Рет қаралды 2,527
ግሩማን መላእክት || የሰማይ ፈረሶች!! የምድር ግሩማን !!
ፀሐይ ዘልዳ እንደስሙ እግረ ረጅም። ወደላይ ስናጮለቅ ፀሐይ እግረ ረጅም ፍጥረት ናት። ማለዳ በምሥራቅ ብቅ ምሽት በምዕራብ ጥልቅ ስትል ወደኋላ የሚቀሩ በረጃጅም እግሯቿ ናቸው። ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!
user274709.pse...