያለው።
@birtukanbelongtojesus29.
Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፓስተር ጸጋው ይብዛልህ።
@kasahunmaje3889
10 ай бұрын
እ/ር ይባርክህ። ፓ/ር ሔኖክ፣ እንድህ ነው ቃል ማስተማር።
@laveleable
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!🙌🏽❤ Thank you 🙏
@tagesechtesema6195
Жыл бұрын
አሜን አምነዋለሁ እግዚአብሔር ያኖረኛል
@ermiaserkalo862
Жыл бұрын
hale luyaaaaa paster God Bless You
@tensumamush9918
Жыл бұрын
Amennn Amennn haleluyaa wesedku beyesus sim yene neger yibezal kibr legeta yihun🙏🙏🙏🙏 paster heni tebarek
@misrakroyer4968
Жыл бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new !!!
@abebalolamo3067
Жыл бұрын
አሜን አሜን 👏👏 ከውርቀት የምያነሣ ሕያው ቃል 😃😃😃 ጸጋ ይብዛልህ ፓ / ር ሔን 🙏
@asegedechabate
Жыл бұрын
ለመስማት እንዳንዘገይ እግዚአብሔር ይርዳን ጌታ ያብዛልህ
@እታየመዳምቅመም
Жыл бұрын
አሜንንንንአሜንንንንአሜንንንተባረክልን
@masereshahabtamu
Жыл бұрын
Heni geta abezeto yebarekeh kezi belaye keberun ye geletebeh
@peteralone7236
Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙌
@godanazewde9985
Жыл бұрын
Thank you God man
@selamgirma5196
Жыл бұрын
Amen amen dinke yemiyatnana kale
@hiwotzenebe8381
Жыл бұрын
Amen amen amen eyesus geta new!!!
@fatfathafafag7599
Жыл бұрын
Amen🙏🙏
@ijiguolana3474
Жыл бұрын
Pastreye I love you so much! You are my model next to Christ!
@rb2782
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏽 I agree believe and receive this message from me and my family in Jesus mighty name Amen 🙏🏽🙌🏾 God bless you Pastor Henok!!
@kifleshashkin4246
Жыл бұрын
You are an amazing preacher .thank you
@mikayaz8559
Жыл бұрын
ፓስተር ሄኖክ ቀልድ ከማብዛትህ እንጨት እንጨት እንዳይልብ ፍሬን ያዝ ብታደርግ መልካም ነው ::
@leltehaile3035
9 ай бұрын
Pastor henok gbu we love you
@salhesalhe4362
Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Jesus is Lord 🙏 pastor God bless you all your family
@MimiMimi-be9dp
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@letinaeseyas2330
Жыл бұрын
Amen. Plaster ante yetebarek neh.
@tigytadesse9416
Жыл бұрын
HALLELUJAH HALLELUJAH HALLELUJAH Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen 🙌
@semunigusmamo3835
Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Hallelujah Ameeen!!
@WubitSiyoum
19 күн бұрын
You are blessing
@emnetabesha4032
Жыл бұрын
“አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው።” ሮሜ 8:30
@mihretermias7044
Жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ክብር እናያለን!!
@ውዴውዴ-ፈ1ጸ
Жыл бұрын
አሜንንን
@toubatoubaaa5439
Жыл бұрын
Amen amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏 tebreku
@meseretwoldie4074
Жыл бұрын
Amen!!! Amnalehu Ayalehu!!!!!!!
@yadenaleyesus1704
Жыл бұрын
Amen!! God bless you.
@yirefuejigeejige5268
Жыл бұрын
l belive you lord Jesus
@LemlemHadgu-c3e
4 ай бұрын
Melekti lenenew wesedkut Amen Amen Amen
@fyametagirma6940
Жыл бұрын
Weyene min ayenet sibiket nw. Zemeneh yebarik.
@simretfisahaye7169
Жыл бұрын
AMEN AMEN for me and my family i receive it in jesus name!!!
@matifayisa4298
Жыл бұрын
Ameen ameen
@tsehaydesta3521
Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@issayasgunfa7723
4 ай бұрын
Blessing
@binikif287
Жыл бұрын
This message is for me , and I recive it in the Name of Jesus. Amen.
@MaselaMatois-wk2cu
Жыл бұрын
9875
@MaselaMatois-wk2cu
Жыл бұрын
4:51 4:54 4:55
@tegistayele5238
Жыл бұрын
Ameeeeeeen 🙏🙏🙏🖐️🖐️🖐️
@LemlemHadgu-c3e
4 ай бұрын
Elllllllllllwasedkut Amen
@Mom2023new
Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣ ህጻኑ ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@addisalemzeleke
Жыл бұрын
Ameeeeeeennnnnnnnn yegiremmale
@messyhale9040
Жыл бұрын
አሜን አሜን 🥰🥰🥰😍😍😍😍❤️❤️❤️
@LemlemHadgu-c3e
4 ай бұрын
Wawwwwwtebarek
@mesafintteshome1884
Жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@konjetmarmar379
Жыл бұрын
Amen ❤️❤️❤️🙏🙏🙌🥰🥰
@ክርስቶስእየሱስያድናል
Жыл бұрын
የቤትህ ገዳይ አይገድህም ጌታ ቀኑ አልደረሰም
@LemlemHadgu-c3e
4 ай бұрын
37:48 AmenWawwwwwAmen
@butekaye
Жыл бұрын
እግዚብሔር ይባረክ
42:24
የእግዚአብሄር ደስታ Pastor Henok Mengistu (singele)
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 106 М.
32:01
የሚያታልልህ ሰይጣን II pastor Henok Mengistu
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 103 М.
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН
00:11
버블티로 부자 구별하는법4
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
16:04
Миллионер | 2 - серия
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
00:38
【斗罗大陆】唐老六电量不足,谁能来救救她啊!#斗罗大陆#唐老六#小舞
萌萌与舞桐
Рет қаралды 34 МЛН
45:21
ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ ፡ በፓስተር ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ)
ECFC LA
Рет қаралды 10 М.
36:36
#I love my BIBILE| |መጽሃፍ ቅዱሴን ወደዋለው|ፓስተር ሔኖክ ሲንገሌ PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 23 М.
44:28
ከሁሉ የሚበልጥ ፍቅር//እጅግ ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት//ፓስተር ሄኖክ//New Creation Church//Apostle Japi
New Creation Church Ethiopia
Рет қаралды 46 М.
57:53
ማመዛዘን የሚከብድ II pastor Henok Mengistu @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 28 М.
56:49
"ጓደኝነት አይጣልም"___በፓ/ር ቸሬ......አብረን መኖር ከጀመርን በኃላ ጓደኝነትን መጣል ልክ አይደለም።
Epaphras Christ church
Рет қаралды 42 М.
49:09
'ጥበበኞች ሁኑ' Henok Mengistu Singele @PGBC
Peace Gospel Believers Church
Рет қаралды 101 М.
36:09
ጓደኝነት II መጋቢ ሄኖክ መንግስቱ II pastor Henok Mengistu
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 58 М.
45:49
የምህረት ሂሳብ||ፓስተር ሄኖክ (ሲንገሌ) @ARC
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 55 М.
58:53
በኔ እጅ ልኮታል II Pastor Henok Mengistu II መጋቢ ሄኖክ መንግስቱ
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 35 М.
49:11
የእግዚአብሔር ፍቅር || ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || Pastor Henok Mengistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 54 М.
01:00
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
HOOOTDOGS
Рет қаралды 3 МЛН