ገፍራ ባለ ሽርጣሙ ወኔው ደስ ይላል!

  Рет қаралды 10,115

ሸጋ Tube

ሸጋ Tube

Күн бұрын

አባገትየ tube

Пікірлер: 62
@user-vg8oe7lu4q
@user-vg8oe7lu4q 3 жыл бұрын
መርሶች የትናችሁ የጋፍራ ወንዶች ጀግና ብለናል መርሶችሰ???
@martamarta7651
@martamarta7651 3 жыл бұрын
ገፍራ በየት ነው ግን መርሳ ውስጥ ነው😭😢😢😢
@toybamohammed497
@toybamohammed497 3 жыл бұрын
መርሶችማ ተኝተዋል
@erer9833
@erer9833 3 жыл бұрын
ያው መቸም ገፍራ መወለድ መታደል ነው እንኳን ገፍራ ሆንኩ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ተርፋችኋል እንደት እንደምሳሳላችሁ ድፍን ወለዬወች እኔ የሀይቅ ልጅ ነኝ የሰሜን ወሎ ሰው ስቃይ አላህ መልስ ይስጠው
@Maruftube-fy3mw
@Maruftube-fy3mw 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቸው አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንደማመር
@user-dd3mx9pp7j
@user-dd3mx9pp7j 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጄግና
@rehima9715
@rehima9715 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ጀግኖቹ 👍👍
@ovb2779
@ovb2779 3 жыл бұрын
አህመድእብራሂም፣መልካምስራህንየብዛልህ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@fantafanta3408
@fantafanta3408 3 жыл бұрын
ገፈራ በየት ነዉ ሥለ መረሣ አክባረ ያላችሁ 😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤
@kwaitea1416
@kwaitea1416 3 жыл бұрын
መርሳ ያው አሉ ባድበኩል አይዟቺሁ ይላሉ ሲፈልጉም አብራቺሁን ዝመቱይላሉ ብቻ አላህ ያውጣልን ወገኖቻቺንን
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x 3 жыл бұрын
ማሽ አላህ አላህ ከናቸጋ ይሁን የኔ ጀግኖች
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 3 жыл бұрын
ከቶ መቸ ይሆን መርሳ እና አካባቢው ገጠሩ ከጁታ ነፃ እሚሆነው ያረብ አላህየ በቃ በለን
@shhsgsgsi6699
@shhsgsgsi6699 2 жыл бұрын
አብሺር
@kwaitea1416
@kwaitea1416 3 жыл бұрын
እህህህህህ የገሪልጆች ያረብ ኧረበቃበለን 😭😭😭😭
@zuzu4920
@zuzu4920 3 жыл бұрын
አሏሕ ይጠብቃቸዉ ነኛ ጀግኖች
@user-dh9yh4bg9p
@user-dh9yh4bg9p 3 жыл бұрын
የመቸነው ውደም ስለመርሳ እስኪ ንገርን ተጨቀናል ዘመዶቻችን እዛው ናቸው
@om_Ryane
@om_Ryane 3 жыл бұрын
መርሳ ፀጥ ያለ ነው ለውጥ የለውም ዘመዶቸ ከዛ ናቸው መተያየት ነው አሉኝ ማዶ ለማዶ
@user-dh9yh4bg9p
@user-dh9yh4bg9p 3 жыл бұрын
@@om_Ryane አሏህ ይጠብቅልን ያርብ ቤተሰቦቻችነን መግስትስ እርስቶናል አሏህ አለን ኢሸአሏህ
@toybamohammed497
@toybamohammed497 3 жыл бұрын
ያረቢ አሏህዋ በቃ ይበለን
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s 3 жыл бұрын
ጀግናወች በረቱ
@umu4052
@umu4052 2 жыл бұрын
አላህ ይገዛችሁ👍👍💚💛♥🌷🌷
@user-ls6cg7hb8v
@user-ls6cg7hb8v 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃ ችሁ
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅልኝይሄየገፋራሠው ይመሥለኛል
@zemzem4566
@zemzem4566 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወንሜ የምች ነው መርሳ አና ኒኒበረ አንድት ነው🙏😍😢😢
@stylishqueen1843
@stylishqueen1843 3 жыл бұрын
በቅርብ ቀን ነው የተላለፈው ሀገራቸውን በጅታ ያላስደፈሩ ገበሬዎች ናቸው አይይይይ ድንያ አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያርግልኝ
@toybamohammed497
@toybamohammed497 3 жыл бұрын
እደው እጃለቱ መች ይሆን አይይይ
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
ጀግኖች ናቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭 አንደዉ መርሳ አለንጅ አለቁ ወገኖቻችን ታርደዉ 😭😭😭በየጫካዉ ለቀዉ ወጡ 😭😭😭 መርሳ ባዶ ናት አሉ ሰዉ መዉጣት ነዉ ሰራዉ 😭😭ፈትህ ለመርሳ
@fjhccjrvg6583
@fjhccjrvg6583 2 жыл бұрын
ያረቢቢቢቢቢቢ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን
@hawameracho6871
@hawameracho6871 3 жыл бұрын
አላህይጠብቃቺሁ
@user-ie1uc3gz2p
@user-ie1uc3gz2p 3 жыл бұрын
እናት ወልዳለች እናተን አላህ ይጠብቃችሁ
@ovb2779
@ovb2779 3 жыл бұрын
እንጀራውበሙሰብ፣ውጡበድስትይሁንእኔለገፍራልጂአሳላፍልሁን፣ውዶቸአላህይጠብቃቺሁ
@jamilayassin8645
@jamilayassin8645 3 жыл бұрын
ሰላም ያገር ልጅ
@awelseid228
@awelseid228 2 жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁ
@zdtube7721
@zdtube7721 3 жыл бұрын
ሰላም ያሲኖ እደትነው መረሳ አካባቢው ወደገጠረም
@user-rk4pn6yf2x
@user-rk4pn6yf2x 3 жыл бұрын
ሠላም ነው እንደት ነህ ወንድም መርሳ ነው
@user-cj3ep7pr8f
@user-cj3ep7pr8f 3 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህህህህ፡መርሣየ፡ከቶመቸነዉ፡ያቺሥ፡ነፃመዉጫ፡እህህህህህህህህህህህህህህህህህህገፉራ፡በየትነዉ፡ለመርሣ፡ቅርብነዉደ፡እማማ፡ሀገሪ፡ተወረሽ፡ቀረሽ፡በጥላት፡እህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
ሰላሙን ያምጣልን ለሀገራችን
@hjgi4922
@hjgi4922 2 жыл бұрын
የኔየዋህ
@gggg7647
@gggg7647 3 жыл бұрын
አይዛችሁ የኛጀግና
@rahmaemam4027
@rahmaemam4027 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቃችሁ 👍👍👍
@erer9833
@erer9833 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ የኔ ጀግኖች
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
ጀግኖቻችን
@jamilayassin8645
@jamilayassin8645 3 жыл бұрын
የት ነው
@kwaitea1416
@kwaitea1416 3 жыл бұрын
ሰዶማ
@rtegg2746
@rtegg2746 3 жыл бұрын
ወድም ኣረታው ለመርሳ ደረሱላቸው
@abccabc5955
@abccabc5955 3 жыл бұрын
ሥለመርሣመረጃአሠሙነ
@taibahtaibah7776
@taibahtaibah7776 3 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችነንም አላህ በቃ ይበላት ያረብ
@abccabc5955
@abccabc5955 3 жыл бұрын
ምድነውደሥታአለሣለቀቁደበናታችሁአሥረዱኝበአሣብልፈነዳነውከመዳምሥራተጨምሮወገኔየትናችሁ😭😭😭😭😥😥😥😥😥
@fatemafatema8496
@fatemafatema8496 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@user-sb9lu1bk3f
@user-sb9lu1bk3f 2 жыл бұрын
አንበሳወች
@kwaitea1416
@kwaitea1416 3 жыл бұрын
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@mariamaldhaheri3999
@mariamaldhaheri3999 3 жыл бұрын
ወንድም ያሲን እና መሰግናን አዳድስ መርጂ ላቀበልከን😥
@እሙአብደላህእሙፈትያ
@እሙአብደላህእሙፈትያ 3 жыл бұрын
የመርሳንወድ።የሚያገባ።ሲትየለም።አዛባውች
@Arabarab-uz6sr
@Arabarab-uz6sr 2 жыл бұрын
ምን አይነት ባለጌ ነሽ በአላህ አላህ ልቦና ይስጥሽ ጩቤ ሳይቀር ይዘው ወጥተው በግፉ አይደል የመለሷቸው አትዋጉም ብለው የራሳችን ባለስልጣኖች ሆዳሞች
@እሙአብደላህእሙፈትያ
@እሙአብደላህእሙፈትያ 2 жыл бұрын
እኔ።ባሊጊ።አይደለሁም።አች።እደሁሽእን።
@እሙአብደላህእሙፈትያ
@እሙአብደላህእሙፈትያ 2 жыл бұрын
ቀብይነሽ።
@ghgjsgjdhje2567
@ghgjsgjdhje2567 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍
@እሙአብደላህእሙፈትያ
@እሙአብደላህእሙፈትያ 3 жыл бұрын
የመርሳ።ጥቦች።ጫትቃሙጅ።።ለምንትዋጋላችሁ
@user-vg8oe7lu4q
@user-vg8oe7lu4q 3 жыл бұрын
መርሶች የትናችሁ የጋፍራ ወንዶች ጀግና ብለናል መርሶችሰ???
@dhhddhhshs6786
@dhhddhhshs6786 2 жыл бұрын
የኛጀግኖችተርፍችሁላልከዛአገርአጥፍጁታአሏህያጥፈልነየቸረገሙውያኔ
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 35 МЛН
አይናሙ ሰለላ
4:29
Kedir Sodoma - ከድር ሰዶማ Tube
Рет қаралды 35 М.
የሰሜን ወሎ ድሬ ሮቃ ወጣቶች ጀብዱ
5:04
AddisWalta - AW
Рет қаралды 55 М.
ሁሴን ኑርየን በድጋሜ
11:30
ጀማል ሰዶማ tube -- Jemal Sedoma tube
Рет қаралды 106 М.
የገጥር ልጅ የሆናችሁ  ተጋበዙልኝ
4:08
Tmam ተማም ያርጎባ ልጅ
Рет қаралды 94 М.
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН